ሩጫውን ትተው ድብድብ ጀመሩ"ዱላ ቀረሹ ፀብ ተጀምሯል"ቀነኒሳ መጣ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 256

  • @mobilemarket-v7b
    @mobilemarket-v7b 2 หลายเดือนก่อน +31

    አሸብር የሚባል የአትሌቲክሱ ነቀርሳ ይወገድ የምትሉ

  • @HailemariyamAbo
    @HailemariyamAbo 2 หลายเดือนก่อน +21

    አሸብር ከዚህ በፊትም ችግር ይፈጥር እንደነበረ እናውቃለን። በአስቸኳይ መመለስ አለበት።

  • @AbebeFujiye
    @AbebeFujiye 2 หลายเดือนก่อน +29

    /አሸቡር የሚባል ቫይረስ ምነው የሚፈውሰን ጠፋ ጭራሽ ደራርቱንም በከለብን ኧረ በሕግ በሉልን

    • @hardsg
      @hardsg 2 หลายเดือนก่อน +1

      የምን ህግ ነው ምታወራው ።ድሮ የቀረውን።በግብዝነት ጎትተህ ያመጣኸን።

  • @nigsen8206
    @nigsen8206 2 หลายเดือนก่อน +22

    አቶ ኣሸብር ያለመከስ መብቱ ተነስቶ
    ኦሎምፒክ ኮሚቴ ኦዲት ይደረግ ።
    የቅሬታ ፊርማ ይሰባሰብ።
    ለክስ ይቅረብ የምትሉ
    ላይክ ሼር ኣድርጉ ።

    • @solomonadamu2910
      @solomonadamu2910 2 หลายเดือนก่อน

      ኦዲት ለማድረግ ያለመከሰስ መብት መነሳት አያስፈልግም ኦዲት ተደርጎ ጉድለት ከአለው ያኔ ያለመከሰስ መብት ከአለው ማስነሳት ይቻላል

    • @nigsen8206
      @nigsen8206 2 หลายเดือนก่อน

      @@solomonadamu2910 የተወካዮች ምክር ቤት ኣባል በመሆኑ በስልጣኑ ተመከቶ ኦዲት ኣስከልከሏል።ምክንያቱ የታወቀ ነው።Don't be surprised when he comes back home.

  • @etagegnehuwoldetsadik4057
    @etagegnehuwoldetsadik4057 2 หลายเดือนก่อน +17

    ዴራርቱ ህዝብ የሚወድሽ እዚህም ያደረስሽ የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው አንች ግን የነበርሽበትን እረሳሽ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ

  • @belay-rk8lh
    @belay-rk8lh 2 หลายเดือนก่อน +15

    ለገዛኝ ይሄ አይገባውም አትሌቲክስ በአደርባዮች መመራቱ ነዉ!!!

  • @seifuamerga2014
    @seifuamerga2014 2 หลายเดือนก่อน +19

    አሸብር ኢትዮጵያን የገደለ ራሱ መሞት አለበት

  • @wmg6574
    @wmg6574 2 หลายเดือนก่อน +8

    አሸብር የተባለ አሸባሪ እንዲል በህዝባችን ብቸኛ የደስታ ምንጭ ላይ እየቀለደ እስከመቸ እንደሚቀጥል በየቀኑ አመራር ሲሺር ሲሾሞ የሚውለው የብልፅግና አገዛዝ ይመልሰው😢😢😢

  • @Trs23-w8k
    @Trs23-w8k 2 หลายเดือนก่อน

    የገረመኝ የደራርቲ ባንዳነት ነው በሀገርዋ ድርድር የማታውቀው ደራርቲ ላይ ከልቤ አዝኛለው 😢 አሸብርማ ከነስሙ ሽብር ፈጣሪ ነው

  • @temusin8259
    @temusin8259 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሩጫ አለ እንዴ አረስተነው ነበር፡፡ ለማንኛውም እነ ደራርቱ እግር እንጅ ጭንቅላት የላቸውን፡፡ ቡድን ለመምራት የግድ በሩጫ ያሳለፈ ሰው መሆን የለበትም ፡፡

  • @brimo205
    @brimo205 2 หลายเดือนก่อน +2

    የአስተሳሰብም የገንዘብም ድሆች ስለሆንን ነው ዝም ብለን የምንባላው ሁሉም ችግሩን ለመቅረፍ እንጂ ስለ ሀገር ክብር ደንታ ያለው የለም ይህንን አምነን ከዚህ እንዴት እንውጣ ብለን ቆም ብለን ማሰብ ይኖርብናል ጎበዝ !!!!

