ማንነት አዲስ ሀገርኛ ፊልም Mannet new Ethiopian tradtional movie

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 472

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen ปีที่แล้ว +21

    ❤ እረ በጣም ወድጀዋለው በቃ ያልተበረዘ አማረኛችን ይህ ነው ባህላችን ወጋችን እስኪ እንደኔ ባህሉን የሚወድ እጁን ያሳየኝ ? አማራዬ ❤አማራዬ❤አማራዬ ❤ እወዳችዋለው ❤❤❤

  • @tube2790
    @tube2790 2 ปีที่แล้ว +162

    የገጠር ልጅ የሆናችሁ እጃችሁን አውጡ✋👌👍👍👍

    • @pascaleruythoorens872
      @pascaleruythoorens872 2 ปีที่แล้ว +1

      🙌🙌👍👍👍 እኔም የገጠር ልጅ ነኝ Love so much

    • @جيتيهنديا
      @جيتيهنديا 2 ปีที่แล้ว +4

      እኔም አለሁገጠሬ መሆን መታደል ነዉ

    • @misstaiba9527
      @misstaiba9527 2 ปีที่แล้ว +1

      👍👍👍👍✋✋✋

    • @wubalemmuluneh
      @wubalemmuluneh 2 ปีที่แล้ว +1

      Alen

    • @watenadaww1123
      @watenadaww1123 2 ปีที่แล้ว +2

      🖐️🖐️

  • @saeda-ne7zn
    @saeda-ne7zn ปีที่แล้ว +49

    ይችን የምታነቡ ሁሉ ሀሳባችሁ ይሙላላችሁ ❤
    የገጠል ልጂ መሆንኮ መታደል ነው ደስ ትላላችሁ ❤

  • @عدولعدول-ن9غ
    @عدولعدول-ن9غ 4 หลายเดือนก่อน +4

    ገጠር መዉለዲ መቲደል ነው የገጠር ልጂ በመሆኔ እኮራለሁ ፈጣራ አገራቺን ሠላም ያርግልን ❤❤❤

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 ปีที่แล้ว +4

    ጀግና ምንድን ነው ?
    ጅግናህ ማን ነው ?
    ለሰው ይሞታል !
    ሃገርን ያስከብራል !
    ለሃገር ክብር ይሞታል !
    ሃገርን ወገንን ያስከብራል !
    ሃገርን ያሳድጋል !
    ወራሪዎችን ይቀጣል !

  • @mameseid7949
    @mameseid7949 ปีที่แล้ว +100

    ማነዉ እደኔ ገጠር ተወልዶ ያደገ የገጠር ልጅ መሆንኮ መታደል ነዉ 🥰🥰🥰🥰ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ በተለይ ድቡሼ🤙🤙🤙🤙🤙

    • @fatimakssa551
      @fatimakssa551 ปีที่แล้ว +3

      እኔም ገጠር ልጅ ነኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ትትናወለተማርያም
      @ትትናወለተማርያም ปีที่แล้ว +1

      እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ውይ መታደል🥰🥰🥰🤙🤙🤙

    • @sawa8227
      @sawa8227 ปีที่แล้ว +3

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu ปีที่แล้ว +1

      መታደልብቻ

    • @kidistabera5385
      @kidistabera5385 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ፡ መታደል።

  • @መዲዩቱብ-ሰ1ጠ
    @መዲዩቱብ-ሰ1ጠ 7 หลายเดือนก่อน +8

    ደጋግሜ ባየዉ የማይሰለቸኝ ፊልም ❤😢❤😢❤😢❤ የገጠር ልጅ በመሆኔ እድለኛ ነኝ❤🎉🌹🎉_❤🎉🌹🎉🌹🎉❤🎉🌹

  • @Birtukan-ng8ff
    @Birtukan-ng8ff 4 หลายเดือนก่อน +2

    የገጠር ልጅ መሆን እኮ መታደል ነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SumeyaMohammed-z9s
    @SumeyaMohammed-z9s ปีที่แล้ว +2

    ያሰላም ደስ ሲል😮😮😮

  • @Amen-pf
    @Amen-pf ปีที่แล้ว +15

    እስኪ የሸዋ የሆናችሁ አለሁ በሉኝ ሀገሬ ናፍቆኛል ሠላሙን ያምጣልን😢 መታደል ነው ገጠር መወለድ❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +10

    ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው ዱቡሼ በሳቅ ሆዴን አሳመመከኝ በየቦታው ክው ክው ስትል የፍቅር ሰው 😂😂

