ባለ 4 እግር ባጃጅ ዋጋ በኢትዮጵያ ለቤት መኪና የምትሆን | 4 foot bajaji price
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 11 ธ.ค. 2024
- ባለ 4 እግር ባጃጅ ዋጋ በኢትዮጵያ ለቤት መኪና የምትሆን | 4 foot bajaji price #donkey #donkeytube #kana #fetadaily
የባጃጅ ዋጋ በየባጃጅ ዲኮር. የባጃጅ ጥገና
የባጃጅ መለዋወጫ. የባጃጅ ጥቅሶች. የባጃጅ ሞተር ክፍሎች. ባጃጅ መሼጫ ዋጋ 2023 . ባጃጅ ዋጋ2015
ሆራ ባጃጅ ዋጋ. Tvs ኢትዮጵያ. የባጃጅ ዋጋ በአዲስ አበባ
የባጃጅ አነዳድ. ባጃጅ. Tvs bajaj 2023
Bajaj price in Ethiopia 2015
2023
t.me/abronet_t...
ትዛዝ ካላችሁ መግዛት የምትፈልጉት ምንም አይነት እቃ ካለ የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ የምትፈልጉት እቃ በምትፈልጉት ዲዛይን ተዘጋጅቶ ይቀርብሎታል ይዘዙን እናደርሳለን
t.me/abronet_t...
ላይክ ላይክ ማድረግ አትርሱ #Ethiopianyoutubers
#አዲስ #kana #prank #abronettube #ethiopian_news #episode #episode1 #episode2 #epicpartner #epic #ሰበር #Abronettube #Like. #ላይክ #Seyfu_on_ebs
#Yetbi_tube#Abiy_Ahmed #neshida
#Halale_midiya#music. #kana tv. #naho tv #Esat_tv #Fana_tv #Afrika_tv #Zaweya_tv
Merja ሰበር ዜና #አዲስ ነገር #Seyfu on ebs2
#Etv #zena #ኢቲቪ_ዜና #Ethiooian_Music
#ethiopia #abronettube #prank #ድንቅልጆች
#ethiopian_news #aymnita #አይመኒታ
#dawued_tube #ዳውድ_ቲዩብ #ሰአዲ_እና_አሊ
#seadi_and_ali_tube #awol&seadi
#ሰአዲ_እና_አወል #ፈታ #ፈታዴሊ #አቤል #አቤልብርሀኑ
#አዲስ #አደይድራማ #አደይdstv #ቃናዜናቅምሻ #ቃና_ድራማ #kana #kanaknews #episode #episodes #episode1 #episode2 #episode3
#E-commerce_Amazon_dhopi
#Android_app_Development
#Ethiopian_News #Ethiopian_Athlet
#Ethiooian_Sport #Ethiopian_Prank
#Best_Prank #ጎልዲገርል_ፕራንክ #አዲስ ፊልም
#አዲስ ሙዚቃ #አዲስ ነሺዳ #አዲስ_ስራ #አዲስ_ግንባታ
#ፈታ_ደይሊ #Feta_deyli #አቤል ብርሀኑ #miko_mikee #Abele_brhsnu #አቤል_ብርሀኑ_የወይኑዋ_ልጅ
#Miko_miki #ማይኮ_ሚኪ #አዲስ_ንግድ #አዋጭ_ስራ
#Fernicher #ፈርኒቸር #አልጋ #ቡፌ #ዱላብ #For_all_those_who_send_it_to_Hawala
ማሸአላ ታምራለች መልካም የርመዳን ጾም ይሁንላችሁ
ማሻኣላህ በርታ ወንድማችን
እኔ ወደስደት ስመጣ ሃይሮፍ ይገዛል ይሄ ብር ግን ሃገራችን ወደዬት እዬሄደች ነው ይሄ ብሽቅ የሆነ ምግስት ሃገራችንን አበሸቃት እኮ
8መቶሺ ውድ ነው መኪና መግዛት ይሻላል
ሀሉም፣ባታ፣ቢጨመር ፣እንጂ፣ቢቀንስ፣አታቁም፣
አሚንወድምበአላህግንክልብእናመስግናለን
ይህችን በዝግ ብር መግዛት በገንዘብ ላይ መቀለድ ነው የተወሰኔ ገንዘብ ጨምሮ መኪና ብገዛ ይመረጣል ባጃጅዋ ለአደጋም ተጋላጭ ነችና እንጠንቀቅ
ውድነው
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
አሚን አላሁመአሚንንንን
ሸኩራን ወንዲሜ
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ ሸከረን አብሮነት
ማክሲማ የሚገኝበትን ንገረን???