  • @SolomonGMedhin-q2h
    @SolomonGMedhin-q2h 2 หลายเดือนก่อน +3

    ምነው ይህ ሰው በቃህ ቢባል? አልበዛም በሀገር መቀለድ ብቻ ሳይሆን ሊቀብራት እንፍቀድለት ??

  • @biniyamkasahun5503
    @biniyamkasahun5503 2 หลายเดือนก่อน +10

    ፊርማ አሰባስበን ፌዴሬሽንም አትሌቲክስ ኮሚቴውም መፍረስ አለበት

    • @solomonkeffa230
      @solomonkeffa230 2 หลายเดือนก่อน

      Please take the initiative and do it

  • @zerayaflegne3557
    @zerayaflegne3557 2 หลายเดือนก่อน +5

    አሸብር እንደስሙ! በኢትዮጵያ ስም የተረከበው 139 የስታድዬም መግብያ ባጅ ስም ዝርዝር ማየት እንፈልጋለን:

  • @tenagnegashe2941
    @tenagnegashe2941 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንደ አገር ክብር ካሰብን ሁሉም ሰው እውነትን መጋፈጥ አለበት ከአሰልጣኙ ጀምሮ ጠቅላላ አመራሩ ከታች እስከ ላይ እረፍት ይውሰዱ ያሳፍራል ልብም ይሰብራል ገንዘብ ስላለብቻ እውቀት አይሆንም ዘንድሮ ያቀረቡት የ Olympic ተፎካካሪ አይመስሉም ምንድነው ችግሩ ፍክክሩ እዬጨመረ ነው የሄደው የእኛ አልተሰራበትም በአራት አመት ጓጉተን የጠበቅነው ጭቅጭቅ ለማዳመጥ አለበረም። የቤታችንን ጣጣ በአለም አደባባይ ማሳዬት ምን ትሉት ይሆን ? የማራቶ ጀግናን ምን ም አይነት ስተት ቢኖረው በአለም ያስደመመን ጀግና አትገባም ? እንዴት ያንን ሜዳ እኮ አገሩ ቢለያይም አሸንፎ ወርቅ አግኝቶበታል እንዴትሰው ይከለክለዋል ፍርዱን ለከልካዬቹ ህሌና እና ለእግዚአብሔር እተወዋለሁ።

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን፣ፈጣሪ ፍቅሩን ይስጣቸው!!!

  • @AbdelaMoha
    @AbdelaMoha 2 หลายเดือนก่อน +4

    ይሄ ሠዉየ እኮ ጓበዝ ከነ ስሙም አሽብር አይደል ስምን መልአከ ያወጣዋል ይባል የለም እንዴ ሠዉየዉ የአገር ፀር ካለሙያዉ የገባ ዘራፊ ሠዉ ነዉ አሁንም ከስፖርቱ አለም ካልተወገደ እሱ ሠዉየዉ የራሡን ቢዝነስ እየሠራበት ነዉ ይወገድ ባስቸኩይይይይ

  • @helawisolomon8291
    @helawisolomon8291 2 หลายเดือนก่อน +2

    Haila and kenenissa yastekaklut. Ye ager habte nachew. Derartu teweta. Del le fano❤

  • @ShimlesYimer-d1h
    @ShimlesYimer-d1h 2 หลายเดือนก่อน +3

    ደራቱም መሮጥ እንጂ መምራት አትችልም ማባረር ነው

  • @AfeworkDesta-n9k
    @AfeworkDesta-n9k 2 หลายเดือนก่อน +9

    አሸብር የሚባል ሰው ከስፖርት ሰፈር በመቶ ሳይሆን በሺህ ሜትር መራቅ አለበት

    • @tesfayewolde4355
      @tesfayewolde4355 2 หลายเดือนก่อน +1

      በ 10ሺህ ሜትር መራቅ አለበት

  • @demismuktar
    @demismuktar 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉ ቦታ ጦርነት አይደል እንዴ? እነሱ ጋስ እንዴት አይኖርም። የሚፈለገው እሱ አይደል እንዴ?

