#ለዘማሪት_ሊሊ_የምላት_ነገር____መድረክ_ላይ_ሳልነካ_አለቀስኩ_ጄሪ_

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 180

  • @MesfinTadesse-jq7el
    @MesfinTadesse-jq7el ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር ዬ ተባረክ የምወዳትን እህት ዘማሪት ጄሪዬን ስለ ጋበዝክልን ተባረክ ። 5:22

  • @Starmedia248
    @Starmedia248 ปีที่แล้ว +45

    ፓስተር ካሳሁን ስለ ሊሊ ያልከው ሁሉም ትክክል ነው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የሊሊን መዝሙር ከሰማሁ በኋላ 1ወር ይሆነኛል ዘፈን በጣም ነበር የምወደው ማለት በጣም አይገልፀውም አሁን ግን ለማዳመጥ ብፈልግ እንኳን ውስጤ ፍላጎት የለኝም እኔም ፈጣሪም የምናቀው የሀጢያት ልምምድ ነበረኝ አቆምኩት ለራሴም እስኪገርመኝ ድረስ እረ እግዚያብሄር ሀያል ነው.አሁን እየፀለይኩ ነው ፈጣሪ እንዲረዳኝ ወደ ሀጢያት እንዳልመለስ ..ሊሊዬ አመሰግናለሁ ሀይማኖት አልቀየርኩም ግን የእውነትን የሂወትን የ ኢየሱስ ክርስቶስን መንገድ እንድከተል በ መዝሙሮችሽ ስላሳየሽኝ thanks a lot 😻😻😻

    • @sami-cz3tb
      @sami-cz3tb ปีที่แล้ว

      hTRe45y8ijute44rtttyffgy806

    • @sinidumelese7376
      @sinidumelese7376 ปีที่แล้ว +3

      መዝሙሩ ብቻ አይደለም መንፈስ ቅዱስ ዮሐ.3÷16-18 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
      17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
      18 በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
      አንቺ ሰው ፀልዬ እግዚአብሔር እውነቱን እንዲያበራልሽ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ያለመነ ይፈረድበታል ስለዚህ ፀልዬ መጽሐፍ ቅዱስ አንብቢ ዝም ብሎ አይደለም ጌታ ነው።

    • @sinidumelese7376
      @sinidumelese7376 ปีที่แล้ว

      16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
      17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
      18 በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

    • @sinidumelese7376
      @sinidumelese7376 ปีที่แล้ว

      16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
      17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
      18 በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

    • @sinidumelese7376
      @sinidumelese7376 ปีที่แล้ว +1

      ዘፈን ሐጢያት ነው አትስሚ

  • @bizuneshgizawchere3026
    @bizuneshgizawchere3026 ปีที่แล้ว +12

    ሊሊ እንደ መዝሙረኛው ዳዊት ለእየሱስ ስትዘምር በአምልኮዋ ሁሉ ክብሯን ጥላ እሰከ አሁንጠድረስ በተሰጣት ፀጋ ብርታት እግዚአብሄርን ከሰማይ እያየን በሷ ዝማሬ አክብረናል ሊሊዬ አሁንም በክባሩ በሞገሱ ኑሪ ❤❤❤

  • @caterinaenrico5470
    @caterinaenrico5470 ปีที่แล้ว +3

    Liliye, kelijinete jemiro zimare yaleanchi yelele eskimeslegn dires yewusten minegrugn...yeAmlaken talakinet yemaybachew mezmurochis eskahunim bekirbet yemadamtachew nachew... Bibarikish bibarikish altegbim!!!! Ahunim chemiro chemamro yene Geta yibarkish!!!!🥰🥰

  • @Jesus-us9rz
    @Jesus-us9rz ปีที่แล้ว +2

    Wow juju tebarkilign des yemil gize
    Pastor K/S arif program new eyakerebikiln yalew berita geta eyesus yirdak tsga yibzalik🎉❤🎉❤ewdachuhalew

