፰ ዘንበል ያልክለት - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyric Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 305

  • @New-k4
    @New-k4 3 ปีที่แล้ว +166

    የበግ ለምድ ከለበሱ በውስጣቸው ግን ነጣቂ ተኩላ ከሆኑት ከሴረኞች ከከፋፋዮች ወጥመድ በተዓምር ያመለጠች የእግዚአብሔር በግ ምርቴ❤️

    • @LoveBird-o8m
      @LoveBird-o8m 3 ปีที่แล้ว +9

      🥰🥰🥰
      Sile geatachin bizu lib mineka neger newu bemezimurua mitinegiren. Gin silesu abizito mizemir ende menafiq metayetu betam sihitet newu. Mariam meqidelawi esun endeat abizita endewededechiw enaqalen. Esun abizito mewuded tsadiqan alemewuded ayidelem. Weyim melakitin alemewuded ayidelem. Endew silesu sinasib wulen binadir gizea alibeqa bilon enji. Enea orthodox tewahido negn. Gin sile geatachin eyesus kirisito abizita mezemerua andach enditeraterat ayaregegnim. Lesu yalat fiqir tiliqetun enji yemiyasayegn. Esu degimo kehullu belay meweded ena memesigen alebet. Qidusanochu ena melakitochu kesu behuala. Legna esu enji manim alimotelinim! Besu demim bicha newj minigite semay yetekefetelin

    • @weynitube3466
      @weynitube3466 3 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ ውድ እህቴ በመቤቴ

    • @New-k4
      @New-k4 2 ปีที่แล้ว +1

      @@LoveBird-o8m አላስተዋልሽም እህቴ

    • @LoveBird-o8m
      @LoveBird-o8m 2 ปีที่แล้ว

      @@New-k4 ምን ነበር?

    • @kaftanewemail395
      @kaftanewemail395 2 ปีที่แล้ว +11

      ​@@LoveBird-o8m ይህ ለማለት የፈለገዉ እኔ እደተረዳሁት ከሆነ ከመናፍቃን እና ከታሀድሦ መሀበር ከነ ትዝታዉ ከነ ዘርፌ ከነበጋሻ የመሳሠሉት ተኩላውች የቤተክርስትያን ጡት ነካሾች ኦርቶዶክስን ለመበተን ለማዋረድ የቆሙ ተኩላዎች ከነሡመሀል እሷግን ከተኩላዎቹ መሀል ምርትዬ በግናት የዋህ ወጅ ቤተክርስትያን🌹

  • @nibretzewuge2864
    @nibretzewuge2864 3 ปีที่แล้ว +89

    "ዘንበል ያልክለት ማነው
    እንደእኔ የተቀበልከው
    ፊትህን ያበራህለት
    የተቀበልከው በምህረት" 🙏❤

    • @weynitube3466
      @weynitube3466 3 ปีที่แล้ว +2

      ደምሪኝ ውድ እህቴ በመቤቴ

  • @tamanachitaka2733
    @tamanachitaka2733 ปีที่แล้ว +27

    ዘንበል ያልክለት ማን ነው
    እንዴኔ የተቀበልክው
    ፍትህን ያበራህለት
    ተቀበልከው በምህረት/2
    ተምና ከወራደው ፀጋህን ከጣለ
    ምን ጉዳይ ኖሮህ ነው ልብህ እኔን ያለ
    ገራመኝ አራ እኔስ መውደድህ ወሰኑ
    ያልታመነው ልብ ወዳጅህ መሆኑ
    ፍቅርህ የበዛላት
    ቁስሏ ያዳነልኝ
    ሰላም የለበሰች
    ያች ሴት እኔ ነኝ
    በልሂ ያለውን አዘቅት እንድመታ
    በአይያ መንጋጋ ሺ ያስጣከኝ ጌታ
    ዛሬ ተመልሼ ስትማርኩኝ ሞዐብ
    ልጅና ይለኛል ራርቶልኝ ያንተ ልብ
    ፍቅርህ የበዛላት
    ቁስሏ ያዳነልኝ
    ሰላም የለበሰች
    ያች ሴት እኔ ነኝ
    ሞገስን ካገኘሁ ዘንጉ ተዘርግቶ
    ጠላት ለምንድን ነው የሚከሰኝ ተግቶ
    ታሪክ ተቀይሯል ቆይቼ ስጠና
    ለሽፈሽፍት ረፍት የለኝ ለምሲጋና
    ፍቅርህ የበዛላት
    ቁስሏ ያዳነልኝ
    ሰላም የለበሰች
    ያች ሴት እኔ ነኝ
    ይኸው ተገፈፈ ጽልመት ራቀ ከኔ
    ስው ስጥል ሚያነስው አግዞኝ መድኅኔ
    ዘንበል ብሎ ሰማኝ ቃሎን እደመጠ
    ልጅን ከእሳት መረብ ስብሮ እያስመለጠ
    ፍቅርህ የበዛላት
    ቁስሏ ያዳነልኝ
    ሰላም የለበሰች
    ያች ሴት እኔ ነኝ