  • @Adimeramidea
    @Adimeramidea 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማስረጃ ፣ድምፅ፣ብስለት፣የተሞላበት ትንታኔ በርታ።

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks kenenisa god bless you you are hero

  • @worldethionews-z2v
    @worldethionews-z2v 2 หลายเดือนก่อน +13

    አሸብርን አባሩልን

  • @DiribaAlemu-bt6et
    @DiribaAlemu-bt6et 2 หลายเดือนก่อน +4

    የእግር ኩዋሱን ሲበጠብጥ ከርሞ አሁን ደግሞ አትሌቱን እየበጠበጠ እያቃወሰ የሚገኘው ዶር አሸብር ነው።

  • @tesematamir8948
    @tesematamir8948 2 หลายเดือนก่อน

    ለ 38 አትሌቶች 101 የልኡካን ቡድን ምን ያደርጋል ። አሰልጣኞችና አትሌቶች ከሀገር ተመርጠው ፓሪስ ከሄዱ በኋላ ተመለሱ ማለትን ምን አመጣው ? ከቀሩ እዚሁ ነው እንጂ ከሄዱ በኋላ የሞራል ውድቀትና የገንዘብ ብክነት ያመጣል። ሀገራችንን የሚያሳፍር ስራ ነው። መንግሥት ጣልቃ ገብቶ ከውድድሩ ፍፃሜ በኋላ ግምገማ ማካሄድና እውነታውን ለህዝብ ማሳወቅ አለበት። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 2 หลายเดือนก่อน +1

    መላጣውን መቦርቀስ ስንቱን አስለቀሰ እናታህ ድንጋይ ትብላ አፈር ብላ ስንቶቹን ቀነሳቸው አሁን ጥሩ ውጤት ያላቸው ልጆች አልሄዱም ሙሰኛም

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 2 หลายเดือนก่อน +7

    ችካሎች ከውስጥ ተነቅለው ካልወጡ ምንም አንድነት አይገኝም

  • @werjisamuelnigatu1411
    @werjisamuelnigatu1411 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ለመናገር የማንንም ሰው መብት ለመንካት ፍላጎት የሌለኝና ይልቁንም ባለቸው ሙያ ና ዕውቀት ለሀገር የሰሩ ሰዎች መከበርም መፈቀርም አለባቸዉ የሚል ጽኑ ዕምነት ያለኝ ሰው ነኝ ነገርግን እነ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ደራርቱ ቱሉ ገብረ እግዚአብሔር ገ/ማርያም ገዛኸኝ አበራ ናሌሎች መሰል ጉምቱ የአትሌቲክስ ጀግኖች ባሉበት ሀገር የጥርስ ሃኪሙ ገብተው የጥርስ ህመም የሚሆኑብን እስከ መቼ ድረስ ነው አብረውን የሚሠሩ ባለሙያዎችን አክብረን አፍቅረን በማስተባበር ሰርተን ካላሠራን ኃላፊነት ምን ያረጋል
    እንዴ መንግሥትን ሕዝብና ሕግን የማይፈራ ሰው ጤናማ ሕሊና ካለው ፈጣሪውን ይፈራል

  • @wondafrashmulatu128
    @wondafrashmulatu128 2 หลายเดือนก่อน +7

    ግዜው ረዘመ ይሰው መወገድ አለበት

  • @tayeabebe2033
    @tayeabebe2033 2 หลายเดือนก่อน +5

    ዘረኝነት ጥንብ ነው

  • @ur.cristiano-cr-b5h
    @ur.cristiano-cr-b5h 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሸብርን አይዞህ በሉልን በኦሮሙማማ እንዳትሸነፈ🤔🤔🤔

  • @annagizaw5479
    @annagizaw5479 2 หลายเดือนก่อน +2

    ችግሩ ቦታዉ ላዉ የሚቀመጡት
    ለስራዉ ፍቅርና ክብር የሌላቸዉና ከጋራ ጥቅም ይልቅ በግል ጉዳዮች ላይ ተጠምደዉ ስለሚዉሉ ነዉ

  • @hussenkelilhussenkelil
    @hussenkelilhussenkelil 19 วันที่ผ่านมา

    ተጠያቂዎቹ አመራሮቹ ናቸው ከሀገር ይልቅ የግል ጥቅም ስላሰከራቸው ህሊናቸው ስለታወረ በህግ ሊጠየቁ ይገባል?

