ይህ ባህሪ ያስከብርሻል/He will respect you

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 79

  • @jelo3241
    @jelo3241 9 หลายเดือนก่อน +3

    እጅግ በጣም ትክክል እና ጠቃሚ ነገር ነው የተናገርሽው እህቴ ጌታ ብርክ ያድርግልን ። እህቶቼ ተጠቀሙበት ለእናንተ ክብር የሌለውን ስው በምንም መንገድ እንዳትከተሉ

  • @SelihomDavey
    @SelihomDavey ปีที่แล้ว +2

    Wawwwww amazing my sister.true true really

  • @HananMohammed-gw3fe
    @HananMohammed-gw3fe 10 หลายเดือนก่อน +1

    Wde arif new gn hiwot lemererew saw , hulum sew letelaw sew , hiwot gra legebaw sew mkr btsechn yemil hasab alegn pls

  • @wardehgete2853
    @wardehgete2853 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዊንታዬ እግዛቢሔረ ይባርክሽ የአንች ትምህርት ብዙ ነገር ቆይሮኛል በርች የኔ ውድ እህት

  • @natalinatekle7642
    @natalinatekle7642 9 หลายเดือนก่อน +1

    Wawww💯✅✅✅

  • @mesilove9815
    @mesilove9815 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ትክክል ነው ደርሶብኚ አትቼዋለው

  • @barkotbarni2445
    @barkotbarni2445 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደህና መጣሽልን!❤
    እናመሰግናለን!!!🙏

  • @helutube9275
    @helutube9275 11 หลายเดือนก่อน +1

    Fakt 👏🙏😘

  • @MgGg-zp1ym
    @MgGg-zp1ym ปีที่แล้ว +1

    Yene wud betam tilik mikir wesadku ahun heyweta lay seralew tnx yene konjo

  • @DandonaGEri
    @DandonaGEri ปีที่แล้ว +5

    በትክክል ሀቅ ነው የተናገርሽው ልክ የኔን ሂወት የተናገርሽ ነው የመሰለኝ

  • @asnabenti4926
    @asnabenti4926 ปีที่แล้ว +3

    Liki bileshal 🤝❤❤

  • @zelakashkebede9695
    @zelakashkebede9695 ปีที่แล้ว +1

    Gobez tebareki🥰

  • @hnuhabeshawit
    @hnuhabeshawit ปีที่แล้ว +1

    yeah exactly ❤❤

  • @hhghgt-oc2zp
    @hhghgt-oc2zp ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ምርጤ❤❤

  • @workalemmehamed-iz2cv
    @workalemmehamed-iz2cv ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ነሽ እኔንም ገጥሞኝ ያቃል 😥

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ወዶቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ዊኒታዬ እናመሰግናለን 💚💛❤️👈

  • @ahlam259
    @ahlam259 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል ሁሉንም ያወራሻቸው በኔ ላይ አልፈዋል ግን ዛሬ ሲገባኝ በጣም እገረማለሁ በራሴ ስራ

  • @bachejon4982
    @bachejon4982 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ ልክ ብለሻል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @NIGISTGEBIRE-dx8zh
    @NIGISTGEBIRE-dx8zh ปีที่แล้ว +1

    Thank you.

  • @عبودالبلوشي-ن5ز
    @عبودالبلوشي-ن5ز ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @Dalia-i8y
    @Dalia-i8y ปีที่แล้ว +1

    Eweneteshenewe❤

  • @workalemmehamed-iz2cv
    @workalemmehamed-iz2cv ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much❤️ more ደሞ ከአንቺ ተማርኩኝ።

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha 4 หลายเดือนก่อน

    ዊንታዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetdesta2403
    @genetdesta2403 ปีที่แล้ว +1

    Thank you ❤❤❤❤❤

  • @kokomalaeb1551
    @kokomalaeb1551 ปีที่แล้ว +1

    Setoch nu benetsa entakem 💃💃💃💃

  • @meserettadelemom
    @meserettadelemom ปีที่แล้ว +1

    ከረፈዳ ሰመዉህ እንጂ ምርጥ ምክር ነው ለነገሩ እግዚአብሔር መስገን ሁሉም ያላምክንያት አይሆንም በጣም ብዙ ነገር ተምረበታለዉ ህይወት ይቀጥላል 🥰