  • @tsigeredaabera3465
    @tsigeredaabera3465 3 ปีที่แล้ว +143

    አቤት የእኔ ሐጢአት ብዛቱ ፣ አምላኬ ሆይ የአንተ ምህረት እና ችርነትህ ይቅር ባይነትትህን ሳስብ ከአእምሮዬ በላይ ነው 😢😢

  • @TsigeMekuria
    @TsigeMekuria ปีที่แล้ว +35

    ይህንን መዝሙር ስሰማው ሁሌም በእንባ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን 🙏

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 3 ปีที่แล้ว +61

    እውነት ነው እደ ጌታ በምህርት በፍቅር ያበዛን ማን አለ እውነት ፀጋውን ያብዛልሺ የተዋህዶ እቁ እንወድሻለን በርችልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሺ💕🕊

  • @New-k4
    @New-k4 3 ปีที่แล้ว +7

    የበግ ለምድ ከለበሱ በውስጣቸው ግን ነጣቂ ተኩላ ከሆኑት ከሴረኞች ከከፋፋዮች ወጥመድ በተዓምር ያመለጠች የእግዚአብሔር በግ ምርቴ❤️
    ሰይጣን የብርሃን መላዕክ ለመምስል ራሱን ይለዋውጣል እንዳለ ታላቁ መፅፍ ቅዱስ፤ የእርሷም ህይወት እንደዚሁ የብርሃን መላዕክ በመሰለ የዲያብሎስ ወጥመድ የተጠመዱ ተታላዮች ተጠምዶ አደጋ ላይ ነበር።
    ነገር ግን ሁሉን የሚችል አምላክ ምንም በማታውቀው ለመጥፋት መዘጋጃቷን አይዘነጋምና ግዜው ሲደርስ ከሞት መንገድ አስመልጦ ወደ ቀደመችው መንገድ፣ ወደ ጠባቧ ደጅ ፣ ከልጅነቷ ጀምሮ ስታገልግል ወደነበረችበት ቅድስት ቤተክርስትያን መለሳት🙏 ክብር ምስጋና ለኤልሻዳዩ አምልክ ለአዳኛችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለስም አጠራሩ ሁሉ ይሁን🙏 ለእርሷ የደረሰ ለሌሎቹም በቅዠት አለም ውስጥ በባዶ ተስፋ ለሉት ሁሉ የድረስ🙏

  • @net8360
    @net8360 ปีที่แล้ว +8

    ዘንበል ያልክለት ማነው
    እንደኔ የተቀበልከው በምህረት❤

  • @amorthodox661
    @amorthodox661 3 ปีที่แล้ว +35

    please please please share እናድርግላት፡፡
    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው የኔ ውድ😍ጌታ ይባርክሽ
    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን፡፡

    • @LoveBird-o8m
      @LoveBird-o8m 3 ปีที่แล้ว

      Tewat mata newu eyesemahuat yalaw. Ejig betam desssssss yemil mezmurochua andun semiten sanitegib lealawun sinisema gizum diniq newu!!! Egzabihear tsegawun yabizalat!

