አስቸኳይ መግለጫ ተሰጠ እስክንድር ላይ እር.ም.ጃ ሊወሰድ ነው አንድነቱ ተጠናቀቀ | ደብረኤልያስ ከባድ ው.ጊ.ያ ተጀመረ | ጎንደር እና ወሎ ታሪክ ተሰራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 33

  • @BesufikadLulseged
    @BesufikadLulseged 3 วันที่ผ่านมา +3

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @Mulugeta-w8q
    @Mulugeta-w8q 3 วันที่ผ่านมา +10

    በእስክንድር ላይ የሚሰራ ቁማር የከሸፈ የማይሰራ የጅሎችና የፀረ አማራዎች ሴራ እንደሆነ መላ አማራ ያወቀው የተረዳው እውነት ነው። እንደውም አሁን ላይ በአማራ የህልውና ትግል ውስጥ ሰርገው የገብትን በዚህ አቋማቸው በቀላሉ ለመለየት ያስችለናል።

  • @MengeshaMolla-k2q
    @MengeshaMolla-k2q 3 วันที่ผ่านมา +1

    ፋኖነት❤💪💪💪🙏

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 3 วันที่ผ่านมา

    ግድ ነው አንድነቱ ለአብይና ቡችሎቹ የመጥፊያቸውንና የመቀበሪያቸውን ጉድጓድ ለማዘጋጀት ይበጃልና።

  • @addisutilahunsamuel5935
    @addisutilahunsamuel5935 2 วันที่ผ่านมา

    እስክንድርን አንድ በሉት

  • @Blangi
    @Blangi 3 วันที่ผ่านมา

    ምኞትህ ቅዠት እንጅ ሌላ አይሆንም! በእስክንድር ላይ የሚወሰድ እርምጃ የለም! እክንድር እንደግለሰብ ከአማራ ፋኖ ጋር አብሮ እንደሚታገል ጥርጥር የለኝም! He is better than you think! One Amhara Fano! Eskinder will respect the elderly Fanos!!!

  • @mamush2245
    @mamush2245 3 วันที่ผ่านมา +2

    እስክንድር ብለህ ስትጠራው የቆሎ ጉዋደኛህ አደረግከው አይደል እናቱ የወለደችውማንም ይሁንማን ይንካውናመዘዙን ለዘር ዘሩ ይጎትት

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 3 วันที่ผ่านมา

    ፋኖ በአዴኖችን በዓይን ቁራኛ,,ከሆነም,ሌላ
    እርምጃ,,ፔንድል ሥራቸው ይገለጽ,1ዴ ና📌 ለመጨረሻ ጊዜ🙏💚💛❤🙏🌛⚡

  • @yyzz114
    @yyzz114 3 วันที่ผ่านมา

    በእኔ እምነት አማራ በሀገሩም ሆነ በአለም ላይ ተወዳዳሪ ሆኖ ለመኖር ካስፈለገ ወደድነም-ጠላነም ከዘልማዳዊና የታሪክ ትምክህተኝነት አኗኗር በመውጣት የዛሬንና የነገን የአለም ሁኔታ ግምት ውስጥ ያስገባ "መሠረታዊና ሁለገብ የሆነ የማህበረሠባዊ ለውጥ" የሚያስፈልግ ይመስለኛል። ለዚህም "ሁለገብ" የሆነ የባህል ፣ የማህበረሠብ አስተሳስብ ፣ አርቆ አሳቢነት ፣ ሁለገብና ዘመናዊ የሆነ የ survival አስተምሮት ፣ የአንድነት ፣ የተግባር ፣ ወዘተ የሆነ ለውጥ የግድ ......!!!

  • @AliHusane-cf8xp
    @AliHusane-cf8xp 3 วันที่ผ่านมา +1

    አድአማራድልለፋኖ

  • @جمالبنسيد-ث9س
    @جمالبنسيد-ث9س 3 วันที่ผ่านมา +3

    አድእንሁንአድመሆንሃይልነዉና

  • @BewketuZewdu
    @BewketuZewdu 3 วันที่ผ่านมา +2

    ድል ለፋኖ ዘመነ ይችላል የአማራ ፋኖ ብቻ ሳይሆን ለመላው ኢትዮጵያን መሪ ይሆናል ደግሞም ይችላል

    • @YenehunmulualemYenehun
      @YenehunmulualemYenehun 3 วันที่ผ่านมา

      ግለሰብ አንጋሾች ምድረ ሙጀልያም ዘመነ ይብዳህ

  • @sorasora37
    @sorasora37 3 วันที่ผ่านมา

    ባያስቡ ይሻላል።የነገዱ የተገፋዉ የብአዴን እጅ ከጀርባ አለበትበእስክንድር ላይ የተከፈተዉ ሰፊ ዘመቻ።የአሁኑን ብአዴን አስወስግደዉ ሌላ የብአዴን አገዛዝ በአማራ ክልል ለማንገስ ሰፊ የተቀነባበረ ዘመቻ አለ።ልንቃወማቸዉ ይገባል።