  • @ልጀእወድሻለሁ
    @ልጀእወድሻለሁ ปีที่แล้ว

    ገደል ይግባ

  • @fatmautopia8613
    @fatmautopia8613 ปีที่แล้ว +1

    ያኔ ስቅታ ኡንከን ዳህና ማጣሾ🎉🎉🎉

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግን አለን እህትየ😘😘😘😘😘

  • @OubahOmar-g9u
    @OubahOmar-g9u ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZinashManguistou
    @ZinashManguistou 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RihnaHassen
    @RihnaHassen ปีที่แล้ว

    ትክክል

  • @semucRuit
    @semucRuit ปีที่แล้ว +1

    ❤❤

  • @nuriyamohammed1566
    @nuriyamohammed1566 ปีที่แล้ว

    Amesegnalew

  • @gemetube8752
    @gemetube8752 ปีที่แล้ว +1

    ታሰሴቴሽለ ውድ ኢቻ ውይይት ኤሄኒ አንዎዲም

  • @mimidamite6494
    @mimidamite6494 ปีที่แล้ว +5

    eshi wintaye gin iko siniwed yeminihonewun anawukim.......

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913 ปีที่แล้ว +1

      🤣🤣🤣የወደደና ያበዴ አንድ ነው ግን ለምነው ምንም ያህል ቢበድለን መልካም ጎኑ እንጃ በደሉ አይታየንም 🤣

    • @abc12452
      @abc12452 ปีที่แล้ว +2

      ​@@nibrettube8913በጣም እኛ ልባችን ስስ ነዉ ፈጣሪ ይርዳን😂😂😂

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913 ปีที่แล้ว +1

      @@abc12452 አሜን አሜን አሜን ውዴ ደሞ እንደዛ የለፋሽለት አይዘልቅም በሌላ ተክቶሽ ቁጭ እሱ ምን አለበት 🤣🤣🤣ብቻ አልፎ አሁን እስቃለሁ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የነገን ደሞ እሱ ያውቃል ከየትኛው እንደማጣምረን አናውቅም ❤️👈

    • @seada9327
      @seada9327 ปีที่แล้ว

      አይገባኝም የወደደ እና ያበደ የሚሉት ወድጀ አላቅም ከእናቴ ዉጪ እሷም ትታኝ ወደፈጣሪዋ ተመልሳለች

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913 ปีที่แล้ว

      @@seada9327 አይዞሽ የኔ ውድ ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይማር ማፍቀር መታደል ነው አንድቀን ፍቅር ሲይዝሽ ታቂዋለሽ ሁሉም በግዜው ይመጣል

  • @MebratuMahe
    @MebratuMahe ปีที่แล้ว +1

    Yeunt Desi yilal inam seg6 gin

  • @tufayetufaye6450
    @tufayetufaye6450 ปีที่แล้ว +1

    ልክ ነሽ ውዴ ቁጥርሺን ላኪልኝ ውዴ

  • @tequamderso8514
    @tequamderso8514 ปีที่แล้ว +1

    Abo nurilen wda❤❤❤

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy ปีที่แล้ว +1

    ዌል ዊንታ

  • @FirdosTadesse
    @FirdosTadesse ปีที่แล้ว

    Betam tkkle neshi

  • @gizawithaile1499
    @gizawithaile1499 ปีที่แล้ว

    🙏❤️💎🌹🌹🌹

  • @rbkarukye8041
    @rbkarukye8041 ปีที่แล้ว

    🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😊

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu ปีที่แล้ว

    ሥሙማ ከምንም በላይ የማያከብራችሁነ ላለማሥከፍት የሚጠነቀቅ ሠው ሥለሚወደንነው ወይሥ?

  • @KalHyme
    @KalHyme 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ ምልሽ ዊንታዬ ምን ድን ነዉ ያጠናሽው?

  • @simonmengesha9369
    @simonmengesha9369 5 หลายเดือนก่อน

    የኛ ሴቶች ለምን ኮንዶም እይውዱም ብጣም ራሳቸን አይጥብቁም ለምን

  • @FateSalman-d7j
    @FateSalman-d7j ปีที่แล้ว +1

    ❤🤝🤝🤝🇪🇹🇪🇹🤙🤙🤙

  • @reduzerihun3322
    @reduzerihun3322 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰

  • @fatommuhmed3801
    @fatommuhmed3801 ปีที่แล้ว +8

    እስኪውደ የማይወድን ወድምልክቶችን አብራራልኝ ከውነት በአሁኑሰአት ስርቃው የሚቀርብ ስቀርቢው የሚርቅ ወድበዛ እስኪ መላበይ የሱን እጅ የሰው ስሜት የማይረዳ

