ለመጀመሪያ ጊዜ Sisi Ti ና Liya show ተገናኙ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 89

  • @ns8691
    @ns8691 4 หลายเดือนก่อน +11

    ሁለት የምወዳቸው የሀገሬ ልጆች ❤❤❤❤❤❤

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 4 หลายเดือนก่อน +12

    ሲስዬ ይመችሽ ሊያዬ ጌታ ብርክ ያርግሽ ይችንልጂ ስለተከባከብሻት ተባረኪ ባወጣሽዉ ጌታ በጥፍይክፈልሽ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @menenhaile8093
    @menenhaile8093 4 หลายเดือนก่อน +29

    የዋህ ናት ሲሲ ፈጣሪ የተስተካከለ ህይወትን ያኑርሽ❤❤

  • @Somayube
    @Somayube 4 หลายเดือนก่อน +11

    ማነው ከሊ አይቶ የመጣው 🙋👍

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሲስዬ በርቺ። ፈጣሪ ህይወትሽን አሳምሮ በአዲስ ምእራፍ ይጀምርልሽ።❤

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 4 หลายเดือนก่อน +5

    ሲስዬ የኔ የዋህ አይዞሽ የሌለዉን ማንም አይወደዉም አይዞሽ ሲስዬ አንችደሞነገ ትልቅ ቦታትደርሻለሽ ነገ ትፈለጊያለሽ አይዞሽ የኔፍቅር አታልቅሽ ሊያዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርከዉ አይዞሽ ሲሲዬ ጌታላ ተጣበቂ ይሔቀን ያልፉል አይዞሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kuki2194
    @kuki2194 4 หลายเดือนก่อน +4

    ሲሲዬ ስታለቅሺ አሳዘንሽኝና አስለቀሽኝ አይዞሽ እህቴ ይሄ ሁሉ የምታልፊበት ሁኔታ ለበጎ ነው በዚህ ላይ ሲበዛ ግልፅ ነሽ ይሄ ግልፅነትሽ ደግሞ ከእኛ አበሾች ጋር አይሰራም አይሄድምም እባክሽ ሲሲዬ ፐርሰናል የሆኑ ነገሮችን በሚዲያም ሆነ በግል ለምታገኛቸው ሁሉ አታውሪ መተንፈስ ከፈለግሽ ባዶ ቤት ውስጥ ለሰው ልክ እንደምታውሪው ለእ/ር አውሪው ንገሪው ከዐሎት ጋር የልብሽን መሻት ይሞላልሻል አይዞሽ ካለፈው ተማሪ እ/ር ይርዳሽ ሊያዬም እ/ር ይስጥሽ ምከሪት እባክሽ ሊያዬ ልጅሽንም በጥበብና በማስተዋል በጥበቃ እ/ር ያሳድጋት

  • @betty-2121
    @betty-2121 4 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ እናት ስታሳዝን አይዞሽ በርቺ ❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 4 หลายเดือนก่อน +11

    ከሊያ ቤትናው የመጣውት ሰሲ በርች

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 4 หลายเดือนก่อน +6

    Great video. Sisi if you need help ask Liya. She have more information about Ethiopia. Liya and you can do more live on TH-cam.

  • @mekdesmitiku7421
    @mekdesmitiku7421 4 หลายเดือนก่อน +5

    Sis I was crying 😢 when you cry 😢 .. God is god ur mom call you this time to make good with you. I hoop that

  • @tsehayweldeyes9059
    @tsehayweldeyes9059 4 หลายเดือนก่อน

    ሲስዬ ስወድሽ የኔ ምስኪን የምታመልኪው አምላክሽ በነገሮችሽ ሁሉ ይግባ አይዞሽ ፀልይ ልጆችሽን ጌታ ይባርክልሽ

  • @YemsirachYo
    @YemsirachYo 4 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን እግዚአብሔር
    ለሀገርሽ አበቃሽ ❤❤❤❤👈

  • @azebbecks9108
    @azebbecks9108 4 หลายเดือนก่อน +4

    Hi Sisi , you and Liya are looking very good. Enjoy the invitation.

