በዝምታ እስከሞት የሚወስደው አደገኛው ዝምተኛ ክፍል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

ความคิดเห็น • 94

  • @user-ue8bp2qi3s
    @user-ue8bp2qi3s 2 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን ደና መጣህ አቤል የወይኗወ ልጅ አድናቂህ ነኝ ባርታልን

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 ปีที่แล้ว +6

    *አቤሎ እንኳን ደና መጣህ ለመረጃህ እናመሰግናለን ጫጫታ እኔም አሎድም ይጨንቀኛል ከዛ ቦታ መራቅ እመርጣለሁ ሀገራችን ኢትዮጲ ምርጥ ነፋሻማ ቦታዎች አላት አላህ ሰላም ያድርጋት🙏🇪🇹🇪🇹🕊*

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ አቤሎ አታሰማን የለ 😨 በርታልን 🙏

  • @nejibmohammed220
    @nejibmohammed220 2 ปีที่แล้ว +2

    አዎ፣ እኔ ከዚህ በፊት ለፀጥታና ለዝምታ ያለኝ አመለካከት ተቀየሯል/ያውም የጤና ባለሞያ ሆኘ/
    አቤል በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ፣ በሁለቱም ቻነሎችህ በጣም ነው የሚረካው፣ እናመሰግናለን በርታ!

  • @hulageb_multimedia
    @hulageb_multimedia 2 ปีที่แล้ว +3

    አቤላን የሚታደቁ ላይክ ላይክ👍👍👍👍

  • @wfight2155
    @wfight2155 2 ปีที่แล้ว +6

    ስሙ ጠፍብኝ እንደዚ አይነት ገዳም አለ ኢትዮጵያ ውስጥ

  • @habtamumeskele9840
    @habtamumeskele9840 5 หลายเดือนก่อน

    ፀጥታ ዉስጤ ነዉ

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 2 ปีที่แล้ว +4

    ሁሉም ነገር በልኩ ሲሆን ነው ሲበዛ ይመራል ኢትዮጵያ ትቅደም ጠላቶቿ ይጥፉ

  • @amberyene4468
    @amberyene4468 2 ปีที่แล้ว +1

    እዴት ማለት መስማት የተሳናቸው ወይም የማይችሉትስ እዴት እየኖሩ ነው ብዙ ጎደኞች አሉኝ መስማት የማይችሉ ጤነኞች ናቸው ግን ለኛ ለምን ከበደ

  • @elenibiruk1963
    @elenibiruk1963 2 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ በጣም ከባድ ነው በዝምታ ውስጥ መኖር ራስ ምታታ የተለመድ ህመም ነው በዝምታ ውስጥ የሚሰማኝ ነገር ግን ጭንቅላቴን ይወጥረኛል ልክ ጠብቆ እንደተሰራ ሹሩባ

  • @kokebeducation6201
    @kokebeducation6201 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you አቤላ

  • @emi-it7lm
    @emi-it7lm 2 ปีที่แล้ว +1

    Amazing wow

  • @DanielTilahun-or7vc
    @DanielTilahun-or7vc 2 ปีที่แล้ว +2

    ጆሮም የማያዳምጠው ነገር ካጣ ሙሉ በሙሉ ይደነቁራል

  • @negatutessema4326
    @negatutessema4326 2 ปีที่แล้ว +1

    ያበደ መረጃ ይመችክ

  • @wallagaaoromiyaa6725
    @wallagaaoromiyaa6725 2 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @abiysinyatube2697
    @abiysinyatube2697 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤል አድናቂህ ነኝ ግን የአንተን አይነት ሥራ ለመሥራትና ለማሥመሠል የሚታትሩ አሉ ኧረ ይደቤ ብያቸዋለሁ

  • @fevenkinde1882
    @fevenkinde1882 2 ปีที่แล้ว +1

    Tnx for new facts

  • @nunishlove8689
    @nunishlove8689 2 ปีที่แล้ว

    Awo zmta betam kebad nw Aic enkwan stefa kiflu tset sil betam yasferal

  • @danielendale4095
    @danielendale4095 2 ปีที่แล้ว +1

    Telk neh gena betam telk thonaleh berta Abel

  • @yordnosyesaf9358
    @yordnosyesaf9358 2 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ጠፍተሃል አቤላ እንካን ደህና መጣህ

  • @naftaealemu9473
    @naftaealemu9473 2 ปีที่แล้ว

    Wow great !!!

