እንጋባ❤️💍💍//እናት ፍቅር ደነገጠች ያላሰበችው ነገር አረኩላት🌹🌹

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น •

  • @keekiyaa
    @keekiyaa 4 วันที่ผ่านมา +142

    እቺ ልጅ ግን ደስ ትለኛለች ስወዳት ❤❤❤

  • @FurunaNabaAltaye
    @FurunaNabaAltaye 4 วันที่ผ่านมา +255

    ኤፊ 150k እናስከባ የምትሉይ ብቻ ❤❤🎉

  • @Ashuye-z9q
    @Ashuye-z9q 4 วันที่ผ่านมา +164

    ዘሪ በጣም ደስ ብሎኛል የምትሉት😢😢😢

    • @Fre24-q5w
      @Fre24-q5w 4 วันที่ผ่านมา

      ደምርኝ ውዴ😊

  • @TiztaTizu-r5m
    @TiztaTizu-r5m 4 วันที่ผ่านมา +144

    እኛም በጣም ነው የምንወድሽ የኔ ቆጆ ❤❤❤

    • @Fre24-q5w
      @Fre24-q5w 4 วันที่ผ่านมา

      ደምርኝ😊

  • @Selam-el7jl
    @Selam-el7jl 4 วันที่ผ่านมา +73

    ኤዱዬ ከመጣች ጀምሮ ከዚህ ቤት ፍቅር የያዘኝ ነገርስ

  • @Boruksewazen
    @Boruksewazen 4 วันที่ผ่านมา +88

    ደስ ስትሉ ኢፋ እናት ፍቅር ሁሌም ፍክት በሉ

    • @Fre24-q5w
      @Fre24-q5w 4 วันที่ผ่านมา

      ደምርኝ ውዴ😊

  • @MastewalMelis
    @MastewalMelis 4 วันที่ผ่านมา +243

    .በቃ አይዞሺ በሉኝ ከፍቶኛል😢😢😢😢😢😢

  • @እ-b3
    @እ-b3 4 วันที่ผ่านมา +67

    እውይ እናት ፍቅር ❤❤❤🎉🎉
    ሁልግዜ ስር አይጥፋ ከፊትሽ😂😂😂❤❤❤

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 4 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lidetytub
    @lidetytub 4 วันที่ผ่านมา +69

    የስስ ደስ ብሎኛል ❤ በርቱ ሁለታችሁም ምርጥናችሁ❤ ኤፋ 150 k ሄዱ 50 k በቅርብ ቀን❤🎉🎉🎉🎉

  • @ruthkidane6643
    @ruthkidane6643 4 วันที่ผ่านมา +45

    እችን የመሰለች እስማርት ቶሎ አፈፍ ነዉ ማንንም ይዘህ ከመጎተት❤❤❤

  • @MMm-gj4dc
    @MMm-gj4dc 4 วันที่ผ่านมา +34

    እኛም እንወድሻለን የኛ ፍልቅልቅ ❤❤❤❤

  • @EdelawitGonderewa
    @EdelawitGonderewa 4 วันที่ผ่านมา +37

    ቲክቶክሽን እያየዉ በዚህ መጣሽ ያንቺዉ ዘበኛ ኤዱየ

    • @DuhdHeyr
      @DuhdHeyr 4 วันที่ผ่านมา +2

      የቲክቶኳን ስም❤❤❤

    • @EdelawitGonderewa
      @EdelawitGonderewa 4 วันที่ผ่านมา

      eden mulalem​@@DuhdHeyr

  • @S-sis
    @S-sis 4 วันที่ผ่านมา +30

    ተጋቡ ዉለዱ ክበዱ ብዙ ተባዙ 😂ደሞ እኮ በጣም ነው ምታመሩት 🥰🥰

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 4 วันที่ผ่านมา +23

    ኤዱዬ የኔ ፍልቅልቅ የኔ ፀባዬ ሰናይ በጣም ነው የምወድሽ የኢፍ ቀበጥ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Fre24-q5w
      @Fre24-q5w 4 วันที่ผ่านมา

