ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በቀጣይ 2 ሚሊየን ስምንት መቶ ሺህ ብሩን የማስመለስ ስራ እንሰራለን ። ሰብስክራይ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ !!
ሚኪ ፖውሎስ ተሻለው እደ
ለፖሊሥ አስጠብቅ እንዳትጠፋ እንዳይገናኙ መተት እንዳታደርግበት😢😢😢
DNA አስመርምራት ህፃኗን አስመርምርላቸው የሱ ላትሆን ትችላለች ሚኪ
እግዚአብሔር ይርዳን እራሳቹን ጠቡቁ
ጋዜጠኛው የሶሰት እመት ልጃን የገደለችው እድ መሆን እልባት መመርመር እልባት
ህዝብ ሳትፈጅ ይች ሴት ትያዝ ጎበዝ
Betam
የኢትዮጵያ ን ህዝብብቻሣይሆን የአለምን ህዝብሣትፈጅነውእጅ ውይጉድ የሠውልጅ
የእጃውን ማገኝት አልብትህ😢😢
ይህች ልጅ የመጀመሪያ ልጇንም እራሷ ገድላት እንዳይሆን ሚኪ አጣራ 🙏🇪🇷
የኔም ሀሳብነው😢😢😢
የኔም ሀሣብ የዌ
እኔም ጠረጠርኩ
የኔምጥያቄነወ
❤❤😢😢በርግጠኝነት ገላት ነው ይች ቆሻሻ😢
ሙኪን በዚ አይነት ልጂቱም የሱ ላኮን ትቺላለቺ ዲ ኤ ኔ ትመርምር የምትሉ አሳዩኝ
Really 😢😢😢😢😢100%
በትክክል. ትመርመር. ነገሩ. በጣም ያጠራጥራል
@@GgGg-le1rw
MENE AYENET SEAT NECHE BEBELEGNA TEWELEDA BEBELGENA YADEGCHE ASADAGI YEBEDELAT ZELEZALA WERADA NESHE QELEATAM BALEGEA YEDFASHE
ASQEDEMA ENDATWEXAW ACCAWENTWA ASAGSDUT GIZEA ATABKENU
ይች ከሀዲ ምንም ህሊና የሌላት የገንዘብ ሰው ናት ሚኪ በእውነት ጀግና ደፋር ነው 👍💐 ግን እራስህን ጠብቅ
አደራ መተት አንዳታሠራ ጠብቃትገንዘቡንአሥመልሠህ አሣሥራት የምትሉ👍👍👍👍
Yes
እኔም የናፈቅኝ
ሚክ ማለት ጀግና ደፋራ ጌታ የረዳዉ ሰዉ ነዉ ተባረክ ወንድሜ
እኔ ሴት ነኝ ግን እንደዚች አይነት አየር አላቅም ጉበዝ. ጋዜጠኛ ተባረክ
የህፃኗ አምላክ ይፍረድብሽ ሚኪ ለአየለ ቤት የገዛህለት ቀን ተከታታዮችን ጨምሮ በአባትህ የደስታ ለቅሶ እኔም ተጋብቶብኝ በደስታ እንደተመረክ ዛሬም እድሜና ጤናን ጨምሮ በልጅ ፍሬ ለመድመቅ ያብቃህ ።
እርግጠኛ ነኝ የሱ ልጅ ላትሁን ትችላለች ሚኪየ DAN አርግለት እናቱ አትቸግር ደካማ ትመሰላለች😢😢
የሱ ልጂ ላትሆን ትችል ይሆናል ሚኪየ እባክ ብዙ ውሽሞች አሉኝ ስትል ነበር
Ewunet nw yateratiral
እኔ ሚኪ አትን የማድቅህ ሳታጣራ አትልቅም ጀግናንህ❤❤❤
እንዴ ሁለተኛ የንስር አይን ነው እኮ የኔ ውድ
ዲኤንኤን ያስፍልጋል ልጄቷ የሱ ላትሆን ትችላለች
እረ ሚኪ ይችን ልጂ በጥፊ በልልኝ እኔን እራሱ አቃጠለችኝ
ወንድሜ ሚኪ እባክህ የውርስ ቤት ገንዘብ የወስደችበትን ገንዘብ አስመልስለት ልጁን እያሳደገ ስንት ችገ ውስጥ ከተተችው እሷ ወንዶችን እያጠመደች ወንጀልና ናት ዋጋዋን ማግኘት አለባት የሃገር ነቀርሳ
ከ50 አመት በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ ስኖር በጣም የተለየ ነበር። ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ የኢትዮጵያ ወገኖቼ ምን ነካቸው? ሁላችንም ንስሀ እንግባ ወደ አምላካችንም እንፀልይ።
ምን አይነት ፍጡር ነች በጌታ የባንክ አካውንቷን አሳግደው በፍጥነት ይችመተታም ወንዶችን እያጠመደች እምትገርም ናት ደግሞ ትሳደባለች እሷ ማጅራት መች አንጃ ነች ወደ ህግ እባክህ ወንድሜ አይዞህ የድንግል ልጂ ላንተ ያለቻትን ሚስት ይስጥሃል ይች ስይጣን
እግዛቢሔር ይማራት ህፃኖን ልፋትሽን ይቁገርልሽ የኔ እናት ❤❤😢😢😢
ጀግናቺን ሚኪዬ በርታልን 🎉🎉አባ.