  • @HirutKonjo-r7z
    @HirutKonjo-r7z 2 หลายเดือนก่อน

    እጀዚህ ከሆነ ለምን አይነሱም ሌላ ሰው ጠፍቶ ነው የቤተሰብ ስብስብ አርገው የሄዱት አይ አገሬ

  • @floop10
    @floop10 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ተጨማለቁ ያሳዝናል 😢

  • @eyobdemoz7832
    @eyobdemoz7832 2 หลายเดือนก่อน

    ዱላ የለም ፈረንሳይ እያልክ ጨንገሬ ነገሩ እነትክን ነዉ ዛፍ እገነጥላለሁ ካልክ ትገነጠላለህ ግን ዱላ እኮ አሸብር ይዞ ሄደዋል ሐይሌ በመከረዉ መሰረት ያ ማነዉ ደግሞ ገዛሐኝ ከዱላ የጉማሬ አለንጋ አልያም ፊሮ ይሻላል ብሉ ሳይልክ አይቀርም ቅርስ ነዉ ብሏቸዋል ጨሬ ነኝ።

  • @SofyaAbebe
    @SofyaAbebe 2 หลายเดือนก่อน

    ገዘሃኝ አበራ የተከበረ አትሌትከ ነው በፓሪሰ አዋረዱት ያዘሳዝናል አገራችንን አዋረዶት መጀመሪያ ደራሪቱ መባረር አለባ ከአሸብር ጋር

  • @addiszemen1637
    @addiszemen1637 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሀገራችን ፖለቲካ እስካልተስተካከለ ድረስ እንደዚህ ዓይነት ውጥንቅጦች በሁሉም መስክ መቀጠሉ አይቀሬ ነው

  • @vhghghcg7017
    @vhghghcg7017 2 หลายเดือนก่อน

    የምታቀርባቸው ሁሉ ለኢትዮጵያውያን 🧙‍♂️ይሆን ለአማራ ወይንም ለነፍጠኛ የሚያደላ ነው።

  • @TsinatAmaziah
    @TsinatAmaziah 2 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም በራሱ ባለሙያ መመራትና የሚያስፈልገውን መመሪያ መግኘት አለበት እንጂ ማንም እየተነሳ ለጥቅሙ ስል እጁን አስገብቶ ማንቦጫረቅ የለበት።ስለዚህ አሸብር ለራሱ ሙያ ብቃት የሌለው ሰዉ በአስቸኳይ መውጣት አለበት ደራርቱ ቱሉም ወደነበርሽበት መልካም ዝና መመለስ አለብሽ ከዚህ ጥቅመኛ ሰው ጋር ሆነ አገሪቱን ቆፍራችሁ በዓለም ፊት ቀበራችኋት የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድባችሁ። 😂😂😂😂😂

  • @BelayDamte-z3y
    @BelayDamte-z3y 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሀገራችን አንገቷን ከደፋች ቆየች በዘረኝነት በአላዋቂነት በጥላቻ በሽታ ታማለች

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሃይሌ እውነቱን ነው!!!

  • @abdulazizalmaznaee4892
    @abdulazizalmaznaee4892 2 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ዜሮ በዜሮ በሙስና በዘረኝነት የተመሰረተው የገዢው ፓርቲ ዛሬ እስፖርት ኢኮኖሚ ኑሮ አንድነት በሌለበት ውድቀት እንጂ ውጤት አይገኝም

  • @DiribaAlemu-bt6et
    @DiribaAlemu-bt6et 2 หลายเดือนก่อน

    ለጀግናው ገዛኸኝ ለጀግናው ቀነኒሳ ክብር ያልሰጠ የኦሎሚቢክ ፕሬዝዳት ዶር አሸብር ተው በቃህ በሉት በሃገር ቀልድ የለም ቀነኒሳና ገዛኸኝ የድል ትንፋሽ ናቸው።

  • @brukbahru8270
    @brukbahru8270 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደርራርቱ ቀነሽን ጠብቂ ቆይ የስራሽን ታገኛለሽ😡😡😡

  • @akalutekola7773
    @akalutekola7773 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተሩ ባለበት ሁሉ ረብሻ አይጠፋም ምን አለበት ይህ ግለሰብ በሌላ ቢተካ በዚህ ሰው የአገር ክብር መዋረድ የለበትም

  • @SamuelGultu
    @SamuelGultu 2 หลายเดือนก่อน

    በኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ብሄራዊ ብድን ላይ የዘረኝነት ጉዳይ አላየሁም ብቃት ብቻ ነው ዶክተር ግን የሚባል የላትም ያሳዝናል በዚህ ደሀ ሕዝብ ሀብት ተምሮ እንዲ መሆን ይገርማል ሸምዳጅ ሁላ አለ እውነቱን ነው

  • @solomonadamu2910
    @solomonadamu2910 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንድ እግር በርበሬ መንቀል አቅቶአችሁ እንደዚህ አቃጥሎ አሸብሮ ይፍጃችሁ?!