  • @elroitube27
    @elroitube27 3 ปีที่แล้ว +7

    ዘንበል ያልክለት ማነው
    እንደኔ የተቀበልከው
    ፊትህን ያበራህለት
    የተቀበልከው በምህረት
    ዘመንሽ ይለምልም ምርቴ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

    • @weynitube3466
      @weynitube3466 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውድ እህቴ በመቤቴ

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 ปีที่แล้ว +18

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ምርትዬ❤ እግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገን ይሁን ለዚቀን የደረሰሸ🙏🙏🙏 በቤቱ ያፀናሸ🙋

    • @weynitube3466
      @weynitube3466 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውድ እህቴ በመቤቴ

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว +4

    ዘንበል ያልክለት ማነው እንደኔ የተቀበልከው
    ፊትህን ያበራህለት የተቀበልከው በምህረት እውነት እርሱ በምያውቀው እንደኔ ምህረቱ የበዛለት የለም ምክንያቱም በደሌን ሐጥያቴ በፊቱ የበዛ ነውና ግን እንዴት እንደሆነ ባላውቅም በቤቴ በልቤ ገብቶ ቁስሌን አክሞልኝ ቸርነቱና ምህረቱን አሳየኝ ምርቴ የኔ እህት ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ

  • @yoditwolde6368
    @yoditwolde6368 10 หลายเดือนก่อน +10

    ዘምበል ያልክለት ማነው
    እንደኔ የተቀበልከው
    ፊትህን ያበራህለት
    የተቀበልከው በምህረት

  • @Eurimmedia
    @Eurimmedia 3 ปีที่แล้ว +16

    እንዳቺ ያለ ዘማሪ ግን አለ በዚህን ጊዜ የኔ ምርቴ

  • @abeyewoubeshet9857
    @abeyewoubeshet9857 3 ปีที่แล้ว +13

    ውይ እንዴት ደስ የሚል ዝማሬ!!!!! አቤት ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ስዕላት ቢሆን ደግሞ ጥሩ ነበር ። እዚህ እኔ የምኖርበት ሀገር አብረውኝ የሚሰሩ ሰዎች እያመሰሉኝ ትንሽ ቅር አለኝ።

    • @weynitube3466
      @weynitube3466 3 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ ውድ እህቴ በመቤቴ

  • @tsigeredaabera3465
    @tsigeredaabera3465 3 ปีที่แล้ว +10

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ፣ አንቺን ወደ ቤቱ የመለሰ ፣ መልሶም ዳግም ለምስጋና ያቆመሽ አምላክ የጠፉትን እህት ወንድሞቻችንን ወደ ቤቱ ይመልስልን አሜን፫

    • @weynitube3466
      @weynitube3466 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውድ እህቴ በመቤቴ

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ 2 ปีที่แล้ว +7

    ምርቴ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን 💒

  • @addisalme4150
    @addisalme4150 3 ปีที่แล้ว +13

    ተባረኪ ልቤን ነክቶ አይኔን አስነብቶ ፍቅር የሚጨምር መዝሙር ነው
    ባሳለፍኩት ነገር እኔ ሳጠፋ እሱ ስያሻግረኝ የኖርኩ ሰው ነኝ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 ปีที่แล้ว +13

    "ዘንበል ያልክለት ማነው 🙏
    እንደኔ የተቀበልከው🙏
    ፊትህን ያበራህለት🙏
    የተቀበልከው በምሕረት🙏
    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን እንደስምሽ ምርጥ መዝሙር እግዚአብሔር የባረከሽ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥሽ አሜን🙏🙏🙏

    • @weynitube3466
      @weynitube3466 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውድ እህቴ በመቤቴ

  • @selam03teka76
    @selam03teka76 3 ปีที่แล้ว +5

    እውነት ነው ፍቅሩ የበዛላት ያቺ ሴት እኔ ነኝ እግዚአብሔር አምላኬ አመሰግነዋለው ⛪️❤️ ግሩም ዝማሬ እህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽ የተባረከ ይሁንልሽ

    • @weynitube3466
      @weynitube3466 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውድ እህቴ በመቤቴ

  • @እግዚያብሔርእረኛዬነውየሚ
    @እግዚያብሔርእረኛዬነውየሚ 3 ปีที่แล้ว +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን እህቴ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን

    • @weynitube3466
      @weynitube3466 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውድ እህቴ በመቤቴ

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 3 ปีที่แล้ว +19

    አሜን! ፍቅርህ የበዛላት ቁስሏ የዳነልኝ ሰላምህ የበዛልኝ ያቺ ሴት እኔ ነኝ፡፡ ተባረኪ እህቴ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @GelilaGelilamusa
    @GelilaGelilamusa 10 หลายเดือนก่อน +3

    ምርትነሽ በእውነት መዝሙሮችሽን በጣም ነው ምወዳቸው በርቺ እህቴ በቤቱ ያፅናሽ
    ❤❤🙏🙏🙏

  • @whandroid
    @whandroid 3 ปีที่แล้ว +22

    ፀጋው ይብዛልሽ ጌታ ይባርክሽ 😍😍
    🙏
    🙏
    🙏
    🤲 ይህን ምታነቡም ፀጋዉ ይብዛላችሁ

  • @minyahelwolde6080
    @minyahelwolde6080 9 หลายเดือนก่อน +2

    ይህ መዝሙር ለኔ የተዘመረ ነው የሚመስለኝ

  • @LEMLEM-j3m
    @LEMLEM-j3m 5 หลายเดือนก่อน +2

    ቸርነቱ የበዛ መአቱው የራቀው ጌታ ሆይ ተመሰጌን ሀጥያቴን ሳትመለክት እዚህ ደርሻለው እህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @belaydubai4285
    @belaydubai4285 6 หลายเดือนก่อน +5

    ዘንበል ያልክለት ማነው( 3)እደኔ የተቀበልከው ፊትህን ያበራህለት የተቀበልከው በምረት❤ ዝማሪ መላአክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahletlegesse5444
    @mahletlegesse5444 3 ปีที่แล้ว +9

    መዝሙሮችሽ ያረጋጋሉ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ዘለዓለም በቤቱ ያኑርሽ

    • @weynitube3466
      @weynitube3466 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውድ እህቴ በመቤቴ

  • @yorditube8040
    @yorditube8040 2 ปีที่แล้ว +3

    ለመዝሙሮቿ ምንም ምለው ቃል የለኝም
    ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝመው እህቴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @TigistTg-rg8js
    @TigistTg-rg8js 11 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ተመስገን አምላኤ ተመስገን አምላኬ ተመስገን አምላኬ ለዚህ ቀን መድረሴ አቤቱ የሀፅያቴ ብዛት ከእራሴ ፀጉር በላይ ነዉና ይቅርታህ ቸርነትህ ብዙ ነዉ እና ተመስገን ጌታዬ አቤቱ የሰማይ እና የምድር ጌታ ምህረት በእኛ ላይ ይዉረድ ኢትዮጲያ ለዘለአለም ትኑር ተዋህዶ እምነቴ 🙏🙏🙏💒💒💒🙏🙏🙏

  • @danielalemayehu6967
    @danielalemayehu6967 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቃል የለኝም ላንቺ አንቺን የሠጠን እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን በረከታችን ነሽ❤

  • @sosiMeseret-u9l
    @sosiMeseret-u9l 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ የኔ እናት እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @masaratgirama3918
    @masaratgirama3918 6 หลายเดือนก่อน +2

    በአለም ለይ እንደ እኔ ምህረት የበዛለት ምህረት ይምኖር እንደ እኔ የለም እኔ እራሱ የራሴን አጥያት መሸከም አቅቶኛል እርሱ ግን ምህረቱ አብዚቶልኛል😢

  • @eyerusalemyemanebirhan7159
    @eyerusalemyemanebirhan7159 ปีที่แล้ว +2

    ዘንበል ያልክለት ማን ነው
    እንደኔ የተቀበልከው
    ፊትህን ያበራህለት
    የተቀበልከው በምህረት
    🙏🙏🙏

  • @eleniboo6186
    @eleniboo6186 2 ปีที่แล้ว +4

    እንደ አምላካችን የፍቅር ጥግ የለም ። ተባረኪ እህታችን 😍

  • @tizta6325
    @tizta6325 3 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ከዚህም በላይ ጸጋውን ያብዛልሽ

  • @Red-gebriel
    @Red-gebriel 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቸር አባት አባት መድሀኒተዐለም💚💛❤

  • @dessalegnwonbarga2144
    @dessalegnwonbarga2144 ปีที่แล้ว +1

    "የተቀበልከው በምህረት"ተስፋን የሚያለመለም የእ/ር ምህረትን አንድንጠይቅ የሚያርግ መዝሙር ከቤተመቅደሱ ያኑርሽ!!!

