#ጥዑም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 287

  • @EMislene
    @EMislene  3 ปีที่แล้ว +53

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
    አገልግሎቱ ላላገኙት እንዲደርስ ሼር እናድርግ።
    Subscribe and share: th-cam.com/video/NffdO4WRWx0/w-d-xo.html

  • @Official_mussesolomon
    @Official_mussesolomon 3 ปีที่แล้ว +155

    ማነው እስቲ እንደኔ tiktok ላይ አይቶ የመጣ
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @Werknesh-p1g
    @Werknesh-p1g หลายเดือนก่อน +2

    😢😢ይኔ ወንድም ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @kiyafikru1852
    @kiyafikru1852 3 ปีที่แล้ว +158

    መዝሙር የ እግዚአብሔር መንፈስ ሲያድርበት እንደዚ ነው ጥፍር ድረስ ሚሰማው ተባረክ 🙏

    • @marmaryam1136
      @marmaryam1136 3 ปีที่แล้ว +7

      ewnet enen becha meslogn nber yehone ... kalat yelelew menzer semet alew aydele

  • @blackopiya9477
    @blackopiya9477 3 ปีที่แล้ว +54

    ስላሴ አለሁ ይበሉህ ወንድሜ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን ተባረክክክክክ

  • @ብሌንየናሆምእህት
    @ብሌንየናሆምእህት 3 ปีที่แล้ว +36

    ዝማሬ ዳዊትን ጣዕመ መላእክትን ያሰማልን ዲያቆን ፍሬዘር
    በእውነት ዝማሬ ከሽብሸባ ጋር የአገልግሎትህን ዘመን ይለምልም

  • @አልሚyoutube
    @አልሚyoutube 3 ปีที่แล้ว +33

    ስላሴ አብዝተው ይባርኩህ ወንድሜ ያንተን መዝሙር ስሰማ የመላዕክት ድምፅ የሰማው ነው የሚመሰለኝ

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ 3 ปีที่แล้ว +36

    የዋጃው ስላሴ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰለም አርግልን አሜን(፫)🙏🙏🙏

  • @tsionalemayehu3211
    @tsionalemayehu3211 3 ปีที่แล้ว +31

    ቀኔን የምጀምርበት መዝሙር
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማለን!

  • @kaliyasendale6451
    @kaliyasendale6451 3 ปีที่แล้ว +14

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እ/ር ጨምሮ ጨምሮ ጸጋን ይስጥህ እውነት ነዉ የምለህ ወሰጥ የሚገባ አጥንትን የሚያለመልም ነው መድሃኒያለም ይባርክ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @debredamte1367
      @debredamte1367 2 ปีที่แล้ว +1

      እባካችሁ የአግዚአብሔር ስም በአጭር አትጻፉ ነውር ነው ለምን መቶ ጊዜ ቢጻፍ አይጠገብም ይቅርታ በጣም

    • @سلامه-ج7ش
      @سلامه-ج7ش ปีที่แล้ว

      እግዝኣብሔር ባጭር ኣይፃፍም ሓባይብ

  • @mekdelawitmulugta9563
    @mekdelawitmulugta9563 3 ปีที่แล้ว +22

    በስመአብ መመረጥ መንፈስ ቅድስ ሲያድር እንዲህ ነው። ዝማሬ መለአክት ያሰማልን💙🙏

  • @እኔምአምናለሁአድነኝብየ
    @እኔምአምናለሁአድነኝብየ 3 ปีที่แล้ว +13

    አቤት ድምፅ ዲያቆን ፍሬዘር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @wizbro2713
    @wizbro2713 3 ปีที่แล้ว +40

    ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

    • @meseluteka7500
      @meseluteka7500 2 ปีที่แล้ว

      ምስጋና ለአብ
      ምስጋና ለወልድ
      ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ
      ኣሜን ➂
      ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

  • @ወለተእየሱስማርያምእናቴተ
    @ወለተእየሱስማርያምእናቴተ 3 ปีที่แล้ว +12

    አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ
    ስላሴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዲያቆን ፍሬዘር

  • @EhetagegnKebede-dx8ef
    @EhetagegnKebede-dx8ef 6 หลายเดือนก่อน +1

    ✝️ከብር ለስላሴ ይሁን አሜን አንድ አምላክ ነው እንጅ አይባልም ሦስት አሜን✝️ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏 አሜን አብሮ ያሠማልን 🙏🙏🙏

