Betam des yemtlu tndoch nachu ❤❤❤ BUT Christian endemohinachu ejg bzu sewm slemisemachu wengeln btsebku bay negn midiawm tawakinetachun le eyesus btadergu bzuwochn address madreg tchlalachu ❤❤❤ be eyesus yedemeke enji yedebezeze yelemna asbubet after all gn ❤ I love you guys ❤❤❤
Your testimony is the antidot for Satan's lie and deception about marriage. A marriage established on God's will is full of love, happiness, and joy. OfCourse with some challenges but still the good things exceed the challenges. A person who got married in God's will, will definitely say "it is worth it." bless you dears
ዘመናችሁ ይባረክ እኔ ካገባሁ 19 ዓመት ሊሆነኝ 1ወር ከ 28 ቀን ነው የቀረኝ እንዳላችሁት ትዳር የሚጥመው እየቆያችሁ ስትሄዱ ነው።እወዳችኋለሁ ።ዘመናችሁ ተባርኳል።ልጆች የጌታ ስጦታዎች እንደሆኑ ባውቅም ቶሎ እንድትወልዱ ጸሎቴ ነው።
Amen amen 🥰
የኔ ምርጦቺ ስታምሩ. ❤❤❤ወላሂ ዉድድድ ቶለቶለ ልቀቁ. ማሺአሏህህ ብያለሁ❤❤ አሏህ ሀገራቺንን ሠላም ያድርግልን እና በተረፈ ❤❤እወዳቺሆለሁ❤❤ ዜድነኚ ወሎየዋ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇨🇬🇪🇹💖❤🌹🌹🌹
ከልብ እነ ከእዉነት እደ ምታወሩት ፍታችሁ ያስታዉቃል ታበረኩልኝ ኑሩልንፈጠር ያኑረቹ
እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ፡፡ ደግሞ አዲስ ሙሽሮች ናችሁ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እንዴት እንደምወዳቹ ከሁሉም ቤተ እምነት እንደናንተ አይነት አራያ የሚሆኑ ወጣቶች ቢያፈሩ የናንተ ጥረት እንዳለ ሆኖ መልካም ነበር ትዳራችሁን ፈጣሪ ይጠብቅላቹ
ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እግዚአብሔር አምላክ ዘመናቻሁን ይባርክ በጣም አስፈላጊ ምልክት ነው !የናት video ትምህርታዊ ውይይት መድረክ ነው በሪቱ!!!!!!!!
በጣም ደስ ትላላችሁ የጌታ ልጆች በትዳር ውስጥ ቀለል ያሉም አልፎ አልፎም ከበድ ያለ አለመግባባት ሊፈጠር ይችላል ከግጭት የምንማረው ብዙ ነገር አለ ትዕግሥትን የልብ ስፋትን ከስህተት መማርን ባህሪ መተዋወቅን ወዘተ መጥፎ የሚሆነው ቁጣ ውሎ ሲያድር ነው ቶሎ ካልፈታነው እየጨመረ ይሄዳል ጸቡ ሰይጣን እድል ፈንታ ያገኛል ስለዚህ ባቢ ተባረክ የይቅርታ ልብ ስላለህ ለሰይጣንና ለስራው አትመቸውም❤❤❤❤❤❤❤
babi &Grace Yene Wubochi❤❤❤❤❤ Tebareku ስለ ሁሉ ነገር ኢነት ነው በነገራችን ላይ የኔ ላይፍ የመሳስላል በትዳር ዉስጥ በጣም ፍቅር አለ በእኛ ቤት 100%100 እንዴ እኔ ሃሳብ ኮሆነ 😂 ye tsegi ፀባይ እንደ እኔ ይመሳሰላል የምር እኔም ቶሎ እናደዳለሁ ባለበት ግን በጣም ትግስተና ሰው ነው ጌታ ይባረክ ሰለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን 😂😂 ተባረኩ ❤❤❤❤❤ ጌታ ፍቅር ይጨምራላችሁ💞💞💞💞💞
😂😂😂😂
Waaaaaaaaaaw u guys so blessed,,,,, powerful message,,,,,, bless you more and more ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏
እውነት ደስ እያለኝ ነበር ስከተተላችው የነበርው ምርጥ ትምህርት ነው
በትዳር ውስጥ ፀብ አለ ግን ሁሉንም ነገር ሚዲያ ላይ መናገር የለብንም እውነት ጥሩ ምክር ነው ያወራቹት እና እግ /ር ትዳርችሁን ይባርክላቹ ትዳር ማለት ተሣስቦ ተርዳድቶ መኖር ነው
እንዴት እንደወደድኳችሁ በእዉነት ከእድሜአችሁ በላይ ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ከረዳኝ በአካል አገኛችሁ እመኛለሁ ።
የኔ.ውዶች❤❤❤❤ከእነንታ.እኮ.ብዙ.ትምርት.ነው.ምመረበቹ❤❤❤
እናተ ምርጦች ❤❤❤ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ:: ለምሰጡን ምክር እናመሰግናለን::
ባቢ እና ግሬስ ቶሎ ቶሎ ዝለቁልን❤❤❤
❤😊😊😊😊😊😊 በጣም ታስቀናላችሁ ተባረኩ የአባቴ ልጆች
አላህፍቅራቹይጨምርላቹ
❤❤❤❤❤❤ እንወዳችኋለን በርቱ
❤
ስለአብሮነታቹ ጌታ ይባረክ ተባረኩ እኛም እንወዳቹዋለን❤❤❤❤
ሰላማችሁ ይብዛ በየሱስም ❤😊🎉።
እንደኔ ትዳር የሚጨንቀዉ እዚህ ምድር ላይ ያለ አይመስለኝም። እድሜ ቲክቶክ ላይ ፍቅራችሁን ለምታሳዮን ትንሽ ተሻሽያለሁ።
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ::
Wow bexam new yemewedachu geta zemenachune yebarek tebareku egedi legnam tseleyu edenageba geta eyesuse yebarekachu des telalachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ayilyachu ❤❤❤🎉
በክርስቲያኖች ትዳር እንደዚህ መዋደድ በጣም ኖርማል ነው ,እናንተ ግን በጣም አስተዋዮች ናችሁ
Eg/r Amelak lezelalem yebarekachu bxame Ewedachuwalew❤❤
ተይ እንጂ ለተረትሪው ነው እንዴ 😂😂😂😂😂😂 ቆንጆ ነሽ ደግሞ❤❤❤
Bemenfesh molagn endegen yemelewon mezmurhn betam ewedewalehu geta tsegawun yabizaleh
ጠቃሚ ምክር ጌታ ይባርካችሁ ተወዳጆች❤❤❤
Ageligayi sile honachu mequreti asifelagi newu :: sawu fikr newu iyalu iyetenizelazelu yileqalu inanite betikikli🥰🥰🥰🥰
እኔና ባለቤቴም ከተጋባን ሁለት አመት ሊሆነን ነው አንድ ልጅም አለን በጓደኝነት ሁለት አመት ቆይተን ነው የተጋባነው ክርስቲያን እንደመሆናችን ከትዳር በፊት sexual intimacy የማይታሰብ ነገር ነበር ለመጋባት የነበረንን ጉጉት መገመት አይከብድም ከተጋባን ቦሃላ ትዳርና የትዳር በረከት ለኛ አዲስ ነገር ነው በጓደኝነታችን ጊዜ ያልነበሩ ነገሮች በትዳር ውስጥ ስላሉ ፍቅራችን ጨመረ እንጂ አልቀነሰም ዛሬ እንደተዋወቀ ሰው ነው ምንዋደደው ጥሎች ይኖራሉ ግን ፍቅራችን ጥሎቻችንን ይውጠዋል በዛ ላይ ጌታ ያለን ሰዎች ነን ጥላችንም አንዱ አንዱን የሚያዋርድበት አይነት ሊሆን አይችልም ።
ዉይ ረስቼዉ ተባረኩ ዘመናቹ ይለምልም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Enkuan sisemachu church sayachu erasu desssssss new yemtilugn bertulgn bizu eyetetekemiku new you are so blessed❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካቹ ዘመናቹ ይበርክ:: Babi & Grace
በጣም እወዳችኋለሁ
Be nuruwachu getan eyasayachu new tebareku ..
እናመሰግናለን ተባረኩ
Gettaa zemenachu yibareki tebareku❤❤
ይበረረታታል ምርጥ Culture ነዉ !