  • @HiwotHabetyes
    @HiwotHabetyes 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደራርቱ አልበላ ብሎሻል ሰከን ብትይ የተሻለ ነው ያለሽው ኢትዬጲያና የደገፈሽ ህብረተሠብ ውስጥ መኖርሽን የረሳሽ ይመስለኛል

  • @henok19
    @henok19 2 หลายเดือนก่อน +6

    Ashebir he did the same thing in football 10 years ago

  • @HailegebrielYadete
    @HailegebrielYadete 2 หลายเดือนก่อน

    ስምና ግብሩ አንድ የሆነ እንደዚ ሰውዬ የገጠመለት የለም አሸብር ስንት አመት አለፈው ማሸበር ከጀመረ ግብጽ ሔዶ እኔ ነኝ የኢትዮጵያ ፕሬዘደን ካለበት ቀን ጀምሮ ይኸው በየጊዜው አሸባሪ መሆኑ ነው የሚወራው እንደ ስሙ ኧረ ሃይ ባይ ይጣ?

  • @rado7282
    @rado7282 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስምን መላዕክ ያወጣል እንደ አሸብር የሰራለት የለም😂

  • @WendyeShewa
    @WendyeShewa 2 หลายเดือนก่อน

    Deraretu malete jegenite Ethiopiawet nexhe uleme takoranalech eswa waw derareteye selamshe yebezaledh

  • @zelekekache9756
    @zelekekache9756 2 หลายเดือนก่อน

    አሽብር የምባል መዢግርን ካልተባረረ ኢትዮጵያ በሚቀጠለው መዋረዷ አይቀርም !! ለጅቦች መጫወቻ ሆነሻል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እናቴ እንደዘንድሮ ተዋርደሽ አታውቅምና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Ermias-t5t
    @Ermias-t5t 2 หลายเดือนก่อน

    አሸብር እና ደራርቱ በፍጥነት ከቦታቸው መነሳት አለባቸው።

  • @yeshitilamamo
    @yeshitilamamo 2 หลายเดือนก่อน

    ድሮስ ኦሮሞ የሚመራው ነገር ምን ድልና ክብር ይገኛል ? ውርደት እንጂ እነሱ ወራሪዎች እንጂ ኢትዮጰያውያን ዜጎች ስላልሆኑ ነው

    • @fuadali1495
      @fuadali1495 2 หลายเดือนก่อน

      ህዝባችንን በብሄር ከፋፍለው ለማጨራረስ ተግተው የሚሰሩ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላቶች ዌብ ሳይቶች ርኩስ ጅምላ ፍረጃዎች ናቸው ከፋፍለውን ህዝባችን ውስጥ የጥላቻ ከፋፋይ መርዛቸውን የሚረጩት! አንተ ለየትኛውም የህብረተሰብ ክፍል የቆምክ አይደለህም በጭፍን ጥላቻ ያበድክ ሰይጣን ነህ::

  • @ፋናቴሌቭዥን
    @ፋናቴሌቭዥን 2 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር የኦሎንፒክ አመራሮች ከሁሉም ብሄረሰብ የተወጣጡ ካልሆነ መረጃም ሚስጥርም አይወጣም ሮዋጭም ከሁሉም ብሄር ሞልቶዋል እድል ይሠጣቸው

  • @DesalegnWondimu
    @DesalegnWondimu 2 หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያም የደራርቱም የአሸብርም አመጣጣቸዉ ጤነኛ አመጣጥ አልነበረም ካስታወስን ደሬ ተወዳጅና ለሃገሯ ከፍተኛ አስተዋዖ አርጋለች ይታወቃል የአመራር ቦታዉ ግን በስፖርት ሳይንስ እዉቀት ልምድና መወሰን በሚችሉ ሰዎች ቢመራና ሚኒማ ያመጡ ሁሉም ሆቴል ገብተዉ ቢለማመዱና መጨረሻ ላይ የተሻለዉ ከመሃላቸዉ ቢመረጥ ። ከስድስት ወር በፊት በመጣ ሚኒማ አለዉ ብሎ ይዞ መሔድ ችግሩን አየነዉ። ከአራት ዓመት በፊት ወርቅ ስላመጣ ወቅታዊ ብቃቱ ቢወርድም የመወሰን አቅም ባለመኖሩ የተሻለ አትሌት እያለ እሱ ይሔዳል። ሞያዊ እዉቀትና አቅም ማነስ ታይቶባችሃል