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye3800 ปีที่แล้ว +1

    Tebareke ewenete newe Lilye leneme geta yebarkate, Jerye ancheme geta abzto uebarkeshe yemegerme tsega newe yaleshe

  • @zinashayalkebet773
    @zinashayalkebet773 ปีที่แล้ว +2

    yesew mezmur eyezemeru zemari malet yikebdal silezi lili zemariwa zemira sategib wedahunu yeswan mezmur mezemer lene zemari ayasbilm mikerachw yerasachewn mezmur yawitu

  • @NetsanetTemesgen
    @NetsanetTemesgen 8 หลายเดือนก่อน +1

    Tabarakiligni

  • @kalkidanassefa3350
    @kalkidanassefa3350 ปีที่แล้ว +2

    Merci !

    • @Abentheir6283
      @Abentheir6283 ปีที่แล้ว

      በእየሱሰ ሰም በማያለቀው በረከት ተባረክ

  • @thenameofGesus-j9z
    @thenameofGesus-j9z ปีที่แล้ว +3

    ተባረኩ ሊሊ መዝሙር የጌታመንፈስያለባቸውናቸው ዘመኗእደለመለመይቀጥልአሜን

  • @yeshidesta2460
    @yeshidesta2460 ปีที่แล้ว +1

    Wye Lilliyemako biruk nshko

  • @FasilMengistu-n2m
    @FasilMengistu-n2m ปีที่แล้ว +5

    ሊሊማ አንዴ ለአለም የተሰጠች የእግ/ር ስጦታ ነች። አንቺም የተወደድሽ ነሽ።

  • @dawitgetachew6367
    @dawitgetachew6367 ปีที่แล้ว +1

    Midnight is Literally a Midnight in the Bible

  • @merondejene1579
    @merondejene1579 ปีที่แล้ว +1

    አደርኩ ሰብስክራይብ

  • @RetaAdiseAshenafi
    @RetaAdiseAshenafi ปีที่แล้ว +1

    Keep it up pastor God be with you thanks!

  • @lilytilahun2710
    @lilytilahun2710 ปีที่แล้ว +4

    I love you bettam jerrye! Hule ayshalew TEBAREKLEGE!!!🥰🥰🥰🥰

    • @tmwk3492
      @tmwk3492 หลายเดือนก่อน

      Are you lily ?

  • @tadessedunamo3371
    @tadessedunamo3371 ปีที่แล้ว +1

    ፓ/ር ካሣሁን እግዚአብሔር ይባርክህ ስለአገልግሎትህ! ያለኝ አስተያየት ቃለመጠይቁ በአማርኛ እስከሆነ ለምንድነው የእንግሊዝኛ ቃላት በቦታም አለቦታም ደጋግመህ የምትጠብቀው ? ራስህን የካብክ ያስመስልሃልና ብታርመው ጥሩ ነው ለእኔ ብዙ የማይመቸኝ ነገር ይኸኛው ነው። በተረፈ ተባረክ!!

  • @ruth4961
    @ruth4961 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የምወደው መዝሙር ነው በገናዬ የምልህ አለ

  • @RetaAdiseAshenafi
    @RetaAdiseAshenafi ปีที่แล้ว +1

    በዚሁ ቀጥል ጌታ ኢየሱስ በጸጋው ይደግፊ።

  • @sisaywondimageno6874
    @sisaywondimageno6874 ปีที่แล้ว

    Jerye tabareki liliyene stamsegegji eneme amasegenatalehu yeleje ye Marry Teyachawe favorite nate leje endanchi enda Loili nawe mrhonawe tele nabare . Leje kagetawa ksgelagelachwe amelake gare nate . Lili lane lebe weste nate. Thank you.

  • @jalennetube2811
    @jalennetube2811 ปีที่แล้ว

    Wow Amazing!