      ደምርኝ ውዴ😊

  • @የቡቴዋ
    @የቡቴዋ 4 วันที่ผ่านมา +13

    እኔ አቺ ከመጣሽ ጀምሮ ማየት ጀምሬ አለው የኔ ቆጆ ስወድሽ ወላ❤❤❤

  • @Saraali-n1x
    @Saraali-n1x 4 วันที่ผ่านมา +23

    እኛም እንኸድሻለን የኛ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 วันที่ผ่านมา +71

    የራጋ ወተት ቅቤ ይወጣወል አላች አያቴ😂😂😂😂አይለያቹ ተጋቡ ውላዱ ክባዱ🎉🎉🎉🎉😊

    • @Fre24-q5w
      @Fre24-q5w 4 วันที่ผ่านมา

      ደምርኝ ውዴ😊

  • @ZewdeGete
    @ZewdeGete 4 วันที่ผ่านมา +27

    የፋየ.በናትህ.ሁሌም.እደዚ.በፍቅርኑልን...ሳትቆጣት..ፍቅር.ስትሰጣት.ነዉ.ደስ.የሚለን..ስለዚህ.ሁሌም.አደዚኑልን.ኤፋየ..እንወድሀለን.ሁሌም.ፈገግበልልን❤❤❤❤❤❤❤

    • @Fre24-q5w
      @Fre24-q5w 4 วันที่ผ่านมา

      ደምርኝ ውድ😊

  • @FaAa-i3n
    @FaAa-i3n 4 วันที่ผ่านมา +15

    እሲ ይችን ቀበጥ እደኔ የሚወዳት❤❤❤❤

  • @WoAnd-e9o
    @WoAnd-e9o 4 วันที่ผ่านมา +25

    ሁሊም እደዝህ ሲቂ ፍልቅልቋ ❤❤❤❤

  • @saada5858
    @saada5858 4 วันที่ผ่านมา +44

    አይይይይ ከየተቢ አፍ ይጠብቅህ😂😂ኤፋየ😂❤❤

    • @حنان-ك5ز
      @حنان-ك5ز 4 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @ኝኝ
      @ኝኝ 4 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 4 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

    • @HayatRida-z5b
      @HayatRida-z5b 4 วันที่ผ่านมา

      እሱ ቀርቶ ነበር ክክ

    • @drr8432
      @drr8432 4 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

  • @SeadaAli-o1g
    @SeadaAli-o1g 4 วันที่ผ่านมา +8

    ኤዱየ የኔ ቆጆ እህ የፀይም ጠበለል ከዱቄት ናነፃ ስታምሪኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mominahussen3844
    @mominahussen3844 4 วันที่ผ่านมา +14

    በቃ ተይዘሻል አለቀ አስቢበት ከተወደዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @GoogleId-h9n
    @GoogleId-h9n 4 วันที่ผ่านมา +23

    የሀይሚ የብርኪ ወደጂቹ ለኤፌረም ምሰኪን ከ150 በላይ ይገባዋል ገፋ እናድርገው እባካቹ ሸርርርር

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 4 วันที่ผ่านมา +13

    እልልልልልልልልልልልልልልል ደስ ሲል ወይኔ ኤዱየ ኤፋ ዉድድድድድ እንቁወቹ💗💗💗💗💝💝💝💝💍💍💍💍💗💗💘💘💘💘💘

  • @SosunaKasa
    @SosunaKasa 4 วันที่ผ่านมา +9

    የኔ እናት ፍቅር ቅመሟ እንዴት እንደምወድሽ የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ደስተኛ ሁኝልኝ ኤፋየ ደግሞ ተባረክልኝ የኔ ውድ ወንድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አስተግፊሩላህ-ቈ6ጨ
    @አስተግፊሩላህ-ቈ6ጨ 4 วันที่ผ่านมา +13

    ፍልቅልቋን ስወዳት ❤️ ኤፋዬ 💪❤️

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm 4 วันที่ผ่านมา +36

    ወይኔ ኤፉ እየቀለድክ እንዳይሆን 😂😂❤❤❤

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 4 วันที่ผ่านมา +4

    ማርያምን ስታምሩ ኤዱዬ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤

  • @MuniyaSulayman
    @MuniyaSulayman 4 วันที่ผ่านมา +21

    ዛሬ በጥበቃ ሳፈነዳ ነዉ የዎልኩት ቆይ ቪድዮዉን ልይ😅❤❤

  • @abebechSeyfu
    @abebechSeyfu 4 วันที่ผ่านมา +15

    የኔ ውዶች አው ተጋቡልን ❤😂😂ድምፃችን ይሰማ ቅመሞቼ😂😂❤❤❤

    • @Mekedes-q8g
      @Mekedes-q8g 4 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ❤❤❤❤❤