  • @tube2790
    @tube2790 2 ปีที่แล้ว +30

    የገጠር ልጅ እኮ መሆን መታደል ነው👍👍👍

  • @سميرهاحمد-ز6ي
    @سميرهاحمد-ز6ي 5 หลายเดือนก่อน +2

    ማነው እንደኔ ገጠር ያደገ በጨትሠበራ ላይፍየቀጨ❤❤❤

  • @makiletgirma
    @makiletgirma ปีที่แล้ว +3

    ደሜቆጆነው ደስይላል ፊልሙ

  • @ውባለምጎጃሜዋ
    @ውባለምጎጃሜዋ ปีที่แล้ว +4

    ገጠሬነቴን አብዝቼ እወደዋለሁ ማርያምን ልጅነት ቢመለሥና ገጠር ብኖር ምኞቴ ነበር የማይሆን ሆነ እጅ
    ሀገሬ ሠላምሽ ይመለሥ እማማ ሀገሬ አማራዬ የኔ ናፍቆት 😢💚💛❤️🇨🇬

  • @emebet12
    @emebet12 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍፍፍፍ አገሬ ናፈቀኝ በጣም ደስ የሚል ነው በረቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጤና-ኀ6ቨ
    @ጤና-ኀ6ቨ ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለሀገራችን ሀገሬ እደት እደናፈቀኝ አይ ስደት የስራህን ትዝታ ብቻ

  • @tube2790
    @tube2790 2 ปีที่แล้ว +115

    ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፋ ነገር ይጠብቃችሁ🙏

  • @KidistTesfaye-td5kz
    @KidistTesfaye-td5kz 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤በጣምምርጥነውየገጠርልጅበመሆኔኩራትይሰማኛል፡ኢትዮጵያን፡ፈጠሪይጠብቅልን❤

  • @tube2790
    @tube2790 2 ปีที่แล้ว +28

    #ጨዋነት # ፍቅር #ማንነት ሁሉም ገጠር ውበት አለው።👌

  • @mulumebettadesse
    @mulumebettadesse ปีที่แล้ว +1

    የገጠርልይ መሆን በጣም ደስይላል

  • @መዲዩቱብ-ሰ1ጠ
    @መዲዩቱብ-ሰ1ጠ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ይሄን ፊልም ሰወደዉ ሙቸነዉ የገጠር ፊልም የሚጠላ የለዉም😘😘😘😘😘😘

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว +11

    አቤት ስታምሩ ትክክለኛ ያደኩበትን ያሳያችሁኝ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +6

    የገጠር ልጆች አላችሁ😘😘🤗🤗🤗🤗💚💛❤🇪🇹🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹

  • @Fatima-ro6dl
    @Fatima-ro6dl หลายเดือนก่อน +1

    ገጠርኮ ይለያል🎉🎉🎉🎉ወላሂ የሆነ ውበት አለው ማሽአላህ ገጠርነቴን ስወዳት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beletbelay6721
    @beletbelay6721 ปีที่แล้ว +3

    እኔም ገጠር ነው ተወልጄ ያደግሁት ገጠር መወለድ ኩራት ነው ❤

  • @axvrrty2445
    @axvrrty2445 ปีที่แล้ว +3

    የገጠር ልጅ መሁን መታደል ነው እኮ ሁሉም ነገር የሞላበት ❤❤

  • @AminaFeker
    @AminaFeker ปีที่แล้ว +2

    የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው ወሀ እና እጨት መልቅም ስወደ አሚና ነኝ ገጠሬዋ በርቱልኝ ያመራል❤❤❤❤

  • @زهرهمحمد-ذ1ر
    @زهرهمحمد-ذ1ر ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ እሚል የገጠር ድራማ ሁላችሁም ታምራላችሁ ምእራፍ ,2 ልቀቁ❤❤❤❤❤❤

  • @መሲየረያን
    @መሲየረያን ปีที่แล้ว +3

    የዋህ የሀገሬ ሠዉ

  • @ermiasyohannes3633
    @ermiasyohannes3633 ปีที่แล้ว +2

    እቺናት ኢትዮጵያ ❤❤❤❤

  • @KrstinaAbal
    @KrstinaAbal ปีที่แล้ว +2

    Betam❤betam❤kojo❤film❤❤dbushi❤akatariw😂😂😂 tru😅😅😅tkmim❤aleh❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @GanetGanet-bw9cm
    @GanetGanet-bw9cm ปีที่แล้ว +1