  • @Miriamkk
    @Miriamkk 4 หลายเดือนก่อน +4

    ሊያ፣ጌታ፣ይባርክሽ🙏🥰

  • @tinsaehaile5832
    @tinsaehaile5832 4 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ታምራላቹ

  • @Miriamkk
    @Miriamkk 4 หลายเดือนก่อน +2

    Wow Liya you are an amazing girl ! I never took you seriously ! I see you are a genuine person 🙏🥰🥰

  • @yonatanteshome6800
    @yonatanteshome6800 4 หลายเดือนก่อน +2

    Sisiye and liyaye konjo we love you ezgiyaber yitebekachou ❤❤❤❤❤❤

  • @RahelYeshitela
    @RahelYeshitela 4 หลายเดือนก่อน +12

    እኔ ፅደት ይለ two bedroom furnished የሆነ አለኝ reasonable price አከራይሻለው

    • @Sisiti
      @Sisiti  4 หลายเดือนก่อน +3

      @RahelYeshitela እባክሽን የኔቆንጆ በኢንስተግራም ወይም facebook contact adrigign. Plss 🙏

    • @RahelYeshitela
      @RahelYeshitela 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@Sisiti OK I will contact you

  • @hiwotalemayehu7858
    @hiwotalemayehu7858 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሲስ ሊያ ጋር አይቼሽ ነበር የኔ እናት እመብርሃን ትርዳሽ ፀሎት አድርጊ ንገሪያት ከሁሉ ነገር ታወጣሻለች

  • @tsion3656
    @tsion3656 4 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ታምራለችሁ

  • @mekdesyohannis6989
    @mekdesyohannis6989 4 หลายเดือนก่อน +1

    ከሊያ ቤት ነው የመጣውት የኔ ማር አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይረዳሻል 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sosenasenbetu2292
    @sosenasenbetu2292 4 หลายเดือนก่อน +6

    ማማ ሻቱዬ

  • @zewditubogale8824
    @zewditubogale8824 4 หลายเดือนก่อน +4

    ዝዝብለሸ የማታቂውንአታውሪ አሜሪካን አገር እንደ አረብ አገር አይደለም አረብ አገር ያላችሁ ኢትዮጵያን የሰው ቤት ሰራተኞች ናችሁ እንደፈለጋችሁ አትሆኑም ባሰረዉቻችሁ አቢውዝ ትደረጋላቸሁ ሲፈልጉ በጥፊ ያጋጩሻል ሲፈልጉ ከፎቅ ላይ ይወረውሩሻል እና አሜሪካ ከለነው ጋር ሰማይና ምድር አኗኗር ነው የምንኖረው አሜሪካን የምንኖር የራሳችን ቤት ገዝተን መኪና ገዝተን የራሳችንን ቢዝነሰ ከፍተን ዶክተር ሎየር ነርሰ የግል ሰራ መሰራት የሚቻልበት አገር ነው አሜሪካን ኢቭን ኢትዮጲያን ሆነው የዛ አገር ነጮች የሚያዙ አበሾች አሉ እና ሲሲም ብትሆን ኮሌጃን ጨርሳ በተማረችበት ሰራዋንን ይዛ እንደማንኛውም ኢትዮጵያውያን ጥሩ እየተከፈላት የምትኖረ ሰው ነበረች ልልሸ የፈለኩት እኛ ኢትዮጽያን ሌላም ዜጋ በአሜሪካን ተከብረን ከነሱ እኩል የምንኖር ዜጋ ነን እና የማታውቂውን አታውሪ እኛ ተመችቶን ነው የምንኖረው በደብ የሚሰራ ጥሩ ንሮ ይኖራል የማይሰራ ሆምለሰ ሊሆኑ ይችላሉ አሜሪካ የምንኖር ብዙ እድል አለ ማደግ የፈለገ ያድጋል ማደግ ያልፈለገ ደሞ ላይፋቸው የተበላሸ ብዙ የሚየሳዝኑ ሰወች አሉ ድራግ ውሰጥ በዙ ማለት ይቻላል ላሁን በዚህ ይብቃኘ ደህና ሁኑ ያገሬ ሰወች😂

  • @tsion3656
    @tsion3656 4 หลายเดือนก่อน +5

    ስለጥላቻና ስድብ የምታወሩ ለራሳችሁ ፀልዩ

  • @thomasgurmu7393
    @thomasgurmu7393 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሲሲ፡ በጣም፡ ምስኪን፡ በጣም፡ የዋህ፡ ናት፡ ሊያ፡ አንቺ፡ ደግመሽ፡ ደጋግመሽ፡ ስለበሽታዋ፡ ደጋግመሽ፡ አታንሺባት፡ የባሰ፡ ሆድ፡ እንዲብሳት፡ አታድርጊያት፡ በጣም፡ ምስኪን፡ ናት፡

  • @MeseretGenene-c2b
    @MeseretGenene-c2b 4 หลายเดือนก่อน +5

    ሲስዬ የኔ ቆንጆ

  • @sosenasenbetu2292
    @sosenasenbetu2292 4 หลายเดือนก่อน +3

    ውይይይይይይይይ ሲሲትዬ እንዴት እንደምታምሩ

  • @BEst-tn4ir
    @BEst-tn4ir 4 หลายเดือนก่อน

    ሊያዬ ከአበሻ ጋ እንዴት እንደሚኖር ገብቷታል
    ሲሲዬ ለጉዳትሽ ሁሉ ፈጣሪ ይካስሸ

  • @thomasgurmu7393
    @thomasgurmu7393 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሊያ፡ ማውራት፡ የምትፈልጉት፡ ነገር፡ ካለ፡ ከሚድያ፡ ውጪ፡ አውሩ፡ እንጂ፡ ዛሬውኑ፡ ጋብዘሻት፡ በጣም፡ ጥያቄ፡ አበዛሽባት፡ በተቻለሽ፡ መጠን፡ በግላችሁ፡ አውሩ፡ ሲሲ፡ Enjoy ልታደርግ፡ ነው፡ የመጣችው፡ Please አላስፈላጊ፡ ጥያቄ፡ እየጠየቅሻት፡ አንዳትሳቀቅ፡ አድርጊያት፡ ከይቅርታ፡ ጋር፡

  • @selamawitgossa1035
    @selamawitgossa1035 4 หลายเดือนก่อน +1

    Leya God bless you❤🎉🎉

  • @fatiadebrew6316
    @fatiadebrew6316 4 หลายเดือนก่อน +3

    I love you guys❤

  • @Xyzi5j
    @Xyzi5j 4 หลายเดือนก่อน +1

    Liya betam arif neshi wedejeshalew berechi gobez .

  • @EllenRaj-y5f
    @EllenRaj-y5f 3 หลายเดือนก่อน

    She is assistant for hospital Nota Dr please 🙏🏿

  • @beckyararssa7022
    @beckyararssa7022 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ ፍቅር ይበልጣል ያሸንፋል

  • @ozzhass5683
    @ozzhass5683 4 หลายเดือนก่อน +3

    Love you 😘

  • @yemsirachmekonenn9711
    @yemsirachmekonenn9711 4 หลายเดือนก่อน

    ሲሲ ስርአት እንዴት እንደሚያምርብሸሽሽሽሽ አበላልሽ ሰርአት አለው የኔ ደርባባ

  • @Usereri8287
    @Usereri8287 4 หลายเดือนก่อน +2

    I came from leya

  • @selamlehulum9990
    @selamlehulum9990 4 หลายเดือนก่อน

    Fikir des yilal tebareku 🙏🏾

  • @YemsirachYo
    @YemsirachYo 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ጠላትሽ
    ያልቅስ አይዞሽ
    አስለቀሽኝ

  • @SarahFazer
    @SarahFazer 4 หลายเดือนก่อน

    ሲሲ ዉሰጦአዝናል አይዞሸሁሉምንገረ ያልፈል ዋናዉንገር ካለፈዉመማርነዉ

  • @SarahFazer
    @SarahFazer 4 หลายเดือนก่อน

    እሰትረስከሆን አታካበጅበት እረፈት ነፃመሆንነዉየምፈልገዉ

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤ሲ

  • @HannahNegasi
    @HannahNegasi 4 หลายเดือนก่อน

    አምላክ ይወደናል ልጆቹ እንድንሆን ነዉ የፈጠረን አምላክ ብርሃን ነዉ 1 ዮሐንስ 1 (1 John)
    5፤ ከእርሱም የሰማናት ለእናንተም የምናወራላችሁ መልእክት፡- እግዚአብሔር ብርሃን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም፡ የምትል ይህች ናት። ዮሐንስ 12 (John)
    36፤ የብርሃን ልጆች እንድትሆኑ ብርሃን ሳለላችሁ በብርሃኑ እመኑ፡ አላቸው። ኢየሱስም ይህን ተናግሮ ሄደና ተሰወረባቸው። አምላክ የፈጠረን ወዶን ልጆቹ እንድንሆን እንደ ፈጠረን እንድናምነዉ በሃጥያታችን ምክንያት ከአምላክ እንደተለየን አምላክ ግን በሃጥያታችን ምክንያት ከሱ ተለይተን በሃጥያታችን እየተሰቃየን እንዳንኖር ከሃጥያታችን ልያድነን ቃሉ ፍጥረታት ሁሉ የፈጠረ ዮሐንስ 1 (John)
    1፤ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
    2፤ ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።
    3፤ ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም። ዘፍጥረት 1 (Genesis)
    1፤ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ።
    3፤ እግዚአብሔርም፡- ብርሃን ይሁን፡ ኣለ፤ ብርሃንም ሆነ። ዮሐንስ 1 (John)
    14፤ ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን። ቃሉ ስለ እኛ ሰዉ ሆኖ ተወለደልን ሃጥያታችን ተሸክሞ ስለ ሃጥያታችን ሞተልን እኛን ለማጽደቅ በ 3 ተኛ ቀን ከሙታን መካከል ተነሳ ሮሜ 10 (Romans)
    8፤ ነገር ግን ምን ይላል? በአፍህ በልብህም ሆኖ ቃሉ ቀርቦልሃል፤ ይህም የምንሰብከው የእምነት ቃል ነው።
    9፤ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
    10፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
    11፤ መጽሐፍ፡- በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም፥ ይላልና። ሮሜ 4 (Romans)
    24-25፤ ስለ በደላችን አልፎ የተሰጠውን እኛን ስለ ማጽደቅም የተነሣውን ጌታንችንን ኢየሱስን ከሙታን ባስነሣው ለምናምን ለእኛ ይቈጠርልን ዘንድ አለው። እየሱስ ክርስቶስ ሃጥያቴን ተሸክመህ እንደተሰቃየህልኝ እንደሞትክልኝ እኔን ለማጽደቅ በ 3 ተኛ ቀን ከሙታን መካከል እንደ ተነሳህ አምናለዉ ሐዋ. ሥራ 2 (Acts)
    38፤ ጴጥሮስም፡- ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ። 1 ጴጥሮስ 2 (1 Peter)
    24፤ ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤ በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ።(* በግዕዝ እንዲህ ተጽፎአል፡- ወበእንተ ኃጣውኢነ ውእቱ ተሰቅለ ዲበ ዕፅ በሥጋሁ ከመ ያውፅአነ እምኃጣውኢነ ወበጽድቁ ያሕይወነ። *) የሃጥያት ምንጭ ሰይጣን አጋንንት ናቸው ሃጥያቴን ሁሉ ይቅር በለኝ በክርስቶስ እየሱስ ደም እጠበኝ 1 ዮሐንስ 1 (1 John)
    7፤ ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል። ሰይጣን አጋንንት የሃጥያት ምንጭ የሆነ ሃጥያት እክዳለዉ እጠላለሁ ለሰይጣን ለአጋንንት ለሃጥያት እሞታለሁ አምላክ እንደ ምትወደኝ ልጅህ እንድሆን እንደ ፈጠርከኝ አምንሃለዉ የሃጥያቴ እዳ እንደ ከፈልክኝ አምናለዉ አምላክ ስለኔ ቃል ሰዉ የሆንክልኝ ሃጥያቴን ተሸክመህ በመስቀል እንደ ሞትክልኝ በ 3 ቀን እኔን ለማጽደቅ እንደተነሳህልኝ በልቤ አምናለዉ በአፌም እመሰክራለዉ አምላክ አንተ ብቻ አምናለዉ አምላክ አንተ ብቻ እወዳለሁ አምላክ አንተ ብቻ አመልካለዉ ብለን ከአምላክ እንድንታረቅ ያጠራናል 1 ጴጥሮስ 2 (1 Peter)
    24፤ ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤ በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ።(* በግዕዝ እንዲህ ተጽፎአል፡- ወበእንተ ኃጣውኢነ ውእቱ ተሰቅለ ዲበ ዕፅ በሥጋሁ ከመ ያውፅአነ እምኃጣውኢነ ወበጽድቁ ያሕይወነ። *) ዮሐንስ 1 (John)
    12፤ ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ በማመናችን የእግዚአብሔር ልጆች እንሆናለን ዮሐንስ 1 (John)
    12፤ ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
    13፤ እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም። ዮሐንስ 3 (John)
    3፤ ኢየሱስም መልሶ፡- እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም፡ አለው።
    5፤ ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፡- እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።
    6፤ ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው።

  • @luciadiano8975
    @luciadiano8975 4 หลายเดือนก่อน

    Belle

  • @Merry-bc4gk
    @Merry-bc4gk 4 หลายเดือนก่อน

    Sisiyyyyu❤❤❤❤❤❤❤❤ yena liuu esey enkan zena alishe ehita ayzoshe birtu sat huge degimo neshe liyyyy geta ybarkishe

  • @sosenasenbetu2292
    @sosenasenbetu2292 4 หลายเดือนก่อน +2

    ባል ምንአባቱ ይሰራል

  • @selinasol-ts5pd
    @selinasol-ts5pd 4 หลายเดือนก่อน

    ውይ ስታምሩ❤❤❤

  • @Amen-pf
    @Amen-pf 22 วันที่ผ่านมา

    እደዚህ በልተሽ ነው ስታሚ የነበረው ሆዳም😅😅

  • @papibelete-pw4vq
    @papibelete-pw4vq 4 หลายเดือนก่อน +2

    Sisye yene ❤❤❤❤❤

  • @eleniwoldemariam5755
    @eleniwoldemariam5755 3 หลายเดือนก่อน

    በይ ክንውን አንቺ አፍይው።በናትሽ ጨስጨስ አርጊው ።ሲሲዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @babydoll3635
    @babydoll3635 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሲሲ ብልጥነት ከሊያ ተማሪ

  • @eleniwoldemariam5755
    @eleniwoldemariam5755 3 หลายเดือนก่อน

    እረ ቡና።

  • @GeteneshGashaw
    @GeteneshGashaw 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሲስዬ ውድድድ

  • @hanan-c4k
    @hanan-c4k 27 วันที่ผ่านมา

    አቺእበት ልቾን ተሳድበሺ እማ አናይሺም እኔሰብስክያይቤን አስቻለሁ

  • @Utopiantube
    @Utopiantube 4 หลายเดือนก่อน

    Sisiye❤️🙏🙏🙏🙏

  • @hhff3884
    @hhff3884 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ የሆድ ነገር መቸም ብሉ የምር ደግ አደርግሽ

  • @DemeLove-b5t
    @DemeLove-b5t 4 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @ማርያምአማላጄ-ፐ8ቨ
    @ማርያምአማላጄ-ፐ8ቨ 29 วันที่ผ่านมา