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 4 วันที่ผ่านมา +4

    ኤደንዬ እርጋታሽ ቁምነገርሽ ቀጥይበት የአገሬልጅ ❤❤❤ስወድሽ

  • @genifkr-w1y
    @genifkr-w1y 4 วันที่ผ่านมา +6

    ኤደንዬ የኤፋ ፍልቅልቅ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @gfdssHfgh
    @gfdssHfgh 4 วันที่ผ่านมา +9

    ወይኔ ኤፋ እየቀለድክ እንዳይሆን ❤❤😂

  • @Milil-n6j
    @Milil-n6j 4 วันที่ผ่านมา +10

    እልልልልልል መልካም ጋብቻ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @JjBb-q9j
    @JjBb-q9j 4 วันที่ผ่านมา +10

    ❤❤❤ማነው ግን እደኔ በጉጉትየሚጠብቃቸው😮🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 4 วันที่ผ่านมา +6

    ኤፍ አገባት ቆጄ ልጄ ነት ።እድታመልጥ የሩታ እህት ነው የምትመስለኝ ።ታምርላችኤፍ እገባት❤❤❤

  • @almszfhiux
    @almszfhiux 4 วันที่ผ่านมา +5

    ኤድየ የኔ ፍልቅልቅ🎉🎉🎉 ስወድሺ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @الياسالأمدي
    @الياسالأمدي 4 วันที่ผ่านมา +5

    ኤዲየ የኔ ቆንጆ ሥወድሽኮ ኤፋየ እዳታመልጥህ ❤

  • @TgthGh
    @TgthGh 4 วันที่ผ่านมา +8

    እሳይ ዛሬ እኛም በጣም ደሰሰሰሰሰሰሰሰ ብሎናል ❤❤❤❤❤

  • @Samrsaudi
    @Samrsaudi 4 วันที่ผ่านมา +9

    ቅመምየሆንሽልጅ❤❤❤❤❤

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawit 4 วันที่ผ่านมา +7

    የአማራዋ ሞዴል እንዎድሻለን❤❤❤❤

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 4 วันที่ผ่านมา +6

    ❤❤❤❤❤ሂወት ይቀጥላል

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo 4 วันที่ผ่านมา +6

    የኔ ዉዶች ስታምርኮ በቃ በወግ ማርግ ተጋቡ ብዙ ተባዛ ሙሉዋት ለኣለም😂😂😂😂

  • @BisratFeysa
    @BisratFeysa 4 วันที่ผ่านมา +6

    የእውነት አግባት ኤፋ አብራቹ ታድጋላቹ❤❤

  • @Hanna-w9z7u
    @Hanna-w9z7u 4 วันที่ผ่านมา +3

    የኔፍልቅልቅ ፍልቅልቅ በይልን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MulukenMekuriya
    @MulukenMekuriya 4 วันที่ผ่านมา +8

    አንች ፍልቅልቅ የሆንሽ ልጂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bbppbbpp9897
    @bbppbbpp9897 4 วันที่ผ่านมา +11

    ማህደረ አሰፋ ነው የምትመስለው ንግግሯም ስትስቅ🎉

    • @ElsabetAbrar
      @ElsabetAbrar 3 วันที่ผ่านมา

      ትክክል

  • @RahinIslam-hj3je
    @RahinIslam-hj3je 4 วันที่ผ่านมา +1

    Efa yene yewa❤❤❤❤❤❤

  • @fuhg-rl8bi
    @fuhg-rl8bi 4 วันที่ผ่านมา +3

    ኤዱየ ሳቂታዋ❤❤❤❤

  • @abelhabtamu7995
    @abelhabtamu7995 3 วันที่ผ่านมา +1

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ማነዉ እንዴ የምር መስሎት የነበረ በናታችሁ የምር አርጉት እና የምር ደስ ይበለን እወዳቸዋለሁ ።❤❤❤