  • @urbanaddis2048
    @urbanaddis2048 3 วันที่ผ่านมา +1

    Trojan

    • @gerrygessese4461
      @gerrygessese4461 3 วันที่ผ่านมา +1

      Yes the Trojan horse of Egypt

  • @tsigemezgebu2805
    @tsigemezgebu2805 3 วันที่ผ่านมา

    ጃውሳ ይደመሰሳል!

  • @bekana4738
    @bekana4738 3 วันที่ผ่านมา +2

    ፋኖ መጨረሻው አላማረኝም ብልፅግና ሳይሆን ጠላቴ እስክድር እያለ ነው ለካ ሽፍታ ነው መሰለኝ ፋኖን እየመራ ያለው

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ 3 วันที่ผ่านมา

    ልዩነቱ፤ለስልጣን ወይስ የአላማ ልዩነት?አልገባኝም።እስክንደር አንድ የሚያምንበት ነገር እንዳለ አያጠራጥርም፤ማሳያውም ከሚስትና ልጁ ተለይቶ ብዙ መከራ በእስር ቤት ያሳለፈ ነው ብየ ስለማምን።ልዩነትን በጉልበት ሳይሆን በንግግር ለመፍታት ምከሩ፤ሞክሩ።ያለኛ/እኛ ያልነው ብቻ መሆን አለበት የሚል አስተሳሰብም የፋኖን ለአማራ የህልውና ትግል አይጠቅምም፤ ፈላጭ ቆራጭነትን ያመላከታልና፤አንድ ሁኑ፤አንድነት ኃይል ነው። ሁላችሁም ለአማራ ህልውና ነው የማይተካ ሕይወታችሁን እስከመሰዋት የተሰለፋችሁት፤ዓላማችሁ የግለሰብንም ሆነ የአንድ አካባቢ ጀግና ለማፍራት እንዳልሆነና የአማራም ህዝብ ከናንተ የአንድ አካባቢን እና ግለሰብን እንድታነግሱ አይጠብቃችሁም።ትግሉ ለአማራ ህልውና ነውና። Let us all think globally and act locally.የፋኖ ትግልና አስተሳሰብም አሰላለፍም እኔ የሚልን አስተሳሰብ ማስተናገዱ ዋጋ ይስከፍለዋል፤እኛ ብሎ በአንድ መደራጀትና መሥራት መቻል ብቻ ነው የሚያዋጣውና ወደሚፈልገው ድል ሊያበቃው የሚችለው፤ከዚህ የተለየ አስተሳሰብና አካሄድ ወደ አሳፋሪ ውድቀት ይወስዳል።ወደድንም ጠላንም በማውቅም ሆነ ባለማወቅ ለእቅናና ለስልጣን ስናዳላ እንስተዋላለን፤ይኸ ነገር ፍጻሜው አያምርም የሚል ስጋት አለኝ።ቆም ብለን አላማችንን እንመርምር።

  • @ShumDer
    @ShumDer 3 วันที่ผ่านมา

    Ethio 251 .endegazetegna serachuh eskinderen wedemidiyachuh gabzachuh yeleyunetun hasab endigeltse ena wedesememenet endimetu beseru melkam new. Telaten lemasdeset bansera melkam new. Liyuneten bhasab lemeftat kweyana memar melkam new

  • @SelamBehna-f7u
    @SelamBehna-f7u 3 วันที่ผ่านมา

    Zemen and his group beden eskndr and his group plyers all true fanoo remove both of them.by fast other wise you will be sad fanily zemen is beden

  • @gerrygessese4461
    @gerrygessese4461 3 วันที่ผ่านมา

    How many times come to unity don’t lie the division became obvious!!!

  • @yoyk9153
    @yoyk9153 3 วันที่ผ่านมา

    Yihe Eskender yemibal nekersa gelel ketederege dilu yifatenal . Bertulin jegnochachin.