ጓደኛዬን ሌምቦን አገኘሁት : Tsinat Terefe :

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 202

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa 2 ปีที่แล้ว +30

    ሲጀመር ከነማን ያዘዋል በፊት ነበርኮ Motivation speakers ይዞ የመጣዉ እሱ ነበርኮ ያዉ ብዙም መታየት የማይፈልግ ሰዉ ይመስለኛል እንጂ ጎበዝ ወጣት ነዉ❤👌

    • @huluntadergzandchayneh8697
      @huluntadergzandchayneh8697 2 ปีที่แล้ว

      Ayi dinqurina ahun ye manyazewal sim min yiseral izih video lay huletum yeteleye tasaxo naw yalachew andu andu lay indibesa minaregew xiret yalbelan sifra akiko indemadmat naw wuyy abesha abeskuh gabarkuh

  • @ህልምእልምG5
    @ህልምእልምG5 2 ปีที่แล้ว +34

    እዉነት ሌምቦ በጣም አዋቂ ወንድማችን ነው ካንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @አቤምቲዩብ-አ4ቐ
    @አቤምቲዩብ-አ4ቐ 2 ปีที่แล้ว +15

    ማርያምን በጣም የሚገርም ምርጥ ልጅ ነው አንድ ቀን አገኝሀለው እንደ እግዜር ፍቃድ

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ 2 ปีที่แล้ว +21

    ይቱብክፈችለት እህት ይጠቀምበት ችሎታአለዉ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 2 ปีที่แล้ว +4

    ይሄ ልጂበጣም ጎበዝ ነው የብሩህዕእምሮባለቤትነው አንችደሞ በርቺጎበዝነሽ ግን አለባበስሽይስተካከል ሆ እዳውከጉልበታችሁበላይቀሚስ እረተው አርቲስቶች አለባበስአስተካክሉ ደሞበሁሉምእምነት አይፈቀድም

  • @helenembaye5414
    @helenembaye5414 2 ปีที่แล้ว +24

    የኔ ወንድም በጣም ነው እምወድህ ፍጻመህን ቸሩ መድኃኔዓለም ያሳምርልህ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ቆንጆ ፅኑዬ ስወድሽ
    ሌንቦ ሹክ ልበላችሁ የዓለም ፕሮግራም ላይ ያየውህ መሰለኝ በርታ ወንድሜ እውነት ነው ሕይወትን ቀለል አድርጎ መኖር ይሻላል

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 2 ปีที่แล้ว +15

    ሌምቦ እናመሰግናለን ቅን ሰው ነህ ካንተ ብዙ ሰው ይማራል ጆሮ ያለው ይስማ !!!!

  • @kidusasrat7761
    @kidusasrat7761 2 ปีที่แล้ว +4

    ፅኑ በርቺ ከዚ የተሻለ ማድረግ ትችያለሽ .. . ሌምቦ እንዳለው እንቅስቃሴሽ ሁሉ የእውነት ይሁን.. .
    Am kidusye

  • @TesfitStudio
    @TesfitStudio 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣንኝም ኣምሰግናለው ስለ ይህንን ቃል ያሰማሽን እና ብፍቕር ኣላባበስሽ ኣስትካክሊ የነ እናት

    • @TesfitStudio
      @TesfitStudio 2 ปีที่แล้ว

      ኣማርኛ ኣልችልም እን ብልጅነተ eropa ስለመጣሁ ነው ግን እሰማለው

  • @temesgentsega3311
    @temesgentsega3311 2 ปีที่แล้ว +6

    ፅናትዬ በጣም ጥሩና ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ በርቺ

  • @natiemeru5563
    @natiemeru5563 2 ปีที่แล้ว +4

    ከዚህ ሰውብዙ መማር እፈልጋለሁ
    አመሰግናለሁ ጽናት!!!!!