ወዶች እኮ ጥሩ ሴት ቤቴ ቤቴ እምትል ቁምነገረኛ አይወዱም፡እደዚህ አይነት ሴትነው ምርጫቸው
እዉነት ቡለሻል የኒ እህት እዉዉዉዉዉዊ
ይገርመኛል የወዶች ምርጫ ክብር አይወድላችውም
@WenshotElhabshi በጣም እኔ ግን አታሶሹኝ ደግ አደረገችው አልኩ
@@TffGfyy አወ ውዴ አጀቴ አሮል
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
ሚኪየ የተቀበረዉን ሀቅ እየፈለፈልክ አወጣኸዉ በርታልን ጀግናችን
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም እትጅግና አላህ ይጠብቅህ ወድሜዋ
የኔ ጀግና በረታ እችህ ብማቻትየሰውን ነብስ ታጣፍለች የተረገመች ለልጇ የማትመች ትታሰር እባክህን ልጇንም ገላት ይሆናል አጣራ ባክህን
❤❤❤❤❤❤የኛ ጀግና መጣህ ገባ ገባ በሉ ❤❤❤❤❤❤😂❤❤ይቺ ባለጌ የእጅሽን ታገኛለሽ።
ሚኮእራስህጠብቅህ አላህይጠብቅህ በርታህ❤❤❤
ሚኪ ሰላምህ ይብዛ እያልኩ በመቀጠል ይች አረመኔ ጋጠወጥ ወንዶችን እያጃጃለች ንብረት የምትዘርፍ ወንጀለኛ ነች አንዲት ሴት እንኳን ለወለደችው ልጅ ለምትፀዳዳው እዳሪ እንኳን ክብር አላት ይህች ባለጌ ወጣት አይደለህም ትላለች ወጣትነ ለሀገር ለወገን ለቤተሰብ ብሎም ለራሱ አርአያነት ያለው ስራ የሚሰራ እንጂ ወጣትነት የወንጀል ተምሳሌት አይደለም ይህች ቦርኮ ስድ ወደህግ አድርሳት ልጇንም ስጧትና እንንደፈለገችው ታሳድግ በጣም ሲበዛ ልቅ የሆነች ባለጌ ነች ።
አራ እች አራሜን ብዙ ሠውን እያባከለች ናትና ሌሎችን ሳትበከል በጊዜ ወደ ሕግ ፍት ቀርባ ለሰራችው ሥራ ተመጣጣኝ የእጇን ዋጋ ማገኘት አለባት ፣ ሚኪ ጎበዝ ነህ እንድምታደርግ አልጠራጠርም።
ሚኪ ጎበዝ ነህ ግን የአጠያየቅ የአካሄድ ጉድለት ያለብህ ይመስለኛል እና ለራሰሕም ጥንቅቅ አድርግ በእንደዝህ አይነት ወንጀለኛ ቤተስብ መሀል ትጎዳለሕ
ምን ጉድ ነች ምክ ጀግና በርታ የልጅ አዋቅ ፈጣር ከክፉ ይጠብቅህ❤❤❤❤
ወይ አኝተ ጀግና እንቁ አንበሳ ልጅ እግዚ አብሔር ይጠብቅህ 👏👏👏🙏🙏
ሚኪ ጀግና የጀግና ጀግና አትገኝም ልጄ በምን ልግለጽህ ለአንተ ቃላት የለኝም ብቻ በቀሪ የስራ ዘመንህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ረጅም እድሜ ይስጥህ የብዙዎችን እምባ አብሰሃል ልጄ ልበልህ የወለደችህ እና ማህፀኗ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወዶችግን ይበላቹ ጥሩ ሴት ስታገኙ ትረግጣላቹ ለሌባ እዲ ትጋደማላቹ ሰውሳታቁ ይበላቹ እሰይ
እግዛቤር የስራሽን ይስጥሽ ያኛውን ልጇን ገላው መሆን አለበት😢😢😢😢😢😢 ሚኪዬ ይቺን ጉደኛ አትፋቲት አረመኔ ነች❤❤❤❤
ሚኪየ ጅግና የልጅ ኣዋቂ ኣንተ የያዝከዉ ነገር እስከ ጥግ ድረስ ፈልፍለህ የምታወጣዉ ነገር ኣድናቂህ ነኝ ቀጥልበት ፈጣሪ ይጠብቅህ።
ሚኪ ይቺ ልጅ አደገኛ ናት አደራህን አንተም ሆንኩ ፍቃዱ ከእነናቱ መጠንቀቅ አለባቸው በድግምት በመተት እየተጠቀመች ነው የወለደቻትም ልጅ የፍቃዱ ላትሆን ትችላለች በመጨረሻ ልጄን እፈልጋለሁ ያለችው ልትጠቀምባት ነው ስለዚህ DNA ያስፈልጋል ባስቸካይ አርገው ከእግዚአብሔር ጋር እራስህን ጠብቅ
ሚኪ ጀግና ነህ በእውነት እንደ አንተ አይነት ጀግና ያብዛልን
እግዞ የማይሰማ የለም የፈጣሪ ያለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግናዬ ጀግናዬ ጀግናዬምን አይነት ማእረግ ልስጥህፈጣሪ ግርማሞገሱን ይስጥህይሄን ገንዘብ ድግል ትርዳህና አስምልስ ቸር እንስማ ህፃኖምወላዲት አምልክ ትማራት ይች ልጅ ለህግ ትቅረብ
ይች የተረገመች የወንድና የብር ተ ጥማት ነው ያለት የጇን ማገኘት አለባት😢😢😢😢😢
ሚኪዬ ሳላመሰግንህ ተመለስኩኝ አምላከ ቅዱሳን ዋጋህን ይክፈል የኛ ጀግና በርታ ለሚትሠራዉ ሥራ ሁሉ ፈጣሪ ከፊትህ ይቅደምልህ!!!!!!
