Prophet Zenebe Girma / እንዴት እንደሚያድን እሱ ያቃል / Halwot E.U Church /

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 106

  • @edentekile3710
    @edentekile3710 ปีที่แล้ว +5

    ይህ መልክት ለኔ ነው ተባረክልኝ ጌታየ እየሱስ መድሀኒቴ መካሪ ዘመድ ወላጅ አባቴ የሆንክልኝን ሁሉ በሁሉ ቆርቁሮኝ አያቅ ፀባይ አመሉ ኦ ጌታ ሆይ ተባረክ !!! God bless you prophet zene you are such a gift from our heavenly father for our generation praise the Lord !!

  • @christiantube2845
    @christiantube2845 3 ปีที่แล้ว +3

    #እንዴት​ እንዲያድን ያውቃል
    ##2ጴጥ​ 2:1-10, ራዕ 3:10​, ማር 13:13
    #የተለወጠው​ ኪዳኑ እንጂ እግዚአብሔር አይደለም
    #እግዚአብሔር​ ልጁን ልኮ አድኖናል ደግሞም በነቀኑ ከሚመጣብን ፈተና ያድነናል
    #ብዙ​ ሰዎች ተስፋ በቆረጡበት ጊዜ ኖኅ ግን የጊዜው መርዘም ተስፋ እንዲቆርጥ አላደረገውም
    #የአመታት​ ርዝማኔ መርከቡን ላለመስራት/ላለመጨረስ አላስተጓጎለውም
    #እምነት​ ተናጋሪው ላይ ቆሞ ምድር ላይ በፅናት መኖር ነው
    #ኖኅ​ ኀሳብ ሳይቀይር የሚጠበቅበትን ያደርግ ነበር
    #የህይወት​ መንገድ ፅናትን ይጠይቃል
    #ሎጥ​ የሚኖርባት ከተማ አስጨናቂ ቢሆንም ዕለት ዕለት በፅድቅ እራሱም ቤቱም ይኖር ነበር
    #ደጅ​ የሞላው የከፋ ነገር ቢኖርም እግዚአብሔር የማዳን ቀጠሮ አለው
    #(1) አምልኮ አሐማቋረጥ
    :-ባለተቀየሩ ሁኔታዎች ባለማቋረጥ ማምለክ ማገልገል
    :-ኖኅ መርከብ መስራት ቢያቆም ኖሮ እግዚአብሔር አይመጣም ነበር
    :-እግዚአብሔር የሚመጣው በማያቋርጡ ሰዎች ነው
    :-ከአምላክ የሰሙ የአቋም ሰዎች ናቸው
    #የፀኑት​/የጠበቁት አቅማቸው እስኪያልቅ ሳይሆን የተስፋው ባለቤት እስኪመጣ ድረስ ነው
    #እግዚአብሔርን​ የሚያመልኩ እግዚአብሔርን የሚያገለግሉ ለእግዚአብሔር የሚገዙ ይቀጥላሉ እግዚአብሔር ደግሞ ያድናቸዋል

  • @asnakechtadese
    @asnakechtadese 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን ኃይል የእግዚአብሔር ነው
    በእውነት እግዚአብሔር እንደት እንደምያኖር ያውቃል ኃይል የእግዚአብሔር ነው ሃሌ ሉያ
    ነብይ ዘነ ተባረክ

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
    @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 2 ปีที่แล้ว +3

    ዘመንክ ይባረክ ነ/ይ ዘኔ መልእክቱ ለእኔ ነው ጌታ ቢፈቅድ ሀገሬ ስመጣ እመሰክራለው እንዴት ጌታ በቃሉ እንደባረከኝ አይኖቼ በእንባ ተሞሉ
    ክብር ሁሉ ለሚናገር ጌታ ይሁን

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 ปีที่แล้ว

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ለለ

  • @tayetakele3769
    @tayetakele3769 25 วันที่ผ่านมา

    አብሮኝ ከኖረ ክፋት እና መጨንገፍ፤
    እግዚአብሔር አምላኬ ያድነኛል።

  • @selamawitwassie9758
    @selamawitwassie9758 4 ปีที่แล้ว +6

    ያድናል እየሱስ አላቋርጥም ጸሎቴን እምነቴን ዝማርዬን በወደደኝ ከከበቡኝ የሞት ጣር ያድነኛል
    ትንቢታዊ መልክት ነው ለኔ ነው መንፈስ ቅዱስ ሁሌም እወድሀለሁ አከብርሀለሁ አባ የኔ ርሁርሁ
    ክብር ላንተ ይሁን ያድነኛል ምንም አያቆመኝኝም ይቀጥላል ቃሉ ለኔ ነው