  • @mogesbekele404
    @mogesbekele404 2 ปีที่แล้ว +1

    ፅንዬ ምርጥ አላማ ያለሽ ልጅ ነሽ በርቺ ለምን እንደሆነ እንጃ ደስ ትይኛለሽ የሌምቦም አድናቂ ነኝ

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 2 ปีที่แล้ว +3

    ጽናትዬ ድንቅ ፕሮግራም ነበረ ያዘጋጀሽው በርቺ እህት አለም !!!! አድናቂሽ ከምድረ አውሮፓ

  • @squatmt
    @squatmt 2 ปีที่แล้ว +3

    አንች ትለያለሽ እኮ ፅናትየ እናመሰግናለን ለዚህ ጥሩ ትምህርትሽ

  • @bekeleewunetu7496
    @bekeleewunetu7496 2 ปีที่แล้ว +1

    እ/ር ለሁሉም ነገር መልስ አለው ማለት እሔ ነው ሌንቦ ለአንት የተለዬ ክብር አለኝ በርታ እ/ር አለምን ሲፈጥር ለአዳም ልዩ ክብር ነበረው እናም ቃሉን አፈረሰ ቃል ትልቅ የእምነት በለዳ ናትና!!!

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 2 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ቆጆ አለባበስሽ ልክ አደለም እባክሽ

  • @ፍቅርፍቅር-ቀ2የ
    @ፍቅርፍቅር-ቀ2የ 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን በሌምቦ ሁልጊዜ ትምህርት እወስዳለሁ ተባረክ በርቱ ፅናት

  • @adamugizaw4987
    @adamugizaw4987 2 ปีที่แล้ว

    ሌምቦ በጣም እወድሀለው አዘጋጅውም ጥሩ ነው ሁለታችሁም በርቱ የቻልነውን ያህል እናግዛለን ለራሳችን ስንል

  • @benekoyyirga3637
    @benekoyyirga3637 2 ปีที่แล้ว +1

    በርች የኔ ቆንጆ በጣም ነው የማደንቅሽ

  • @kleabmerha7503
    @kleabmerha7503 2 ปีที่แล้ว

    አንተ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነህ በራስህ አምነህ ያመንክበትን የምትኖር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @makkyksa1764
    @makkyksa1764 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሰዉ ፈጠሪ ይጨምርልህ ያአደም ልጅ ሁሉም እንዳታ ቢያገናዝብ ኑሮ በዝች አለም ሰንቃያያም ወደዛኛዉ አለም እንሄድ ነበር ግን ሚን ይደራገል ቤሄር ሃይማኖት እያላ ሰዉ ይናጣጣላል እፍፍፍፍፍ

  • @assayehegngebremichael3911
    @assayehegngebremichael3911 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ልጅ ነሽ የበለጠ መብሰል ግን ይጠበቅብሻል በርቺ

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ጽናትዬ የደብረብርሃንዋ ባለማተብዋ እንዴት ነሽልን እንኳን በሰላም መጣሽ !!!!

  • @yefikirTube
    @yefikirTube 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆንጆ ሰራ ነው የኔ ውድ❤❤.. እናመሰግናለን በርቺልኝ ሁሉም አሟልቻለሁ በቅንነት እድታይኝ ውደ💋❤🌹🌹😘

  • @makkyksa1764
    @makkyksa1764 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሰዉ ፈጠሪ ይጨምርልህ ያአደም ልጅ ሁሉም እንዳታ ቢያገናዝብ ኑሮ በዝች አለም ሰንቃያያም ወደዛኛዉ አለም እንሄድ ነበር ግን ሚን ይደራገል ቤሄር ሃይማኖት እያላ ሰዉ በጠም ይናጣጣላል እፍፍፍፍፍ

  • @yenet8978
    @yenet8978 2 ปีที่แล้ว

    ኦ ብሩህ የንፁ ወይን ቁንጅና ኣለሽ ልክ እንደ ኣደይ ኣበባ ውብ ነሽ!!!!

  • @amansew
    @amansew 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግኒት በርችልኝ👍👍👍👍

  • @fanta-kal1546
    @fanta-kal1546 2 ปีที่แล้ว

    ፅናትዬ የኔ ጣፋጭ love ነው ማረግሽ እና አለባበስሽን አስተካክይ

  • @ቲጂይቶብ
    @ቲጂይቶብ 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የምወደው ሰው ነው ነፂዬ አቺንም በጣም ነው የምወድሽ ሀገሬ ልጅ

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 ปีที่แล้ว +1

    ሌምቦ ጥሩ አስተሳሰብነው ያለህ ብዙ እጠብቃለን ካተ ወዲሜ😘😘😘❤️❤️

  • @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ
    @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔዋ ሸዋ ቆንጆ የምወድሽ የኔአለም❤

  • @proudhabesha8842
    @proudhabesha8842 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውብ ዝም ብየ ሳይሽ ደስ ነው የምትይኝ subscribe አድርጌያለሁ

  • @kebededaniel6636
    @kebededaniel6636 2 ปีที่แล้ว +2

    Very Intelligent and so proud of this young girl.