    • @toyiba7644
      @toyiba7644 ปีที่แล้ว +2

      እኔ ልገርሽ ግዜ አይሰጥሽ አያከብርሽ የሚወራሽ እያዛጋ ነው የሰለቻል እሱ በፈለገበት ሰአት ነው ያሚያወራሽ ጠሰቅኛ ነው ስታወሪው ለመውጣ ምክንያት ያበዛል

    • @rbkarukye8041
      @rbkarukye8041 ปีที่แล้ว +2

      እያዛጋ😅😅😅😅 ❤❤❤❤❤

    • @fgdhggfyt9679
      @fgdhggfyt9679 ปีที่แล้ว

      የኔ ብጤ ስርቀው እብድ ይልና ይመጣል ስቀርበው ይሸሻል

    • @jelo3241
      @jelo3241 9 หลายเดือนก่อน

      እንደዚህ አይነት ስው አይወድሽም ይቅርብሽ ካንቺ የሚፈልገው አንድ ነገር አለ የሚመጣው የሚሄደው ደግሞ እውነተኛ ፍቅር ስለሌለው ነው እና ዘመንሽን ይበላዋል ሲሄድ ሲመጣ ልብሽን ያደማዋል ይቅርብሽ እህቴ

  • @seada9327
    @seada9327 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ትክክል የኒዉ ተቃራኒ ነዉ እሱ በጣም ስለፈለገኝ ስለተለማመጠኝ ስላከበረኝ አስጠላኝ የምር ለራሴ ብዙ ጭንቀት አለብኝ ጪራሽ እሱ ተጨምሮ ሌላ ጭንቀት ሆነኝ አልገፋዉ ፈራሁ አምላኬ

    • @weynesteworkuee2274
      @weynesteworkuee2274 ปีที่แล้ว +3

      ለምን ትጠይዋለሽ እኔ እሚወደኝን እሚያከብረኝን አከብራለሁ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913 ปีที่แล้ว +5

      ገና አላፈቀርሽውም ማለት ነው እንደውም ከችግሮችሽ በላይ የሚወድሽ ሰው ከጎንሽ ከሆነ ላች ችግሮች ምንም አይደሉም ነበር የሚወድሽን ሰው ተከባከቢው እንጂ አትግፊው ውዴ

    • @ليلىالقيسي-ج4ر
      @ليلىالقيسي-ج4ر ปีที่แล้ว

      Enem tchenkeyalw yakbrugnal gn enkachewalw mnw baydulu elalw hu huy siyanadidu

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂

    • @tizitazetewahdo9777
      @tizitazetewahdo9777 ปีที่แล้ว

      ይህ የኔም ችግር ነው

  • @eliastadesse4145
    @eliastadesse4145 ปีที่แล้ว

    ታድያ መች ልታገቢ ነው

  • @EteneshAsfaw-f9n
    @EteneshAsfaw-f9n ปีที่แล้ว

    ባጣም ትክክል ነዉ፡ግን የዘመኑ፡ወንዶች ፡ምትቀለቀል ኮሶሞትክ ----?

  • @desitamelese4402
    @desitamelese4402 ปีที่แล้ว

    ውንቲ ለምን አታገቢም ልጅስ አትወልጅም ። ከብዙ ሰዎች በፊት ነው በዩቱብ ሳቅሽ ነገር ግን ካቺ ቡሃላ የመጡ ሴቶች በብዛት እያገቡ ወልደው እያየዋቸው ስለሆነ ነው ። በቅንነት እይው ። ቪዲኦሽን ስለምወዳቸው እና ስለምከታተላቸው ነው።

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 ปีที่แล้ว

      የልጅ እናት እኮናት ባሏ ግን ተፋታለች

  • @tizitaassefa3887
    @tizitaassefa3887 ปีที่แล้ว

    You are not even married , why we listene to you. አንቺ ያልኖርሽውን መምከር ትንሽ አይከብድም?

  • @Asnkatemechew
    @Asnkatemechew ปีที่แล้ว +1

    Thank you❤❤❤❤❤❤

  • @FreesaAba
    @FreesaAba ปีที่แล้ว +1

    ትክክል

  • @semucRuit
    @semucRuit ปีที่แล้ว +1

    ❤❤

  • @SeliNaa502
    @SeliNaa502 ปีที่แล้ว +1

    Thank you❤❤❤❤

  • @ትግራይመበቆልስልጣነእያ
    @ትግራይመበቆልስልጣነእያ ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @fatommuhmed3801
    @fatommuhmed3801 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @MeleseYimam-eq7mw
    @MeleseYimam-eq7mw ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @Fafi-sz9vo
    @Fafi-sz9vo ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @SalamSalam-cr6cs
    @SalamSalam-cr6cs 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