  • @mrms9748
    @mrms9748 2 ปีที่แล้ว

    አቤሎ አድነቅ ነኝ በርታ ሀገረችንም ሰለሙወ ይብዘሀ

  • @pastertesfayeofficial7768
    @pastertesfayeofficial7768 2 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም ቦታ ነው

  • @user-mj7ce9hl6i
    @user-mj7ce9hl6i 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን ይህንን አላምንም ምክንያቱም መስማት የተሳናቸው እንዴት በሂወት ሊኖሩ ቻሉ ምን አልባት ይሄ ነገር የተፈጠረባቸው ቤቱ ከተገነባበት ነገር ጋር እና ንፁህ አየር ባለማገኘቱ ከዚህ ጋር የተያያዘ ሊሆንም ይችላል እንጅ እንደ ፀጥታ ሰላም የሚሰጥ የለም

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 2 ปีที่แล้ว

    አንደኛ ነኝ እንኳን ደህና መጣህ አቤላ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @tsinabinatube
    @tsinabinatube ปีที่แล้ว +1

    መስማት የተሳናቸው ሰዎችስ

  • @zainebemamu1659
    @zainebemamu1659 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ እንደ ዝምታ የምጠላውና የምፈራው ነገር የለም ለትንሽ ደቂቃ ዝምታን እፈልጋለው ብል እራሱ በጣም ከሚጮሁ ድምፆች ልራቅ እንጂ በዚህ አንተ በምትነግረን ደረጃ ዝምታ የሰፈነበት ቦታላይ 5ደቂቃ መቆየት አልችልም ዝምታ ሲበዛ ከፍተኛ ጭንቀት ይይዘኛል

  • @andebetmedia7655
    @andebetmedia7655 2 ปีที่แล้ว +1

    ወቅታዊ የተረጋገጡና እውነተኛ የጤና መረጃዎችን የሚያገኙበት አንደበት ሚዲያን ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉ።አመሰግናለሁ።

  • @abetamrat8567
    @abetamrat8567 2 ปีที่แล้ว

    የምታቀርባቸዉ ነገሮች እጅግ በጎጎት ነዉ እምጠብቀዉ ብዞ ያስተምራል በርታ !!በዛሬዉ ፓሮግራምህ ላይ አንድ ጥያቄ ነበረኛ መስማት የተሳናቸዉ ወገኖች እንዴት ኖሮ ዝምታ ይሄን ያህል አደገኛ ከሆን የምትል ጥያቄ ነዉ እንደምትመልስልኛ ተስፋ አረጋለዉ እናመሰግናለን!!

  • @addiskuskume2454
    @addiskuskume2454 2 ปีที่แล้ว

    My favorite channel

  • @andebetmedia7655
    @andebetmedia7655 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤️

  • @hiwimillyman3681
    @hiwimillyman3681 2 ปีที่แล้ว +2

    እረ እኔ እራሡ ጩኸት ያለበት ይጨንቀኛል

  • @abebaeyob3056
    @abebaeyob3056 2 ปีที่แล้ว

    Abel ur unbelievable person I like ur story very interesting am looking forward.for new storyline.tank u for u fascinating information.

  • @safemusictube5001
    @safemusictube5001 2 ปีที่แล้ว +3

    🛑ቆይ አቤላ መስማት የማይችሉትስ

  • @ephremtulu1846
    @ephremtulu1846 2 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል ያልተነገረ እጂ ያልተሰራ የለም አሉ ማሚቴ

  • @alemtueromo5607
    @alemtueromo5607 2 ปีที่แล้ว

    Like👍👍

  • @miopmiop4226
    @miopmiop4226 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው።ዝምታዬን ብወደውም የበዛ ሲሆን ግን በጣም መጥፎ እንደሆነ ነው ያወቅኩት ወይም የተረዳውት።ወንድም እጅግ በጣም አመሰግናለው

  • @romanabebe9148
    @romanabebe9148 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Tebarek Abelye 🙏♥️

  • @surafalalemusurafal3379
    @surafalalemusurafal3379 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ!!

  • @mohamedabdifatah9559
    @mohamedabdifatah9559 2 ปีที่แล้ว

    ጸትታ ለሰው ልጅ ላይ ችግርን ያስከትላል ለኔግን በምንም ችግን አይስከትልም ለሁለትሰዐት ሙሉበጸትታ መቆየት ለምጀዋለው።

  • @addiskuskume2454
    @addiskuskume2454 2 ปีที่แล้ว

    Thank you Abelo

  • @samisingle4044
    @samisingle4044 2 ปีที่แล้ว

    Bertaligh

  • @izakefekersmartabiiifeker4148
    @izakefekersmartabiiifeker4148 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤሎ ታዲያ በዚህ አይነት መስማት የተሳናቸው ጭንቀት ውስጥ ወይም እራስ በማጥፋት ቁጥራቸው የበረክት ነበር ባይ ነኝ እኔ አላምንበትም ይሄን ነገር❓️❓️❓️