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 2 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ያሣፍራል በእውነት

  • @berhanuworetaw6569
    @berhanuworetaw6569 2 หลายเดือนก่อน

    ይህ፡ሰውየ፡ሳይመጣ፡ክስ፡መጀመር፡አለበት።ምክኒያቱም፡ከድሮ፡መንግሥት፡ጀምሮ፡ሚንስትር፡ባለሥልጣኖች፡በእጁ፡ናቸው።ለምርጫ፡ለመወዳደር፡የሄደበት፡መንገድ፡አሳማኝ፡አይደለም።በመጨረሻም፡በአንድ፡ባለስልጣን፡አማካኝነት፡እንዲወዳደር፡ተደርጓል።

  • @mollaejigu498
    @mollaejigu498 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሸብር የሚባል መና አደረጋት ሀገራችን

  • @solomonadal948
    @solomonadal948 2 หลายเดือนก่อน

    አቶ አሸብር ምናለበት የኢትዮጲያን ሕዝብን ይቅርታ ጠይቀህ ስልጣንህን ልቀቅ። መልካም ዕድል ለአትሌቶቻችን!!!

  • @kedirahemd4165
    @kedirahemd4165 2 หลายเดือนก่อน

    ለምንድነው ሻ/ቃ ደራርቱ የተከሰተው ሁኔታ
    ማለት የምትችለውን ለኢትዮጵያ ህዝብመናገርያልቻለችው?

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 2 หลายเดือนก่อน +1

    በኢትዮጵያ የእግር ኮቴ ብቻ አይደለም ያለው አሎሎ ጦር ዲስከስ ዝለይ ዋና ቡጢ ወዘተረፈ ተሳትፎስ የት ገቡ?

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 2 หลายเดือนก่อน

    በ ሰ መ አ ም. በጣም ያሳፍራል. ያላችሁበት. ሁኔታ. ኢትዮጵያኖች በእስፖርቱም. አለም በሰው ሀገር. ዘረኘነት😮😮😮😢😢😢😢😢

  • @teferabelayneh7585
    @teferabelayneh7585 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳዝናል ያሳፍራልም። ያሉብንን ችግሮች ቁጭ ብለን ተነጋግረን መፍታት ካልቻልን ማን ሊመጣልን ነው? ኧረ በእ/ር እንከባበር፥ እንፋቀር አንዳችን ለአንዳችን ያልተቆረቆርን ማን ሊመጣልን ነው?

  • @mekbibtbirhanu
    @mekbibtbirhanu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ይሄን አሸብር የሚባል ሰው ማነው የሚመርጠው?እንዴት ያለ አዚማም ነው።ገንዘብ ስላለው ከሱ ውጭ ፌደሬሽን የሚሆን ሰው የለም።

  • @Ibelongtojesus1961
    @Ibelongtojesus1961 2 หลายเดือนก่อน

    ይኼ ዶ/ር አሸብር ወልደጊዮርጊስ የተባለዉ ሰዉዬ ለምንድነው ከማንኛውም ስፖርት አካባቢ የማይወገደዉ?

  • @solomonayalew5026
    @solomonayalew5026 2 หลายเดือนก่อน

    አኔምለው ይኸ ሰው ስሙ እኮ አሸብር ነው። መልካሙ የሚል ስም ወቶለት ቢሆን ምናልባት እንደስሙ ይሆን ነበር።ስም ሲወጣ አሸብር አናጋው እርገጤ ደምመላሽ ብሎ ማውጣት ልክ አይደለም ።ሰይጣን ስሙን ይከተላል ከዚያም ሰውየውን አረመኔ ያደርገዋል።

  • @AshanafiAshanafi-x4e
    @AshanafiAshanafi-x4e 2 หลายเดือนก่อน +1

    የጅል፡ፖሎቲካ፡መጨረሻው፡ውርደትነው።

  • @solomontsegaye-w3s
    @solomontsegaye-w3s 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስምን መልኣክ ያወጣል! የሚባለዉ ነገር ይገርመኛል፡፡ የረሀ አሸብር የሚባል አሸባሪ

  • @tesfawayele9125
    @tesfawayele9125 2 หลายเดือนก่อน

    እንደ ፓቲካን ፖፕ ካልሞት በሌላ ሠው አይተኩምን? ዶር አሸብርን ማለቴ ነው ። በመለስ ዜናዊ ዘመንም እሳቸው ናቸው ። አሁንም እርሳቸው ።ጎበዝ የጥርስ ሀኪም ናቸው ይባላል ።እሳቸው ግን የስፖርት ሀኪም እስከ ሞት ድረስ

  • @tonatola5730
    @tonatola5730 2 หลายเดือนก่อน +1

    Dr.Ashebir business man not a sport man.