    ትዝታየን ቀሰቀሰብኝ እፍፍፍፍፍ እዴት ደስ እደሚል በርቱ ስንት ግዜችን እንደዚህ ወዝ ያለው ፊልም ከየን

  • @samiAyalew-v2l
    @samiAyalew-v2l ปีที่แล้ว +2

    ዉይ እጨት ሰበራ ልጅነቴን አስታወሰኝ😅😅😅😅😅

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 ปีที่แล้ว +11

    ገጠርነቴ ዉሥጤነዉ በገጠርነቱ የማያፍርላይክ ያዲርገኚ❤❤❤🎉

  • @SalmaSalma-nr1oi
    @SalmaSalma-nr1oi ปีที่แล้ว +10

    የገጠር ድራማ ደስ ሲለኝ እኔም ገጠሬ ስለሆኩ በገጠርነቴ እኮራለሁ

  • @YowanisMan-os5kv
    @YowanisMan-os5kv 5 หลายเดือนก่อน +3

    የዋህ የሀገር ሠው

  • @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ
    @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ ይላል የገጠር ልጅ መሆን መጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salahdxb2964
    @salahdxb2964 ปีที่แล้ว +3

    የሃገሬን ትዝታ የገጠር ልጂ ነኝ

  • @ለንሥሐሞትአብቃኝአምላኬ
    @ለንሥሐሞትአብቃኝአምላኬ ปีที่แล้ว +3

    ድቡሸ ወይኔ😂😂 አለቅላቂ 😂 ደም መላሽ ዋዉ ለመድፈር አለመሞከሩ ❤ አባቶቻችን ግን ዉይ 🥺 እኔም ለማልወደዉ ተድሬ ከዛ ጀምሮ ሕይወቴ ብልሽት ብሎ ቀረ 🥺 የመሰረት ወድም በስማምየ ❤ በቃ ትክክለኛ ወድም አስመላሽ ምርጥየ አፍቃሪ ዝሞ ብለሕ ትቀነጨላለሕ አደየም ሳትመታ እየጠበኩሕ አለቀ 😂 ኧረ እኔ እዛዉ ገጠሬ ልግባ መሰል እፍፍ
    ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን 🤲🤲🤲

  • @fatimabranu2452
    @fatimabranu2452 ปีที่แล้ว +11

    ኢትዮጵያም እንደዚህ ያማረ ፍቅር ይሰጠን

  • @saifulrana5749
    @saifulrana5749 ปีที่แล้ว +1

    አዬ ድቡሸ😂😂😂በርቱልን በጣም ደስ የሚል ነው ❤❤❤❤❤

  • @Sነኝወሎየዋ-c9f
    @Sነኝወሎየዋ-c9f ปีที่แล้ว +2

    እስኪ ልሹፈው ቆጆ ይመስላል የገጠር ልጅስለሆንኩ የገጠር ፊልም ሳይ እሩጨ እገባለሁ ሀገሬ ናፈቅሽኝ ሰላምሽ ይመለስ ኢትዮጵያዬ እናቴ🇪🇹😢😢❤❤❤❤

  • @fatum164
    @fatum164 ปีที่แล้ว +2

    የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው❤👍

  • @እማትዝታዬነሽሁሌም
    @እማትዝታዬነሽሁሌም ปีที่แล้ว +1

    የገጠር ስው እኮ ደግ እና የውሃ ነው ደስ ይላል አገርኛ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ermiasyohannes3633
    @ermiasyohannes3633 ปีที่แล้ว +1

    እየቆጠብኩ እጨርሳለሁ ❤❤❤❤

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤አሪፋ ፈልምነው በረቱ

  • @kedirmohammed-r6c
    @kedirmohammed-r6c หลายเดือนก่อน +2

    ገጠር ተወልጀ ገጠር በማደጌ ኩራት ይሠማኛል የገጠር ልጅ እደመሆን መታደል የለም ወይ ሥደት

    • @kedirmohammed-r6c
      @kedirmohammed-r6c หลายเดือนก่อน

      የገጠርልጅ መሆን ፡ንፁህ ልብ፡ንፁህ ማንነት ፡ያለው ከገጠር ልጅጋ ነው ውይ ገጠሬ መሆኔ ትልቁ ኩራቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አይ ሥደት

  • @tube6227
    @tube6227 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውው ቀጣም ያምራል ገጠር ተወልጄ ያደገኩበት ነው አሁን ግን ስደት ነኝ ኡፉፉፉፉፉፉ ትዝታ 🥰🥰🥰👍👍

  • @ዲንአፈወርቅወርቁ
    @ዲንአፈወርቅወርቁ หลายเดือนก่อน +1

    እውነት በዚህ ፊልም ዋው ክበሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dagim172
    @Dagim172 2 ปีที่แล้ว +2

    ወዉዉዉዉዉዉዉ በጣም አርፍ ነው በርቱ አሯ ዱንቡሼ አምረበተል በዚህ ቀጥሉበት

  • @allahwakiil4329
    @allahwakiil4329 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል ❤❤❤❤

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub ปีที่แล้ว +3

    ጥሩ አስተማሪ ነው የሰራችሁት ተባረኩ❤

  • @ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
    @ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ ปีที่แล้ว +5

    ገጠርነቴ ውበቴ 😍❤የልጂነቴ 🥺😭ፍቅረኛዬ ትዝ አለኝ አይ ስደት 💔

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh67 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነዉ የሚያምረዉ በተለይ ድንቡሼ አሳምሮታል በርቱ !!!