ፈጣሪ የእስራኤል ዓምላክ ይርዳህ አተ የምታወጣው እወነት ፈጣሪ የእስራኤል ዓምላክ ይርዳህ እቺን ጭራቅ ሴት ማጋለጥህ ጥሩ ነው
ሚኪየ እግዚአብሄር ይስጥህ ሀቃቸውን አስመለስክላቸውች እድሜ ይስጥህ ሌላ ምን ይባላል ❤❤❤❤❤
ሚኪየ የኔ ጀግና❤❤❤
ሚኪየ የኔ ጀግና❤❤🎉🎉💪💪✅✅✅
ኣይ ኣለ መታደል የልጅሽ በሽታ ላንቺ ያርገው ስንት ልጅ ኣጥቶ የሚያልቅስ ሰው እያለ 😢😢
አቤቱ ጌታዬ ደህና ዘመን እምጣልን አረ ሰዎች በየእምነታችን እንጸልይ አጋንንት ምድር ላይ ወርዷል እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እረ ተው ይህን አይነት ነገር ተደጋገመ ማረኝ እያልን እናልቅስ
እግዛቤር የስራሽን ይስጥሽ ያኛውን ልጇን ገላው መሆን አለበት 😢😢
እግዚአብሔር ሆይ የተበላው ቤቴን እንደዚሁ መለስልኝ😢
ካየሁት ታሪክ ሁሉ መግለፅ የማይቻል እጅግ ግሩም ታሪክ ሁሉም እንደኔ ተገርሞ ይሁን?
እመኑኝ የሞተችዋ ልጅ እሷገድላታለች ይሆናል በደብ መርምራት በፈጣሪስም የሌባ አይነ ደረቅ የሚባለዉ ኡኡኡ
DNA ማስመርመር አለብህ ምክኒያቱም ከብዙወንድ ጋር ግንኘነት አለኝ ስላለች ትመርመር የምትሉ ላይክ
አላህ ይጠብቅህ ሚኪ እራስህን ጠብቅ እምትገርም ሴትዮ ናት. እደው ትንሺኳ አስመልስለት
ሚኪየ. በናትህ በግዛብሄር. ይዠሀለሁ. ልጂቱ ና. አባትየው. ይመርመሩ ልጁ መሆንዋን ማርጋገጥ. አለበት ይች ባለየ የተርገመች
ሚኪ የሰማይ አምላክ ይጠብቅህ ሰራክ ብቻ ሳይሆን ንግግር ራሱ እንደት እንደ ምያስደስት
እናት፣ትዉለድ፣ሚኪዬ፣፣የኛ፣ጀግና፣❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪ ጎቦዝ ባርታ ❤❤❤❤
ልጂትዋ የፈቃዱልጂም ላትሆን ትችላለች እኮ😢😢😢😢
ምን አድርጋ በቁጥጥር በቁጥጥርዋ ስር እንደምታደርጋቸዉ ጠይቃት ይች የሰይጣን ታላቅ እህት
💔💔💔💔💔💔💔
ሚኪየ ጀግና ነህ😢 ግን አካውንት ይታገድ❤
ተመስግን እንኳንም ብሩ ተገኝ በይስጭና ልጅሽ ትታከም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እይሚኪይ ጀግና ኑርልኝ ፀሀይ ይዉጣልህ
ሚኪዬ ጀግና ማለት አይገልጽም. ከኢድሜ በላይ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤
በመተት ይሆናል የተጫወተችበት ብሩን አስመልስለት ደግሞ ህፃኗ የሱ ስለመሆኗ አስመርምርለት።
አቺ፣ባለጌ፣፣ጭራቅ፣ይድፋሽ፣አቺ፣እራሡ፣ምን፣ትመሥያለሽ😢😢😢❤❤❤ሚኪ፣በርታ
❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
ወይ አንተ ጀግና ምትገርም ነህ ያንተ ይለያል
ሚኪዬ ይቺን ጉደኛ አትፋታት አረመኔ ነች እግዚአብሔርድፍት ያድርጋት መሰቀል ነዉ የሚገባት እግዚኦ
ሚኪየ ሰላምሕ ይብልን እረ የምን አይነደረቅ ሴት መጣብን ሲጀመርም ልጅቷም የሱ ላትሖን ትችላለች ዲኢን ይመርመሩ❤❤❤❤
ጀግና ምክዬ እች ጉደኛ ሴት የተረገመች እርግመን አለበት ስተስጠለ
ይቺ ሰው ባለጌ አሳዳጊ የበደላት ቅሌታም ወንዶችን እያሳደደች በሌብነት የተመረዘች ናት መታሰር አለባት ለንግግራ ስርአት የሌላት ነች ካልታሰረች ሌሎች ወንዶችንም እንዲህ ትቀጥላለች ለወለዳች ልጅ ክብር የሌላት ባለጌ ነች