  • @ktagrofarmandindustryplc
    @ktagrofarmandindustryplc ปีที่แล้ว +2

    እሔመዝሙር ለኔነዉየተዘመረዉ ሀጢያቴን ሳይመለከት ከፊትእሚቀድምልኝ ዘንበልያለኝኝ ምርትነሽ እድሜናጤና ይስጥሽ ሽአመትኑሪልኝ እህቴተመስገን

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 ปีที่แล้ว +4

    እኔም አለው ኢየሱስ ጌታ ነው አሜንንን ተባረክ ምርተ ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏

  • @danielalemayehu6967
    @danielalemayehu6967 11 หลายเดือนก่อน +2

    እረፍት የሆነ መዝሙር ምርቴ የአገልግሎት ዘመንሽ እድሜ ናጤናሽ ይርዘም የመላዕክትን ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልኝ🙏

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
    @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ ปีที่แล้ว +2

    ያቺ ሴት እኔ ነኝ
    በምህረትህ የምታኖረኝ 🙏🙏🙏

  • @Ethiomuzik
    @Ethiomuzik 3 ปีที่แล้ว +2

    እንደ ኃጢአቴ ብዛት ጨክነህ ያላጠፋኽኝ አምላክ ትዕግስትህ ምንኛ ድንቅ ነው?! እውነት ነው እንደ እኔ የታገስከው የለም።😭

  • @ribkafantahun
    @ribkafantahun 11 หลายเดือนก่อน +2

    Betam yemwedw mezmur tsegawn yabzalshi enate🥰🥰🥰🥰

  • @ገኒእህተማርያም-አ9ዐ
    @ገኒእህተማርያም-አ9ዐ 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @richberhanu3124
    @richberhanu3124 3 ปีที่แล้ว +3

    ዘንበል ያልክለት ማነው
    እንደኔ የተቀበልከው
    ፊትህን የበራህለት
    የተቀበልከው በምህረት🙏🙏 ❤️❤️❤️

  • @bezawitnegussie3396
    @bezawitnegussie3396 6 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ጌታ ተመስገን🙏

  • @teddyazanaw5352
    @teddyazanaw5352 2 ปีที่แล้ว +2

    የድንግል ማርያም ልጂ ዘንበል ይበልልን ምርትየ እህቴ

  • @selamselam5364
    @selamselam5364 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የኛ እቁ እህቴ❤❤❤❤
    ፍቅርህ የበዛላት ቁስሏ የዳነልኝ
    ሠላም የለበሰች ያች ሴት እኔ ነኝ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eskedarseyfu1694
    @eskedarseyfu1694 3 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ መዝሙር
    ይኸው ተገፈፈ ፅልመት ራቀ ከኔ
    ሰው ሲጥል ሚያነሳው አግዞኘመድህኔ
    ዘንበል ብሎ ሰማኘ ቃሌን አዳመጠ
    ልጁን ከእሳት መረብ ሰብሮ እያሰመለጠ

  • @haregewoinassefa9966
    @haregewoinassefa9966 3 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።

  • @uaesS-s5t
    @uaesS-s5t 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለሒዎትን ያሰማልን

  • @asterworku8404
    @asterworku8404 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሪ መላክት ያሠማልኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👌👌👌💖💖💖💖🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲አሜን 🙏🙏🙏

  • @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
    @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልመውን ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 3 ปีที่แล้ว +3

    ምርትዬ የኔ ልዪ ጌታዬ መዳኒታለም ክርሰቶሰ ያገልግሎት ወመንሸን ይባርክልሽ መልአከ ዝማሬ ያሰማልን

  • @TesfaneshKassa-l7e
    @TesfaneshKassa-l7e ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @tdotewahido1
    @tdotewahido1 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስጌን ልዩ መዝሙር ነው እህታችን ከተኩላዎች አምልጣ አጥንትን የምያለመልም መዝሙር ዘምራለች መድሃኒአለም ይጠብቅሽ ምርትዬ🙏.