  • @ወለተመድህንወለተመድህን
    @ወለተመድህንወለተመድህን ปีที่แล้ว +1

    ደስ እያለኝ ነው ያየሁት

  • @UyDg-i2o
    @UyDg-i2o 6 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄሁሉም፣እኔያሳለፍኩት፣የህይወት፣ታርኬነው❤❤

  • @SelamSelam-zj5vu
    @SelamSelam-zj5vu ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ነው 👌

  • @Modah-j9l
    @Modah-j9l 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሀብትሽጀግናውአተምአለህበትይሔንአላምንም🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekdesketema6190
    @mekdesketema6190 ปีที่แล้ว +1

    ገጠርዬ❤

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu ปีที่แล้ว +2

    ሀገራችን አላህ ይጠብቅልን ❤❤❤በዘርየሚከፋፍሉንንአላህያውድምልን እምየኢቶቢያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emufikertube
    @emufikertube ปีที่แล้ว +1

    ድንብሼ እንደት እንደሚያስቀኝ ሁሉም ቦታ ነገር እንዳመላለሰ

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq ปีที่แล้ว +2

    ይሄንኖቻናል ሥፈለገወ ነበር ምረጥ ሥራነወ በረቱ ባህሉን ወጉን የጠበቀ ❤ ዋወ የገጠረ ልጆች የትናችሁ ❤

  • @yambelayalew6970
    @yambelayalew6970 4 หลายเดือนก่อน

    ድሙብሸ ግን ትክክለኛ ማንነቱ ማወቅ እፈልጋለው😂ገጠርየ❤❤❤❤❤

  • @Guyyoooromoo
    @Guyyoooromoo ปีที่แล้ว +2

    Wowiw❤❤❤❤❤

  • @hannakirma139
    @hannakirma139 ปีที่แล้ว +1

    የገጠርልጅ መሆን መታደልእኮነው❤❤❤❤❤

  • @Aaa-b7g3n
    @Aaa-b7g3n 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ሀገራችንን ሰላም አድረግልን ያረብ ታምራላችሁ በረቱ❤❤❤❤❤

  • @embeeteshetu9035
    @embeeteshetu9035 ปีที่แล้ว +1

    እወነተኛ ማንነት በጣም ነው ደስየሚለው ❤❤❤❤❤

  • @JtfGhyg-sy3py
    @JtfGhyg-sy3py ปีที่แล้ว +1

    የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው እኮ😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emugela2785
    @emugela2785 2 ปีที่แล้ว +9

    ከምር የገጠር ፍለም በጣም ነው ምውደው በተለይ የዎሎዬዎች በጣም ነው ምወዳችሁ 💋♥️🙏🙏

    • @mulatiedemis3501
      @mulatiedemis3501 ปีที่แล้ว +3

      all amhara is the greatest people in africa

  • @FikirteLalibela
    @FikirteLalibela 3 หลายเดือนก่อน +1

    Disse yelan bewinte❤❤❤❤❤❤

  • @salamkassa1601
    @salamkassa1601 2 ปีที่แล้ว +3

    ገጠሬ ነኝ ግን የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነዉ❤️💚💛❤❤❤

  • @Rahma-ey3nn
    @Rahma-ey3nn 12 วันที่ผ่านมา +1

    ፍቅሩ ልክ የለዉ የዋሁ ገጠሬ ❤❤❤❤

  • @Hayat-yz4py
    @Hayat-yz4py หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ዉድ ወንድሜን አስናፈከኝ ወንድም መከታ

  • @BizuayehuGeleta
    @BizuayehuGeleta 5 หลายเดือนก่อน

    ቀጣም አሪፍ ነው ፊልሙ የወንድም እና እህትን ፍቅርበደንብ ይገልፃል ወንድም በኖረኝ ብዬ ተመኘሁ

  • @EiluwWesentegeg
    @EiluwWesentegeg ปีที่แล้ว +2

    ወይ ስታምሩ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @furdosmohammed3849
    @furdosmohammed3849 5 หลายเดือนก่อน