  • @sabelaabeje5473
    @sabelaabeje5473 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለመሆኑ ዶር አሸብር መደበኛ ሥራው ምንድነው -ለምን ይህ ሰው አይወገድም? የዚህ ሰው ኔትወርክ ምንድነው?

    • @abdurazaknasir8699
      @abdurazaknasir8699 2 หลายเดือนก่อน

      የዶን ዴንታል የጥርስ ህክምና ባለቤት ነው የጥርስ ሀኪም ነው😁

    • @sabelaabeje5473
      @sabelaabeje5473 2 หลายเดือนก่อน

      ሐኪም በስም ነው ወይስ በሙያው ይሰራል? ይህ ሰው የምናውቀው ኔትወርክ አስፈፃሚ ይሆን?

    • @abdurazaknasir8699
      @abdurazaknasir8699 2 หลายเดือนก่อน

      @@sabelaabeje5473 የጥርስ ሀካም ነው ያለሙያው ገብቶ ያለንን አንድ መደሰቻ አሳጣን😡

    • @Haile-Gebriel
      @Haile-Gebriel 2 หลายเดือนก่อน

      የውሸት ጥርስ ሐኪም ነው።

  • @aniley873
    @aniley873 2 หลายเดือนก่อน +2

    የፌደሬሽኑ አባላት በሙሉ ካልተበተኑ ውጤት አትጠብቁ።

  • @StotawAshagrie
    @StotawAshagrie 2 หลายเดือนก่อน

    ምን ይገርማል አንድ የጥርስ ዶክተርን ያለሙያው የስፖርት ሀላፊ አድርገው ሲሾሙት። የሀገር ፍቅር፣ ስፖርታዊ ጨዋነትና አንድነት የማያውቅ ጀዝባ አይደለም እንዴ። ሂዶ ጥርሱን ይንቀል አስወጡልን።

  • @awelhussen4856
    @awelhussen4856 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ አሸብር የሚባል ማጅራት መቺ ዱሪዬ ሀይ የሚል አካል እንዴት ጠፋ?

  • @mulugetaabera1462
    @mulugetaabera1462 2 หลายเดือนก่อน

    ምን ዋጋ አለው አመት በመጣ ቁጥር ጭቅጭቅ ዘራፍ ሁላ የአትሌክትክስ ፌዴሬሺንና ኦሎምፒክ ኮሚቴ ተጠያቅ ናቸው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yohannesb.getahun5438
    @yohannesb.getahun5438 2 หลายเดือนก่อน

    Ashberen abarut

  • @berhanuworetaw6569
    @berhanuworetaw6569 2 หลายเดือนก่อน

    አትለቲክሱ፡ብቻ፡ሳይሆን፡ማንኛውም፡ስፖርት፡በፖለቲከኞች፡ከተመራ፡ውጤቱ፡ዜሮ፡ነው።

  • @Abd-t5j
    @Abd-t5j 2 หลายเดือนก่อน

    A dental professional leading the athletics, wow. Unfortunately this is bound to happen. No body cares to go the streets to take him down.

  • @ZeslassieZerabruk
    @ZeslassieZerabruk 2 หลายเดือนก่อน +2

    የብልፅግና ውጤት ነው

  • @SofyaAbebe
    @SofyaAbebe 2 หลายเดือนก่อน

    አሸብር እና ደራሪቱ መወገድ አለባቸው ዛሬ በነዚህ ቆሻሻ ፓሌቲ ከኞች ደራሪቱ አሸብር መሰረዝ አለባቸው

  • @Michiille
    @Michiille 2 หลายเดือนก่อน

    ይኸ አሸብር የሚባለው የጥርስ ሐኪም ለምን ተወገጆ የሰው ጥርስ አይነቅልም። የኔን ጥርስ አለአግብ ነቅሎ አካለ ጎደሎ ያደረገኝሰው ነው።