ትዳር ከባድ የሆነበት ዘመን ማን ማንን ያግባ ከባድ ዘመን ነው ያለነው. ፈጣሪ ይሔን እያየ እንዴ ይሰማል. ወንድም ሴትም. ያላችሁ እናቶች ለልጆቻችን. ጥሩ ትድር እንዲሰጧቸው. ሟፀለይ አለቡን
አቤት አቤት በጌታ ስም ምን አይነት ሴት ነችየፈጣሪ ያለህ ክፉ እሴት ነች😮😮😮😮
❤❤❤የምትገርም ጋዜጠነክወላሂ 😂😂አስጨናቂ ብየሀለሁ
ሚኪዬ ጀግናዉ አላህ ይጠብቅህ የልጅ አዋቂ ነህ እኮ አቦ
ትንሹ እችሴት ሱሰኛና የበአድ አምላክ ሰትሆን አትቀሪም 🎉ትንሹ🎉እባክህን ከዝች አውሬ ራስክን ጠብቅ የሕግአካላትመሆን አለባቸው🎉ትንሹ ጀግናነህ 💪💪💪ረስክን ጠብቅ አላህይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉
ሚኪ ዎው ጃግና ባርታ 🥰🥰
ባለጌ አይገልፃትም እቺን አስተኝቶ ነበር በደንብ አድርጎ መግረፍ እግዚአብሔር ዋጋሽን ይክፈልሽ የተረገመ ትውልድ
መርዝ ያስበላሽ አላህ የለን የኛ ጀግናችን ነው መርዝበልተሽ ሙቺ አነ ዉሻ
❤❤❤ሚኪ❤❤❤ ስወድህ ነገሩ ግሪ ሲሀዠልህ ሚትናገረው ነገሮች ደስ ይለኛል።🎉🎉🎉ከናይሮቢ
❤❤❤❤❤❤❤
እስከመጨረሻ አግዛቸዉ እባክህ ሜኪዬ በአላህ በጣም ነዉ ሚሳዝኑት
ሚኪዬ❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍
እናቲየዋ ልጅቱ ብዙ ባሎች ስላሉዋት ዲኤንኤ ታስመርምር የሱ ላትሆን ትችላለች
ዉይሚ ክየየ ኛጀግና🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አድናቂሽ ነኝ ሠይጣን
ወይ የእናት መከራግፍ ነዉ እሳቻዉን በመጦር ፈንታ
ሚኪ ዎንድማቺን ❤️❤️❤️🥰በርታ 🎉🎉🎉
ኸረ ሚኪ እንደው በፈጣሪ ይችን በህግ ትጠየቅ እውነት ኸረ ዝም አትበሏት
እረ ወንድም በጣም ጎበዝ
ሚኪሾ ትግስተኛ ነው የሚትሉ 👍👍👍👍👍👍
ሚኪ ጎበዝ 🥰🥰
አረ የዚችስ የባሰ ነው ጉድ
በጣም ወልዳ የምጠል😢
ሚኪ ጳውሎስ እንዴት ሆነ???? ጸበል ወደዳችሁት ወይ??? እባክህ አሳውቀን
ነክ እንኳን ደህና መጣህ ኢቺ የጇን ታግኝ❤❤❤❤
ሚኪ እባክህ ይች ልጅ አጭበርባሪ ስለሆነች ልጅዋን ለነሱ የተወችበት ምክንያት ምናልባት ልጅቷ የእርሱ ላትሆን ትችላለች እባክህ DNA አድርግ እንደ አወራርዋ ከብዙ ሰወች ጋር ስለምትባልግ አባቱዋን አታውቀውም የምትሉ 👍🏽
እቺ ልጅ የዝሙት መንፈስ አለባት የምትሉ ላይክ አርጉኝ
ጀግናችንንንን❤❤❤🎉🎉🎉
ሰላም ሚኪ ጅግና❤
እኔ የምለው ነገር ሰይጣን ራሱ ያውቃታል የኛ ማህበር አይደለችም ነው የሚለው
Maali tuuni binneesi pls seeraa jala olichi tana hattuu😢😢😢😢😢waqayoo jireenyaa kee yaa balleesuu
Miki Lije berta yene Loj fetari yibarkih
John 6 አማ - ዮሐንስ47: እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው።
እንዴ አንቺ ሴቲዮ በሄድኩበት ምታወሪዉ ከርዕስሽ ዉጭ ነዉ ምነዉ ጵንጥጥናሽን ዛሬ ነዉ የተቀበልሽዉ
የንጉሶች ንጉስ ሚኪየ የኔ ውድ ተባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
በቀጣይ 2 ሚሊየን ስምንት መቶ ሺህ ብሩን የማስመለስ ስራ እንሰራለን ። ሰብስክራይ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ !!
