Aselamu Aleikum , By Allah , I can’t wait to listen the second part . May Allah give full protection to Senait InshaAllah . Jezakumallah Kheiren to all members of this channel for all dawahs you do . اللهم احفظ المسلمين والمسلمات من كل الاشرار والصلاة والسلام على سيدنا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين.
Ethiopia should be an example to the rest of the world that Muslims and Christians can live in harmony! As a Christian I don't see any problem with the young lady changing her religion to Islam. We should tolerate individual freedom of worship! Good story!
አልሃምዱሊላህ እኔም አድስ ሰለምቴ ነኝ እንዳድስ እደተወለድኩ ነው የሚመስለኝ በጣም ደስተኛ ነኝ አልሃምዱሊላህ ወደብርሀን ነው የገባነው አላህ ቁርአንን ያግራልኝ ድአ አድርጉልኝ
አላህ ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ! እንኳን መጣሽልን!
መሻአሏህ አልሀምዱሊላህ እኳን ለዚህ አበቃሽ
አላህ ለሁላችንም ያግራልን
Masha Allah my Dear Sister
Insha Allah May Allah help us all
ማሻአላህ አልሃምዱሊላህ
እስኪ ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረን አላህ ሀምድ እናድርስ እኔ አልሀምዱሊላህ ደግሞኮ ሲከፋኝ ስደሰት ሲያመኝ አፊያ ስሆን ሁሌም ብለው አይሰለቸኝም ❤❤❤❤❤አልሀምዱሊላህ
ደምሪኝእሕትዋዋዋ
አልሃምዱሊላህ ሱመ አልሃምዱሊላህ
Alhamdulilah 💯
አልሀምዱሊላህ
ማሻአላህ
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ እንደኔ በስደት ያላችሁ
አላህ የቤተሰቦቻችሁን ክፉ አያሰማችሁ።።
آمين يارب
አሚንያረብ ደምሪኝእሕትዋዋዋ
@@leylam.d2945 ደምሪኝእሕትዋዋዋ
አሚን
አሚን አገርም ለመጎበት የብቀን ኢኔ ባሌ ነፍቆኘልክክክ
የሚገርም ፅናት የሚገርም ጥንካሬ! አላህ ሆይ በኢስላም አኑረህ በኢስላም ግደለን።
በእውነት እምነትን ለሚፈልጉ ሁሉ ከኢስላም ውጭ ተቀባይነት ያለው ሃይማኖት የለም።
አሚን ትክክል
አሚን ያረብ ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት
ሱባሀን አሏህ የፈለገው ን ያቃናል የፈለገውን ያጠማል አሏህየ መጨረሻየን አሳምርልኘ እህቴ ሰናይት እኳን ወደ ቀጥተኛው መገድ መራሽ ሀቢበቲ አሏህ ያጵናሽ
ደምሪኝእሕትዋዋዋ
@@kamilawollo7528 እህት ነይ ቤተሰብ እንሁን ጎራ በይ ኮመት ፃፊልኝ እመልሳለሁ
#ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እድህ ብለዋል#የተራበን አጉርሡ#የተቸገረን እርዱ#የየቴሞችን ንብረት ጠብቁ#የቴሞችን ህፃናትን ሴቶችን ተከባከቡ /አትበድሉ #የታመመን ጠይቁ#ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑ
ﷺﷺﷺﷺﷺﷺ
انشاء اللہ Yaa baaba
ማሻአላህ ማአሻአላህ ማአሻአላህ
ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
#ምርጥ መሪ ምርጥ አዛኝ ምርጥ አስተማሪ ምርጥ አባት ምርጥ ነብይ #ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም#ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑኑ
አይካፈልባትም እኔ ሰብስኪራይብ አድሪገአለው
enam endezaw
ደምሬሀለው ደምረኚ
ደምሪኝ ውዴ
ሰለሏሁ አለይሂ ወሠለም
ማሸአላህ እኔ ከሚንበር የምወደው ፕሮግራም የኔመንገድ ነው ሁሉም ፕሮግራም የኔ መንገድ ቢሆን አይሰለቸኝም እኔን ማነኝ ብዬ እራሴን የምጠይቅበት ነው
እኔራሡ ደምሪኝእሕትዋዋዋ
እኔም ሱስ ናው የሆናብኝ
ወላሂ እኔም
እኔም
@@hikmahikma4277 ተ
አሰላሙ አለይኩም የኡመተል ሙሃመድ ﷺ
🥰
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
ዎአለይኩመሠላም ወራሕመቱላሂ ወበረካትሁ ሡለላህአለይሂወሠለም ደምሪኝእሕትዋዋዋ
ማሚዴምርኝ ስወድሽ
ዋአለይምሰላም
ወአለይኩም አሠለም ወረህመቱለሂ ወበረከትሁ
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ እንኳን ፅናቱ ሰጠሽ እህት እንባ እየተናነቀኝ ነው ያዳመጥኩኝ ወደ ብርሀን እስምና የመጡ ሰዎች የኔ መንገድ መስማት እወዳለው
ደምሪኝእሕትዋዋዋ
የኔ ታሪክ ሪሱ ብናገረው 2ፕሮግራም ይወጣዋል
@@kamilawollo7528 ነይ ደመርኩሽ ደምሪኝ
እኔ አራሡ በጣም ነው የምወዴው
የኔ መንገድ የዛሬው ይለያል ደስም ይላል በጣምም ስሜትን የሚነካ ነው አላህ ከክህደት ይጠብቀን አንጅ ይህን ጣአም በቀመስኩት ብየ ተመኘሁ ምክንያቱም በኢስላም ቤተሰብ ተወልጀ ስላደኩ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረገኝ አላህ😘👌👌
መሻ አላህ አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሉላ አላ ኒእመተል ኢስላም አላህ ሆይ ቀጥተኛውን መንገድህን እደመራኸኝ መጨረሻየን ካቲማየን አሳምርልኝ እስቲቃማውንም አንተ ስጠን ያረብብብብብ መንገዱ የጠፍበትን ሁሉ አላህ ይምራልን እህቴ አላህ እስቲቃማውን ይስጥሽ
እኔም ወላሂ አልሃምዱሊላህ አለ ኒዕመተል ኢስላም
ግን ክርስቲያኖች እምነት በልብ እንደሆነ አያዉቁምን ሰዉን ማሰቃየት ምን አመጣዉ ሀይማኖት የግል ነዉ ሀገር የጋራ ነዉ ይባላል ከቤተሰብ አልፎ ያከባቢዉ ሰዉ ሳይቀር ያሰቃያቸዋል ለምን ባዛዉ ልክ ደሞ አሏህ ከባድ ትግስትን ባሉበት መፅናትን ይለግሳቸዋል አሏሁ አክበር ታእምር ነዉ 😢😢
እህት ነይ ከኔም ጋ ቤተሰብ እንሁን ጎራ በይ ኮመት ፃፊልኝ እመልሳለሁ
ፅናት እምነት ጥንካሬ ሰለምቴዎች ጋ ነው ያለው🥺🥰
በጣም ጎበዞች ናቼዉ
እህት ነይ ከኔም ጋ ቤተሰብ እንሁን ጎራ በይ ኮመት ፃፊልኝ እመልሳለሁ
በጣም ወላሂ ጠካራናቹው
@@sebrinatube ደምሬሻለሁ አችም ነይ
በጣም ወላህ
የኔመንገድ ምርጥ ፕሮግራም አላህ የወደደዉን ወደቀጥተኛዉ መንገድ ይመራል አልሀምዱሊላህ እስልምናን ለወፈቀኝ ጌታ
ደምሪኝእሕትዋዋዋየ
ሱብሀን አላህ #አጅብብብ ነው የዚች እህታችን ደግሞ #አላህ ያፅናችሁ ሰለምቴወች እኮ ማሻ አላህ ናቸው