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንን አሜንንንንንን ቃሉ በእኔ ይስራ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @YaredYoseph
    @YaredYoseph 8 วันที่ผ่านมา

    100/100yhe kale yeneneber tebarek

  • @marthakwt7830
    @marthakwt7830 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንአሜንኢዬሱሰጌታናዉ

  • @business_ideas_24
    @business_ideas_24 10 หลายเดือนก่อน

    ዘኔ ከ3 አመት በኋላ ሰምቼው እንዴት ደስ እናደለኝ እወድሃለሁ!🎉🎉🎉

  • @retaabiyerahel7708
    @retaabiyerahel7708 4 ปีที่แล้ว +5

    ይሄ መልክት ለኔ ነው በ እምነት ተቀብያለሁ አሜን! እግዚአብሔር ይመስገን ::

  • @donadona5397
    @donadona5397 3 หลายเดือนก่อน

    Yi malikit lane new geta melikam new zamanik yibarek nabiye zane❤️❤️❤️

  • @yaredethio2200
    @yaredethio2200 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን።።

  • @letinakeshi707
    @letinakeshi707 3 ปีที่แล้ว

    Wawww
    Wawww
    Amen amen amen

  • @BELDA143H
    @BELDA143H 2 ปีที่แล้ว

    Ammmeen yadinenyal egzbher tabbarakulin ❤❤❤❤❤

  • @sabaselomon489
    @sabaselomon489 3 ปีที่แล้ว

    Amenn Amen Amen yketelle yeneneger tebark zeney ✋✋✋✋✋✋

  • @BELDA143H
    @BELDA143H 2 ปีที่แล้ว

    Ammmeen ammmeen tsagaw yibzalih ❤❤❤❤❤

  • @alnasr7507
    @alnasr7507 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @tesfayneshtadesse1678
    @tesfayneshtadesse1678 3 ปีที่แล้ว

    ዘመንህ የተባረከ ይሁን

  • @pastortsegayetenkolu1902
    @pastortsegayetenkolu1902 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ነብዩ

  • @mimiabe-y8g
    @mimiabe-y8g 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን እቀጥላለሁ አላቆምም 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 3 ปีที่แล้ว

    ዘመንህ ይባረከ።።

  • @AdisTujar-fr4xe
    @AdisTujar-fr4xe ปีที่แล้ว

    Amen yadinegnal❤❤❤❤

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 ปีที่แล้ว

    አሜ አሜን እቀጥላለው

  • @emiyeneshworku7087
    @emiyeneshworku7087 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን!!!ያድነኛል ያድነኛል!
    አላቋርጥም እቀጥላለሁ እሄዳለሁ!
    ጸጋ ይብዛልህ ተባረክ!!!

  • @tsionageze3171
    @tsionageze3171 ปีที่แล้ว

    በረከታችን ❤

  • @eldanahenok-tm3rh
    @eldanahenok-tm3rh หลายเดือนก่อน

    yehe melket lene new kalehubet gudguad gebeto nesa yawetagal nohen endadane aberehamen endadane enenem endeat endemiyaden yawkebetal zeneye zemeneh yebarek

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 3 ปีที่แล้ว

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @ኢየሱስያድናል-ጀ2ጨ
    @ኢየሱስያድናል-ጀ2ጨ 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ተባረክ👋🏼በዙሪያችን ያለውን ችግርን ተጠቅሞ ሴጣን፤እግዚአብሔን እንዳያሰድበን የያዝነውን እንዳያቀልብን ሰባት እጥፍ ሆኖም እንዳይገባብን በየለቱ እራሳችንን በክርስቶስ ደም እንሸፈን 🙏ንቅ እንሁን ስብከትህን በእምባ ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሔርን ገፍቼ ሴጣን እንደኩዋስ ጥባጥቢ ተጫውቶብኝ ጌታ ሁለተኛ ጊዜ እድል ስጥቶ ካለሁበት ከጥልቅ ጉድድጉዋድ እጄን ይዞ ያወጣኝ ሰው ነኝ አሁን መፀሐፍ ቅዱሴ ለሰከንድ አይለየኝም።ተባረክ👋🏼

  • @tigesttilahun7822
    @tigesttilahun7822 3 ปีที่แล้ว

    እ/ር ሆይ እንደገና ጎብኝ ባባዬ

  • @Ethio25536
    @Ethio25536 2 ปีที่แล้ว

    Tremendous Gospel

  • @mentiwabmesfin7198
    @mentiwabmesfin7198 4 ปีที่แล้ว +1

    ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ጌታ ነው እቀጥላለሁ አልቆምም አላቋርጥም
    ጌታ ኢየሱስ አንተና ቤተሰቦችህን ይባርክ ዘኔ