  • @belaydubai4285
    @belaydubai4285 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዘንበል ያልክለት ማነው እደኔ የተቀበልከው ፊትህን ያበራህለት የተቀበልከው በምህረት ዝማሪ መላአክትን ያሰማልን

  • @KiyaChaina
    @KiyaChaina 11 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ በምህረት አስበኝ ነፍስ ተጨንቃለች ጌታሆይ

  • @Eyosiyas-d7f
    @Eyosiyas-d7f ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄርን እና ቤ/ክ የምታገለግሊበት እረጅም እድሜ ከሙሉ ፀጋ ጋር ያድልሽ

  • @AdualemBrihan
    @AdualemBrihan 7 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ምህረትና ቸርነትህ ለዘላለም ይከተሉኛል ያልፋል ያላልኩት አልፎ አየሁት በክንድህ አረፈሁ

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms ปีที่แล้ว +1

    ለመዝሙር የተፈጠርሽ ነሽ ምርቴ ❤ ሳትሰለቺ ልወስዱሽ እንዳሰቡ ተሐድሶዎች እነ በጋሻው ዘርፌ መልስያቾው እግዚአብሔር ያግዝሻል

  • @Olan_Tube
    @Olan_Tube 3 ปีที่แล้ว +2

    ምርትዬ የትዋህዶ ፈርጥ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ ይባርክሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ 🙏🙏🙏

  • @hime6686
    @hime6686 3 หลายเดือนก่อน +1

    አምላኬ ነፍሴ ያንተን ምህረት ትሻለች እኔ ሀጥያተኛ ነኝ ተወርቶ ተነግሮ አያልቅም ሀጥያቴ እንደምህረት እንደይቅርባይነትህ ይቅር በለኝ እባክህ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samitube9152
    @samitube9152 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን እህታችን🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ምርትነሽ ጥላሁን ተባረኪልን

  • @TsegayeGebru-di1lq
    @TsegayeGebru-di1lq ปีที่แล้ว +1

    Metuye adenakishe nene fetari yebarkesh amennnnnnnnnnn😇😇🙏⛪️❤️💖💖🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Eነኝያባቴልጅ
    @Eነኝያባቴልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መለአክ ያሠማልን ዘማሪ ምርትነሽ✝️❤🥰🇪🇹

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel7468 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልንን❤❤❤❤😢😢

  • @amrydender1922
    @amrydender1922 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏 በቤቱ ያፅናልን ያፅናን

  • @terezagetachew-mv3nj
    @terezagetachew-mv3nj ปีที่แล้ว +1

    ➕🙏🙏❤️❤️🥰🥰⛪️⛪️➕
    እንደኔ የማርከው ማነው???????
    ክበርልኝ ለዘላለም🙏🥰⛪️➕➕

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @mimiteklu7161
    @mimiteklu7161 ปีที่แล้ว +1

    እንደኔበሀጥያት የቆሸሸ ምህረትየሰጠኝ እግዚአብሔር ምህረትንዐይስጥሽ ምርትዬ በቤቱ ያኑርሽ

  • @begenamezmurtewahido272
    @begenamezmurtewahido272 2 ปีที่แล้ว +1

    Yhew ene alew 🥺🥺🥺degu abate💗💗💗 zemare melakt yasrmalin

  • @mekdesbussha2766
    @mekdesbussha2766 3 ปีที่แล้ว +2

    Libin yemi sebir zemari new zemar melayiktn yasemalin 👏👏👏❤️❤️😭😭😭😭😭😭

  • @MaryEthyoupia
    @MaryEthyoupia ปีที่แล้ว +1

    Qedus Egziabehre hoyi😭😭😭💔💔 mhiretk bezu "24" gezae seskelek sawredek alew eskawe alew 🙏🙏😭🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️😢😢😢😢😢