ሚኪ ፖውሎስ ተሻለው እደ
ለፖሊሥ አስጠብቅ እንዳትጠፋ እንዳይገናኙ መተት እንዳታደርግበት😢😢😢
DNA አስመርምራት ህፃኗን አስመርምርላቸው የሱ ላትሆን ትችላለች ሚኪ
እግዚአብሔር ይርዳን እራሳቹን ጠቡቁ
ጋዜጠኛው የሶሰት እመት ልጃን የገደለችው እድ መሆን እልባት መመርመር እልባት
ህዝብ ሳትፈጅ ይች ሴት ትያዝ ጎበዝ
Betam
የኢትዮጵያ ን ህዝብብቻሣይሆን የአለምን ህዝብሣትፈጅነውእጅ ውይጉድ የሠውልጅ
የእጃውን ማገኝት አልብትህ😢😢
ይህች ልጅ የመጀመሪያ ልጇንም እራሷ ገድላት እንዳይሆን ሚኪ አጣራ 🙏🇪🇷
የኔም ሀሳብነው😢😢😢
የኔም ሀሣብ የዌ
እኔም ጠረጠርኩ
የኔምጥያቄነወ
❤❤😢😢በርግጠኝነት ገላት ነው ይች ቆሻሻ😢
ሙኪን በዚ አይነት ልጂቱም የሱ ላኮን ትቺላለቺ ዲ ኤ ኔ ትመርምር የምትሉ አሳዩኝ
Really 😢😢😢😢😢100%
በትክክል. ትመርመር. ነገሩ. በጣም ያጠራጥራል
@@GgGg-le1rw
MENE AYENET SEAT NECHE BEBELEGNA TEWELEDA BEBELGENA YADEGCHE ASADAGI YEBEDELAT ZELEZALA WERADA NESHE QELEATAM BALEGEA YEDFASHE
ASQEDEMA ENDATWEXAW ACCAWENTWA ASAGSDUT GIZEA ATABKENU
ይች ከሀዲ ምንም ህሊና የሌላት የገንዘብ ሰው ናት
ሚኪ በእውነት ጀግና ደፋር ነው 👍💐 ግን እራስህን ጠብቅ
አደራ መተት አንዳታሠራ ጠብቃትገንዘቡንአሥመልሠህ አሣሥራት የምትሉ👍👍👍👍
Yes
እኔም የናፈቅኝ
ሚክ ማለት ጀግና ደፋራ ጌታ የረዳዉ ሰዉ ነዉ ተባረክ ወንድሜ
እኔ ሴት ነኝ ግን እንደዚች አይነት አየር አላቅም ጉበዝ. ጋዜጠኛ ተባረክ
የህፃኗ አምላክ ይፍረድብሽ ሚኪ ለአየለ ቤት የገዛህለት ቀን ተከታታዮችን ጨምሮ በአባትህ የደስታ ለቅሶ እኔም ተጋብቶብኝ በደስታ እንደተመረክ ዛሬም እድሜና ጤናን ጨምሮ በልጅ ፍሬ ለመድመቅ ያብቃህ ።
እርግጠኛ ነኝ የሱ ልጅ ላትሁን ትችላለች ሚኪየ DAN አርግለት እናቱ አትቸግር ደካማ ትመሰላለች😢😢
የሱ ልጂ ላትሆን ትችል ይሆናል ሚኪየ እባክ ብዙ ውሽሞች አሉኝ ስትል ነበር
Ewunet nw yateratiral
እኔ ሚኪ አትን የማድቅህ ሳታጣራ አትልቅም ጀግናንህ❤❤❤
እንዴ ሁለተኛ የንስር አይን ነው እኮ የኔ ውድ
ዲኤንኤን ያስፍልጋል ልጄቷ የሱ ላትሆን ትችላለች
እረ ሚኪ ይችን ልጂ በጥፊ በልልኝ እኔን እራሱ አቃጠለችኝ
ወንድሜ ሚኪ እባክህ የውርስ ቤት ገንዘብ የወስደችበትን ገንዘብ አስመልስለት ልጁን እያሳደገ ስንት ችገ ውስጥ ከተተችው እሷ ወንዶችን እያጠመደች ወንጀልና ናት ዋጋዋን ማግኘት አለባት የሃገር ነቀርሳ
ከ50 አመት በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ ስኖር በጣም የተለየ ነበር። ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ የኢትዮጵያ ወገኖቼ ምን ነካቸው? ሁላችንም ንስሀ እንግባ ወደ አምላካችንም እንፀልይ።
ምን አይነት ፍጡር ነች በጌታ የባንክ አካውንቷን አሳግደው በፍጥነት ይችመተታም ወንዶችን እያጠመደች እምትገርም ናት ደግሞ ትሳደባለች እሷ ማጅራት መች አንጃ ነች ወደ ህግ እባክህ ወንድሜ አይዞህ የድንግል ልጂ ላንተ ያለቻትን ሚስት ይስጥሃል ይች ስይጣን
እግዛቢሔር ይማራት ህፃኖን ልፋትሽን ይቁገርልሽ የኔ እናት ❤❤😢😢😢
ጀግናቺን ሚኪዬ በርታልን 🎉🎉አባ.
