"በሀሳብ ሞግተኝ እንጂ ሰድበህ አትነስብኝ" ክረምቱን የሚያሞቁ ፏ ድምቅ ያሉ ዝግጅቶች ከተፍ //በእሁድን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 52

  • @abelmasresha4656
    @abelmasresha4656 7 หลายเดือนก่อน +18

    እንኳን ደህና መጣችሁ ዛሬን እንድናይ ለረዳን ለድንግል ማርያም ልጅ ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን
    መቅዲ የኔ ፍልቅልቅ መልካም የስራ ዘመን 🎉🎉🎉

    • @MdEt-v9l
      @MdEt-v9l 7 หลายเดือนก่อน

      ለለኡል ድንግል ማርያም ልጅ ለእግዜቤህር ምን ማለትነው ድንግል ማርያም ማንፈጠረች

  • @AjfidAudiv
    @AjfidAudiv 7 หลายเดือนก่อน +8

    መሻአላ እኔ ወላሂ በዚህ ምዲር ላይ የምትወጃቸው ሰወች ተብየ ብጠየቅ በአጠቃላይ የኢቢኤስ ሰራተኞችን በሙሉ በተለይ ሉሊ፡ መቅዲ፡ ናፍቂ፡ፀዲ፡ ዩኒ ወዘተ......የኢቢኤስ ድምቀቶች ናችሁ ውይ ስወዳችሁኮ ምን ነበር ኢትዮጲያ እንደ እናንተ አይነቶችን ብታበዛ

    • @HawaSeid-ko3tp
      @HawaSeid-ko3tp 7 หลายเดือนก่อน +2

      እተቂላህ አላህየ ሂዲያውን ስጠን በዚህ ምድር ላይ ተወዳጅና ተናፋቂው ውዱ ነብዩ صلي الله عليه وسلم እና እናት አባቴ በመቀጠል ለኢስላም ተፅእኖ ፈጣሪዎች ናቸው ካፊር አላህን የካደ ምንም አያስወድደኝ ግን የሚያነሱት ሀሳብ አስተማሪ ስለሆነ አደንቃቸዋለሁ አለቀ።

    • @yasmeenyasmeen8049
      @yasmeenyasmeen8049 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@HawaSeid-ko3tpሳህ

  • @kasahunwoldemichael2181
    @kasahunwoldemichael2181 7 หลายเดือนก่อน +3

    እሁድን ሲምውጣ በብጉጉት የጠብቀው ፕሮግራም የናንተን የመክፈቻ ሰአታቹን የምታንሱትን ቁምነገር ትምርት ያለው ውይይታቹን ለማየት ለመከታተል ነው ተባርኩ በብዙ❤❤❤

  • @ShamilKedir-xe3js
    @ShamilKedir-xe3js 7 หลายเดือนก่อน +7

    ትልቅ አስተማሪ የሆነ ርዕስ ነው ያነሳችሁት ተመችቶኛል ይመቻቹ

  • @Destavich
    @Destavich 7 หลายเดือนก่อน +7

    Just saw Lula when she enters the stage. Gorgeous.

  • @شذىالزهراني-ش8ض
    @شذىالزهراني-ش8ض 7 หลายเดือนก่อน +3

    በትክክክል መቅዲ ቅመም

  • @jihgyh9645
    @jihgyh9645 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው በጣም ደስ የሚል አስተማሪ እርእስ እንደናተ ያማረ የተዋበ ነው እናመስግናለን❤

  • @شذىالزهراني-ش8ض
    @شذىالزهراني-ش8ض 7 หลายเดือนก่อน +2

    እኳን ደህና መጣቹ ወይን አራቹን ሙቀት የለምስ ሙቀት አለ አረብ አገር በቆምንበት ቀቀለን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @شذىالزهراني-ش8ض
    @شذىالزهراني-ش8ض 7 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክልነዉ ያልህ

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 7 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጣቹህ በትክክል እውነት ነው 😍😍😍❤❤❤🙏🙏🙏

  • @birukkifle4990
    @birukkifle4990 7 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing conversation 👌

  • @סמארט-ש2ג
    @סמארט-ש2ג 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ዳኒ መቅደሰና ሉላየ እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @junefirst500
    @junefirst500 7 หลายเดือนก่อน +2

    መቅዲና፡ ሉላዬ፤ እናንተን፡ ሳይ፡ የሰላም፡ የደስታ፡ የተስፋ፡ በር፡ ይታየኛል!!!

  • @Hadyah-g3d
    @Hadyah-g3d 7 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጣቺሁ

  • @MekdesKebde-bp3st
    @MekdesKebde-bp3st 7 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @IdiluChorza
    @IdiluChorza 7 หลายเดือนก่อน

    Lebu musika seferi hedalech❤❤❤

  • @gezahagnwalelign4619
    @gezahagnwalelign4619 7 หลายเดือนก่อน +1

    እደጉ በርቱ

  • @SabletegayeYemariam
    @SabletegayeYemariam 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @mounasabrina8121
    @mounasabrina8121 7 หลายเดือนก่อน +1

    ባለፈው ሳምንት ሉላ ከቃናዋ ዳናዊት ጋር ነበር ውሎ ያኣደረገችወ

  • @getachewselassie7137
    @getachewselassie7137 7 หลายเดือนก่อน +1

    In English, there is a saying. “If you have the low, argue the low. If you have the fact argue the fact. If you don’t have either, bang the table”.