#ቤተሰቦችሽን ማየት አለብሽ አለችሽ #ዚያዳ ከዛ ሄድሽ #ውይ ምን ብለው ይሆን ምናለ ብትጨርሱት #በሉ ክፍል ሁለትን በፍጥነት ልቀቁ ልብ አንጠልጥል ነበር #የኔ መንገድ ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱልን
ማሻ አሏህ አሏህ ፅናት ይስጥሽ የሰለሙ ሰዎችኮ ጥንካሬቸው የሌለ ነው
اللهم توفني على شهادة أن لا إله إلا الله، وأن محمدا رسول الله
ደምሪኝእሕትዋዋዋየ
ሱብሀን አላህ በጣም ይገርማል ለዚህ ሁሉ ምክንያት የፎዚየሰ ስንምግባር ትልቅ ማስተማሪያ ነው አላህ ኸይር ጀዛ ይክፈላት እኛንም ለንደዚህ አይነት መልካም ተግባር ሰበብ አድርገን ያረብ
ወላሂ ቃላት ያጥረኛል በኛ ዘመንም እንዲህ አይነት ጠካሮች አሉ ለካ
አልሀምዱሊላበዘመናችንሱመያዎችአሉ
የኔ መንገድ ምርጥና ምርጥ ፕሮግራም👍👍👍👍
በቀንነት ደምሩኝ
_አህለን ሚበሮች እንድሁም ሶፊ ቆንጆ የኔ መገድ ምርጥ ፕሮግራም ነው የሰለምቴዎች ፅናት ግሩም ነው ጌታችን አላህ ሙስሊም አርገህ እንደፈጠርከን ሙሲሊም አርገህ ግደለን ዃቲማችንን አላህ ያሳምርልን ያረብ_
በኢጅ ለይ ያለ ወርቅ እንደ መደብ ይቆጣራል የሚበለዉ እዉናት ነዉ ሰለምቴዎች ሰለማዉ ኢንዲ እየተሰቃዩ እኛ ምን ሰንለፉ የተሰጠን ምን ለይ ነን እስኪ ራሳችንን እንፈትሽ ?
صح
አልሀምዱ ሊላህ አላ ኒዕመተል ኢስላም !!! ለምንወዳቸው የሌላ እምነት ወዳጆቻችን አላህ እንዳንቺ ሂዳያውን ይስጥልን። እኛንም የእውነት ሙስሊሞች አላህ ያርገን።
ደምሪኝእሕትዋዋዋ
@@kamilawollo7528ok
አልሀምዱሊላ።አለኒመተልኢስላም
Mashllh
ወላሂ እስልምናችንን በጥሩ ሁኔታ ገለፅሽው ማሻ አላህ አዎ በርግጥም የሁሉም ጥያቄዎች መልስ እስልምና ይዟል አልሀምዱሊላህ
ደምሪኝእሕትዋዋዋ
ሱበሀን አላህ የሚገርም ነው የሳለፈችው ታሪክ 😭 🌹🌹🌹አልሀምዱሊላ አለ ኒእመተል ኢስላም
እህት ነይ ከኔም ጋ ቤተሰብ እንሁን ጎራ በይ ኮመት ፃፊልኝ እመልሳለሁ
@@sebrinatube እሽ መጣሁኝ
ማሻ አላህ አላህ ወክበር ሰንዬ የኔ ዝምተኛ የሰፈሬ ልጅ እንኳንም ወደእሥልምና መጣሽ አልሀምዱሊላህ ደስ ብሎኛል
ደምሪኝእሕትዋዋዋየ
ኢላሂ አንተን ያገኝ ምን አጣ አንተንስ ያጣ ምንስ አገኝ የአላህ አልሀምዲሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም
ደምሪኝእሕትዋዋዋየ
ትክክል አልሀምዱሊላህ አላኒይመተላህ
ትክክል ወላሂ አልሃምዱሊላህ ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት
ማሻ አላህ በአላህ እስኪ ለስደተኞች ድምፅ ሁኑ ፍትህ ለሳውድ እስርኞች ፍትህ ፍትህ
ደምሪኝእሕትዋዋዋየ
Aselamu Aleikum ,
By Allah , I can’t wait to listen the second part . May Allah give full protection to Senait InshaAllah .
Jezakumallah Kheiren to all members of this channel for all dawahs you do . اللهم احفظ المسلمين والمسلمات من كل الاشرار والصلاة والسلام على سيدنا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين.
