@@የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ ካፋቸው ስለወጣላቸው ድፍን የአፍሪካ ምሳሌ ለሆነች ኣገራች የሚዘረጥጡ በዝተዋል።i dont know how i make them understood what the above comedy makes many beuriful mind to dump down.learing shouldnt be to be employed rather ir makes to think deep with harmony to realize ur dreams,nobody should learn to be hired a job,......i dont know how they think.....but learning directs an actual understanding of a given circumstance in manner that could have a pattern.not to be employed period
Yeah,Definately ir means.but learing is to think better to realize ur dreams, not to be offerd a job.so dont go to school accepting to get employed then after.am human ,am capable to be an enterpreneur,and waelthy man,why not u???every result comes first from imagination,so going to school should be aimed to think deep and imagine dreams of ur life in multidirection and then realize with greatness period
ናቲ ጥሩ ነገር ነው የሀገራችን ሰራ መጠት በጣም ከባድ ሆኖአል ልጆች ተምረው ተምረው ሥራ አጥተው ቤት ይቀመጣሉ ወደ አልባሌ ሕይወት ወሰጥ ይሄዳሉ
ምነው ልጆችሽን የምታሰተምሪያቸው ተቀጣሪ እንዲሆኑ ከሆነ ምናለ በደንብ ባሰተዋልሽ!!?ሰው የሚማረው ለከፍተኛ ለውጥ አንጅ ለኣጉል ሰራ ቅጥር ኣይደለም።እባክሽ ልጆሽ በዚ ኣሰተሳሰብሽ እንዳትበኪያቸው።ከቻልሽ ትልልቅ ባለሃብቶች እንደሚሆኑ አቅሙም እንዳላቸው ኣሰረጂያቸው።ምክንያቱ ሁሉም ሰው እምቅ አቅም አለውና።
ze do ወደፊት እንደዚህ መሆኑ መች ይቀራል ገንዘብ ካለህማ የተማረ ቀጥረህ ማሰራት ትችላለህ ሰዉ የሚማረው ለእውቀት ነው የሚባለው ያስቀኛል ለገንዘብ ነው ይሄ ለሀገራችን መንግስት የሚመለከት ነው ባጭሩ ወደፊት አስፈሪ ነው
ሚገርመው እኔ ብዙ ስራዎች በሁለት ዓመት ውስጥ ሞክሬኣለው ማለቴ የራሴ ስራ ነገር ግን ከመቀሌ ዩኒቨርስቲ በቨተርነሪ ሜዲስን ዲግሪ ኣለኝ።እነዚ የሞካከርኳቸው ኣሁን ወዳለሁበት የራስ ማኒፋክቸሪን ስራ ወሰዱኝ።ታውቃለ መንገድ ላይ የሚያቋርጡ ሁሌ ተሸናፊዎች ናቸው።ዓለምም ፊቷን ታዞርባቸዋለች።ጎቦዞች ደግሞ እነዚህ ነጥቦች(.......)ኣንድቀን ይገናኛሉ ስለዚህም እኔ ኣላቆምም የሚሉ ናቸው።ፈተናንና ጊዜኣዊ ውድቀትን የሚፈሩ ግን ሁሌ ወደስኬታቸው ሊደርሱ ኣንድ እርምጃ ሲቀራቸው ያቋርጣሉ።ስለዚህም ያላቸው ብቸኛ ኣማራጭ የማይመለስ ግዜኣቸውን እየሸጡ ለኣለቃቸው ይኖራሉ።ሚገርመኝ ነገር ቢኖር የማይመለሰውን ግዜኣቸው እየሸጡ ለዚ ጉድ ግን "proffesionalism"ብለው ጥሩ ኣደናጋሪ ስም ሰጡት።ግን ሁሉም ነገር ሊመለስ ይችላል ግን ግዜስ?(ዕድሜስ????) እኔ ግን ማንም በራሱ መንገድ ስኬታም እንዲሆን የድንግል ማርያም ልጅ በትክክል ፈጥሮታል እላለው።
@@esate725 እግዚአብሔር ካለክ በቂ ነው ገንዘብ ያልቃል ግን አግዚአብሔር ካለክ መንገድ ይሆንሃል
ስራና ሰራተኛ አገናኝ እና ተራ አስከባሪ በጣም ከማዝንባቸው ዘርፎች ውስጥ ናቸው በሚጣፍጥ መንገድ ስላቀረብከው thanks
ናቲየ ትምህርቶችህ በጣም ጥሩ ነው እያዝናና ያስተምራል ። ተምሮ ተምሮ ስራ ፍለጋው ነው የሰለቸው። እኔስ በግዜው ተሰድጀ መዳምየ በሩዝ ስራ መርቃኛለች ።
አንቺ ።ሰው የሚማረው ተቀጥሮ ለመስራት አይደለም።እንደዛ ከሆነማ ኣንቺ ሳማሪ ተቀጥረሽ የለም እንዴ።
ናቲ ፈጠራክን አደንቃለወ: ምን ነበረበት መንኮራኩር ላይ ወተወ የተሻለች ኢትዮጵይን ብናልም ጥሩ ተመኙ ጠሩ እንዲይጋጥሞት ይባላል!!!!!!!! እባካቹ የሐበሻ ልጆች ለአገራችን ጥሩ ነገር በመመኝት በመሰራት የዜግነት ግዴታችንን እንወጣ💜💛💖
Thanks a lot's
ወየኦ አገሬ ፀጋሽ በሀጢያታችን ተቀምቶል😭😭😭
ናቲሻ እንኳን ደና መጣክ ምንም ሳቅ ቢበዛበትም አንተብየምታቀርበው ሁሉ ትምህርት አዘል ነው👉👍🏻💕
ትምህርት አልሺው።እስቲ ምንድ ነው የተማርሺው?