ወዶች እኮ ጥሩ ሴት ቤቴ ቤቴ እምትል ቁምነገረኛ አይወዱም፡እደዚህ አይነት ሴትነው ምርጫቸው
እዉነት ቡለሻል የኒ እህት እዉዉዉዉዉዊ
ይገርመኛል የወዶች ምርጫ ክብር አይወድላችውም
@WenshotElhabshi በጣም እኔ ግን አታሶሹኝ ደግ አደረገችው አልኩ
@@TffGfyy አወ ውዴ አጀቴ አሮል
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
ሚኪየ የተቀበረዉን ሀቅ እየፈለፈልክ አወጣኸዉ በርታልን ጀግናችን
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም እትጅግና አላህ ይጠብቅህ ወድሜዋ
የኔ ጀግና በረታ እችህ ብማቻትየሰውን ነብስ ታጣፍለች የተረገመች ለልጇ የማትመች ትታሰር እባክህን ልጇንም ገላት ይሆናል አጣራ ባክህን
❤❤❤❤❤❤የኛ ጀግና መጣህ ገባ ገባ በሉ ❤❤❤❤❤❤😂❤❤ይቺ ባለጌ የእጅሽን ታገኛለሽ።
ሚኮእራስህጠብቅህ አላህይጠብቅህ በርታህ❤❤❤
ሚኪ ሰላምህ ይብዛ እያልኩ በመቀጠል ይች አረመኔ ጋጠወጥ ወንዶችን እያጃጃለች ንብረት የምትዘርፍ ወንጀለኛ ነች አንዲት ሴት እንኳን ለወለደችው ልጅ ለምትፀዳዳው እዳሪ እንኳን ክብር አላት ይህች ባለጌ ወጣት አይደለህም ትላለች ወጣትነ ለሀገር ለወገን ለቤተሰብ ብሎም ለራሱ አርአያነት ያለው ስራ የሚሰራ እንጂ ወጣትነት የወንጀል ተምሳሌት አይደለም ይህች ቦርኮ ስድ ወደህግ አድርሳት ልጇንም ስጧትና እንንደፈለገችው ታሳድግ በጣም ሲበዛ ልቅ የሆነች ባለጌ ነች ።
አራ እች አራሜን ብዙ ሠውን እያባከለች ናትና ሌሎችን ሳትበከል በጊዜ ወደ ሕግ ፍት ቀርባ ለሰራችው ሥራ ተመጣጣኝ የእጇን ዋጋ ማገኘት አለባት ፣ ሚኪ ጎበዝ ነህ እንድምታደርግ አልጠራጠርም።
ሚኪ ጎበዝ ነህ ግን የአጠያየቅ የአካሄድ ጉድለት ያለብህ ይመስለኛል እና ለራሰሕም ጥንቅቅ አድርግ በእንደዝህ አይነት ወንጀለኛ ቤተስብ መሀል ትጎዳለሕ
ምን ጉድ ነች ምክ ጀግና በርታ የልጅ አዋቅ ፈጣር ከክፉ ይጠብቅህ❤❤❤❤
ወይ አኝተ ጀግና እንቁ አንበሳ ልጅ እግዚ አብሔር ይጠብቅህ 👏👏👏🙏🙏
ሚኪ ጀግና የጀግና ጀግና አትገኝም ልጄ በምን ልግለጽህ ለአንተ ቃላት የለኝም ብቻ በቀሪ የስራ ዘመንህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ረጅም እድሜ ይስጥህ የብዙዎችን እምባ አብሰሃል ልጄ ልበልህ የወለደችህ እና ማህፀኗ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወዶችግን ይበላቹ ጥሩ ሴት ስታገኙ ትረግጣላቹ ለሌባ እዲ ትጋደማላቹ ሰውሳታቁ ይበላቹ እሰይ
እግዛቤር የስራሽን ይስጥሽ ያኛውን ልጇን ገላው መሆን አለበት😢😢😢😢😢😢 ሚኪዬ ይቺን ጉደኛ አትፋቲት አረመኔ ነች❤❤❤❤
ሚኪየ ጅግና የልጅ ኣዋቂ ኣንተ የያዝከዉ ነገር እስከ ጥግ ድረስ ፈልፍለህ የምታወጣዉ ነገር ኣድናቂህ ነኝ ቀጥልበት ፈጣሪ ይጠብቅህ።
ሚኪ ይቺ ልጅ አደገኛ ናት አደራህን አንተም ሆንኩ ፍቃዱ ከእነናቱ መጠንቀቅ አለባቸው በድግምት በመተት እየተጠቀመች ነው የወለደቻትም ልጅ የፍቃዱ ላትሆን ትችላለች በመጨረሻ ልጄን እፈልጋለሁ ያለችው ልትጠቀምባት ነው ስለዚህ DNA ያስፈልጋል ባስቸካይ አርገው ከእግዚአብሔር ጋር እራስህን ጠብቅ
ሚኪ ጀግና ነህ በእውነት እንደ አንተ አይነት ጀግና ያብዛልን
እግዞ የማይሰማ የለም የፈጣሪ ያለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግናዬ ጀግናዬ ጀግናዬ
ምን አይነት ማእረግ ልስጥህ
ፈጣሪ ግርማሞገሱን ይስጥህ
ይሄን ገንዘብ ድግል ትርዳህና አስምልስ ቸር እንስማ ህፃኖም
ወላዲት አምልክ ትማራት ይች ልጅ ለህግ ትቅረብ
ይች የተረገመች የወንድና የብር ተ ጥማት ነው ያለት የጇን ማገኘት አለባት😢😢😢😢😢
ሚኪዬ ሳላመሰግንህ ተመለስኩኝ አምላከ ቅዱሳን ዋጋህን ይክፈል የኛ ጀግና በርታ ለሚትሠራዉ ሥራ ሁሉ ፈጣሪ ከፊትህ ይቅደምልህ!!!!!!