  • @Nhatty23
    @Nhatty23 2 ปีที่แล้ว

    አቤላ እንኳን በሰላም ተመለሽልን ተናፍቀሽ ነበር በርታልን😜💪

  • @abdia-lolaa876
    @abdia-lolaa876 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አሌይኩም ውዶች ፀጥታ እወዳለው ነገር ግን ስሰማ አሰገረመኝ

  • @alemeyoutube2249
    @alemeyoutube2249 2 ปีที่แล้ว

    Salme able

  • @yohannesalemayehu3674
    @yohannesalemayehu3674 2 ปีที่แล้ว

    #1

  • @user-ms6nw2md4h
    @user-ms6nw2md4h 2 ปีที่แล้ว

    Yemigerm New Wey Gud

  • @getachewmamo6459
    @getachewmamo6459 2 ปีที่แล้ว +1

    ያለ ድምፅ መኖር የማይቻል ከሆነ መስማት የተሳናቸው እንዴት ኖሩ??😕🤔

  • @user-vz7js3hh7x
    @user-vz7js3hh7x 2 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ ንህዝብ ነበር እዚሁሥጥ መክተት ላዳፉታ ክክክክ😂እናመሠግናለን አቤሎ 🙏🙏🙏

  • @imtihalhayile4393
    @imtihalhayile4393 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ይገርማል ጥያቄ አለኝ ታድያ መስማት የተሳናቸው ወገኖቻችን እንዴት ነው የሚኖሩት 🤔?

  • @yordanosfqrmekedes6268
    @yordanosfqrmekedes6268 2 ปีที่แล้ว

    Awneta ahun feraw bezu gize ke sew gera mewrat yicenqanyal bizu giz yebeta mexregiya vekiyun sicoh alchikam nebar ahunam asu alxergim gin ihenin kifal seyaw bexam feraw ameseginalew

  • @samuelswacrd4285
    @samuelswacrd4285 2 ปีที่แล้ว +3

    ሂደህ አሳየን

  • @tiktokblack5192
    @tiktokblack5192 2 ปีที่แล้ว

    Mesmat yetsanchew sewoche tadeya endat new menorut

  • @Bimitube
    @Bimitube 2 ปีที่แล้ว

    Abela botaw lay hid esti please 🙏

  • @beautyboss8391
    @beautyboss8391 2 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ነው አስቤውም አላውቅም

  • @user-od8vs8pf9s
    @user-od8vs8pf9s 2 ปีที่แล้ว

    አቤልዬ ሰላም ላንተ ይሁን ዛሬ ቀዳሚ ነኝ

  • @tinsaeabebe3080
    @tinsaeabebe3080 2 ปีที่แล้ว

    mesmat yetsanachw sewoches ezi class bigebu men yhonalu

  • @mikic5601
    @mikic5601 2 ปีที่แล้ว

    besam sichenk

  • @nafkothelemariam2995
    @nafkothelemariam2995 2 ปีที่แล้ว

    I like to be Alone

  • @tadesejima5994
    @tadesejima5994 2 ปีที่แล้ว

    Berta wendema gegena

  • @majilnabidu7423
    @majilnabidu7423 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነዋ ለ ሜዲቴሽን ይጠቅማል
    ግን ጥያቄ ነለኝ oxegn በማጣት ቢሆንስ 45 ደቂቃ በላይ መቆየት የማይቻለው ? ፀጥያለቦታ አወዳለሁ ያለኝን አመለካከት አልቀየረውም

  • @dagmawitwbe6992
    @dagmawitwbe6992 2 ปีที่แล้ว +5

    ድምፅ ለመኖራችን አንድ አስፈላጊ ነገር መሆኑ ገርሞኛል

  • @eliroeyeeyesus4411
    @eliroeyeeyesus4411 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍😍

  • @omarsherif864
    @omarsherif864 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ጫጫታ አሎድም እምፈልገው አሬዲዬን ሰው ሲወራ ዝበሉ እላለሁ ችግር አለው

  • @thespectators7458
    @thespectators7458 2 ปีที่แล้ว

    አትጥፋ ቶሎ ቶሎ ብቅ በል

  • @gos5427
    @gos5427 2 ปีที่แล้ว

    Yemigerm new a nte gn sew nek ende?betam new yemtmchgni.