Samra wit 👊
ኣዝገህ ኣዝገ ኣሁን ጌና ካስከን።ኣሪፍ ነው በዚ ቀጥልበት።
haha
ይህ ከምር ትውልድ ገዳይ ስራ ነው ናቲ: አንዳንዴማ ምን መሥራት አለብኝ ፣ የጎንዮሽ ጉዳቱስ ምንድነው ብለህ አስብበት ፤ ሰውን ማሳቅ ብቻ የስራህ ስኬት መሆን የለበትም… የመጨረሻ የወረደ ስራ ነው ከቻልክ አጥፋው…
እስማማለው።
ባለመማራችን ኣንቆጭም እምትሉ ቤተሰብ
ቀና ስል እንዳላይህ ተመችቶኛል አሪፍ ስራ ነው
Yemin ke 20 amet behuala ahun eyehone yalew yihe aydel ende ?
እባካቹ የደላላ መጫወቻ አንሁን። የተመረቃቹ ወጣቶች ተገናኙ።ለመቀጠር ሳይሆን የተማረ ባለሃብት መሆን ተሰብስባቹ ተመካከር።ሰው የሚማረው ለመቀጠር ኣይደለም።ብንቀጠርም ላንተ በቅቶህ እሰመጨረሻ ለወደደችህ እናትህ ካልተረፈ ቅጥሩስ ቢሆን ምን ይሰራልሃል።ነገ ኣዲስ ቀን ነው።ብዙ መልካም ነገሮች ይመጣሉና።
Wei ehet wendemocha😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔 ezgyabher yehonean betam yemekebde geza kau nean yalenew
ሰው ሁሉ ባለ ብዙ ድግረ ነው እኔስ ዲግሪየም ማስተሬም ስደት ነው ጥሩ ትምረት እባካችሁ ለወጣቱ ስራ ይፈጠረ
እሡው ይሻለናል ሥደትየ ብዙ አሣየኝ
@@ከአሏህሌላአምላክየለምኢሣ የሚሰደድው ግን ሀገር የሌለው ብቻ ነው።ሀገር የለሽም እንዴ?
😂😂😂😂😂😂ወይ ጉድ እረ እስኪ ጥሩ ነገር ተመኙ ሆሆሆ የታክሲ ሹፌር የተባለው😂😂😂
ወደ ሐገሬ ልገባነበረ ተውኩት ? ሁለት በሦስት ምንድነው
ኧረ ናቲ አያርግብን!!!
Beqa !!!wesegnalew memar laqom nw
ናቲዩ እኳን ሠላም መጣህ ፈታ ታደርገኝ አለህ 😍😍👍👍👈
እያዝናና. የሚያስተምር. እያስተማረ. የሚያዝናና. ናቲ. ትመቸኛለህ 👈👈👈👈😁😁😁😁😁😁😁😁😁
መልካምነት ለራስ ነው ስብስክራይቭ አድርጉኝ የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ
Girum new
Timihirit dehina senbich😭🤔!
ኣንዳንዶቹ ሳይገባቸው ኣንዳንዶቹም ተገደው ።ለሳቁልህና ላይክ ላደረጉልህ ሰዎች"ምርጥ ደነዞች"ብያችሀለው።
እግዛብሔር ይማርህ የሚል በተን ሰለሌለ ነው LIKE የሚያደርጉት አትፍረድባቸው
@@Natanneem እውነትህን ነው።
Naty is the best
Bexam moral yemineka tewinet was naw.Siraa maxat yihin yakil xaaraa nekitoal malet naw?Tadiya sewu biseded min yigermal?Andu tendelaqiqo yeminoribat lelaw bechigir yeminkeratetibat hager.Hig yelelat,lebaa yemikeberibet hager.Bexam yasazinal!