Amin
የምር ልቤ ተንጠለጠለ ሶፊ ምርጥ ፕሮግራም
ደምረኝ
የኔ መንገድ በጣም የሚርም ታሪክ ያዘለ የእስልምና ጽናት ወላሂ አላህ ጀዛቹን ይክፈላችሁ ለኛ ትልቅ ትምህርት ነው በየሳምንቱ በጉጉት ነው የምጠብቀው በርቱ
በጠም ሱስ ናው
የኔ መንገድ ናፍቆኝ ነበርርር አልሀምዱሊላህ ዛሬ አገኘኻቹ ማሻአሏህ ተባረከሏህ ሌሎችንም አሏህ ይምራቸው ከሚያስዴስተኝ ነገር ሰወች ሲሰልሙ አልሀምዱሊላህ ሶፊዬዬዬ የኔ ውድድድድድድ ስወድሺኮ💋💐💐💐
ደምሪኝእሕትዋዋዋ
ማሻአላህ ደስ የሚል ታሪክ ነው የሰለምቴወች ፅናት ሁሌም ያስቀናኛል አላህ ይጠብቃችሁ
ሱብሀን አላህ ፈተና ብዛት እናሊላህ እኛ ሙስሊም ሁነን ተፈጥረን ይሄን ያክል መስእዋት አልከፈልንለትም ሰለምቴወቹ ግን ይሄን ሁሉ ፈተና አልፈው ተስፋ ሳይቆርጡ ለዲናቸው በጥስም ጠንካራ ናቸው ማሻ አላህ
በጣም ወላሂ
ማሻአላህ እህታችን እስልምና ላይ በመፅናትሽ የተጋፈጥሺው ውጣ ውረድ አላህ እጅግ ላቅ ያለ ደረጃ ቢሰጥሽ ነው አልሀምዱሊላህ
የቤታቹን በሩንም ግቢውንም ከፍቶልሽ በመስለምሽ ከተጨቆንሽበት ቤት እንድትወጪ የፈቀደልሽ ጌታ የጀነቱንም በር እስከመጨረሻ ይክፈትልሽ
አላህ በትልቅ ደረጃ እንደሚያኖርሺ አትጠራጠሪ ብቻ ለኢልም ተበራቺ ይህ ጥንካሪሺ እና አንደተ ረቱእነትሺ ታላቅ ዳኢነት ካንቺ እጠብቃለሁ
ኢስላም እኮ በሁሉም እንቅስቀሴው የአላህ ስም አለው አልሃምዱልላህ ሙስሊም መሆን መተደል ነው።
ደምሪኝእሕትዋዋዋየ
በጠም
ማሻአላህ።አልኸምዱሊላህ አላህ ቀጥተኛ መንገድ መራሽ እህታችን። ምርጥ ብሮግራም ነው በርቹ ሶፊ ቆጆ
ደምሪኝእሕትዋዋዋየ
*ፍትህ በስኡድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢😢*
የእኔም ጥያቃነው
በጉጉት ነው ምጠብቀው 😍😍😍😍😍😍😍😍ወላሂ በጣም ነው ተመስጨ ያዳመጥኩት ሰለምቲወች በጣም እቃናባችኃለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኔ መንገዶች አስተማሪ አዝናኝ ጠቃሚ ፕሮግራም ነው ሁሌም እንዳመሰገንካቹ ነው ጀዛኩሙላህ ከይር በርቱልን ብዙ ሰልምቴዎች አሉ ብዙ ታሪክ ያላቸው የተደበቁ እንሻላህ እንጦቅማቸዋለን አሁን
ደምሪኝእሕትዋዋዋየ
የሰለምቴውች ታሪክ ጥንካሬ ያስደምመኞል
ማሻ አላህ የኔ ውዲ ሀቅ ነው አሁንስ ተመኘሁ ሁሉም ሰለምቴዋቸ የሚገልፁትን ስሜት ማግኘት ምነኛ መታደል ነው አላህ ይጨምረላችሁ
ሱነሀነክ ያረቢ አላህ በሀቅ ላይ ያፅናን ማሻ አላህ እህታችን እንኳን ለዚህ እድል አበቃሽ ።።
ደምሪኝእሕትዋዋዋየ
ባጣም ይገርማል ክርስትያኖች ተፈጥሮአችው ሙስሊም መሆናችውን
ያውቃሉ ግን ይክዳሉ ፈጣሪያችውን
የፈጠራችውን የዓለሙን 🌏🌍 የሰውም ፈጣሪን ይከራከራሉ ዓይናችውን እያየ ይክዳሉ