  • @AsnahAsna-q9r
    @AsnahAsna-q9r 4 วันที่ผ่านมา +8

    የኔ ፍልቅልቅ

  • @emnetgirma6808
    @emnetgirma6808 4 วันที่ผ่านมา +2

    ዉይ ኤዱ አይዞሽ ለማንም ሳትነግሪይ ካመራ ደብቀሽ ስሪ ካለዝያ አትችይም😂😂

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 4 วันที่ผ่านมา +54

    ንፉግ ካልሆናችሁ ልጅ ይዤ የምሰራ ነኝ አስር ሺ አስገቡኝ በቅንነት🎉🎉

    • @Tayba-ur5pw
      @Tayba-ur5pw 4 วันที่ผ่านมา +1

      አረኩሽ ግን ጥሩ ነገር ስሪበት

    • @Jeesum65
      @Jeesum65 4 วันที่ผ่านมา +1

      እሺ

    • @Kiya962
      @Kiya962 4 วันที่ผ่านมา +1

      አርጌለው በርቺ እሺ❤❤

    • @MulukenMekuriya
      @MulukenMekuriya 4 วันที่ผ่านมา +1

      🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

    • @hhht597
      @hhht597 4 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🍬🍬🍬🍭🍭🍭

  • @zeburaAhmed-s3u
    @zeburaAhmed-s3u 4 วันที่ผ่านมา +14

    ኤዱ በጣም ጠካራ ሴት ነሽ ለስራሽ በጣም ጀግና የምር አድናቂሽ ነኝ የሴት ጀግና እወዳለሁ ስራ ወዳድ ሴት ነሽ በርች ህልምሽን ፈጣሪ ያሳካልሽ 🎉🎉🎉🎉

  • @Jemela-u5b
    @Jemela-u5b 4 วันที่ผ่านมา +6

    ኤዱየ የኤፋ ቆጆ❤❤😊😊

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 4 วันที่ผ่านมา

      ውዴ ደምሪኝ❤

  • @Tarfch
    @Tarfch 4 วันที่ผ่านมา +4

    Efa echin feker yehonch lj agbat ❤❤❤

  • @misayeseyd5966
    @misayeseyd5966 4 วันที่ผ่านมา +37

    ፍቅር እኮ የሚመጣዉ በመላመድ ነዉ እዉነት ያርግላችሁ❤

  • @سلام-ع1ث2س
    @سلام-ع1ث2س 4 วันที่ผ่านมา +5

    ኤድዬ ስቀሺ ሳይሺ ደስ ይለኛል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @aetedeaetede3016
    @aetedeaetede3016 4 วันที่ผ่านมา +40

    ይቅርታ በዚህ ቤት ብዙም ኮሜንት አልሰጥም ሲቀጥል ለቀልድም ቢሆ ሴት ልጅ ወድን ስጠይቅ አይመቸኝም አስተውይ በክብርሽ አትቀልጅ 😢 😢😢😢😢

    • @በለጡTube2345
      @በለጡTube2345 4 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል ኧረ ሴቱች ክብር እሚባልነገር አለ😢

    • @Mekedes-q8g
      @Mekedes-q8g 4 วันที่ผ่านมา +2

      አታሽቃብጡ የራሳችሁን እወቁ ከሰዉቤት መጥታችሁ አትፍትፍቱ😂

    • @aetedeaetede3016
      @aetedeaetede3016 4 วันที่ผ่านมา +1

      @@Mekedes-q8g ማሽቃበጥ አደለም እውነታ ነው

    • @zdatlaw9358
      @zdatlaw9358 4 วันที่ผ่านมา

      አይይይይይ ዝምምም እንበል😢😢😢

    • @በለጡTube2345
      @በለጡTube2345 4 วันที่ผ่านมา

      @@Mekedes-q8g የራሳችነን እናውቃለን በነሱ ሰም እኛም ሴት እየተባልንነው እየተሰደብንነው 😏😏😏😏

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 4 วันที่ผ่านมา +2

    የኤዲዬ ደስታ እንዴት እንደሚያስደስተኝ❤❤❤❤

  • @saadalovely3557
    @saadalovely3557 3 วันที่ผ่านมา +1

    ኤደን አደራሽን ፍቅር እንዳጠይቂ ማሬ

  • @FuT6-e8d
    @FuT6-e8d 3 วันที่ผ่านมา

    ዝም ብለሽ አትሳቂ ቤዚየኮ ደርባባሴብናት❤❤❤❤ግልፍጥ

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b 3 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ የኤፋ ንግስት ስታምሪ

  • @SsasSz-es6cf
    @SsasSz-es6cf 4 วันที่ผ่านมา +5

    አዱየ ላሃይሚ ጠይቀሽ ፕራራክ አሪግው አች መቸም አይሳካልሽም ዶማ ለካመራ ማን አትናገሪ እሽ ሃይም መጠየቅ እዳትረሽ

  • @Selamwet2272
    @Selamwet2272 4 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ ቆጆ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 4 วันที่ผ่านมา +1

    Congratulation Edeneye honjo🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @RegatMehari
    @RegatMehari 4 วันที่ผ่านมา +15

    ሳቅዋ ስወደው ፍቅር የሆነች ልጅ የሆነ የደስ ደስ አላት ❤❤❤❤

  • @fozity_g5b
    @fozity_g5b 4 วันที่ผ่านมา +5

    ኤዱየ የኔ ቆንጆ

  • @hayat-cb8cu
    @hayat-cb8cu 4 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ነዉኮ የምታምሩት ተጋቡ❤

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 4 วันที่ผ่านมา +5

    ኤዱዩ ስታምሩ ኤፋ ምርጥ ልጅ ናት ኤዱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almszfhiux
    @almszfhiux 4 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ ውዷች ተታመሩ🎉🎉🎉🎉🎉 የምር😢😢ደስስትሉ🎉🎉

  • @ኩንፈየኩን-በ6ሠ
    @ኩንፈየኩን-በ6ሠ 4 วันที่ผ่านมา +7

    የኔ አብሮ መሳቅ😂😂😂😂

  • @Ethio2129
    @Ethio2129 4 วันที่ผ่านมา +8

    ለኤደን የእውነት ቀለበት እሰርላት

  • @Makkati-d9l
    @Makkati-d9l 4 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤የኔ ቆጆ ኤዱዬ😊

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ 4 วันที่ผ่านมา +6

    መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ ሰርጋቹ ድባይ ይሁን❤❤❤❤😂😂😂

  • @AbeandmarshieAbeanb
    @AbeandmarshieAbeanb 4 วันที่ผ่านมา +3

    Yena wedoc ❤👍👍👍👍

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 4 วันที่ผ่านมา

      ውዴ ደምሪኝ❤

  • @hayathayat-gg9pn
    @hayathayat-gg9pn 4 วันที่ผ่านมา +5

    ኤፋየ አብሪሺን ሩታን ምከራቸው ድጋሚ ፕራክ እንዳይሰሩ ሩታን ተይ በላት

  • @MervatAbuEisheh
    @MervatAbuEisheh 4 วันที่ผ่านมา +5

    እእእእእልልልልልልል❤❤❤❤❤💍💍💍💍💍💋💋💋💋

  • @LalsiA-c5o
    @LalsiA-c5o 4 วันที่ผ่านมา +7

    Namni akka koo daftanii gamadanii dhumma ilaltani koofti kolfitan jirtuu

    • @Oromiyaajituubadhatuu
      @Oromiyaajituubadhatuu 3 วันที่ผ่านมา

      Maalii arganee gamanaa hoo anii walahii micayoma tanaa jibaa bezaa saan jaladhaa Love you bezaa❤❤❤💘💘😢😢😭

    • @LalsiA-c5o
      @LalsiA-c5o 2 วันที่ผ่านมา

      Maliif jibitaa or

  • @SaraAlaro-rx5ij
    @SaraAlaro-rx5ij 4 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ሁሌም ሳቅልኝ እወድሻለሁ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @Alamtube-p8g
    @Alamtube-p8g 4 วันที่ผ่านมา +4