  • @Hanan9628
    @Hanan9628 ปีที่แล้ว +3

    ፓስተር፡ካሳውን፡ዘማሪ፡ጄሪ፡፡በጣም፡ነው፡ምወዳችው፡ተባረኩልኝ

  • @aqw12dfxegu34
    @aqw12dfxegu34 ปีที่แล้ว +1

    ስጀምር ሊሊየ የሁላችንም ምሳሌ ነች ሊሊየ ተባረኪልን ሲቀጥል ፓስተር ካስልሁን አንተን ልዩ የዝማረ ጸጋ አለህ በጣም በዝማረህ እባረካለው በተለይ ለቅሶ ማታ ቢሆን የምለውን መዘመር እወዳለው በጣም አከብርሃለው ዘሜንህ ይለምልምልን ለጄሪየም ቃላት የለኝም ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @kebebushgebure6858
    @kebebushgebure6858 ปีที่แล้ว +1

    Ameeen ameeen ameeen 😂 taberakulegn

  • @meronabebe6698
    @meronabebe6698 ปีที่แล้ว +1

    Jeriye betam new yemewedesh yeyesusen fiqer yeteredashebet menged betam yigermal tebareki, ene berasesh zemare betmechi des yilegnal enafeqalew geta yirdash. Pastorye tebarek dinq yehonu zemariwochen selemetgabez enamesegnalen 😊❤

  • @aynalemwaza1982
    @aynalemwaza1982 ปีที่แล้ว +3

    ፓሰተር ካስሽ ተባረክልኝ 💗💗💗💗💗💗ጀሪዬ የአባቴ እንቁ ኑሪልኝ ፀጋው ለአንችም ይጨምረልሽ❤❤❤❤

  • @eyesusfikir9501
    @eyesusfikir9501 ปีที่แล้ว +1

    ሊሊ እየሱስን የምታውጅ ዘማሪ ነች

  • @edanedan3683
    @edanedan3683 ปีที่แล้ว +26

    ለልጅሸ ልዮ ፍቅር መሰጠት መልካም ሆኖ ሳለ አግልግሎት ውቶ ሰጋት መኖር የለበት ጌታ ታማኝ ሆኖ እሰከሰጠሽ ድርሰ ከልክ በላይ ሰጋት ጥሩ አደለም እህት ጄሪ

    • @rb2782
      @rb2782 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው ካላፈችበት የልጅነት ጊዜ ካለፈሽበት ይመስለኛል

    • @EtsegenetWoldeab
      @EtsegenetWoldeab ปีที่แล้ว +3

      ኧረ የወለደ ነው የሚያውቀው አትፍረዱ

  • @TamirateBerihun
    @TamirateBerihun ปีที่แล้ว +5

    ጥፊሪ ብታነሽ

  • @hilinatesfaya
    @hilinatesfaya ปีที่แล้ว +1

    በዚህ ደረጃ እግዚአብሔር ካሰበው ሠው ውሸተ መስማት ያሳፍራል ወ/ሮ ጄሪ

  • @mihiretabera5362
    @mihiretabera5362 ปีที่แล้ว +2

    Tsegachihun itif yadrgilachihu ♥️♥️♥️ ,Liliye liyu sitotachinin slebarekachihuat degimo pastor enantenm thank you, Tebarekulin,Egziabiher be Esat kitiru hulem kekifu yitebikachihu dink bereketochachin nachihu💜💜💜

  • @Freedom-q2e
    @Freedom-q2e ปีที่แล้ว +2

    I love your program and keep it going. Bless y’all

  • @SalamonEriso
    @SalamonEriso ปีที่แล้ว +1

    Jeri tanks

  • @maronhanok2886
    @maronhanok2886 ปีที่แล้ว +1

    ስለ እናትነት ስታስቢ እመቤቴ አማላጂቷ ወላዲቷ ድንግል ማርያምን አላሰብሻትም

  • @wendesenhaile2321
    @wendesenhaile2321 ปีที่แล้ว +3

    The song is amazing!
    the voice quality is great, too
    I wish she would continue because it was short.