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋውውውው በጣም ደስ ትላላችሁ ሁለታችሁንም ውድድ.

  • @ሁለገብይቶብ
    @ሁለገብይቶብ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሌቦ ምርጥ ሠዉ ነዉ አስተሳሰቡ ሁለነገሩ ኡ ሁሉም አደ እሱ ሲያስብየትበደረስነበር

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 2 หลายเดือนก่อน

    Lenbo bro great speech wonderful good heart

  • @mikemitiku3916
    @mikemitiku3916 2 ปีที่แล้ว

    ፅዮዬ በጣም ነው የምወድሽ ከቻልሽ በውስጥ ሀይ ባይኝ እባክሽ🙏

  • @zinetbilal6986
    @zinetbilal6986 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው የምወድሽ ደስ ትይኛለሽ

  • @mohammedyesuf8422
    @mohammedyesuf8422 2 ปีที่แล้ว

    ሌምቦ በርታ ይሄን ቪድወ እያዩ ያሉም የሀገራችን ወጣት ብዙ ይማራል ብየ አስባለሁ በዚህም ሳላመሰግን ማለፍ አልፈልግም ።አንድ ጥያቄ መንግስታችንም ካሁን በፊት አንስተውታል እና ከተማ ኑሮ ከተወደደባችሁ ገጠር ግቡ ብለዋል እኔ በግሌ አምናለሁ ግን በከተማ የሚገኙ ስራ አጥ ወጣቶችን ምን ትመክራለህ

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ሌንቦየ ስወድህ የኔ ወንድም ስወድህኮ ድሮነው የማውቀው ግን እንደዚህ ሊቅ አትመስለኝምነበር።

  • @danielawetash8144
    @danielawetash8144 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ታላቅ የሀቅ ሰው ነው! አቦ የሚኖረው እርሱ እኮ ነው። ነገር ግን ራፐር ቱፓክን እየመሰለኝ የተቸገርኩት እኔ ብቻ ነኝ ይሆን?

  • @shemsadinabdala5264
    @shemsadinabdala5264 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አለም በርቺ እንቺመ ከቸልሺ ሼር አርግልኝ አንቺም

  • @manam5963
    @manam5963 2 ปีที่แล้ว +1

    Lebo mirx sewu fexari yixebqehu

  • @wandamellrsse185
    @wandamellrsse185 2 ปีที่แล้ว

    በጠም አድናቂህ ነኝ ለምን ዶንኪ ቲዩብ አንቂ አንደበቶች ላይ አይሳተፍም

  • @ljfekerljfeker9697
    @ljfekerljfeker9697 2 ปีที่แล้ว

    ፅኑ ያገሬ ልጅ እንኳን ደህና መጣሽ የሸዋ ወርቅ

  • @abdiitube4600
    @abdiitube4600 2 ปีที่แล้ว

    ፅናት በርቺ ጥሩ ደረጃ ትደርሻለሽ

  • @Alemtube-hu3bx
    @Alemtube-hu3bx 2 ปีที่แล้ว +1

    ፅኑዬ የምወድሽ እንኳን ደህና መጣሽ 💚💛❤😍😘

  • @ወለተ.ስላሴ
    @ወለተ.ስላሴ 2 ปีที่แล้ว +1

    ፅኑየ.ማርያምን.ይቱበርነሽዴ.አላቅምነበር.እረበርችየኔልየ❤❤❤❤❤

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ 2 ปีที่แล้ว +4

    ይሄልጅ እኮ ንግግሩ ምርጥነዉ

  • @helenembaye5414
    @helenembaye5414 2 ปีที่แล้ว +2

    ባገኘህ ደስ ባለኝ ነበርርርርርር

  • @friotestory2335
    @friotestory2335 2 ปีที่แล้ว

    አውነት ተባረክ

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 ปีที่แล้ว +1

    ፅናትየ ተናፋቀሻል😍😍😍❤️😘😘

  • @TEDDY-zv1iq
    @TEDDY-zv1iq 2 ปีที่แล้ว

    👏👏👏betam des yeml teyak des yemel mels!!

  • @kibromsewayehu4941
    @kibromsewayehu4941 2 ปีที่แล้ว

    Tsinu mirt awaki mihur yehone sew silakerebshelin ameseginalehu ❤

  • @wanamedia7875
    @wanamedia7875 2 ปีที่แล้ว +2

    Tsinatye ye yismake worku workun metsaf be soft copy kalesh ...!?

