ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025
- #TamagneShow #TamagneBeyene #TamagneMedia
@TamagneShow With Artist Debebe Eshetu Part 1 | ታማኝ ሾው ከአርቲስት ደበበ እሸቱ ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]
=========================
በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት @tamagne_media ከ2000+ ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ።
===================================================
Our social Media Links
Facebook
✓ bit.ly/3M6mvzg
Instagram
✓ bit.ly/3kZNlgE
Telegram
✓ t.me/TamagneMe...
===============================
Tamagne Beyene Official Accounts
Facebook
✓ / artisttamagne
TH-cam
✓ bit.ly/3wcpVK0
===============================
Fans Group and TH-cam Channel
TH-cam
✓ bit.ly/3FHyEs4
Facebook Group
✓ / 151303478435
አይ ጋሽ ደበበ የኢሀዲግ ተባራሪ ጥይት ከሚገድለኝ መድረክ ላይ ልሙት👌👌👌👌
ጃንሆይ በጣም ሰው ያከብራሉ። እነ ደበበ ግን አዋረዷቸው። ዐቢይ አህመድ ሰው እንደ በግ ያርዳል። እነ ደበበ ግን ያከብሩታል።
በጣም ትክክል ነዎት ባይ ነኝ። tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/03/blog-post_11.html
ረሀብተኛ ነው ደበበ አሁን ለሆዱ ይኖራል። ታማኝም።
@@samsonshawelambaye4783 ታማኝ እውነተኛ ሰው ነው። ወያኔ ብቻ ነው ታማኝን የሚጠላ።
ትክክል ነዎት! tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/03/blog-post_11.html
ሠላም ታማኝ እረ ድምፅ ቤት ለሚፈርሥብን 😢 ሁነን ባረብ ሀገር ተቃጥለን የሰራነው ነው 😢😢😢
How about the new program?
ኢትዮጵያ ብቻ ናት!
ሌሎች የሌላቸው አኩሪ ታሪክ ያላት:
የሉሲ እናት ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት:
አበበ ባዶ እግሩን ሮጦ ያሸነፈላት::
የዓለምን መዘክር መዝገቦች አገላብጥ:
በባዕዳን ሀገር ምድር የሚያንቀጠቅጥ::
ዘርዓይ አብዲሳ ጀግኖች የወለደች:
በሮም አደባባይ ፋሽስት ያዋረደች:
ወራሪን ድል ነስታ በቅኝ ያልተገዛች!
እምዬ ኢትዮጵያ ከሁሉም ልዮ ነች::
የትም የማይገኝ ይህንን መኩሪያህን:
በዘር ሀረግ ጠልፈህ...አታዋርድ ራስህን::
ይህ የቆየ ነው...
Tigray, please think for the next generation, make peace with neighbors?war it doesn't take anywhere, no one gets benefits from war.
Ante kifuu shmagle
O