  • @alemthehaygebeyehu1840
    @alemthehaygebeyehu1840 4 ปีที่แล้ว +1

    Yadengale praise God 🙌 🙏 👏 ❤

  • @netsanetgood992
    @netsanetgood992 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ተወዳጅ ወንድሜ ዘንዬ ጸጋውን በእጥፍ ይጨምርልህ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ

  • @ymitame1914
    @ymitame1914 2 ปีที่แล้ว

    Amen🙏🙏❤

  • @ሀናየጌታልጅ-ፐ8ሸ
    @ሀናየጌታልጅ-ፐ8ሸ 2 ปีที่แล้ว

    እሜንንንንንንን

  • @zo-ma6557
    @zo-ma6557 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ተባረክ ወንድሜ!

  • @emebatbelaynh9668
    @emebatbelaynh9668 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ተባረክ ድንቅ መልዕት ነዉ

  • @SelamAfework-p3s
    @SelamAfework-p3s 10 หลายเดือนก่อน

    Ameren ❤❤❤❤

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 3 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 Eysuse yadnal ❗️

  • @namrudnaye1294
    @namrudnaye1294 3 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍፍ ዘኔ ምን አባቴ ላድርግህ በቃ! እ ወ ድ ሃ ለ ው ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @yamtes5994
    @yamtes5994 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ተባረክ

  • @getamesayyeksme9717
    @getamesayyeksme9717 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ተወዳጁ ሰባኪ ፀጋውን ይደርብብህ

  • @tsehaytesfa2730
    @tsehaytesfa2730 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን እቀጥላለው አልቆምም የልጅነቴ አምላክ ከእኔ ጋር ነው !! አምላኬ ያድነኛል!!
    እየሱስ ጌታ ነው !!! ዘኔ ተባረክልኝ!!!

  • @eliseykimemeeliseykimeme5891
    @eliseykimemeeliseykimeme5891 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ኣላቋርጥም እቀጥላለሁ አልቆምም እሄዳለሁ አሜን ተባረክልኝ ዘኔ ፀጋው ይብዛልህ❤

  • @selamawithabtamu4194
    @selamawithabtamu4194 2 ปีที่แล้ว

    amen🙏🙏

  • @hawiigudeta8591
    @hawiigudeta8591 4 ปีที่แล้ว

    Ameen ameen ameen ameen

  • @AMHARICALPHABET
    @AMHARICALPHABET 4 ปีที่แล้ว

    Tebarek

  • @amanuelmilkyas8515
    @amanuelmilkyas8515 2 ปีที่แล้ว

    OH my God what amazing preaching, God bless you prophet zene . I'm blessed in this preaching. Thank you GOD for saving me.

  • @alemaboye4918
    @alemaboye4918 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏😊😊😊

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 3 ปีที่แล้ว

    Geta abzto yebarkeh tebarekilige yene wendem 💕🙋🏽‍♀️

  • @netsanetdebebe8093
    @netsanetdebebe8093 3 ปีที่แล้ว

    ዜኔ ጌታ ይባርክ

  • @rebeccablessed7214
    @rebeccablessed7214 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏🏾

  • @BobodoMuluken
    @BobodoMuluken ปีที่แล้ว

    Ameeeeen

  • @bereketalemayehu
    @bereketalemayehu 4 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @ruthabera4313
    @ruthabera4313 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen!May God bless you with your family!

  • @misganaguchie9293
    @misganaguchie9293 4 ปีที่แล้ว

    Amen mamenen iqetlalehu.

  • @sinthayeuatinafu7085
    @sinthayeuatinafu7085 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Esy 🙌🙌🙌🙌🙌God belss you man God ❤

  • @addiszele4182
    @addiszele4182 4 ปีที่แล้ว +2

    God bless you my dear brother!!!!! Stay blessed!!!! Amazing!!!!! It is like adding the oil to keep on going!!!!!

  • @gracem3690
    @gracem3690 2 ปีที่แล้ว

    Wow this is amazing!! Lord I will keep praying I will receive my prayers in the mighty name Jesus 🙏

  • @rebeccablessed7214
    @rebeccablessed7214 3 ปีที่แล้ว

    Tebarek wendm Zene ❤️🙏🏾

  • @senaytembaye1658
    @senaytembaye1658 4 ปีที่แล้ว

    Geta abzto ybarkh Zenye, ewnet geta lemtebkut yadnal🤗

  • @asnisondermeyer7672
    @asnisondermeyer7672 3 ปีที่แล้ว

    Amen🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @wongel_ab
    @wongel_ab 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር አምላክ እንደ ባለጠግነቱ መጠን ይባርክህ ፡፡

  • @betachntv6779
    @betachntv6779 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርልህ ዘንዬ!