  • @embtwodmi5138
    @embtwodmi5138 ปีที่แล้ว +1

    እውነት እኔም በጣም በጣም በጣም ነው የምዎዳት ልልዬን ውድድድድድ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @ednaletsworshipourlord6481
    @ednaletsworshipourlord6481 ปีที่แล้ว +1

    Kasyeee yene Melkam sew tebarekilgn bante yalewn tegama begeta sim
    Beleleyema be aganinit layi kebtohal eny miskir negn satselech kene layi taswoxa neber andi keni wode Ethiopia sehed meteche egobegnal emesekralehu betam ewodehalehu tebarekilgn bebizu egezehaberher yemesgen ❤❤

  • @WeyniAlem-g8g
    @WeyniAlem-g8g ปีที่แล้ว +1

    Geta ybarkachu❤❤❤

  • @elizabethkassahun1368
    @elizabethkassahun1368 ปีที่แล้ว

    Pastor kassahun dro gena kirstna saygebagn yastemarkegn eskahun aresawm timhirtum yecoca termus yeteseraw lecoca bicha new sew gn sifelg gaz, zeit ygezabetal laltefeternbet alama anwal bleh yastemarkegnn eskahun eyemenezerku eyenorkut new stzemr stawera siwedh yabzalh ychemerlh 🙏🙏🙏

  • @lieltzewude4114
    @lieltzewude4114 ปีที่แล้ว +1

    ፓርተር ጌታ ይባርክህ እወድሀለሁ በመዝሙሮችህ ብዙ ጊዜ ተጽናንቻለው❤❤❤❤

  • @ademkedir4693
    @ademkedir4693 ปีที่แล้ว +7

    በጣም የሚወደዉ በልጂነቴ ጀምሮ እየሰማው ፣እየተባረኩ ፣ የጌታን ፍቅር ያየሁበት የፓስተር ካሳሁን ዝማሬዎች ሁሌም ህያውና ነፍስን የሚያለመልሙ ናቸው። ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ። ያስፋ። እወድሃለሁ !

  • @Ema-nk6gj
    @Ema-nk6gj ปีที่แล้ว +1

    ጅሪዬ ዘመንሽ ይለምለም ፓስተርዬ አንተም በብዙተባረክ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk ปีที่แล้ว +1

    ጄሪ ጌታ ኢየሡሥ ዘመንሽ አገልግሎትሽ ይባርክ ፓሥተር ካሣሁን ጌታ ኢየሡሥ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክር በአንተ መዝሙር በዙ ተባርከናል ብዙ ተፅናንበታል ቤመሽም ይነጋል ይንን አቃለሁ እንጨለማይቀር የእዛብሄር ቀን አለው የሚለው መዝሙርህ በብዙ ተባርክንበት ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ይባርክ

  • @wachamobro
    @wachamobro ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 😢😢😢😢😢😢

  • @martaayele8877
    @martaayele8877 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ ጄሪዬ የሚገርም ምስክርነት ነዉ በጣም ነዉ የተደነኩት አሁንም ለበረከት ሁኝ የኔ ዉድ እህት❤❤❤❤

  • @nani-pe3ip
    @nani-pe3ip ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ ጄሪዬ ዘመንሽ ይባረክ

  • @ruthruth297
    @ruthruth297 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተርዬ ተባረክልኝ❤ ተጫዋች ነህ ለካ😅 ጆሩ ዘመንሽ ይባረክ ፓስተርዬ ልጅ ሆኜ ነው ያንተን ዝማሬዎች የሰማሁት መረዳት በማልችልበት እድሜ ግን ጆሮ ውስጥ አለ ድምፅህ ያኔ የሰማሁት

  • @heavenheavena9008
    @heavenheavena9008 ปีที่แล้ว +2

    Jerry ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @anisif6138
    @anisif6138 ปีที่แล้ว +1

    tebareki Geriye Enwedishalen Betam❤

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 ปีที่แล้ว +1

    ጅልዬ ተባረኪ አንቺ በርከታች ነሽ ፓስተር ካስሽ ተባረክ እግዚአብሔር ቤቱን ይስራ የመሥአት በግ ያዛጋጃል ❤❤

  • @HenokMikyas87
    @HenokMikyas87 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪልን ጄሪዬ አንተም ተባረክልን ፓስተር