ስምህ ምግባርህን ይገልፃል በርታ 🎉
ወውውውእነዚህ ባጃጆች ሥወዳአቸው ምኞትአለኝ
በአላህ ፈቃአድ እሸአላህ እደምገዛአት ተሥፋአ አለኝ
ዱአአድርጉልኝ
ጨምረህ መኪና መግዛት ኣይሻልም ኡኡኡኡ ወይ ደሞ ለምን 20 ፈረስ ኣልገዛም ኢትዮጵያ የጉድ አገር😢
በርታ አብሽር አድስ ነገር ይዘህ ዱቅ በል
አሚንንን😢😢😢ያረብ
Wow nedaj atebelam Qute bajaju betam konjo mekina
እኔ ያዘሬ 2አመት በረመዳን ነው ለወንድሜ በ400ሺ የገዛሁት አልሃምዱሊላህ እስከአሁን እየሰራ ነበር ግን ሰሞኑን ባጃጅ በአንዳንድ አካባቢ ተከልክለዋል አሁን ስራ የለውም የኛ ሀገር ነገር በጣም ያሳዝናል 😌😌😌😌😌
ለወዲምሽ ገዝተሽ ያችሥ እጣፈታ
እኔም 400በዝህዋጋባገኝለወድሜናለባሌእገዛነበር😥😥💔ግን ተወዳል
ማሻአላህ በርታልን ግን በጣም ውድ ነው መግዛት እፍልግ ነበር ምን ዋጋ አለው መረጃ ስላከፍልከን እናመሰግናለን
Manm yichin bajaj endigeza almekrm melewawecha ayametum yihew yene bajaj kekomech 1 amet ke 6 wer alfoatal
programih arif new wagaw gin aymetninm
Nice car
እኔም 400በዝህዋጋባገኝለወድሜናለባሌእገዛነበር
አምስት መቶ. ስቶን ጥሩኝ
እስፔርፓቶ የለም የሚባለው እዉነት ነዉ
አብሮነት ኘልስ ስለ ጉሙሩክ ከዉጭ ለምገባ ዕቃ ከቀረጥ ነፃ እና ነፃ ያልሆኑትን Please
maxima bajaj cargo info ale??
ምነው 5L በ700000 ሺ የተወሰነ የሰራ አልገዛም እንዴ
Yemekeray mekena felega neber
ስልክ ቁጥር አስቀምጥልን
50 50 በባንክ መውሰድ ይቻላል ወይ
ዋጋ ዋ ነውጂ ጠሪፋ ነበረች
ምኞት አለኝ አላህያሳካልሽበሉኝ
ሰው ስግብግብ ነው ገና ሚሊዮን ያስገቡታል ለምን ብሎ ጠያቂ የለም
እኔገዛሁ።ዋጋወሰንትነዉ
አሁን መኪና ሊቀንስ ነው?
ማክሲማ ባጃጅ ፒካፑ ይመጣል ወይ መቼ
200ሺ ስገባ እገዛለሁ ጉዲ እኮ ነው
ክክክክ አንድ ሚሊዮን ይገባል ሰውነው እየረከሰ ያለው ነገሮች እየጨመረነው 😂
ኧረየቴሌግራምሊክህንፖስት??
በጣም ውድ ነች
Konjo neberech gn wudi honech
ስንት ሰዉ ትይዛለች
ሰንት ነው ወንድሜ 🤔🤔
ዋናሰንትናት
💜💜💜💜
melikam yeremedan tsome
ግንኮ ዋጋዉ በጣም ቅናሽ ነዉ
ተቃራኒ መሆኑነው
🤲🤲🤲🤲🤲☝️
Wagawu sinti newu
ማሽከርከር ታግዶ የል እንዴ
850.ሺ,👎👎👎👎
ቀዳዳ ዝን ብለህ አታወራም
ሌላ ነገር ብታመጣ ይሻለን ነበር ሀበሻ ሲባል ስግብግብ ነዉ
እብድ ነህ እንዴ