ቡዙዎቹ ያምናሉ ምን የድርጉ የቤተሰብ ጫነ ያስፈራቸዋል
አወያቃሉግንያለመሸነፍነዉ
@@gdfgej2580 ከምንም በለይ የቤተሰብ ጨናነዉ ማስለም የሚፈልግ ጓደኛ አለኝ ቤተሰብ ፈርቶ ነዉ
ማሽ አላህ እኳን ወደ ተፈጠርሽበት እስልምና መጣሽ
በጉጉት የምጠብቀዉ ፕሮግራም ነዉ
ደምሪኝእሕትዋዋዋየ
በርችልን ሶፊ ጀዛኪላህ አሪፍ ነው በርቱ ሱስ ሆነብኝ
ሱብሀን አላህ እኛ ሙስሊሞች ግን የት ነን ስንቶቻችን ነው ለዲናችን ቦታ የምንስጠው?እራሳችን እንፈትሽ ሰለምቴዎች አላህ በዲናችሁ ያፅናችሁ ያረብ
ሱብሀን አላህ በጣም ይገርማል ያለሽ ጥንካሬ ያረብ እባክህ በድናችን አፅናል
ደምሪኝእሕትዋዋዋየ
@@kamilawollo7528 ዩቱበር አይደለሁም እማ
እኔም አንድ ጟደኛ አሌችኝ እስልምናን የምመኝላት በዱኣቹ አትርሱኝ
አላህ ይምራት
እኔም ወላሂ
አላህ ወደቀጥተኛው መንገድ ይምራት
እኔም ወላሂ
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ እኳን ቀናውን መንገድ መራሽ ሀቂቃ በሰለምቴወች እደመማለሁ በፅናታቸው እደነቃለሁ አላህ አይቸግረውምና አችን ያቀና ሀያል ነውና ለምትወጃቸው ቤተሰቦችሽም ብርሀኑን እድመራቸው ምኞቴ ነው
አላህ ለሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምርልን
Very amazing story Allah bless you.
የፅናት ጥግ
ልዩ ሴት
የሚጥም ፕሮግራም
የእምነት ጥግ❤️
ያኡመተል ሙሀመድ እኔንም መልካሙን እደመራኝ በዱአችሁ አትርሱኝ😔
ከአላህ መንገድ ባለማወቅ ለባዘኑት ሰዎች፣ የአላህ ፀጋ ወደ መንገድ ለመመለስ ምንጊዜም ይጣራል። ኣላህም ሳይታክት በተደጋጋሚ በፀጋው ኣማካኝነት ኣሁንም ወደ መንገዱ ለመመለስ ይጨነቃል ። እንዲህ ዓይነት ሰው የኣላህ እዝነታዊ ጥሪውን ኣሻፈረኝ ብሎ ቢቋቋምና የራሱን ኣጉል ምኞት ቢከተል፣ ጉዳዩ ተስፋቢስ በሚሆንበት ጊዜ አንድ ነጥብ ላይ ይደርሳል። የአላህ ፀጋ በዚያን ጊዜ ከዚያ ሰው ይነሳል።ኣላህም ያን ሰው ለትዕቢቱና ለእብሪቱም ይተወዋል። ያ ሰው የኢማን ብርሃኑን ተነጥቆ በመንፈሳዊ ጨለማ ሲዋዥቅ ይኖርና ሂወቱን ወደ ሃዘንና ጭንቅ በገዛእጁ ይጥላል። ከዚያም መሬት በስፋቷ ትጠበውና በተላያዩ ኣጋጣሚዎች ከሚያየውና ከሚያጋጥሙት ሰዎች የሂወትን ትርጉም መጠየቅ ይጀምራል። በሂደትም የኣላህን በር ማንኳኳት ይጀምራል። በጣም ኣዛኙ ኣላህም ያ የነጠቀውን ጸጋ (ፊጥራ {ተፈጥሮኣዊው ሃይማኖት}) መልሶ ሲመልስለት ዳግም እንደተፈጠረ ሕጻን ልጅ ስሜቱን መግለጽ እስኪሳነው ድረስ፣በደስታና በሃሴት እየተፍለቀለቀ የኢማንን ጣእም እያጣጣመ፣ ለሚያጋጥሙት የሂወት ፈተና ሁሉ በኣላህ እርዳታ እየተቋቋመ ኣላህን ብቻ በፍቅር በማምለክ ሌሎችን ወደዚህ ፀጋ መጣራት ይጀምራል። ስለዚህም ሰለምቴዎች በኢማናቸው ላይ ምንም ዓይነት ድርድር ኣያውቁም።