Good prediction
ኧረ ስራ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ 😂😂😂😂😂😂😭😭
ያስፈራል
የኢትዮጵያ ልጆች እንደምን ቆያችሁልኝ ሰላማቹ ይብዛ. ለየት ያለ አስተማሪ አስገራሚ እና ጠቃሚ ቪዲዋችን መስራት ጀምሪያለሁ በርግጠኝነት ትወዱታላቹ TH-cam channel subscribe በማረግ መከታተል ትችላላችሁ፡፡
hule yemayew yerakeb akuwakam lemidobish new yemtatelalifiw bizu program lay ayehush
Kena sel endalayeh i like it natisha hahaha
መጪው ጊዜ ያስፈራል 😭😭
ምንድነው ቆይ
its fantastics really really really
ቀና ስል እንዳላይህ አንደኛ
ከ 20 ዓመት በኋላ ይሄ ደላላ ሁሉ ይጠፋል፡እነሱን ማላይበት ጊዜ ነው እንደውም የናፈቀኝ
ነገር ይሁንብህ ይሄን ቀልድ መቀለድ ትተህ ዶሮ ሻጭ ሁን የምሬን ነው ጥበብ ቤተሰብ ቢሆን ኖሮ ይሄኔ ጎዳና ላይ ነበርክ፡፡ ሰው ሁሉ ሰደበህ እኔ ግን መከርኩክ እኛ ያንተን ፕሮግራም ላለማየት የተውነውን ጫት መቃም እንጀምር እንዴ ፣ካንተ ቀልዶች ሆፕ ኢንተርቴመንት የምትለው ታዝናናለች፡በዚው ግን ምንው በአዲሱ አመት በሬ ሆነህ አልሰራህም
ኣረ ይሄ ሰው እባካቹ ምከሩት ቆይ ሳንሱር ሚያደርግለት ጋደኛ የለውም?!
ክክክክ ቀነ ስል እንዳለይህ ተማችተኛለች
ሁላችንም ፓለቲከኛ ነን
እግዚኦ ምን ታሟርታለህ ሆሆሆ
Aye Ethiopia tasazenaleche minw America tekelela bewesedecheshe
chereseke?
kena sel endalayeh
የናቲ አድናቂዎች እስኪ ሱብስክራይብ አድርጉኝ
ለዛless.ኣንቺም እንደሱ ራስ ኣልባ ነሽ።
ጥሩትምርትነውናቲሻበርታ
I love it
nati አሪፍ ስራ ነው ወድጀዋለው
ጥበቃ አለኝ ሁለት ድግሪ አለው😁😁😁😁
😅😅😅😂ተመችቶኛል ቀና ስል እንዳላይ🙄
አካውንቲንግ እንዳለ ነው🤣🤣
በዘመድ አላስገባም ያልካት አልተመቸችኝም ባህላችንን እንዴት ተረሳለህ ሆሆሆ
ጥሩአድርጓል
ቀና ስል እንዳላይህ እረ ወይኔ ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
😂😂😂😂
Berta Nati tru program new
ቀና ሰል እንዳላይህ 😂😂😂
እኔ ዲኘሎማ አለኝ
Minim ayasikim
በሃሳብህ እስማማለው።ምንም አያስቅም።
Betam yileyal😂😂😂😂😂
ልክ ነክ ናቲዬ
ኣረ ስታበረታቱ እያስተዋላቹ ቢሆንስ።
May be these is your best work🤘
Menem Aynefam.........era professinal hun........................
ናቲ 💚💛❤
እርጉም 😁
ኤኤኤኤኤ😂😂
"ብሩኬ" !
ሀሀሀሀሀ ኧረ ናቲ
ታናድዳለህ:የተመረቀው ሰው እንዴት ኣንተ የምትሰራት ኮሜዲ እንኳን ታቅተዋለች?ይህን ኮሜዲ እኛ ሰፈር የምንቀልደውን ሚድያ ላይ አቀረብከው።ኣለቀ። ምንም personal involvement የለውም።ከ20 ዓመት በኃላ ሰው የሚማረው ሰራ ለመቀጠር ሳይሆን ለመፍጠር ነው ይሄ ደግሞ ጥሩ የኑሮ ደረጃ ያመጣል።ኣንተ የምታስበው ሁሌ ኢትዮጲያውያን ስንማር ለመቀጠር የምናስ ስለመሰለህ ነው ነገር ግን ያንተን ሳትማር በዘልማድ የምተሰራት ኮሜዲ ሳንቲም እየተቸረህ ኣንተ ላይ ኮሜዲ ትሰራብሃለች።ያኔ መማር ለመቀጠር ሳይሆን ለdimensional thinking እንደሆነ ትረዳለህ።ኣጋሰስ ወ ኣጋዘን!