ፍቅራችሁ ይጨምርላችሁ ❤❤❤
እንዴት እኮ እንደምወዳቹ ገና ቪድዮዉን ሳላይ ነዉ ኮመንት እምሰጠዉ ዉዶቼ ቶሎ ተሎ ኑኑኑኑኑኑኑኑ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Betam des yemtlu tndoch nachu ❤❤❤ BUT Christian endemohinachu ejg bzu sewm slemisemachu wengeln btsebku bay negn midiawm tawakinetachun le eyesus btadergu bzuwochn address madreg tchlalachu ❤❤❤ be eyesus yedemeke enji yedebezeze yelemna asbubet after all gn ❤ I love you guys ❤❤❤
God bless u guys ur truly blessing I'm sure lot of people would appreciate and learn a lot from u bertu
ታባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👩❤️👨
I wish አንድ ቀን የኔን ታሪክ ባካፍላችሁ😔
እረ ደስ ትላላችሁ በርቱ ፈጣሪ ይርዳችሁ
ማሻላህ እወድቹሀለሁ እኔ በጣም አኩራፊ ነኝ ባሌ ደሞ ማለፍ እምባል አያቅም እዛው እዛው ነው መናገርም መጠየቅም እሚፈልግ እኔ ጠዋት ከንቅልፌ ስነሳ ማውራት አልወድም ምግብ እስክበላ ብና እስከም ጠጣ እሱ ደሞ ማውራት መሳቅ መጠየቅ ነው ደስ እሚለው ሁሌ እንጣላለን በየቀኑ እሱም አይለምደው እኔም አልቀየር ይገርመኛል ❤😅😅😅😅
እንቺ ማነሽ እኔ ማወራ ነው የመሰለኝ አኔም እንዳንቺ ነኝ
ክበርልን ❤❤❤ ትዳራችው ይባርክ🥰🥰🥰🥰
U Guys are Amazing
😘❤️
Wey sewdachu geta yebarkachu ❤
Betam Arif Hasab new tesmamchbetalew beteley kedesenan yegafalu belachu yasebachut mesasam lay betam teru new💞💞💞❤️❤️ my dear
ስወዳችው፡ተባረኩልኝ
የኔ ውድ ባል የት ነህ ሲንግልነት ሰልችቶኛል ባክህ ና!😢
😍😍😍❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amaizing💚💛❤
I am your new subscriber God bless you and keep going ጥሩ ፍቅር ጥሩ ውሎ በትዳር ውስጥ አለ በተለይም የትዳር መስራቹ የነገስበት ቤት ላይ::
💒
Bertuu etet wendimochee Enwedachu Halen Tedar westi metalt yalenow ❤ 17:36
ተባረኩ 🙏🥰
betame new mewedacheu gatane betame❤❤❤❤❤ love you❤❤
እዴ ይሄ እኮ ትዳር ዉስጥ ምንም ሊገርም አይገባም ምክንያቱም ተቀርፆ ስለማይለቅ እንጅ ብዙ አሉ ለምሳሌ እኔ እናንተን ሳይ ለካ ሌላም እደኛ ሚኖረ ሰዉ አለ ብየ ነዉ ማያችሁ
ባቢ ዛሬ ደሞ መልክህና ድምፅህ አስፋዉን መለስን ይመስላል ሌላ ሰዉ ብሎህ ያዉቃል ?? ተባረኩ እወዳችዋለዉ
Ufff sewdachu eko ❤️❤️❤️geta be fkrrr berkerke yadergachu
❤true love is never end❤
Blessing ❤❤❤
Thank you for sharing your experience ,, as always I love you guys so much I wish abreyachu benor hulie endayachu😂😂
ውይ ብርክር በሉ❤😊
Desi sitilu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
You guys are blessed!
Wowowowow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤yene wubochiiyeeeee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Abeniye pray for me ❤
dingle mariam terdachu bcha i love u guys
Absolute perfect merriage guys
God bless your marriage.