  • @butterflysomethingreallyho2248
    @butterflysomethingreallyho2248 2 ปีที่แล้ว +2

    እሄ ልጅ ቱፓክን ይመስላል በጣም ወገን 😀😀

  • @beutyqtr3063
    @beutyqtr3063 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደህና መጣሽልን ፅናትየ ተናፍቃችሗል የኛዎች

  • @tegstlove6216
    @tegstlove6216 2 ปีที่แล้ว

    ፅናትየ ስወድሽ ቀጥይበት በርች እማ

  • @berkneshgebrmeskil5915
    @berkneshgebrmeskil5915 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆጆ ነሽ አለባበስሽን አስተካኪይ

  • @abebetube1172
    @abebetube1172 2 ปีที่แล้ว

    ሌምቦ ድንቅ ተሰጥዖ ያለው ትውልድ ላይ እየሰራ ያለ ልጅ ነው አድናቂህ ነኝ መልእክቴን እንደምታደርሺልኝ አምናለሁ።

  • @wondimenehtsegaye8938
    @wondimenehtsegaye8938 2 ปีที่แล้ว

    በርቺ ፕሮግራምሽ ጥሩነዉ የተሻለ አንጠብቃለን

  • @saratube8205
    @saratube8205 2 ปีที่แล้ว +1

    tilyalk iko lebo yemir tsintiye yane set ❤❤❤❤❤

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 2 ปีที่แล้ว

    ሰወድክ እኮ አንደኞ ምርጥ እና ንፁ አይምሮ አለክ

  • @Ayu-jw1mp
    @Ayu-jw1mp 2 ปีที่แล้ว

    betam dese yemteye neshe Tsinat sew akebare mehoneshe dese yelale

  • @senta5654
    @senta5654 2 ปีที่แล้ว

    እዚህ ውጩ አለም እኮ በእግር ሚሄድ ሰዎች በሽ ናቸው ሚያሰለጥኑ አስተማሪዎች ሁሉ አሉ ጤንነትም ነው ይላሉ ትልቅ አቅም ያለው ሰው ነው አፋቸውን ያለ ሉጓም ከሚከፍቱብን ሞቲቬሽን ሰዎች ይበልጣል የጀመረውም እሱ ነበር እነሱ ስላልፈለጉ ነው የመሽቀዳደም ህይወት ብሏል

  • @ፍቅርእናዳንስታምራት
    @ፍቅርእናዳንስታምራት 2 ปีที่แล้ว +1

    I'm watching from doha Qatar..
    lenbo is really absolutely & fantastic 100%

  • @HaNa21tube
    @HaNa21tube 2 ปีที่แล้ว

    Abo nurlin ye ewunet saladenkih alalifim bertalin anchim berchi gobez neshi

  • @Hነኝየማሚየቀለጤእማሂወቴ
    @Hነኝየማሚየቀለጤእማሂወቴ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሌቦየ የኔ ዉድ 😻✌️ የኔ ቆጆ 😻❤🙏

  • @nahoosenay-2127
    @nahoosenay-2127 2 ปีที่แล้ว

    የዲያቆን ያረጋልን መድሎተ ጽድቅን
    የዲያቆን ሄኖክ ኃይሌን ሕማማት እና የብርሃን እናትን መጻሕፍት ብትጋብዥልኝ ደስ ይለኛል ።

  • @musxafahusen1322
    @musxafahusen1322 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔማር በርች

  • @atikilthonne4829
    @atikilthonne4829 2 ปีที่แล้ว

    You got the way what you deserve , keep going my friend

  • @rehemaumeri8621
    @rehemaumeri8621 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ አእምሮ ያለህ ሰው ነህ

  • @laylamohammed
    @laylamohammed 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አስተማሪ ወድማችን ነው

  • @እምዮእውድሻለሁ
    @እምዮእውድሻለሁ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ግሩም እውቀት ያለው ሰው ፅናትየ ቆንጆ

    • @ኤልያስ-ጨ6ሠ
      @ኤልያስ-ጨ6ሠ 2 ปีที่แล้ว

      አድራሻው የትነው ሌንቦ ትከክለኛ ስሙስ ትልቅ ሀሳብአለው ትልቅ ገንዘብ ያላቹ ሀሳቡን እውን እንዲሆን አግዙት እግዚአብሔር ረድቶህ ነገ ትልቅ አሻራ በኢትዮጵያ ኢታኖርናለህ ብዬ ተስፋ አረጋለሁ በርታ ወንድሜ

  • @amiashi5436
    @amiashi5436 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የማደቀው ልጅ ነው

  • @natiemeru5563
    @natiemeru5563 2 ปีที่แล้ว

    ሌቦ የዘመናችን ፈላስፋ ብየሐለሁ በጣም የሚገርም የዘመናችን ሶቅራጥስ ነህ ብልህ
    አያንስብህም አከብርሐለሁ !!!!!!

