ለሁለት ልጆቿ እና ለኑሮዋ ስትል በሙዝ ንግድ የተሰማራችው ብርቱ እና ጠንካራ እናት | ባለአደራው | baladeraw |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 96

  • @Vcinlv23
    @Vcinlv23 3 หลายเดือนก่อน +33

    ባለአደራው ለሰው ልጆች ያለህ ክብር ይለያል አጠራርህ ብቻ ልብ ይሞላል ተባረክ ♥️♥️♥️የኔ እህት የ ኔ የዋህ ትክክል ብለሻል 🥰🥰ጤና ከሐብት ይበልጣል ♥️♥️♥️

    • @BellaG-h9d
      @BellaG-h9d 3 หลายเดือนก่อน +3

      ባላደራው ይስውን ችግር ይምትረዳ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @leatafere6395
    @leatafere6395 2 หลายเดือนก่อน +5

    እቤት ደስታዋ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @ThelmaMatlala-r6w
    @ThelmaMatlala-r6w 2 หลายเดือนก่อน +5

    አንች ልዩ ፍጡር ነሽ እግዚአብሔር ያምውደው እንደዝ አማስገኝ ሰው ጌታ አሁንም ጤና ይስጥሽ

  • @Eroos-o7i
    @Eroos-o7i 3 หลายเดือนก่อน +12

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስግ ፈገግታዋ ይጋባል የኔ እናት ልጆችሽን እግዚአብሔር በጸጋ በሞገስ ያሳድግልሽ ወንድማችን መንገደኛው እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅህ የቅዱስ ገብርኤል ማህበርተኞች ማህበራችሁ ያስፍላችሁ የጎደላችሁን ሁሉ መላኩ ይሙላላችሁ

  • @WerkeDasta
    @WerkeDasta 3 หลายเดือนก่อน +15

    ቅዱስ ገብርኤል በክንፉ ከልሎ ከክፉ ነገር ይሰዉረችሁ አሜን 🙏🌹🌹🌹

    • @Amerh-v1j
      @Amerh-v1j 3 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen

    • @asmerettekeste8106
      @asmerettekeste8106 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 3 หลายเดือนก่อน +13

    የኔፍልቅልቅ አላህየተሻለውንእርዚቅይስጥሽ ባለሽነገር ስታመሰግኒ አላህምይሰጥሻል

  • @MahubaA-c2d
    @MahubaA-c2d 3 หลายเดือนก่อน +5

    እውነቷን ነው ከምንም በላይ ጤና ሠላም ነው ለሠውልጅ ሠጭን አላህ ይሥጠው

  • @tzm6910
    @tzm6910 3 หลายเดือนก่อน +6

    ልቤን ነፍሴን ደስ አለው ። ደስ ሲል ።

  • @ayutube17
    @ayutube17 3 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ እናት አቤት ፈገግታ ❤

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 3 หลายเดือนก่อน +10

    እግዜአብሔር ይስጥህ ምን ልበል ዘርህ ይብዛ❤

  • @NoMistrust-l8m
    @NoMistrust-l8m 3 หลายเดือนก่อน +10

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርታ ወንድማችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eteneshgebremariam4221
    @eteneshgebremariam4221 3 หลายเดือนก่อน +9

    እንዴት ደስ የሚል ነገር ነው!

  • @AzmeAma
    @AzmeAma 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄን ደስታ ያሳየይ መድሃኒዓለም ይመስገን ኣንተኒም በህወትህ ሁሉ ደስ ያሰኚህ ክፉውን ያሪቅሊህ አሜን

  • @SS-wt9ur
    @SS-wt9ur 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሠጪዎች እግዚአብሔር ይስጣችሁ በረከቱንም ያብዛላችሁ

  • @TeayabeAbeba
    @TeayabeAbeba 3 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ እናት

  • @Malak-dl9ky
    @Malak-dl9ky 5 วันที่ผ่านมา

    She is very happy lady we ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ her God bless Ethiopia melake eritrea Australia awet ni hafash

  • @MedinaAdem-l6m
    @MedinaAdem-l6m 3 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ናት አላህ ያበርታት አንተውም አላህ እዲሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 3 หลายเดือนก่อน +2

    ደስ ስትል አመስጋኝነቷ ፈገግታዋ ፈጣሪ ልጆችሽን ይባርክልሽ ወንድሜ አንተም ከጀርባህ ያሉት ሁሉ ተባረኩ።

  • @tgtutgtu6058
    @tgtutgtu6058 3 หลายเดือนก่อน

    ባለን ስናመሰግን ይጨመርልናል!!!