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 3 ปีที่แล้ว

    I will continue to worship him.and God will saves me

  • @gitongarose1134
    @gitongarose1134 4 ปีที่แล้ว

    Ameen

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 3 ปีที่แล้ว

    Stay blessed beloved brother

  • @seblehailes9962
    @seblehailes9962 3 ปีที่แล้ว

    አመንንንንንንን እጠብቃለው እባየ

  • @alem8640
    @alem8640 3 ปีที่แล้ว

    God bless you Brother

  • @rebeccablessed7214
    @rebeccablessed7214 3 ปีที่แล้ว

    Amennnnnn

  • @tsegataddesse4344
    @tsegataddesse4344 3 ปีที่แล้ว

    Amazing God word !!! I learn a lot.. God sent is word for me.Thank you God.

  • @Tsega_bekele
    @Tsega_bekele 4 ปีที่แล้ว

    Bless you Zene

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 4 ปีที่แล้ว

    🙏❤️👍🏽 ተባረክ

  • @sagniayana7523
    @sagniayana7523 3 ปีที่แล้ว

    Egiziabiher yebarkeh ante bruk sewu .

  • @marcywodajo4877
    @marcywodajo4877 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ
    እያለቀስኩ ነው የተማርኩት ምክንያቱም ባለፍኩበት የህይዎት መንገድ ላይ የተለማመድኩትን እውነት ስለተናገርክ::
    ፀጋው በብዙ ይጨመርልህ!!!

    • @israelalemayehu9472
      @israelalemayehu9472 3 ปีที่แล้ว

      ባለሁበት ቦታ የጌታ ድምፅ ሰምቻለሁ! ይሄ መልእክት ለኔ ነው:: ወንድሜ ጌታ ይባርክህ! በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ ፈውስ አለ ሀይል አለው የወደቀን ያነሳል ! ተባረክ

  • @zedzed7830
    @zedzed7830 3 ปีที่แล้ว

    its good

  • @kasjkasj8101
    @kasjkasj8101 3 ปีที่แล้ว

    Ameeen🙏🙏

  • @seblemamo6479
    @seblemamo6479 3 ปีที่แล้ว

    alakuaretem mameleken eketelalehu yadenegnal

  • @hanangugesa1453
    @hanangugesa1453 4 ปีที่แล้ว

    Zenye ybzalh

  • @BettyBuzu
    @BettyBuzu 4 หลายเดือนก่อน

    Zarem yesral

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 ปีที่แล้ว

    አሜሜሜሜሜሜሜሜን

  • @tesfaaman5291
    @tesfaaman5291 4 ปีที่แล้ว +4

    ዘኔ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ መልክቶችህ በጣም ያጠነክራሉ እናመሠግናለን ግን መልክቱ ሳይቆረጥ ቢለቀቅ የበለጠ ይሆናል

  • @misganaguchie9293
    @misganaguchie9293 4 ปีที่แล้ว

    Zene.

  • @hawiigudeta8591
    @hawiigudeta8591 4 ปีที่แล้ว

    Geta abizto yebark

  • @የሹዓሁአዶን
    @የሹዓሁአዶን 4 ปีที่แล้ว

    አመልከዋለሁ እሱም ያድነኛል

  • @betachntv6779
    @betachntv6779 3 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሄር መንግስት በእርግጥም እኛ ሰአት ላይ አልታሰረም! ድንቅ አገላለጽ!

  • @netsanetdebebe8093
    @netsanetdebebe8093 3 ปีที่แล้ว

    እንደላቋርጥ እርዳኝ

  • @AmanuelShuge
    @AmanuelShuge 8 หลายเดือนก่อน

    Ketignaw bible verse nw timhirtu?

  • @yewobdardemissie5236
    @yewobdardemissie5236 4 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ትንቤታዊ መልዕክት ነው የሰበከው አብዝቶ ይባርክህ

  • @misganaguchie9293
    @misganaguchie9293 4 ปีที่แล้ว

    How are you?

  • @የሹዓሁአዶን
    @የሹዓሁአዶን 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ማምለኬን እቀጥላለሁ

  • @የሹዓሁአዶን
    @የሹዓሁአዶን 4 ปีที่แล้ว

    አምልኮ አላቋርጥም

  • @nanimoges9337
    @nanimoges9337 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @aedemsuaedemsu4175
    @aedemsuaedemsu4175 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏

  • @samsonmengistu8940
    @samsonmengistu8940 2 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @gelilatsegaye9550
    @gelilatsegaye9550 2 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeen🙏

  • @aedemsuaedemsu4175
    @aedemsuaedemsu4175 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏

  • @abwasas2864
    @abwasas2864 2 ปีที่แล้ว

    Amen