ያረቢ እህቴነ ከነልጆቾአ እልምናን ወፍቅልኚ 😥😥
ሱብሀን አላህ የሚገርም ታሪክ የኔ መገድ በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም እህታችን አላህ ያፅናሽ 💞💞💞💞
الحمدلله على نعمة الإسلام اللهم صل وسلم على نبينا محمد
ደምሪኝእሕትዋዋዋ
ማሻአሏህ በጣም የምወደው ሁሌም የምከታተለው ፕሮግራም ስወደው 💕 እህታችን በጣም ጠንካራ ነሽ በርቺ አላህ ከንቺ ጋር ነው አብሽሪ
እንኳን አንቺ ከክፍርና የመጣሺዉ እኔ ሷላት መስገድ የጀመርኩ ለታ የተደሰትኩት ደስታ እኔነኚ የማዉቀዉ❤❤❤😭😭 ወላሂ እስልምና መንም ተብሎ አይገለፂም
ፍትህ ትጣራለች ከነብያት ሀገር ከአረቢያን ምድር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
ማንነው እንደኔ የኔን መንገድ በጉጉት እሚጠብቅ
ሶፊዋ ከጤና ጋር እርጂም እድሜ ይስጥሽ ልጂሺንም አሏህ ያሳድግልሽ ጀነተል ፊርደወስንም አሏህ ይወፋቅሽ
የአላህ እህቴ ጥንካሬሽ መሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ግን ሶፊ ጥሩ አልሰራሽም ሚቀጥለው ቅዳሜ እንዴት ነው ሚደርስ ሶብሩን ስጠን ኸይር እንቆይ ሀገራችን ሰላም አላህ ያድርግልን
ማሻአሏህ። አሏሁ አክበር። ምን አይነት። ትግሥት ነው። ያሠላም ወሏሂ። ሁሌየም። በሠለምቴዎች እቀናለሁኝኝ ጀግናነሺሺ
ሰለምቴዎች መሻ አላህ የጠክረቹ በጉጉት ናው ምጠብቀቹ የሰምንት ሰው ይበለን
ሱብሃን አላህ ማሻአላህ ወላሂ በጣም ተመስጨ እምከታተለው ፕሮግራም ነው ጀዛኩመሏህ ሰው እንዲህ ተፈትነው የሚይዙት ዲን እኛ ግን እንደቀላል ነው እምናየው እስልምናን አላህ ህዳያ ይስጠን መጨረሻውን እንጠብቃለን እንሻአላህ
ሰንዬ በጣም ጠካራ ልጅ ነሽ አላህ የሁላይንንም መጨረሻ ያሳምርልን ቀጣዩን በጉጉት ነው የምጠብቀው😍
የምርጦች ምርጥ ፖሮግራም የኔ መንገድ ምርጫቹ ይሁን ማሻ አላህ ዎድ እህቴ አላህ ያፆናሽ
ደምሪኝእሕትዋዋዋየ
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው አላህ ይጠብቅሽ እህቴ
ማሚ ደምረኝ
ያአላህህህህ ደስ የሚል ሥቃይ ነው ማማየ ጽናትሽን አለማድነቅ አይቻልም አልሀምድሊላ አለ ኒእመቲል ኢሥላም ያረብ መጨረሻችንን አሣምርል
ሡበሃን አላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር እንካንም ወደተፈጠርሺበት እምነት ሺ እንካን መጣሺ ሌላወቺንም አላህ ይወፍቃቺው ሱበሃን አላህ የበሩነገር ነብዩላህ ዩሱፍን አስታወስኝ ዙለይካ ለመጥፎ ስትጋብዘው አላህ እፈራለሁ ብሎ ስል አላህ በሩን ከፋፈተለት ሡበሃን አላህ አላህየ ጥራት ይገባህ