Men abak yanchnchal
Do wat u got to do
በሠላምነው ነው እዴ ስድቡ በተማሩበት አልተገኘም ለማለትነው መልክቱ
እስኪ ላይክ ግጩኝ ስወዳችሁ ማሮቸ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💕💕💕💕💕💕
ኣሪፍ ስራ
Selam tena fkr le Ethiopian hezb eziga andand subscribe gechugn ( subscribe argugn wey tewu mnalebet lol )
ehe lij yemiyasikachew Ethiopiawiyan sile comedy clue yelelachew nachew.
እውነትህ ነው።ኣሁን ይህን ያስቃል።ስጀመር ሰፈር ውስጥ የምንቀልደው ለቃቅሞ እያመጣ ሲከጅል ሚድያዎቹም የሱ ቢጤ ናቸው ያገኙትን ሁሉ የሚያቀርቡት።
እና ካልተመቻቹ ለምን ታያላቹ
ቮካሉ አንደኛ ነው
አገርቤት በአሁኑ ግዜ እንዲህ ሆኗል በቀልድ
Tabada
ተመችቶኛል
ክክክክክ
Obvious ነዉ እንደዚህ እንደሚሆን። በተስፋ እንጠብቃለን።
Material engineering 3rd yr nagne
Adama science and technology unv
Astu maleta naw
Sera yenoral endaw ebakek
Sew lefto degreewun eyameta ante tera sera tserachewaleh ende ante kebt
አሪፋ ነው።
Reality ,Living in the Last day ,it doesnt matter how many deegre you have ,😒
wey mechibarere
ለጥበቃ ድግሪ የጫነ ሆ ለምን ተማረው
keldh aymechm
Yihen lij ahun ahun eyewededkut nw
Yene mar yene 1gna sewedk eko
ምርጥ ደነዝ
6kilo metawokiyahin amita sitilew yelegnem ID new biloal
አንተ ግን ኢትዮጲያዊ አይደለህም ማለት ነው እንዴት በዘመድ አልቀጥርም ትላለህ😀
hahah ar mude alew 👏👏😁
ደነዝ በዘመድ መቅጠር የኢትዮጵያዊነት መገለጫ ነው ያለው ማን ነው? እዚህ እኛ የምንኖርበት ሀገር አሜሪካ እንኳን ነጮቹ ራሳቸው የሚያውቁት ሰው ካለ እርሱን አስቀድመው ነው የሚቀጥሩት ጽም ብላችሁ ኢትዮጵያዊነትን አታንኳሱ ኢትዮጵያ ደግሞ በአንዳንድ ሰዎች አትገለጽም።
እንዳንቺ የመሰሉ ናቸው በዘመድ የሚቀጥሩት።ባንዳንድ ሰዎች ሁለንም አትውቀሱ።ኢትዮጵያውያን እየተራቡ ለማተባቸው የሚኖሩ ህዝቦች ናቸው።ካፋቹ ሰለወጣ ብቻ አትዘርጥጡ።
@@የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ ካፋቸው ስለወጣላቸው ድፍን የአፍሪካ ምሳሌ ለሆነች ኣገራች የሚዘረጥጡ በዝተዋል።i dont know how i make them understood what the above comedy makes many beuriful mind to dump down.learing shouldnt be to be employed rather ir makes to think deep with harmony to realize ur dreams,nobody should learn to be hired a job,......i dont know how they think.....but learning directs an actual understanding of a given circumstance in manner that could have a pattern.not to be employed period
Hahahahaha.....wedfit endi yhon ?
Manqaa🤣🤣🤣
ምናለ ጥሩ ብንመኝ
The sad truth of our country.
kkkkkkk😂😂😂😂😂😂😁😁😁
ወድሃለው UUU ሞትኩ
Kkkkk wey nati
እጭ ተስፋ አስቆራጭ ክክክ ሜክሲኮ
ክክክክክክክ እሚገርም ትንበያ ነው
ትክክል ከ ሐያ ዓመትም በኃላ ያው ነው ያሳዝናል
ወይኔ ሀገሬ
ባለጌ፣ንፍጣም፣ደነዝ፣መላጣ
Natty man 😇😇
😂😂 i loved it men
🤣🤣🤣🤣Ay hagere
That means don't go school 🤔😁
Not really!
Yeah,Definately ir means.but learing is to think better to realize ur dreams, not to be offerd a job.so dont go to school accepting to get employed then after.am human ,am capable to be an enterpreneur,and waelthy man,why not u???every result comes first from imagination,so going to school should be aimed to think deep and imagine dreams of ur life in multidirection and then realize with greatness period