  • @mestawetkbebe4494
    @mestawetkbebe4494 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ምርጥ በርች ❤❤❤❤❤

  • @ወለላደረሰየቬሮኒካእናት
    @ወለላደረሰየቬሮኒካእናት 2 ปีที่แล้ว +2

    ሌንቦ የኔ መልካም ክበርልኝ 🙏🏽

  • @mamuttas7126
    @mamuttas7126 2 ปีที่แล้ว

    Teru sew new yakerbshiew ወጣቱች አውቅ ከሆነ ሰው ሰማር ደስ የላል

  • @ayalewtadegeabera9886
    @ayalewtadegeabera9886 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ይስጥህ ወንድሜ

  • @tilahunadmasu132
    @tilahunadmasu132 2 ปีที่แล้ว +2

    He is amazing guy! I appreciate him😁

  • @tg-xt5ok
    @tg-xt5ok 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ለቤትሽ አዲስ ነኝ ሌንባን አቀዋለሁ መልካም ሰዉ ከሱ ብዙ እንማራለን

  • @ሱራጅአዎል
    @ሱራጅአዎል 2 ปีที่แล้ว +1

    እስከ መጨራሻ ተመፅጬ ነው የዬሁት እንደጠፊ

  • @kojokonjotreli812
    @kojokonjotreli812 2 ปีที่แล้ว +1

    Tsinu ባርች አህቴ ❤👍

  • @zuloveehio141
    @zuloveehio141 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይመቸኛል ሌምቦ💝

  • @zeusapollo2403
    @zeusapollo2403 2 ปีที่แล้ว

    በራሱ ዓለም የምኖር ሰው በሌሎች እይታ እንደ እብድ ይገመገማል ግን ያ ሰው ሙሉ ጤናማ ነው ደስተኛ ነው

  • @dawitnigussieatklabachew8042
    @dawitnigussieatklabachew8042 2 ปีที่แล้ว

    ፂዬ በርቺ ❤️❤️

  • @mululeges50
    @mululeges50 2 ปีที่แล้ว

    Betam new yemewedew selm beyilgn Yene konjoo

  • @UtopiaTubeAb
    @UtopiaTubeAb 2 ปีที่แล้ว +2

    ጥቁር ሰው ማፍቀር መከራ ነው ቤት ገብተህ ከሰል ባየህ ቁጥር ሆድ ይብስሃል ጥቁሮች ቢያንስ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @vivilove8469
    @vivilove8469 2 ปีที่แล้ว

    Please ethiopian people you have to support this guy
    Lenbo leyu sew egzihabhr yibkh🙏🙏🙏

  • @manam5963
    @manam5963 2 ปีที่แล้ว

    Hultechunm siwedchuu eko😘😘😘😘

  • @zeynualemu3027
    @zeynualemu3027 2 ปีที่แล้ว

    ሌቦዬ ምርጥ ሰዉ

  • @zeynebmahamed6893
    @zeynebmahamed6893 2 ปีที่แล้ว

    ማሻኣላህ በጣም ጡሩ ሃሳብ

  • @zuloveehio141
    @zuloveehio141 2 ปีที่แล้ว +2

    ለምን ኢትዬብ አይከፍትም የእውነት ከሱ ቡዙ እንማራለን እኮ !

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር በርቺ

  • @firewdemissie8723
    @firewdemissie8723 2 ปีที่แล้ว

    Betam migerm.sub consious mind yaleh neh berta

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ድንቅ ልጅ እኮ ነው

  • @mesiydemwez8809
    @mesiydemwez8809 2 ปีที่แล้ว

    ሥውድሽ የኔ ቆጆ

  • @habiibjames1069
    @habiibjames1069 2 ปีที่แล้ว

    Wo wo this is beautiful tnk you such 😍😘🙏