    የምር ተጋቡ❤❤

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 4 วันที่ผ่านมา +1

    ስልቃቹን እና ቀልዳቹን እያየው እኔ እራሱ ሞትኩኝ በሳቅ😂😂😂😂❤❤❤

  • @HalemAAa-x8d
    @HalemAAa-x8d 4 วันที่ผ่านมา +8

    ምክክርየመሆኑምልክት'ቀለበቱ'ከየትመጣ'ነውቀለበት'ይዘህነውእምዞረው😅😅😅😅ኧረበአላህ😅😅

    • @SaeidaMuhammad
      @SaeidaMuhammad 4 วันที่ผ่านมา

      ካሜራማን ነግሮኛል አለኮ

    • @Frdos-d6j
      @Frdos-d6j 4 วันที่ผ่านมา

      ​@@SaeidaMuhammadክክክክ😂

    • @HalemAAa-x8d
      @HalemAAa-x8d 4 วันที่ผ่านมา

      ኧረአለደክክክክታሪክነው'አለገሠሠ

  • @WYu-sm6ng
    @WYu-sm6ng 4 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ፍልቅልቅ ሳቁዎ ብቻ በቃህ ኤፍየ❤❤❤❤

  • @SisoSiso-d8h
    @SisoSiso-d8h 3 วันที่ผ่านมา

    ኤዱየ የኔማር ኤፋ የምር ቀለበት ኣድርግላት👍👍👍👍👍

  • @Rabia-t5p
    @Rabia-t5p 4 วันที่ผ่านมา +11

    ወላሂ አስቀናችሁኝ

  • @toubetube2703
    @toubetube2703 4 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ ቆንጆ ያጣምራቹ❤❤

  • @BealaNaif
    @BealaNaif 4 วันที่ผ่านมา +4

    ሁሊም እደዝህ ሲቂ ፍልቅልቋ🎉🎉🎉❤🎉🎉

  • @NasreenFatima-t2k
    @NasreenFatima-t2k 4 วันที่ผ่านมา +3

    እልልልልልልልልልልልል እንኮን ደሲ አለቹህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 4 วันที่ผ่านมา +1

    ውይ ኤፋ😅😅😅😅😅አድርገህ ማውለቅ😂😂😂

  • @LubabaSeid-zx2ij
    @LubabaSeid-zx2ij 4 วันที่ผ่านมา +2

    ኤዱየ ወላሂ እነደት እደሣኩኚ ሆደን አመምኚ አረጋለሁ ሥትየ ተደረግሺ አዬ ኤዱ ፕራክ ማረግ ሥትፈልጊ ለማንም አትናገሪ ሥቀጥል ሀይሚን ጠይቃት በዉሥጥ አቺኮአዪሣካልሺም አየሁሺ እህት

  • @KamalMuhemd
    @KamalMuhemd 4 วันที่ผ่านมา +3

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤ bga gamade edu

  • @mulugirmay6861
    @mulugirmay6861 4 วันที่ผ่านมา +3

    Aframe yeha ya rutana abreshe yeha piranke yekerebachewe kana tsega yerakou mekarachawe

  • @HiwotAdmu
    @HiwotAdmu 4 วันที่ผ่านมา +4

    የኔ ቆጅት

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f 4 วันที่ผ่านมา +2

    አይኤደን ተበላሺ❤❤

  • @KalkidanAbiye-q4w
    @KalkidanAbiye-q4w 4 วันที่ผ่านมา +4

    የኔወርቅ ስወድሺ

  • @ኢተቂላህ.ነፍሤ
    @ኢተቂላህ.ነፍሤ 4 วันที่ผ่านมา

    የኔ ፍልቅልቅ እደዛሬ ደሥብሎኝ አያቅም በዚህቤት ኤፊ አተኮ የቅመሟ ወድምነክ ከልቡ ገብቶልካል የፍልቅልቆ ፎቃ የምተፈቀር ናት ደሟ ልዩነች ❤❤🎉🎉

  • @muntehaumermohammed7075
    @muntehaumermohammed7075 4 วันที่ผ่านมา +2

    Egnam belenal yehune 👏👏👏🎉🎉

  • @UmSumaya-s1n
    @UmSumaya-s1n 4 วันที่ผ่านมา +2

    ማህደር አሠፋን ነው የምትመሥለኝ ሥወዲሽ