ፈጣሪ የእስራኤል ዓምላክ ይርዳህ አተ የምታወጣው እወነት ፈጣሪ የእስራኤል ዓምላክ ይርዳህ እቺን ጭራቅ ሴት ማጋለጥህ ጥሩ ነው
ሚኪየ እግዚአብሄር ይስጥህ ሀቃቸውን አስመለስክላቸውች እድሜ ይስጥህ ሌላ ምን ይባላል ❤❤❤❤❤
ሚኪየ የኔ ጀግና❤❤❤
ሚኪየ የኔ ጀግና❤❤🎉🎉💪💪✅✅✅
ኣይ ኣለ መታደል የልጅሽ በሽታ ላንቺ ያርገው ስንት ልጅ ኣጥቶ የሚያልቅስ ሰው እያለ 😢😢
አቤቱ ጌታዬ ደህና ዘመን እምጣልን አረ ሰዎች በየእምነታችን እንጸልይ አጋንንት ምድር ላይ ወርዷል እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እረ ተው ይህን አይነት ነገር ተደጋገመ ማረኝ እያልን እናልቅስ
እግዛቤር የስራሽን ይስጥሽ ያኛውን ልጇን ገላው መሆን አለበት 😢😢
እግዚአብሔር ሆይ የተበላው ቤቴን እንደዚሁ መለስልኝ😢
ካየሁት ታሪክ ሁሉ መግለፅ የማይቻል እጅግ ግሩም ታሪክ ሁሉም እንደኔ ተገርሞ ይሁን?
እመኑኝ የሞተችዋ ልጅ እሷገድላታለች ይሆናል በደብ መርምራት በፈጣሪስም የሌባ አይነ ደረቅ የሚባለዉ ኡኡኡ
DNA ማስመርመር አለብህ ምክኒያቱም ከብዙወንድ ጋር ግንኘነት አለኝ ስላለች ትመርመር የምትሉ ላይክ
አላህ ይጠብቅህ ሚኪ እራስህን ጠብቅ እምትገርም ሴትዮ ናት. እደው ትንሺኳ አስመልስለት
ሚኪየ. በናትህ በግዛብሄር. ይዠሀለሁ. ልጂቱ ና. አባትየው. ይመርመሩ ልጁ መሆንዋን ማርጋገጥ. አለበት ይች ባለየ የተርገመች
ሚኪ የሰማይ አምላክ ይጠብቅህ ሰራክ ብቻ ሳይሆን ንግግር ራሱ እንደት እንደ ምያስደስት
እናት፣ትዉለድ፣ሚኪዬ፣፣የኛ፣ጀግና፣❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪ ጎቦዝ ባርታ ❤❤❤❤
ልጂትዋ የፈቃዱልጂም ላትሆን ትችላለች እኮ😢😢😢😢
ምን አድርጋ በቁጥጥር በቁጥጥርዋ ስር እንደምታደርጋቸዉ ጠይቃት ይች የሰይጣን ታላቅ እህት
💔💔💔💔💔💔💔
ሚኪየ ጀግና ነህ😢 ግን አካውንት ይታገድ❤
ተመስግን እንኳንም ብሩ ተገኝ በይስጭና ልጅሽ ትታከም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እይሚኪይ ጀግና ኑርልኝ ፀሀይ ይዉጣልህ
ሚኪዬ ጀግና ማለት አይገልጽም. ከኢድሜ በላይ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤
በመተት ይሆናል የተጫወተችበት ብሩን አስመልስለት ደግሞ ህፃኗ የሱ ስለመሆኗ አስመርምርለት።
አቺ፣ባለጌ፣፣ጭራቅ፣ይድፋሽ፣አቺ፣እራሡ፣ምን፣ትመሥያለሽ😢😢😢❤❤❤ሚኪ፣በርታ
❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
ወይ አንተ ጀግና ምትገርም ነህ ያንተ ይለያል
ሚኪዬ ይቺን ጉደኛ አትፋታት አረመኔ ነች እግዚአብሔርድፍት ያድርጋት መሰቀል ነዉ የሚገባት እግዚኦ
ሚኪየ ሰላምሕ ይብልን እረ የምን አይነደረቅ ሴት መጣብን ሲጀመርም ልጅቷም የሱ ላትሖን ትችላለች ዲኢን ይመርመሩ❤❤❤❤
ጀግና ምክዬ እች ጉደኛ ሴት የተረገመች እርግመን አለበት ስተስጠለ