ደምሪኝእሕትዋዋዋየ
ሱባሃን አላህ ምን የሚገርም ታርክ ነው አላህ በዲንሺ ያፅናሺ እስከመጨረሻው
የኔ መንገድ በጣም የምወደው
ፕሮግራም አህለን ሶፊዬ😍በርች
ደምሪኝእሕትዋዋዋየ
ወላሂ. የሰለምቴዎች ታርክ. መስማት ደስስስ ይለኛል
ደምሪኝእሕትዋዋዋየ
@@kamilawollo7528 ደምሬሻለሁ
Ethiopia should be an example to the rest of the world that Muslims and Christians can live in harmony! As a Christian I don't see any problem with the young lady changing her religion to Islam. We should tolerate individual freedom of worship! Good story!
Ya allha betam kebad new ehete yasalefshew geze, jegna nesh wellahi💪💪💪
ሡበሀን አላህ አላህ የመራውን አጥማሚ የለም አልሀምድሊላህ😍😍😍
ደምሪኝእሕትዋዋዋየ
የኔ መንገድ ምርጥ ፕሮግራም ሙስሊም ይፈተናል ፈተናወችንም በአሏህ ጥንካሬ እና በአሏህ እገዛ ይወጣዋል ከሁሉም በላጩ በእስልምና መኖር እንድሁም ሙስሊም ሁኖ መሞት ነው አሏህ ይወፍቀን መጨረሻችንን ያሳምርልን ይች ምድር ለአማኞች እና ለሙዕሚኖች ፈተና ነች ምንዳውም በጀነት ያጎናፀፈናል ።#በእርግጥም ከችግር በሗላ #ምቾት አለ።ያኡመተ ሙሀመድ በየትኛውም ቅፅበት ተስፋ እንዳትቆርጡ።
ፍትህ በሳኡድ ላይለሚሰቃዩ እስረኞች
ያአላህ ምን አይነት ታሪክ ነው ፍልም ነው የሚመስለው ቀጣዩን ለመስማት ጏግቻለው
ሱበሀንላህ ከታሪኮች ሁሉ እስልምናን የተቀበሉ ሰዎች ታሪ መስማት እደት እደሚያስደስተኝ ለሃቅ ምገድ ዉጣወ ዉረድ ድካማቸወ አላህ ዘድ ያለወ አጅራቸወ እናቱ እደወለደቸወ ህፃን ሁነወ መኖራቸወ ደስስስ ሲል ያኡህቲ አላህ ያፅናሽ በደነሽ
አህለን ዉድየሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአለምዳርቻ አላህ ይጠብቃች የኔመንገድ ምርጥ ፕሮግራም ማሻአላህ እህት እንኳን ወደ ኢስላም መጣሽ መታደልነዉ አልሀምዱሊላህ ሙስሊምላደረግከኝ አሏህ
ማሽኣላህ እህቴ ጽናትሽ ኣደንቃለሁ ይህ ደግሞ ኣላህን በማመንና በመወከል የሚመጣ ነው 🌹
እኔም በጣም የምወደው የኔ መንገድ ወላሂ ሁል ግዜ ነው የምከታተለው አልሠለቸውም ማሻ አሏህ
የኔ መንገድ ፕሮ ግራም
በጣም የምወደዉ ፕሮግራም ነወ።።
Masha Allah gn kebifit emnetsh yaltemeleselshn xiyaqe maweq felge neber sofi btxeyqiyat arif neber lelelaw memariya yhonal tenagerut ewnwtn asawqu.
