"የገንፎ እና# የአጥምት እህል# አዘገጃጀት"ማዘዝ ለምትፈልጉ# በ 0996280337# ይደውሉ!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 24

  • @beli7375
    @beli7375 6 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ እህቴ በርቺ እናመሰግናለን❤

  • @geniyeshewalij
    @geniyeshewalij ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ሠላምሽይብዛልኘ በክርስቶስእህቴ እን ኳን ደህናመጣሾልኛ ብያለሁ በጣም ደስየሚል የገንፎ እነሆ የአጥቢት አሠራርነውያሳየሽን በጣም አጥቢት ለሴቶች አስፈላጊነው እናመሰግንሻለን እህታችን ክብር በይልንሠላም ፍቅር አንድነት ለእነዚህ ት አገራችን አሜን አሜን

  • @selamyoutub
    @selamyoutub ปีที่แล้ว +1

    አበበችየ እዴት ነሽ እንኳን ደህና መጣሽ እውነትሽን ነው ቀይ ጤፍ በጣም ጥቅም አለው ግን እኛ ነጭላይ እንገዛለን በሰላም ልግባ እጂ ነጭ ጤፍ አልጠቀመም ሼር ሰለአደረግሽን እናመሰግናለን

  • @ratajalmatouq2819
    @ratajalmatouq2819 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ ነው

  • @abebayoutube
    @abebayoutube  2 ปีที่แล้ว

    "ቤተሰብ ያልሆናቹሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ"ላይክ ማድረግም እንዳትረሱ!!

  • @Birhan0121
    @Birhan0121 5 หลายเดือนก่อน

    መጠኑን ለስንት ኪሎ ስንት እንደምትጠቀሚ ብትናገሪ መልካም ነበር

  • @meskeremgebeyehu3004
    @meskeremgebeyehu3004 3 หลายเดือนก่อน

    መጠኑን ግለጪልን

  • @fafi6359
    @fafi6359 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እህታችን በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ ሀገራችን ፍቅር ሰላም ብርሮናትን አንድናትን ያጠናክርልን በርች እህታችን ሰለናበርን ቆይታ እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @netsikitchen
    @netsikitchen 2 ปีที่แล้ว

    Selam selam abi endet keremeshal enkuan beselam metsh, betam arif ena tekami mereja new, mazez sefelg engedi anagershalew melkam giza

  • @user-mz4fs6qu5y
    @user-mz4fs6qu5y 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህታችን በርቺ ከጎንሽ ነን አብረን እናድጋለን አብሽሪ🌷🌷🌷😘😘😘

  • @WaltBurukWaltBuruk
    @WaltBurukWaltBuruk ปีที่แล้ว

    እማማ አበባ ዛሬ ጉድሺ ነው ሳቅ ተራ ላይ🙆🙈😂😂

  • @tensuhabtu4715
    @tensuhabtu4715 2 ปีที่แล้ว

    Good job but ygnfo gn explains adershe katsasatku

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ወዴ አሪፊ ቆይታ ነበርን ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ዋው በርችልኝ የኔ ቆንጆ

  • @munaibrahim8867
    @munaibrahim8867 ปีที่แล้ว

    እኔ እነዚህ እህሎች አሉኝ የሁሉም መጠናቸውን ፃፊልኝ
    1 ገብስ
    2 አጃ
    3 ቀይ ጤፍ
    4 ለውዝ
    5 ቀይ ስንዴ
    6 ማሽላ
    7 ተልባ
    8 ሱፍ
    9 ባቄላ
    10 ድፍን ምስር
    11ሩዝ
    12 በቆሎ
    13 ኡኩሪ አተር
    14 ሽንብራ

    • @abebayoutube
      @abebayoutube  ปีที่แล้ว

      እሽ እህቴ ለውዝ አንድ ኪሎ ብታደርግ ችግር የለሁም ተልባ፣ሱፍ፣ባቄላ፣ድፍን ምስር ደግሞ ግማሽ ኪሎ አድርግ የቀሩትን ደግሞ አንቺ ማዘጋጀት የምትፈልግውን ያህል ጨምርበት እሽ ከሁለት ኪሎ ያልበለጠ።

  • @zdcosemo8502
    @zdcosemo8502 ปีที่แล้ว

    መጠኑስ

  • @tube-gj7mm
    @tube-gj7mm 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ያለሽ መሰሎኘ ነበር የአጥሚት እህል የኘ ባለሙያ ገብስ ከዛ ቀይ ማሽላ ስንዴ ከዛስ ደግሞ እሚጨመር ምንድን ነው ገብስ ይጨመራል አድል የኘ ባለ ሙያ ተፍትጎ ነው የሚዘጋጅው ጢፍ አልጨምራሽም በጣም አራፍ ነው ዋዋዋዋ ሲድራስ እመጣለሁ ለመጥእጣት

  • @-batemeaza4911
    @-batemeaza4911 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ ወደ ጆርዳን ትልካላቹ

    • @abebayoutube
      @abebayoutube  2 ปีที่แล้ว

      አዎ እህቴ በፖስታ ቤት

    • @-batemeaza4911
      @-batemeaza4911 2 ปีที่แล้ว

      @@abebayoutube በውስጥ አውሪኝ

    • @abebayoutube
      @abebayoutube  2 ปีที่แล้ว

      @@-batemeaza4911 እሽ ስልክ?

    • @-batemeaza4911
      @-batemeaza4911 2 ปีที่แล้ว

      @@abebayoutube ኢሞ እያወራሁሽ ነበር እዚ ላይ ባለው ቁጥር ገብቼ

    • @abebayoutube
      @abebayoutube  2 ปีที่แล้ว

      @@-batemeaza4911 ውዴ በዚህ ቁጥር ዋትሳፕ ላይ ነይ

  • @mylifestyle7813
    @mylifestyle7813 ปีที่แล้ว

    የምር ሰርተሽ ትልኪያለሽ ?