    ይሄንፊልምደጋግመያየዉማነዉእደኔ😢😢😢❤❤❤

  • @HaptamCenter
    @HaptamCenter ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደሰ የምለን የመሠራትነዉ ዱቡሼ አጨበጨብ ነው ግን ሁሉምጥሩ ነው

  • @tigistya
    @tigistya ปีที่แล้ว +5

    ወይ ጉድ እንደዚህ የሚያዝናና ሀገራዊ ድራማና በዛውም ባህሌን የሚያሳውቅ ቻናል እያለ በነአቤል ብርሀኑ የወይኗ ልጅ ሰበር ዜና ተሰባብሬ ልሞት ነበረ

  • @madenam830
    @madenam830 ปีที่แล้ว +1

    መገን እውነተኛፍቅር ተኮልአያጣውም ሁሉነገር ያሣለፈ ከትልቅደረጃይደርሳል መገን መገን ፍቅር ደሥየሚልስቃይነው

  • @መሰረትደራ
    @መሰረትደራ 3 หลายเดือนก่อน +1

    የገጠር ሰው እኮ 🤗🤗🤗🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @መሰረትደራ
    @መሰረትደራ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍፍፍ እንዳው ምነው ትልቅ ወንድም ቢኖረኝ 😢😢

  • @getanehdelnessahou4726
    @getanehdelnessahou4726 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ግሩም አስተማሪ እና ያልተበከለ ባህል የያዘ ፊልም ነው። መጨረሻውን በጣም ወድጄዋለሁኝ። የምጨምረው ምክር አዘል ሃሳብ ቢኖር፣ ክፍል ሁለት ይሰራ፣ በዛ ክፍል አረብ አገር የሄደችው ታሪክና ታፈቅረው የነበረ አብሮ አደጓ ሲገናኙ ቢያካትት ግሩም ይሆናል።

  • @AebebaMolla
    @AebebaMolla ปีที่แล้ว +2

    ከምር ፊልሙ ያሥቃልም ያሳዝናልም😂😢😂😢😂😢

  • @haymanothay8911
    @haymanothay8911 2 ปีที่แล้ว +4

    የገጠር ትዝታ

  • @SalamonTasfeye
    @SalamonTasfeye 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሲመች ምርጥ የገጠር ልጅ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tig340
    @tig340 2 ปีที่แล้ว +3

    Salam Salam ❤️❤️❤️🌹🌹🌹💃🏽💃🏽❤️🏃

  • @EEBB-g1t
    @EEBB-g1t 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማነውእንደኔበንጨትሰበራላይፋንየቀጨ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dallol253
    @Dallol253 2 ปีที่แล้ว +1

    ወርቅ ልብ ቀጥ መጨረሻዉም ደስ የሚል ክወና የእዉኀት የሀገራችንን የገጠር ነገር ተባረኩ

  • @RrRr-z3f
    @RrRr-z3f 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆጆ ፊልምነዉ🎉🎉🎉

  • @Fozfoz-tp1qo
    @Fozfoz-tp1qo 4 หลายเดือนก่อน +1

    Enam yagatar ligi nani

  • @GuGg-mf2ni
    @GuGg-mf2ni ปีที่แล้ว +1

    የምርገጠርዉሥጤነዉዉዲዲዲዲ❤❤❤❤❤❤

  • @እማትዝታዬነሽሁሌም
    @እማትዝታዬነሽሁሌም ปีที่แล้ว +2

    መቼም አማራ ክልል ነው ግን የት ነው በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤

  • @Frygg-x8z
    @Frygg-x8z 3 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አለን ያገራችን ሠላም ናፈ ቀኝ❤❤❤❤❤

  • @melikam1213
    @melikam1213 2 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ነው በርቱ ወዝ ትንሽ ይጠመርበት

  • @GooklGookl-f2p
    @GooklGookl-f2p 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣምደስይሌል❤❤❤❤

  • @YabsiraAytenew
    @YabsiraAytenew 2 วันที่ผ่านมา

    ዋውመጨረሻውደስይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gggds3377
    @gggds3377 ปีที่แล้ว +1

    ዎወ ደስ ሲል ምረጥ ነው

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀሪፍነው ቀጥሉበት 👌👌👌

  • @Yegeter.ljitube.1
    @Yegeter.ljitube.1 2 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ ገጠር እትብቴ ብዙእሚሰራ ስራአለ እሚያስበዉ ከተገኘ ችግራችን ተመልሰን አናስታዉስም ያደግንበት💞💞💞