  • @lamrotdreij1516
    @lamrotdreij1516 7 หลายเดือนก่อน +1

    ይቺ ሴት እኔ😥 አሜንንንንንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 3 ปีที่แล้ว +6

    Wow this is truly holy spirity speaking, May God bless you all and Ethiopia 🤎🥲🥲

  • @miklidmikilidsuak8242
    @miklidmikilidsuak8242 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጤ ሁሌ ያንቺ ዝማሬ ይመስጠኛል ፡ እግዚኣቢሔር ካንቺ ጋራ ይሁን ፡ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @ድኛለሁበደሙ
    @ድኛለሁበደሙ 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅርህ የበዛላት ቁስሏ የዳነልኝ
    ሰላም የለበሰች ያቺ ሴት እኔ ነኝ
    አሜን በምህረቱ ኢየሱስ ያየኝ እኔ ነኝ

  • @سينيتسينيت
    @سينيتسينيت 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላአክትን ያሠማልን 🙏🙏🙏😢😢💚💚🙏

  • @Afomiya-t2b
    @Afomiya-t2b ปีที่แล้ว +1

    This my life story.lord inclinde this ears to hear my voice 😭😭😭

  • @genetgenet-me3dl
    @genetgenet-me3dl ปีที่แล้ว +1

    የኔ እህት የምውድሽ ምርትነሽየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @hhmm3529
    @hhmm3529 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክሽ የተዋህዶ እንቁ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @FelekeMekdelawit
    @FelekeMekdelawit ปีที่แล้ว +1

    ይሆ መዝሙር ለኔ የዘመርሽልኝ ይመስለኛል ምርትነሽ እግዚአብሔር ይጠቡቅሽ

  • @brown-ge4hl
    @brown-ge4hl 6 หลายเดือนก่อน +1

    አመሠግናለሁ አባቴ ኢየሱስ ክርስቶስ

  • @ወለተሚካኤል-ኈ9በ
    @ወለተሚካኤል-ኈ9በ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ጸጋ ውን ብዝዝዝዝት ያርግልሽ እህታችን

  • @hiwotgonfa516
    @hiwotgonfa516 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን አሜንንን ቃል ሕይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልሽ

  • @weredemelaku9047
    @weredemelaku9047 2 ปีที่แล้ว +2

    It my life. Thanks, God blessed you

  • @Nነኝየማርያምልጅ
    @Nነኝየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +2

    ጸጋውን የብዛዉ ፈጠራ 👌💞💞💞💞🎤🥰🥰💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @ኤፍታህትበልጭወለተማርያም
    @ኤፍታህትበልጭወለተማርያም 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው እደ ጌታ በምህርት ያፍቅር ያበዛን ማን አለ እውነት ፀጋውን ያብዛልሺ የተዋህዶ እቁ እንወድሻለን በርችልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሺ

  • @meseretbelay2896
    @meseretbelay2896 ปีที่แล้ว +1

    ገረመኝ አረ እኔስ መውደድህ ወሰኑ የኔ ጌታ

  • @DjDb-si4rl
    @DjDb-si4rl 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤🙏

  • @amsaluzelalem-jo5mr
    @amsaluzelalem-jo5mr 10 หลายเดือนก่อน +1

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ደርባባ ምርቴ ሰምቼ አልጠግበዉም

  • @hamerawitmiso5003
    @hamerawitmiso5003 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅርህ የበዛላት ቁስሏ የዳነልኝ ሰላም የለበሰች ያች ሴት እኔ ነኝ 🥹🥹🥹🙏🏼

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ

  • @staybeauty5252
    @staybeauty5252 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል ን ምርትዬ

  • @ybeser
    @ybeser 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን😢😢😢😢

  • @samrawitmogesa7815
    @samrawitmogesa7815 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ትሁት እህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @mimiteklu7161
    @mimiteklu7161 ปีที่แล้ว

    አንደኔ ያለሀጥየተኛ ማነው እግዚአብሔር በፀጋው ይባርክሽ ምርትዬ