  • @abdulazizalotaibi3526
    @abdulazizalotaibi3526 2 ปีที่แล้ว

    🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @tinaj3749
    @tinaj3749 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ከባድ ይመስላል ግን አሁን ባለሁበት ሁኔታ እዛ ክፍል ብሆን እመርጣለሁ

  • @elimyoseph7698
    @elimyoseph7698 2 ปีที่แล้ว

    ጸጥ ያለ ቦታ እወዳለው ኣሁንም ግን ኣልጠላም ሳላወራ ግን ከ30 ደቂቃ በላይ መቆየት ኣልችልም። እንደውም ሄጄ ብሞክረው ሪከርድ እሰብራለሁ።

  • @feaventamana3008
    @feaventamana3008 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ጫጫታ አልወድም ከማዳም ጋ ሱቅ ስንሄድ እራሴን በጣም ነዉ ምታመመዉ እቤት ስመለሰ ይብስብኛል ለዛ አትወስደኝም😔

  • @legessebereket9626
    @legessebereket9626 2 ปีที่แล้ว

    መስማት የተሳናቸው እንዴት በሰላም ሊኖሩ ቻሉ?

  • @weretube1957
    @weretube1957 2 ปีที่แล้ว

    ena mesemat yetesanachews endet new mikoyut

  • @Mirezema-Tube
    @Mirezema-Tube 2 ปีที่แล้ว

    ቤቱ ከምንድነው የተሰራው

  • @wezzwezz8023
    @wezzwezz8023 2 ปีที่แล้ว

    Ere abela sel Pablo Escobar yeseraaa please 🙏🙏🙏🙏

  • @nunu3316
    @nunu3316 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ድሮም ፀጥታ አልወድም ነበር አሁን ያለሁት ፀጥታ ቦታ ነው ግን ቲቪ አስጮሀለሁ 🤔

  • @ashenafiyimer5440
    @ashenafiyimer5440 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ዝምታ እወዳለሁ እንደውም ብቻየን ነው ብዙ ጊዜ የማሳልፈው ምንም አይመስለኝ አሁን ያልከው ቦታ የሸይጧን መኖሪያ ቦታ ሆኖ ነው

  • @belenetewodrosyoutube5188
    @belenetewodrosyoutube5188 2 ปีที่แล้ว

    ዱሮም ጭር ሲል አሎድም።

  • @user-xt1jo9ep8y
    @user-xt1jo9ep8y 2 ปีที่แล้ว

    ታደዬ ጋደም ታደዬ እንዴት ሰው ይኖራል

  • @soliii2191
    @soliii2191 2 ปีที่แล้ว

    በናትህ እኔን ውሰደኝ ሁለት ሰዓት ልተኛ እና ሪከርዱ ልስበረው

  • @remzi7940
    @remzi7940 2 ปีที่แล้ว

    የአየር ማጠር ነው ወይስ ዝም ማለቱ

  • @dfgfgy4635
    @dfgfgy4635 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ዝምታ አልወድም

  • @user-bq2rv5ry1y
    @user-bq2rv5ry1y 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ፅጥታ ቦታ ስሆን ጆሮዬ እራሱ ይጮህብኛል

  • @ekramekram3401
    @ekramekram3401 2 ปีที่แล้ว

    አረ እቆያለው አዲሱ ሪከር ሰብራለው

  • @Ethio_instrument
    @Ethio_instrument 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ የሀገራችንን ሠላም ይመልስልን🙏
    ...
    አንጋፋ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ Lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል። ፎቶውን ነክተው ይግቡ።

  • @mubarektube5477
    @mubarektube5477 2 ปีที่แล้ว

    ይሄ ሁሉ ጥበባት የተሰረቁት ከ ኢትዮጵያ ተሰርቀው ከነበሩ መጵሐፍት ነው

  • @elcotech9456
    @elcotech9456 2 ปีที่แล้ว

    what about deaf peoples, so exaggerated

  • @betsestudio9832
    @betsestudio9832 2 ปีที่แล้ว

    Ere ylele nw migrmw gn heje mmokr btmmm nw ymflgw abo ymchhh abel

  • @novad.r3700
    @novad.r3700 2 ปีที่แล้ว

    Subcribe አድርገኝ

  • @user-ms6nw2md4h
    @user-ms6nw2md4h 2 ปีที่แล้ว

    በርታ አቤሎ ድንቅ ድንቅ ነገሮችን ስለምታጋራን

  • @danielendale4095
    @danielendale4095 2 ปีที่แล้ว

    Telk neh gena betam telk thonaleh berta Abel

  • @surafalalemusurafal3379
    @surafalalemusurafal3379 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ!!