VPN abriteh anbibew abeni😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤
betam nw miwodacchu bafikrna betena yianorachu
🥰🥰🥰♥️💋💋wow wow wow wow ♥️🥰🥰🥰♥️💕💘💔❤️❤️❤️❤️🙏🏻💯👏🌹🌹👏👏👏👏♥️🥰🥰💞♥️❤️🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️💞💞❤️❤️ውዴ ድድድድድድድድድ
Weyne i love u guys❤️🔥🤩
Gaallattomaa ❤️❤️✔️✔️
Balishin akebire ye geta sixota nawu❤
Tebareku enwedachewalen❤
Bezu baheriwa yene new gen yemakew hulu aymslegnem
የኔዉድ ግሬስዬ እኔ እና አንቺ አንድ ነን እኔ አኩራፊ ነን😂😂😂
siwodachui❤❤❤❤
ያላችሁ ፍቅር በጣም ደስ ይላል ኮንፊደንሳችሁም እንደዛው ግን በግሌ እንደትዝብት የምላችሁ more intimated የሆናችሁበትን video public ላይ share ባታደርጉ በጓዳ ለራሳችሁ ብቻ ቢሆን መልካም ነው። በተረፈ ትመቹኛላቹ🙌
Grace wedishalew❤❤❤❤❤
❤❤❤
Wow zamanachu yibaraki kanate tamarikuti
Stega tiru dimst alat lemn and lay atzemrum abeny ene bezimare tebarkyalew
Tabarku❤❤❤❤
Sittamiru❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Siwodacu tebareku geta xenana idime yisxacu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow
Tebarekuu❤❤❤
Bxam new mewodachu tabaraku bananta nagar enan ayalaw malat yene hiwot new mayaw tabaraku
Tebareku ❤❤
Demo vpn ende derow mastawkiya yelewm
tamiru geta yibarkachu
Batamino miwodachi ikani Dana matachu 😊❤❤😊
Tebareku sewedachu .❤️❤️❤️
እኔ ና ባለቤቴ ከተጋባን 8 አመት ሞላን ተለያይተን አናውቅም አሁን እኔ ጌታን ከተቀበልኩ ወድህ ትዳራችን ሲኦል ሆነ እስቲ ምክር ስጡኝ
ፀልይ ዉድ
ደግሞ ጌታ ታማኘ ነዉ
የዘላለም ሕይወትሽን በምንም እንዳቀይሪ❤
በመጀመሪያ ደረጃ ያለሽበትን እምነት ከጠላሽው ትዳርሽ አደጋ ላይ እንደሚሆን እንዴት አልገመትሽም? ሲቀጥል እምነትሽን ከመቀየርሽ በፊት ከባለቤትሽ ጋር መነጋገር ነበረብሽ በሁለት እምነቶች ውስጥ ትዳር ሊቀጥል አይችልም ምክንያቱም ፍቅር ወይም ትዳር ከእምነት ይጀምራል አቺስ እሺ ልጆቻችሁ ምድናቸው ማለቴ እምነታቸው ምድነው ወዳች ወይስ ወደ አባታቸው?
ወሰኝ ምክሪ ልምከሪሽ በስር ለይ አውይ ብዙ ግዜ እኝ ሰወች ሰውን ለማለወጥ ስንሮጥ እንከርማሌን በናው ናጋር ግን እርስን እንዴማለወጥ ያሌው ጥበብና መልከም የለም ስለዝ አንደኝ እርስሽን ለውጭ በእይተህሽ ተለውጭ •••• ምክሩም አንች ጌታን ከታቃበልሽ ቡሃለ አንደኝ በልሽን አትኮንኝ ማለት በአንቴ ምክንያት ናው አንቴ ኔክ ወዛታ አታብዢ በወነኝው ዝም ብለሽ ፀልይ እሱን በማኮነንና በእሱ ለይ በማሰበብ ሰይሆን በፀሎት ተሸንፊሃሌሽ ሌላ ደግሞ መወቅ ያላብሽ ጌታን ከማቃበልሽ በፍት የናበሪሽበት ክፉ ናጋር ልበቃል ስለምፋልግ በግጭቶች ግዜ አች ርጋ በይ ብስጭት አትበይ ያኔ እሱም ወዴ ልብ እየታማለሰ በአንች ለይ የፀበይም ሆነ ወዛታ ለውጥ ከያ ወዴ ጌታ የማይማጣበት ምንም ምክንያት የለም።
@@meharat hasaben aleterdashiwm yetu gar new balen yekonnkut yesu tefate newm alalkum yalkutn ledegmleshi 8 amet senenor cheger alegetemgnm neber chegeru kene new esum getan bemkebele hasabachin teleyaye
@@HaymanotTeka-sy8rw እሱን አውቄሃሎሁኝ እየሱስ አንችን እንዳጋኝሽ እሱንም እንድየጋኝ ፀልይ አንደኝ ሁሌተኝ ማን ያውቃል በአንችም ሆኖ ክርስቶስ ወዴ ህይወቱ ልማጣ ስለ ምችል በምሆኖው ነጋሪ ታስፋም አትቁርጭ ደግሞም ወድሃለም አትማለሽ ደግሞም እሱ ለምን ውዴ ጌታ ቶሎ አይማለስምም እየልሽ አትበሰጭ ለማለት ያህል ነው ውዴ
Gobezi
yemwodachu.bemkinyat.new.wudddddd.naw.maregachu❤❤
Your testimony is the antidot for Satan's lie and deception about marriage. A marriage established on God's will is full of love, happiness, and joy. OfCourse with some challenges but still the good things exceed the challenges. A person who got married in God's will, will definitely say "it is worth it."
bless you dears