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 3 หลายเดือนก่อน +2

    ተመስገን በዚህ ጊዜ ሰው ሆኖ ሰውን አይቶ መርዳት የሚችል እራሱን የቅዱስ እግዚአብሔር የክብር ሸክላ ያደረገ ነው የቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ አምላክ አሁንም የቤተ መቅደሱ የውስጥ ተክል ያርጋችኹ የምትሰጡት ለሚያደርሰውም ከማያልቀው እድሜ ጤና ያድልልን ይጠብቅልን እኔንም የምማርበት ያድርገኝ

  • @ANWARMOHAMED-ui1hw
    @ANWARMOHAMED-ui1hw 3 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይሰጥልኝ ለሚገባው ሰው

  • @cgf8399
    @cgf8399 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሱባሀንአሏህ ፈገግተዋ 🎉🎉🎉በርች የሴትጠንካራመሆንእንድትደስይላል🎉

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 3 หลายเดือนก่อน +1

    አቴ የታበረክናእ እግዚሐብሔርዘማን ይበርካው ወዲሜ

  • @girmatelila7227
    @girmatelila7227 3 หลายเดือนก่อน

    ባለአደራው እያደረግክ ያለኸው ተግባር መለኪያ የለውም ሆኖም ግን እነኝህ እየተረዱ ያሉ ወገኖች ገንዘብ ከተሰጣቸው በኋላ አደጋ ላይ እንዳይወድቁ ገንዘቡ ከተሰጣቸው በኋላ ካላስቸገረህ ከተቀበሉበት ቦታ ራቅ እንዲሉ ቢደረጉ ጥሩ ይመስለኛል።

  • @NewPhone-b7f
    @NewPhone-b7f 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሱብሀነ አላህ ፈገግታ ደስ ሲል

  • @tehamoha1
    @tehamoha1 2 หลายเดือนก่อน

    May Allah bless u Baladeraw ❤❤❤

  • @EmuAbdela-o6d
    @EmuAbdela-o6d 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት ጎበዝ አላህ ይጨምርልህ

  • @gojeb8381
    @gojeb8381 3 หลายเดือนก่อน

    ያለን ጤና ከሁሉም ይበልጣል እንዳንች ደስ ብሎን እግዚያብሔርን ማመስገን ያብቃን

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 3 หลายเดือนก่อน

    ባላደራው እና መልክተኛው እግዚያብሄር በሄዳችሁበት አምላክ ይጠብቃችሁ❤

  • @HimaSar-p3s
    @HimaSar-p3s หลายเดือนก่อน

    ስታምርአላህይስጥህ

  • @KidistShanko-op8ki
    @KidistShanko-op8ki 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስለምን ትጨነቃላችሁ የሰማይ አባታችሁ እያለ ብቻ አመስግኑት እሱ ያስብላችኋል

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናቴ ምንም አልወረድሽም ።ከማንም የበለጥሽ ጀግና ነሽ እናቴ።

  • @mekdesmulatu4801
    @mekdesmulatu4801 3 หลายเดือนก่อน

    ወድማችን በጣም አድናቂህነኚ በርታልን❤❤ ግን አስተያዬት ልስጥ አሁን ይቺ እናት ትሰራለች ባሎም ይሰራ እየተጋገዙ አዬኖሩነው እርዳት አያስፈልጋትም
    ከዚህ የባሰ መስራት ለማያችሉት የለት ጉርስ እኮን ያቃታቸውን የታመሙ እረዳት ያጡ ለነሱ እርዳ መስጠት ያለበትን ለያ

  • @عيشهمحمد-ع4و
    @عيشهمحمد-ع4و 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት ተስፋዋ ፈገግታዋ ❤😢

  • @Asszel-3591
    @Asszel-3591 3 หลายเดือนก่อน

    እባክህ ገንዘቡን የሚይዙበት ነገር ስጣቸው ይወስዱባቸዋል ጥቁር ፌስታል ቢሆን ጥሩ ነው ብሩ እንዳይታይ
    ተባረክ

  • @bedasakabeta355
    @bedasakabeta355 3 หลายเดือนก่อน

    ማጣት ጠላት ነዉ።

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 3 หลายเดือนก่อน

    Egzabeher yemesegen Amen 🙏

  • @መከራውበዛ-ቨ3ሸ
    @መከራውበዛ-ቨ3ሸ 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔፍልቅልቅ ጨምሮ ይስጥሺ