  • @MeronMelese-nk1sg
    @MeronMelese-nk1sg 2 ปีที่แล้ว +8

    ይህ መዝሙር ነብስን በደስታ ያዘልላል! እግዚአብሔር ይስጥልን🙏

  • @TadiTadi-bp3zn
    @TadiTadi-bp3zn ปีที่แล้ว +1

    ስላሴ ትትረም ወትት ነገረ ዝማሬ መላዕክት ያስማልን ሀገራችንን ስላም ያድርግልን

  • @abebaabeba7425
    @abebaabeba7425 2 ปีที่แล้ว +3

    ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አሜን አሜን አሜን ዘማሬ መላእት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሄር

  • @ayinachinneshmariyamas9468
    @ayinachinneshmariyamas9468 3 ปีที่แล้ว +10

    እሄን ዘማሪ ስወደው እሰይ ዝማሬ መልይክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልል👏👏👏👏❤️❤️ ፀጋውን ያብዛልህ ቅድስት ስላሴ አገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን 🙏❤️❤️

  • @ሃምብል
    @ሃምብል 16 วันที่ผ่านมา

    በመቤቴ ምን አይነት ነገር ነው ስላሴ ትትረመም ❤❤❤❤❤❤

  • @wondwosenabe7689
    @wondwosenabe7689 3 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማን

  • @habtamutilahun9385
    @habtamutilahun9385 14 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

  • @buzyebzuye1080
    @buzyebzuye1080 3 ปีที่แล้ว +6

    ክብርለአብለወልድ ለመንፈስቅዱስ ዝማሬመላእክትን ያሰማልን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌷🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @netsanetnesi8050
    @netsanetnesi8050 3 ปีที่แล้ว +11

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💚💛❤

  • @BirhanuBekele-cv2mr
    @BirhanuBekele-cv2mr ปีที่แล้ว +1

    በእእውነት በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው የአብርሃም ቤት ያበረከቱት ስለሴዎች ቤት ይበርኩል ይሄ መዝሙር በኦሮምኛ ተቶርግሞ ብዘማር ወደ መናፍቃን የምሄዱትን መማናን ይመልሳል ብዬ አስበለሁ

  • @እግዚያብሔርእረኛዬነዉ
    @እግዚያብሔርእረኛዬነዉ ปีที่แล้ว

    ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏

  • @tsegesbhatu5149
    @tsegesbhatu5149 2 ปีที่แล้ว +3

    ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም ደስ የምል መዝሙር ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር ረጅም እድሜ ይስጡህ ስላሰ

  • @Ronaldofan-z4s
    @Ronaldofan-z4s 3 ปีที่แล้ว +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማህ የአህልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ። በዛ ላይ ያደኩበት የደብረ ገሊላ ልጅ አቤት እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶልሃል ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንተ

  • @bizuayehuadenew1321
    @bizuayehuadenew1321 3 ปีที่แล้ว +5

    አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን

  • @abdisatolesa-v8o
    @abdisatolesa-v8o ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MaryEthyoupia
    @MaryEthyoupia 7 หลายเดือนก่อน

    ElElElElElElElE zmare melahikt yasemaln🙏🤲🙏🙏

  • @سلامه-ج7ش
    @سلامه-ج7ش ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልኝ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደስየምል መዝሙር ድንቅልጆት ሰምቸነው የመጣሁት የስላሴ በረከት ከኛጋ ይሁን🎉❤❤

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 ปีที่แล้ว +4

    ሁሌም ደጋግሜ እሰማዋለው ግን ሁል ጊዜም አዲስ ነው የሚሆንብኝ ተባረክልኝ የኔ ጌታ

  • @getahunyeshanbel5190
    @getahunyeshanbel5190 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    ዘማሪያችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @gizelekulu7121
    @gizelekulu7121 3 ปีที่แล้ว +5

    ጥዑም ጥዑም ጥዑም .....
    ውይ ደስ ሲል

  • @elsabetkidane6118
    @elsabetkidane6118 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤

  • @biniyamdemissew8317
    @biniyamdemissew8317 3 ปีที่แล้ว +3

    በስመ አብ ነዘረኝ ኮ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @alamark1631
    @alamark1631 ปีที่แล้ว

    እእግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዚማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EMislene
    @EMislene  3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
    አገልግሎቱ ላላገኙት እንዲደርስ ሼር እናድርግ።
    Subscribe and share:

  • @KemeruWorku-hk7wz
    @KemeruWorku-hk7wz ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ቢደመጥ ቢደመጥ የማይጠገብ መዝሙረ ተዋህዶ !