  • @mesfinh1505
    @mesfinh1505 2 หลายเดือนก่อน

    5000 ላይ ከሄዱት ልጆች በላይ ብቃት ያለው ልጅ ዲሲፕሊን በሚል ሰበብ እንዳይመረጥ ተደርጓል።ኤጀንቶች ዜግነት ቀይሮ እንዲሮጥ እያመቻቹለት ነው።next ኦሎምፒክ ታዩታላቹ።ብዙ አሻጥር አለ

  • @apicultureethiopia5276
    @apicultureethiopia5276 2 หลายเดือนก่อน

    አሸባሪው አሸብር ወደ ኢትዮጵያ መመለስ የለበትም። ደራርቱም ሊበቃት ይገባል።

  • @SoloSele-x3k
    @SoloSele-x3k 2 หลายเดือนก่อน

    ይሄ አሸብር ከዚህ በፊት በፉት ቦሉ ላይ ምንም ውጤት ሳያሳይ አሁን ደግሞ አትሌቲክሱ ላይ በየት በኩል ሾልኮ ገብቶ ነው የሚያቃጥለን? በጣም ያሳዝናል!

  • @zergibachewtaye7917
    @zergibachewtaye7917 2 หลายเดือนก่อน

    እንደውም ለግለሰብ ቢሰጥ ውጤታማ በሆኑ ነበር። ምክንያቱም ቢዝነስ ነዋ!!!

  • @selamawitwondie8148
    @selamawitwondie8148 2 หลายเดือนก่อน

    ይህ ሰው በብስጭት ጥርስ ከሚያስነክሰን ምነው በሙያው ጥርስ ቢያክም

  • @yohannesbelete705
    @yohannesbelete705 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያሳዝናል የኛነገር ለገንዘብ

  • @gashawhone9538
    @gashawhone9538 2 หลายเดือนก่อน

    አሸብር ከነሰሙ አሸብር ምን ጥቅም ኧእንደሚያገኝ የሚያውቀው እርሱ ነው እሱ እስካለ ድረስ እሰፖርቱ ውት ያሠጣል ብሎ ማሰብ በደሮ እርሻ እንደ ማረስ ነው ገና ማጣሪያ እንኳን ሳይጀምሩ በምናብ ቡድናችን አንጰባራቂ ነው አለን ድነቄም

  • @BitwededMekonen
    @BitwededMekonen 2 หลายเดือนก่อน

    ሃይሌ ፓለቲከኛ እኳነው እሱ አደለም እንዴ ከአምስ ጥይት አንድ አላጣም እያለ የሚቀሰቅሰው ለማን ነው ፖለቲከኛ የሚለው ከሱ ብሶ

  • @tewodrostmarkos8465
    @tewodrostmarkos8465 2 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያ መሪ ብሆን ኖሮ አሸብር የሚባልን ሌባ እርምጃ እንዲወሰድበት አዝ ነበር _ዘረኝነት ይውደም።

  • @meskeremyilma2614
    @meskeremyilma2614 2 หลายเดือนก่อน

    እነዚህን የስፖርቱን አባላት ወደ ሀገር ቤት ሲመለሱ ሁሉንም ማባረር ነው በጽብ እና በንትርክ በአለም ፊት አንገታችንን ያስደፉን ናቸው መንግስት ይሄንን ውርደት ጣልቃ ገብቶ የማያድግም መፍትሄ መስጠት አለበት

  • @menwuyelletmoussie1795
    @menwuyelletmoussie1795 2 หลายเดือนก่อน

    አሹብር እስካለ ድረስ ማሸነፍ የለም።። ይህን ሸረኛና ክፉ እንዴት ይዞ መቀጠል ቻልን፣ አይበቃም???. በፍጥነት ከስፖርት ዓለም መወገድ አለበት። Be bold to remove bim

  • @AdisBesahad
    @AdisBesahad 2 หลายเดือนก่อน

    ይህ ሰው ማለት አሻብር የሚባለው የኢትዮጵያ ፀር ነው እንዳመጣ መተሳር አለባት

  • @btbt4487
    @btbt4487 2 หลายเดือนก่อน +2

    😢ያሳዝል😢ለገንዘብ 😢

  • @fbmobike3296
    @fbmobike3296 2 หลายเดือนก่อน

    ስሙ እራሱ አሸብር እንዴት ለመሪነት ይመረጣል ኢትዮጵያ ሰው አጣች እንዴ ኧረ በእውቀት ይመራ

  • @seyomworkagegehu3368
    @seyomworkagegehu3368 2 หลายเดือนก่อน

    አሸብር ከስፓርት ጋር ምን ግንኙነት አለው ከጥርስ ሀኪምነት ወዴት ወዴት