    እንደዚህ ጥርግ አርጋ በልታ ነው የተሳደብቹ

  • @tigistbezuneh1487
    @tigistbezuneh1487 4 หลายเดือนก่อน +1

    💕💕

  • @eleniwoldemariam5755
    @eleniwoldemariam5755 3 หลายเดือนก่อน

    እረቡና አፍሉ።

  • @Bezaalemayehu-uf8rs
    @Bezaalemayehu-uf8rs 4 หลายเดือนก่อน +2

    Yene chewa ❤❤❤

  • @elshadai-eldana9215
    @elshadai-eldana9215 4 หลายเดือนก่อน

    ሲሲዬ ❤

  • @YemsirachYo
    @YemsirachYo 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @yadonayzelalem3448
    @yadonayzelalem3448 4 หลายเดือนก่อน +1

    Yemigerm new

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ 4 หลายเดือนก่อน +2

    ከሌቾ ጋር ነወ የመጣሁት አድርጌሻለው

  • @hayatadela
    @hayatadela 4 หลายเดือนก่อน +2

    የዋ ነሽ

  • @yedelayele340
    @yedelayele340 4 หลายเดือนก่อน

    Zare subscribe arekush asazenshegn ewnet fetari yasbshewen yamulalesh

  • @sarahkadi-g6w
    @sarahkadi-g6w 4 หลายเดือนก่อน +1

    Benatishe sisit asazenechegne enebet tikemet ebet algne haram betam asazenechegne

  • @hayatadm5085
    @hayatadm5085 4 หลายเดือนก่อน +2

    🎉🎉

  • @MandRGeneralplc
    @MandRGeneralplc 4 หลายเดือนก่อน +3

    😅😅😅 bipolarity ...i like to see the result of this meeting...u trully need a help from God...only God help you.

  • @Emebete-g3w
    @Emebete-g3w 4 หลายเดือนก่อน +1

    Sisiya,Ema leya

  • @menenhaile8093
    @menenhaile8093 4 หลายเดือนก่อน

    ሲሲዬ በቲክታክ DM አድርጊልኝ ቁጥርሽኝ

  • @moonhijab6824
    @moonhijab6824 4 หลายเดือนก่อน

    ☕️🫶🏽♥️♥️

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg 4 หลายเดือนก่อน +2

    Sebl yhgi tdeyks

  • @romanlemma1683
    @romanlemma1683 4 หลายเดือนก่อน

    አስለቀሻት ደሞ በሽታ አለባት አትበይ

  • @aberubirle4215
    @aberubirle4215 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ዛሬኳን ደግ ደግ አውሪ አትቦጭቂ ዝም ብላችሁ ፈታ በሉ ከምግቡ ጋር ነገር አብረሺ አቀረብሺ እኮ አትሊስት ብይ በያት

  • @babydoll3635
    @babydoll3635 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሲሲ ተሣዳቢ አይደለችም ለራሦ አትሖንም እንጅ ባካና ናት

  • @MeronTilahun-k4k
    @MeronTilahun-k4k 4 หลายเดือนก่อน

    Js

  • @romanlemma1683
    @romanlemma1683 4 หลายเดือนก่อน +1

    የመጣችው እንግድነት ነው ዘና ትበልበት ይሄ ሁሉ ጥያቄ ምንድነው አብልቶ አጠጥቶ ማፋጠጥ ቆይ አንድ ቀን ትመልስልሽ የለ ለብቻዋ ስትሆን

  • @sarahkadi-g6w
    @sarahkadi-g6w 4 หลายเดือนก่อน

    Liyaye siwedishe eko

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg 4 หลายเดือนก่อน

    Sebl

  • @HanaTata-kf4sn
    @HanaTata-kf4sn 4 หลายเดือนก่อน

    Liya are you pregnant 😂

  • @HAREGEMUIUEY
    @HAREGEMUIUEY 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @tsehayweldeyes9059
    @tsehayweldeyes9059 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