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow 2 หลายเดือนก่อน

    እፍፍፍፍፍ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤😢 ሙህር ናት

  • @jjfnnnd3607
    @jjfnnnd3607 3 หลายเดือนก่อน

    የኔእናት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 3 หลายเดือนก่อน

    ደሥተኛ ናት ማሻ አሏህ ❤❤❤👍👍አሏህ ያሣድግልሽ👌

  • @goytomgidey4492
    @goytomgidey4492 3 หลายเดือนก่อน

    Lesetewem Laderesewem fetare yebarekachu ❤

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት አብሽር

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 3 หลายเดือนก่อน +1

    የሰጡም ያደረስክም ተባረኩ🎉

  • @حليمهحليمه-ف6ل
    @حليمهحليمه-ف6ل 3 หลายเดือนก่อน

    ለምሰጡ ሁሉ አላህ ይስጣቹሁ

  • @AsniAsni-q4s
    @AsniAsni-q4s 3 หลายเดือนก่อน

    Fetari ybarkachu

  • @kaliyeapoliji1852
    @kaliyeapoliji1852 3 หลายเดือนก่อน

    ባላ አደራው እግዚአብሔር ይባርክህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰😢

  • @EliyaasAhmad-lq7tc
    @EliyaasAhmad-lq7tc 3 หลายเดือนก่อน

    የፈገግታ ጥግ ዉስጣዊ ደስታ ልጅይዛ ፈጣሪዋን የምታመሰግን ልዕልት ሴት ይቺናት ፈጣሪዋም አልተዋትም

  • @eissaalkayed-kh4rz
    @eissaalkayed-kh4rz 3 หลายเดือนก่อน

    Yene wedime mareyamin🙏🙏🙏🙏❤️

  • @alella12
    @alella12 3 หลายเดือนก่อน

    ትልቅ ስራ ነው ባለአደራው❤❤❤።

  • @sadi8416
    @sadi8416 3 หลายเดือนก่อน

    ባላደራውን ዮትዮቡን አሳድጉ ይሄልጅ ብዙ ሰውን የሚጎበኝ ደግ ልጅነው

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ሳቋ ብቻ ይበቃል❤❤

  • @ብርቱካንye
    @ብርቱካንye 3 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 3 หลายเดือนก่อน

    Thank You

  • @tirhasgrmay6669
    @tirhasgrmay6669 3 หลายเดือนก่อน

    ተሌፎን የባላደራው የሚታቁ ሰዎች ካላችሁ እንባክችሁ ላኩልኝ❤

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 3 หลายเดือนก่อน

    አዎ እንደዚህ ዝቅ ብሎ የምያይ ስው የለውም በእሁኑ ጊዜ በለአደረ እግዚአብሔር ትልቅ ደርጅ ያድርስክ

  • @MimiDxb-d1y
    @MimiDxb-d1y 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ere sewoch 50k feranat mnw❤❤❤

  • @almazmikal4353
    @almazmikal4353 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤

  • @rahwagebremedhin
    @rahwagebremedhin 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙌🏻❤️❤️

  • @znabu1199
    @znabu1199 3 หลายเดือนก่อน

    Wwwwwww❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rihanamohammed4990
    @rihanamohammed4990 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይስጥህ

  • @MonBi-m9x
    @MonBi-m9x 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 3 หลายเดือนก่อน

    ባላደራዉ ስልክህን አስቀምጥልን

  • @alemnashenegash6539
    @alemnashenegash6539 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wantiya12tube
    @wantiya12tube 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @maryperri3848
    @maryperri3848 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 3 หลายเดือนก่อน

    ❤🙏

  • @EyobBirhanu-z6k
    @EyobBirhanu-z6k 3 หลายเดือนก่อน

    🙏

  • @almazwakeyo7038
    @almazwakeyo7038 3 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏😍😍

  • @ethiopia-wj3vo
    @ethiopia-wj3vo 3 หลายเดือนก่อน

    ባላአደራው በማርያም የሆነ ሰውዬ በጭንቅላት እጢ እየተሰቃየ ነው።ኦፕራሲዮን ሊደረግ 65.0000 ብር ተጠየቀ እናም እባክህ የልጆች አባት ነው ድረስለት በማርያም።

  • @RumanIberahim
    @RumanIberahim 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @halasaade8338
    @halasaade8338 3 หลายเดือนก่อน

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👌👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤

  • @RoseJemal
    @RoseJemal 3 หลายเดือนก่อน +1

    Kemnem belaye leji yezo mekeratet merabe kebade nw

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 3 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰
    👍👍👍👍👍👍
    👍👍👍👍👍👍
    👍👍👍👍👍👍

  • @Soliana_1
    @Soliana_1 3 หลายเดือนก่อน

    Eney eko I dont understand why they have kids

  • @aliksa9045
    @aliksa9045 3 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ፈገግታ

  • @nuranura-s5k
    @nuranura-s5k 3 หลายเดือนก่อน

    bdldrwe alh ysth

  • @originalabesha7480
    @originalabesha7480 3 หลายเดือนก่อน

    Sakua bicha yobekal! Yewistuan man yawkal!

  • @3etplayzroblox
    @3etplayzroblox 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙌❤️❤️

  • @MmmMm-l1r
    @MmmMm-l1r 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretbelete-ly6ut
    @meseretbelete-ly6ut 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @zahraahmed2365
    @zahraahmed2365 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RumanIberahim
    @RumanIberahim 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Maream-d9z
    @Maream-d9z 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @petrosbekeledamkuo
    @petrosbekeledamkuo 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RumanIberahim
    @RumanIberahim 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @abdullahali4076
    @abdullahali4076 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @ZaytonaAli
    @ZaytonaAli หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TamrieTaye
    @TamrieTaye 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