  • @አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
    @አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ ปีที่แล้ว +2

    ጀርዬ ❤️❤️❤️❤️ተባረኪ ፓስተር አንተም ተባራክ 😊

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 ปีที่แล้ว

    Uuuufffffoooooyyyyy,,,,,inideat desssss yemel misikirinet new jeareye konjo we love you,,,, bless you more and more ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏

  • @sisaywondimageno6874
    @sisaywondimageno6874 ปีที่แล้ว

    Tabareki Jerrye Teru Enate Nashi. Sawe leje siwalede nawe yenatune yeheyewat agelegelote miradawe. Yebalatew feqere yegeta feqer eskamachershawe kagha gare nawe.

  • @rebeccad5561
    @rebeccad5561 ปีที่แล้ว

    አህቴ ጄሪገና እያደገች ስትሄድ ለሷ ያለሽን ገደብ የሌለውን ፍቅር ትዕግስት ውስጥሽ ያለውን ይቅርታ ርህራሄ ስታይ አጋፔ የሆነውን የእግዚአብሔርን ፍቅሩን ምህረቱን ታያለሽ ።ነገር ግን እህቴ ጌታ ለኛ ታማኝ እረኛ ነው የማይተኛ የማያንቀላፋ እንኳን እሱን ልታገለግይ እየወጣሽ ለኛ እንኳን ለስጋችን ለመስራት ስንወጣ ታማኝ ሆኖ ልጆቻችንን በማያምኑ ሁሉ ፊት ሞዴል አድረጎ አሳድጎልናልና ስለልጅሽ ስጋት አይግባሽ በመይዝል በማይታክት እጅ ላይ ናት በእሱ እጅ ላይ ጣያት ።ተባረኪ ዘመንሽ ከዚህ በላይ ይለምልም

  • @almaz5148
    @almaz5148 ปีที่แล้ว

    Waw waw waw ሊሊዬ ትባረክ አንችም ተባረክ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን 📖📖🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @YonasTadesse-l5z
    @YonasTadesse-l5z ปีที่แล้ว

    Jeriye betam nw makebrsh mewedsh setagelgyi betam nw mebarekbsh be continue lelaw demo ነብሰጡር ሆነሽ ዝማሬ እየዘመርሽ ስትዘዪ እግዚአብሔር ሆይ ታምናሀለችና በሰላም ልጇን አስታቅፋት ብዬ ጸለይኩልሽ። ❤❤❤

  • @Emumubarek
    @Emumubarek ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም አህት እኳን ሰላም መጣሺ አሪፍ ቆይታ ነበር ፈጣሪ አገራችንን ሰላሙን ይመልስልን ያረብ እሰከመቸ እር አንተዉ በቃ በለን ያኢላሂ ወደወይት ይጮሀል

  • @sofiahailu3390
    @sofiahailu3390 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ይባረክጄርዬ እንኮን ጌታ በልጅ ባረካችው

  • @NetsanetGichamo
    @NetsanetGichamo ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ተባረክክክክ 🙏🙏🙏

  • @RimonaTesfamariam
    @RimonaTesfamariam 5 หลายเดือนก่อน +1

    Energy eritrawit nen wddd new madrgachu

  • @yetnayetd3755
    @yetnayetd3755 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ጄሪዬ እንዴት እንደምወዳት የጌታ አብሮነት በያንዳዱ እንቅስቃሴዋ ይገለጣል የተባረክሽ አንድቀን ባካል አገኝሻለው

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 ปีที่แล้ว +1

    ጄሪ ድንቅ ዘማር ነሽ ተባረኪ ጸጋ ይብዛሊሽ
    እንኳን ጌታ በነገር ሁሉ እረዳሊሽ
    ተባረክ ፓስተር ካሳሁን ቡሩክ ነህ

  • @merry_hani
    @merry_hani ปีที่แล้ว +1

    Pastor kashun ur so blessed thank you

  • @jpbekele
    @jpbekele ปีที่แล้ว +2

    I love Jerry 💯🇪🇹❤️🥰🙏

  • @eliltabirhane4954
    @eliltabirhane4954 ปีที่แล้ว

    Wawwww Geta Yesus yibarkachu.

