ความคิดเห็น •

  • @robelZekiwos-j1z
    @robelZekiwos-j1z 2 วันที่ผ่านมา +5

    በነገራችን ለይ ድምጽህን በጣም ነው ምወድልክ

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed วันที่ผ่านมา

      እኔም 🎉

  • @TeklefunTheGunner
    @TeklefunTheGunner 2 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤ ሰላም ትሪቡኖች

  • @merhawitekle8582
    @merhawitekle8582 2 วันที่ผ่านมา +5

    🇪🇹❤️selam efram ewedachuwalewu

  • @Weygize
    @Weygize 2 วันที่ผ่านมา +8

    ቡካዮ ሳካ የአርሴናል የልብ ምት ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም።

  • @hagoskiflu8559
    @hagoskiflu8559 2 วันที่ผ่านมา +1

    gunners for life

  • @MuhamedYimer-w3d
    @MuhamedYimer-w3d 2 วันที่ผ่านมา +4

    ኤፍ እና ፍቅር ምነው ጠፉችሁ ዘወትር አቅርቡ ከመር በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @dagimalkamu9974
    @dagimalkamu9974 2 วันที่ผ่านมา

    Bukayooooooo❤

  • @tarikubelayneh8291
    @tarikubelayneh8291 วันที่ผ่านมา

    Yemechachu ❤❤❤

  • @GenetElfeta
    @GenetElfeta วันที่ผ่านมา +1

    እዉነት ነዉ ሌላ ተጨማሪ ማብራሪያ አያስፈልገውም❤❤❤❤❤

  • @DagiKef12
    @DagiKef12 วันที่ผ่านมา

    man city ❤❤❤❤

  • @AntenehYared-c2l
    @AntenehYared-c2l 2 วันที่ผ่านมา

    ኤፊና ፍቅር ሁሌም ሀቅ ሀቋን ደስ ነው የምትሉት እኔ የአርሰናል ብሆንም በመጀመሪያው አጋማሽ ማግባት ሲችል ቸል ማለቱ ዋጋ ሊያስከፍለው ነበር አርቴታ ሜዳው ላይ የሚፈጥረውን መዘናጋት ማቆም አለበት ዋንጫ ከፈለግን ቀድሞ ጨዋታ መጨረስ ነው የኔ ሀሳብ በተረፈ እድሜና ጤና ለናንተ ተመኘው ...

  • @Mateyos-pm2yc
    @Mateyos-pm2yc 2 วันที่ผ่านมา

  • @AbubekerAbuki-n8g
    @AbubekerAbuki-n8g 2 วันที่ผ่านมา +1

    Bukayo

  • @MareDesta-u9i
    @MareDesta-u9i 2 วันที่ผ่านมา

    We arw Liverpool never give up 💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿እንቀጥላለን 👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 2 วันที่ผ่านมา

    Arse

  • @solomonbelay3498
    @solomonbelay3498 2 วันที่ผ่านมา

    Epy & ፍቅር ትለያላችሁ!

  • @selina8513
    @selina8513 วันที่ผ่านมา

    በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ላይ የትኛው ቡድን እንደሚፈትንህ አታውቅም ለዚህ ነው ሊጉ ምርጡ ነው የሚባለው ብትቸገርም እንደምንም ብለህ ሶስት ነጥብ ይዘህ ከወጣህ እድለኛ ነህ ምክንያቱም ይህ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ስለሆነ

  • @manboss1
    @manboss1 2 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😮😢❤😂😮😢😅😊