  • @ትንሳኤTub
    @ትንሳኤTub 7 หลายเดือนก่อน

    7696E ብለን ነው የምንመልሰው ወይስ ከመልሱ በፊት ነው Eን የምንፅፈው

  • @ashuman-k5i
    @ashuman-k5i 7 หลายเดือนก่อน +3

    Bay the way, our Ethiopian problems are lack of respecting diversity in idea. Diversity is is beauty if we accommodate it peacefully.

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 7 หลายเดือนก่อน

    I really do agree with Mekdi point of view. I mean yes we should separate the person’s identity and her/his opinion or ideas from who is the person. But at the same time, for our safety and benefits we should know the person’s background. B/c I cannot agree or accept a person who has a different opinion with criminal mindset. You all know what I am trying to say🤔 I mean in general speaking. Some people don’t be honest with a truth of negotiating or accepting the other person truthful opinion or point of view. Instead they like to avoid or punishing her/ him to different level. For example, when it comes to our country or community issues, ethnic divisional didn’t help the country as we all know. We know what costing us. B/c before teaching about the idea of “tribes or region” separation status, they just did the way the leaders wanted it. The crucially changed came from one ethnic without educating or talking or collecting the nation opinions. That is why they country is go through a lot instead going to forward.
    My point is, how can we fixed if we have the segregation system (one side opinion) that was/is using for the last 34 years. Which is totally disconnected or destroyed the community or the nation values we used to have.🤔 B/c the cause came from selfishness of interests by not sharing the idea of it but by one side of choices.
    Ebabochachen yemechachuhe belenale!🙏🙏💚💛❤️

  • @azmerdazmerd487
    @azmerdazmerd487 7 หลายเดือนก่อน

    ከወዶቸ አለባሳት

  • @KokebtigstuTesema
    @KokebtigstuTesema 7 หลายเดือนก่อน +1

    የቃና ጋዜጠኛ ዳናይት መክብብ ጋር

  • @MemeMememisirachi
    @MemeMememisirachi 7 หลายเดือนก่อน +1

    Welcm welcm

  • @agddag4626
    @agddag4626 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ተቦጠረቃቹቹቹ

  • @belayneshalbejo2430
    @belayneshalbejo2430 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉

  • @sofyamuhamed-ec1yw
    @sofyamuhamed-ec1yw 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃና የምትሰራዋ ልጂ ጋ ነበር የሄደችው ሉላ

    • @ዜድስደተኛዋ-አ7ኸ
      @ዜድስደተኛዋ-አ7ኸ 7 หลายเดือนก่อน

      የት ነው ያየሗት እያልኩ ስፈልግ ወላሂ😂 ትዝአስባልሺኝ😊😊

  • @MekdesKebde-bp3st
    @MekdesKebde-bp3st 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saidha2498
    @saidha2498 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዳናይት

  • @RutaTame
    @RutaTame 7 หลายเดือนก่อน +1

    Danayt mekbeb

  • @SenaitMulugeta-mw2vp
    @SenaitMulugeta-mw2vp 7 หลายเดือนก่อน +1

    Danawit yekana gazetegna

  • @user-lf4eh9ny2xv
    @user-lf4eh9ny2xv 7 หลายเดือนก่อน +1

    Hello

  • @saidha2498
    @saidha2498 7 หลายเดือนก่อน +1

    እዝህ ቦታ በዳንኤል ቦታ ዘወትር ቢሆን እደት ደስ ይላል በዝህ ሀሳብ የምስማማ

    • @AusiYalew
      @AusiYalew 7 หลายเดือนก่อน

      ዘወትር ከዳንኤል በብዙ ነገር ይሻላል ግን እሱም አዲስ ሃሳብ ማንሳትና ነገሮችን አብራርቶ መግለፅ ላይ ችግር ስላለበት መሆን የለበትም። ebs ከሁለቱም ውጭ የሆነ ቦታውን የሚመጥን ስው ቢያመጣ ጥሩ ነው

  • @AusiYalew
    @AusiYalew 7 หลายเดือนก่อน +3

    ዳንኤል ተገኝ አማርኛ ፊልሞች ላይ እና የቴሌቭዥን ተከታታይ ድራማ ላይ ጎበዝ ነው።ebs tv ላይ ግን አልቻለበትም አላማረበትም ። ቢቀርበትስ ?!

  • @Nhanny_Tsega
    @Nhanny_Tsega 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ene yemelew min eyetesasateku endehone algebagneme ene gena teyakew sayaleke new ye memelesew gn ande ken dersogne ayakem weyes 7696 E beye keza be english new memelese yalebegne

  • @RadietBirhanu
    @RadietBirhanu 7 หลายเดือนก่อน

    E ya wadoche lebse

  • @FirewBekeleWeldemariam
    @FirewBekeleWeldemariam 7 หลายเดือนก่อน

    የቃና ጋዜጠኛ ዳናዊት መክብብ

    • @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
      @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 7 หลายเดือนก่อน

      ምን ሆንች
      ምንአስበሽ ነው?

    • @elsamesfin2874
      @elsamesfin2874 7 หลายเดือนก่อน

      Mn honech

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase 7 หลายเดือนก่อน

      እስኪ ሙሉ ፕሮግራሙን ስሙ በፊት ሆይ ​@@የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ

  • @FasikaAbayneh-dk5wz
    @FasikaAbayneh-dk5wz 7 หลายเดือนก่อน +1

    Aone

  • @SeeSee-zu5ys
    @SeeSee-zu5ys 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