  • @KaluSpiritualMedia
    @KaluSpiritualMedia ปีที่แล้ว +2

    ጄሪ የሀገሬ ልጅ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ።

  • @KalkidanAbate-qb4pz
    @KalkidanAbate-qb4pz ปีที่แล้ว +1

    Tebarekulin

  • @adeyabeba2487
    @adeyabeba2487 ปีที่แล้ว

    Yes liliey berketachen ❤❤❤ anchim Lelagna berketachen neshe Jerriy ❤❤❤

  • @lidettabore737
    @lidettabore737 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ መዝሙር የኔ የሕይወት ታሪክ ነው ሊሊን ጌታ አብዝቶ ይባርካት

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እናትነት ትልቅ ፀጋ ነው ጄሪ ታበረክ

  • @malasacheereduno8485
    @malasacheereduno8485 ปีที่แล้ว

    Wawwwww❤❤❤❤ Geta yebarikachuu

  • @ሙሉናሽማስፍፍን
    @ሙሉናሽማስፍፍን ปีที่แล้ว +1

    Wow

  • @ibrahimamara5017
    @ibrahimamara5017 ปีที่แล้ว +1

    jerry yene enat batame new miwodeshe tsaga yabezaleshe

  • @ruth5624
    @ruth5624 ปีที่แล้ว +2

    Beautiful voice and mighty anointing 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥stayed on fire and blessed.❤️

  • @zed8788
    @zed8788 ปีที่แล้ว +3

    አሜን እግዚአብሔር ቀን ያዛል 🙏🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ቀን አለው ለሁሉም
    እኔም የብዙ ዘማሪወች ውለታ አለብኝ አንዱ ፓሰተር ካሳሁን ነህ መቼም እግዚአብሔር ቀን አለው ከነምክነየቱ የምናገርበት ሁላችሁንም ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ :🙏🙏
    ስለልጅሽ ግን ፀልይ በጣም የመጀመሪያ ወላጇ አንተ ነህ ብለሽ ለጌታ አስአክቢ:: በመጠኑ መሆን ጥሩ ነው እኔ ቀናተኛ አምላክ ነኝ ሰለሚል ብየ ነው ተባረኪ :🙏🙏🙏🙏

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 ปีที่แล้ว +2

    በልጅ ድምፅ ማልቀሷን መናገሯ እዛ ለነበሩ ታዳሚዎች ብቻ ተደርጎ ሚዲያ ላይ ከመውጣቱ በፊት
    በእውነት መቆረጥ ነበረበት። ለነገ ቢታሰብበት።

    • @betygelaw1300
      @betygelaw1300 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል የሰው አእምሮ በጣም ከባድ ነው ነገ ክርስቶስን እያሰበች እያለቀሰች ብታገለግል ልጇ ትዝ ብሏት ነዉ ይባላል።
      ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @amenAmen-ii6fu
    @amenAmen-ii6fu ปีที่แล้ว

    እኔ የመጀመሪያ ልጄን ወልጄ ሰው ከሌላ ሽንት ቤት አሌሄድም ነበረ እና እንቅልፍ እራሱ አልተኝም ነበር ከተኛው የሆነ ነገር ምወስድ እየመሰለኝ ግን አንድ ነገር ገበኝ ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ አልኩ እሱ ከልጠበቀ የኛ ምንም ትርጉም የለውም እና በጣም ነው ምወድሽ እና ግን ጥፍር እየተከለችሁ ቀይ ቀለም እየተቀበችሁ አትዘምሩ እግዚአብሔር እኛን ቆንጆ አርጎ ነው የፈጠረን እበካችሁ እንለይ ❤❤