  • @7o0oo0ob
    @7o0oo0ob ปีที่แล้ว

    ዝማሬመላክትያሰማልንእልልልልልልልልልልልልልልል የሜዳዉስላሴ የታሰሩትን ያስፈታልን😢🙏🙏🙏

  • @foodempire4190
    @foodempire4190 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @zinashsintayhu2761
    @zinashsintayhu2761 15 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @27211
    @27211 ปีที่แล้ว

    ፍኖተ ጽድቆችና የፍኖተ ጽድቅ አድናቂዎች ኑና መዝሙር ስሙ ከዘፈን ያመለጠ መዝሙር አትስሙ

  • @GggGgg-hy3ri
    @GggGgg-hy3ri 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @azanubaye9249
    @azanubaye9249 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ ተባረክ ይህን መዝሙር ስሰማ ሁሌም አለቅሳለሁ ያሳደገኝ አምላክ ከደጅህ ብዙ ነገር አግኝቻለሁ አባቴ

  • @hanogg8115
    @hanogg8115 3 ปีที่แล้ว +5

    Egziabher yemesegen enema besema besema aletegebew alekugne zemare meleaketen yasemalen 🙏Elelele Elelele Elelele 👏👏👏👏👏👏👏

  • @edomdagmawit5164
    @edomdagmawit5164 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት እድሜህን ያርዝምልን

  • @نبومحمد-م5ش
    @نبومحمد-م5ش ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሰይይይይይይይይይይ👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dengorita
    @dengorita 2 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልል ተባረክ

  • @FasikaGeto-d8b
    @FasikaGeto-d8b 9 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RecheshtieRecheshtie
    @RecheshtieRecheshtie 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤ እልልልልልል

  • @africanm6233
    @africanm6233 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ ማለአክትን የሰማልን ፀገለይ ፀገውን የድልህ ስለሴ ባእድሜ ባጤነ ጣብቆ የቆይህ

  • @solomonmekbeb-ul4dn
    @solomonmekbeb-ul4dn 3 หลายเดือนก่อน

    ፀጋህ ይገርመኛል ወንድሜ ሥሉስ ቅዱስ የመልካሙን ጸሐፍት ዋጋ ያጎናጽፉክ

  • @BerehanuM
    @BerehanuM 7 หลายเดือนก่อน

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤️ ዝማሬ መላአክትያሰማልን

  • @berhanemeskeldegu238
    @berhanemeskeldegu238 ปีที่แล้ว

    ስለ እውነት ይኸንን መዝሙር ከአዳመጥሁ ወዲሕ ሙዚቃ መስማትን ተውኩኝና እንደ ዳዊት እየደጋገምሁ እሠማው ጀመርኩ!!!ይኸንን ግጥምና ዜማ በሰው አድሮ የሰራ እግዚአብሔር ቅዱስ አምላክ ይክበር ይመስገን።

  • @fevensisay4093
    @fevensisay4093 2 ปีที่แล้ว

    ስላሴ አብዝተው ይባርኩህ

  • @hiwunahiwi3266
    @hiwunahiwi3266 2 ปีที่แล้ว

    ይቀበልልን 🙏🙏

  • @የድንግልወዳጅነኝ
    @የድንግልወዳጅነኝ 3 ปีที่แล้ว

    አስይይይ እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልል

  • @semsemawit
    @semsemawit 2 ปีที่แล้ว

    Zmare melaikti yesmialna

  • @lammaaberhame4034
    @lammaaberhame4034 ปีที่แล้ว

    ክበርልን አባታችን...!

  • @Achame6Achame
    @Achame6Achame 6 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @miliyibrah517
    @miliyibrah517 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መልኣኽቲ ያሳማልን ድያቆን ወንድሚ
    እግዚኣብሂር ኣምላኻችን ጸጋ ዲበ ጸጋ ይስጥህ

  • @betelihemmekuanent3885
    @betelihemmekuanent3885 3 ปีที่แล้ว

    Ye abrhamu silasewoch ybarkuh zmare melahkitn yasemaln

  • @lidd1241
    @lidd1241 3 ปีที่แล้ว

    Betam des yemil mezmur Egizabher yimsgen!!!