ሱባሀን አላህ የኔ መንገድ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አላህ ይጨምርላቺሁ
የሴፎር ልጅ የት/ም የክፍል ተማሪዎቹ ነበርን በዙ ነገር አሰልፈሽ እዚህ መደረሰሽ ስይ ደስ በሉኝ በዙ ሰቅይ የሰፈረውን ወሬ በድል ችሎ መደረሱ ትልቅ ትግል አረገሻል ለማቀው ሰው
በዚህ ጊዜ አቅም ንሩኝ ከገንሽ በሆንን ደስ በለኝ ነበር ማሻ አላህ አልሃምዱሊላህ ☝️🤲🕌
አላህ ዓለ አመስግኑኝ አትካዱኝ የፈጠርኳችሁ እኔ ነኝና እኔነኝ የማቀናው እኔነኝ የማጠመው
አላህ ሆይ የዓለም 🌍 የሰውም ፈጣሪ ነህ
ጥሩ ሙስሊሞችን አተን ፈሪዎችን አብዛልን
ሱብሐንኣላህ እናትዋ ግን በጣም ጨካኝ ናት ምናልባት የድሮ ሰው ስለሆነች ኣክራሪ ስለሆነች ይሆናል ከእናትዋ የባስች ደንቆሮና መሃይም ገና ያልበለጸገች ፋራ ነገር የሆነች ግን እህትዋ መንትየዋ ነች በጣም ኣሳፋሪ ስራ ነች የሰራች በዚህ ዘመን በሰንሰልት ኣስረው ስያሰቃያት ይገርማል ከዘመናት በፊት የቀረ ነገር 🤣 እንዴት ተብሎ ነው ኣንድ ሰው በህይል ወይ በዱላ ልትቀይረው የምትችለው ብቻ ኣላህ ሰቡር ይስጣት እህታችን
የኛ የሰለምቴሆች መከራ ሀያልፍም
አይዟቹህ ያልፋል ወላሂ መታደል ነዉ በእምነቱ መፈተን እኔ በእናተ እቀናለሁ
አብሺሩ አላህ ከእኛ ጋር ነዉ ሙሰሊሞቺ ቀጠሯቺን ጄነት ነዉ ኢንሻ አላህ።
❤❤❤❤❤
Subhanellah beametu digamy ayehush seniya ihite betam des tiyalesh mashallah.Allah yèwededewin ketitegnawin managed yimnral.betesebochidhin Allah hidaya yistachew hayaty.
ማሻ አላህ እህታችን አላህ ያፅናሽ የኔ ውድ
ማሻ አላህ ሰለምቴዎች በጣም እወዳችኋለሁ😘😘😘😘
እፍ ያልፈኛል ሁል ጊዜ
ሶፊ ልዕልቷ እኳን ደህና መጣችሁ
ደምሪኝእሕትዋዋዋየ
@@kamilawollo7528 ምን ዘማን ደምሬሻለሁ
ማሻአላህ አላህ የወደደው እስልምናል ያድለዎል ሱባሀን አሏህ እስምና ሰላም ነው አልሃምዱሊላህ 📚📗📚📿🕋🕋🕌🕋🕌🕋🕌
😥😥😥😥 ሳምንት በሰላም አድርሰን አላህዬ
ደምሪኝእሕትዋዋዋየ
It's very teaching may Allah bless you all!!
አሕለን ሶፊ ቆንጆ እውነት እኔ በሰለምቴወች በጣም ቀናሑ ያአላሕ ደስ ሲሉ ጥንካሪያቸው አላሕ ሖይ መጨረሻችንን አሣምርልን ያረብ ጥንካሬውን ስጠኝ
ወይ ስያጓጓ ሳምንት እንደት ነው የሚደርሠው
ደምሪኝእሕትዋዋዋየ
በጠም
የኔው ማሻአላህ እኮን ወደ ቀጥተኛው መገድ መጣሺ። 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️☝️☝️አልሃምዱሊላህ