  • @NattyBirhanu-xg8fx
    @NattyBirhanu-xg8fx ปีที่แล้ว +1

    GBU JERRYE

  • @rb2782
    @rb2782 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ ጄሪዬ ❤🙏🏼❤️

  • @Sara-xw4tv
    @Sara-xw4tv ปีที่แล้ว +1

    ቲጂዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪ ❤❤❤

  • @kedestasefa7647
    @kedestasefa7647 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @selamawitmakonnen7316
    @selamawitmakonnen7316 ปีที่แล้ว

    Thank so much Pastor inviting emenewedaten
    God bless you both🙏👏❤️❤️

  • @fatumafatumakader
    @fatumafatumakader ปีที่แล้ว

    Tabareku egzabeher yibarekachu ❤🙏

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg ปีที่แล้ว +2

    ጄሪ ዝማሬሺ በጣም የሚገርም ተሰጥቶ ልዩ ቅባት ምገሰ ብርታት ከጌታ እንደተሰጠሺ በደንብ ያሰታውቃል ❤ስሰሰታችሁም ዘማሪወች ጠያቂ ተጠያቂ እና ሊሊ ዋው ❤❤❤❤ ተባረኩ በርሀ

  • @senayitbrhanu2669
    @senayitbrhanu2669 ปีที่แล้ว

    Jeko swedish eko tebareki 🙏

  • @suzanasami4820
    @suzanasami4820 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BiniMan-op7pb
    @BiniMan-op7pb ปีที่แล้ว

    Thank you pastorye jeren slegabezkeln denk interview new❤🎉🎉

  • @hannadesalegn3411
    @hannadesalegn3411 ปีที่แล้ว

    ጄሪዬ በጣም ነዉ ምወድሽ ዘመንሽ ይባረክ ተባረኪ❤

  • @shitayetamru8668
    @shitayetamru8668 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር መልካም ነው ሥለሁሉም ጌታ ክብሩን ይውሠድ፤ አየሱስ እንዴት ድንቅ ጌታ ነህ፣ ህይወት የሚገባን እየኖርን ነው ለዚህ ነው ጌታ እየኖርን እንድናገለግለው ሚፈልገው ጌታ

  • @salamalmo7812
    @salamalmo7812 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤👍👍👍👍❤❤❤🥰🥰

  • @tadessedunamo3371
    @tadessedunamo3371 ปีที่แล้ว +1

    እየሩሳሌም የአባት ስም ይጠቀስ

  • @Elsabet-t
    @Elsabet-t ปีที่แล้ว

    Tebarkulgn geta semu yebark

  • @a71green25
    @a71green25 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢
    Eshiiii
    Ameeeeeeeeen
    Amreeeeeeeeen
    Ameeeeeeeeen
    ❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤
    Wecome

  • @fikruhirpaye5207
    @fikruhirpaye5207 ปีที่แล้ว +1

    Kan itti aanu abenezer tedese nuu affeera abbaa mana eden emru

  • @DinkayehuAbrham-vh4li
    @DinkayehuAbrham-vh4li ปีที่แล้ว +1

    Geta yimsgen

  • @sollymimi8503
    @sollymimi8503 ปีที่แล้ว

    teberkli

  • @mirontisfay2293
    @mirontisfay2293 ปีที่แล้ว +1

    Wwwww❤❤❤❤❤❤

  • @fachoawel4679
    @fachoawel4679 ปีที่แล้ว

    Leli tabarakiiiii 💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💕💕💕💕❤💔💔💔💔💔💕💕💕💕

  • @SenaitMale-lx8vs
    @SenaitMale-lx8vs ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ለሰሎሞን እንድ ሰራ በጌታ ስም እንጨቱንም ድንጋውንም እሱ ይሰብስብ አሜን