  • @jstab7184
    @jstab7184 ปีที่แล้ว

    MelaEkte zimare yasemalen, lib yemiyasdest nebs haset yemitaregbet mezmur 🙏

  • @Helina-xi9ph
    @Helina-xi9ph 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @Alemye777
    @Alemye777 ปีที่แล้ว

    በጣም ግሩም መዝሙር

  • @yaredtesfaye4345
    @yaredtesfaye4345 ปีที่แล้ว

    ስላሴ

  • @mimi-pp1eb
    @mimi-pp1eb 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💚💛❤️💚💛❤️

  • @ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
    @ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ 10 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ❤መላእክት❤ያሰማልን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤❤❤❤❤

  • @zebnatesfaw4414
    @zebnatesfaw4414 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬመላክትያስማልን አሜን አሜን አሜን
    ሀገራቺነን ሰላሞን መልስልን
    የዋጃዉ ሰላሴ 🙏🙏🙏👏👏👏🥰🥰🥰

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 3 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መልእክት ያስማልን ውንድምችን እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎት ዘበነህን ይባርክልህ የድንግል ማርያም ልጆ አሜን

  • @rhstishmangus804
    @rhstishmangus804 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት የስምኣልና

  • @Werknesh-p1g
    @Werknesh-p1g หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ፅጋው ያብዛልህ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @redietbefikadu7503
    @redietbefikadu7503 3 ปีที่แล้ว

    ሳልሰማዉ ዉዬ አላቅም ስላሴ ጤና ሰላም ደስታ ፍቅር ይስጠን ከክፋ ነገር ይጠብቀን ❤️❤️❤️❤️

  • @resomabrhi4811
    @resomabrhi4811 3 ปีที่แล้ว +1

    በየቀኑ አዲስ ቃለሕይወት ያሳማልን

  • @abrhamsultan
    @abrhamsultan 3 ปีที่แล้ว

    zmaie melakt yasmaln wendmacn and tyaqie alebn slasie ttremem wettneker new megbiyaw weym slasie ttremem wettneger

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 ปีที่แล้ว

    Listen rhyme without full instrument the tone makes me throw to the God to say thank you for him

  • @workuyared3806
    @workuyared3806 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ መዝሙር ከጂቡቲ

  • @mahiyimesgen8981
    @mahiyimesgen8981 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የ አገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን

  • @amanuyeliyesusabatee5698
    @amanuyeliyesusabatee5698 2 ปีที่แล้ว

    ELELELELELELELELELLELEEL👏👏👏👏Zemare malakitii yasemalikii💚👏👏👏⛪🕇❤❤❤💚💚

  • @וורקהציקלה
    @וורקהציקלה 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መዘማሪ ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💗💔💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💗💗💗💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏

  • @dfgfgy4635
    @dfgfgy4635 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንድ አምላክ ለሚሆን ምስጋና ይድረሰው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @serkiyimer6536
    @serkiyimer6536 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት መላእክትን ያሰማልን በእውነት መንፈስን እሚድስ ጥኡም ዝማሬ

  • @uefachampions849
    @uefachampions849 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ

  • @ሁሉበሱሆነ-ዘ8ኰ
    @ሁሉበሱሆነ-ዘ8ኰ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ያሰማልን

  • @አየንየየድንግልልጅ
    @አየንየየድንግልልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን 👏👏❤️🥺እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ወለተማርያም-የ9ጀ
    @ወለተማርያም-የ9ጀ 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ነፃነት-ቘ4ኸ
    @ነፃነት-ቘ4ኸ 3 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ወድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ethiopiantube6125
    @ethiopiantube6125 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዲያቆን ፍሬዘር

  • @ኤፍታህገብረስላሴ
    @ኤፍታህገብረስላሴ 3 ปีที่แล้ว

    አምልኮ ምስጋና ለቅድስተ ስላሴ ይሁን እልልልልልልልልልልል

  • @yousefadmassu852
    @yousefadmassu852 2 ปีที่แล้ว

    ነብሴ በሀሴት ተጥለቀለቅች

  • @hanogg8115
    @hanogg8115 3 ปีที่แล้ว +2

    Elelele Elelele Elelele 👏👏👏👏👏 zemare meleaketen yasemalen 🙏 yeagelegelot zemenachehu hulu yetebarek yehun🙏

  • @betelihemmekuanent3885
    @betelihemmekuanent3885 3 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልል

  • @bethelhemworkneh2308
    @bethelhemworkneh2308 3 ปีที่แล้ว

    Zimare melaektn yasemaln,
    Egziabher yabertah wendmachn

  • @fekeramlak.n2144
    @fekeramlak.n2144 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kokabsa1654
    @kokabsa1654 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልሎሎ🎉❤