ይቺ ሰው ባለጌ አሳዳጊ የበደላት ቅሌታም ወንዶችን እያሳደደች በሌብነት የተመረዘች ናት መታሰር አለባት ለንግግራ ስርአት የሌላት ነች ካልታሰረች ሌሎች ወንዶችንም እንዲህ ትቀጥላለች ለወለዳች ልጅ ክብር የሌላት ባለጌ ነች
ትዳር ከባድ የሆነበት ዘመን ማን ማንን ያግባ ከባድ ዘመን ነው ያለነው. ፈጣሪ ይሔን እያየ እንዴ ይሰማል. ወንድም ሴትም. ያላችሁ እናቶች ለልጆቻችን. ጥሩ ትድር እንዲሰጧቸው. ሟፀለይ አለቡን
አቤት አቤት በጌታ ስም ምን አይነት ሴት ነችየፈጣሪ ያለህ ክፉ እሴት ነች😮😮😮😮
❤❤❤የምትገርም ጋዜጠነክወላሂ 😂😂አስጨናቂ ብየሀለሁ
ሚኪዬ ጀግናዉ አላህ ይጠብቅህ የልጅ አዋቂ ነህ እኮ አቦ
ትንሹ እችሴት ሱሰኛና የበአድ አምላክ
ሰትሆን አትቀሪም 🎉ትንሹ🎉እባክህን
ከዝች አውሬ ራስክን ጠብቅ የሕግአካላት
መሆን አለባቸው🎉ትንሹ ጀግናነህ 💪💪💪
ረስክን ጠብቅ አላህይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉
ሚኪ ዎው ጃግና ባርታ 🥰🥰
ባለጌ አይገልፃትም እቺን አስተኝቶ ነበር በደንብ አድርጎ መግረፍ እግዚአብሔር ዋጋሽን ይክፈልሽ የተረገመ ትውልድ
መርዝ ያስበላሽ አላህ የለን የኛ ጀግናችን ነው መርዝበልተሽ ሙቺ አነ ዉሻ
❤❤❤ሚኪ❤❤❤ ስወድህ ነገሩ ግሪ ሲሀዠልህ ሚትናገረው ነገሮች ደስ ይለኛል።🎉🎉🎉
ከናይሮቢ
❤❤❤❤❤❤❤
እስከመጨረሻ አግዛቸዉ እባክህ ሜኪዬ በአላህ በጣም ነዉ ሚሳዝኑት
ሚኪዬ❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍
እናቲየዋ ልጅቱ ብዙ ባሎች ስላሉዋት ዲኤንኤ ታስመርምር የሱ ላትሆን ትችላለች
ዉይሚ ክየየ ኛጀግና🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አድናቂሽ ነኝ ሠይጣን
ወይ የእናት መከራግፍ ነዉ እሳቻዉን በመጦር ፈንታ
ሚኪ ዎንድማቺን ❤️❤️❤️🥰በርታ 🎉🎉🎉
ኸረ ሚኪ እንደው በፈጣሪ ይችን በህግ ትጠየቅ እውነት ኸረ ዝም አትበሏት
እረ ወንድም በጣም ጎበዝ
ሚኪሾ ትግስተኛ ነው የሚትሉ 👍👍👍👍👍👍
ሚኪ ጎበዝ 🥰🥰
አረ የዚችስ የባሰ ነው ጉድ
በጣም ወልዳ የምጠል😢
ሚኪ ጳውሎስ እንዴት ሆነ???? ጸበል ወደዳችሁት ወይ??? እባክህ አሳውቀን
ነክ እንኳን ደህና መጣህ ኢቺ የጇን ታግኝ❤❤❤❤
ሚኪ እባክህ ይች ልጅ አጭበርባሪ ስለሆነች ልጅዋን ለነሱ የተወችበት
ምክንያት ምናልባት ልጅቷ የእርሱ ላትሆን ትችላለች እባክህ DNA አድርግ እንደ አወራርዋ ከብዙ ሰወች ጋር ስለምትባልግ አባቱዋን አታውቀውም የምትሉ 👍🏽
እቺ ልጅ የዝሙት መንፈስ አለባት የምትሉ ላይክ አርጉኝ
ጀግናችንንንን❤❤❤🎉🎉🎉
ሰላም ሚኪ ጅግና❤
እኔ የምለው ነገር ሰይጣን ራሱ ያውቃታል የኛ ማህበር አይደለችም ነው የሚለው
Maali tuuni binneesi pls seeraa jala olichi tana hattuu😢😢😢😢😢waqayoo jireenyaa kee yaa balleesuu
Miki Lije berta yene Loj fetari yibarkih
John 6 አማ - ዮሐንስ
47: እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው።