የህክምና ተማሪዎች እና ባለሙያዎች ስለ ህክምና ትምህርት ምን ይላሉ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 41

  • @kalkidanbeyene1329
    @kalkidanbeyene1329 2 ปีที่แล้ว +1

    Dr.Sitra Nuredin thanks lelochunm chmr

  • @sematbefikadu3913
    @sematbefikadu3913 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ለህክምና ጥልቅ ፍቅር አለኝ። ደግሞ አታካብዱ ፍቅሩ ካለ ያስደስታል። ሰውን እንደመረዳት የሚያስደስት ነገር የለም።

  • @getietesega9465
    @getietesega9465 2 ปีที่แล้ว +26

    እስካሁን እንዳየሁት ከሆነ እንደሚካበደው አይደለም እኔ second year ነኝ፤ፍላጎት ካላችሁ ግቡ።

    • @henaa3104
      @henaa3104 2 ปีที่แล้ว

      High school lay bzu taneb neber?

    • @teshagertesfaye5551
      @teshagertesfaye5551 2 ปีที่แล้ว

      Mech jemerk Gena second year

    • @getietesega9465
      @getietesega9465 2 ปีที่แล้ว

      @@henaa3104 betam gobez yemibal temari ayidelehum, bizu gize mekemet ewedalehu ena ahun tekemito manbeb alkebedegnim,demo ahun systemu tekeyiroal ena final yemimetaw ende dirow bizu ayidelem

    • @getietesega9465
      @getietesega9465 2 ปีที่แล้ว +1

      @@teshagertesfaye5551 ahun 3rd year bekiribu enegebalen,ahun systemu siletekeyere final yemimetaw ende dirow bizu ayidelem

    • @henaa3104
      @henaa3104 2 ปีที่แล้ว

      @@getietesega9465 eshi flagoth neber medicine?

  • @mulugetaalemu4358
    @mulugetaalemu4358 2 ปีที่แล้ว +12

    Koy enieye 4th year medicune temari year ,gn mnm mikebd neger yelewm
    Mndn new akabedachihut???
    Wanaw passionu new!!!!

    • @tobefles7788
      @tobefles7788 2 ปีที่แล้ว +4

      Ymechesh endezi aynet sew new menfelegew

  • @workiegataye7732
    @workiegataye7732 ปีที่แล้ว +4

    አታከብዱት ቀላል ነው ዋናው ጊዜ መስጠት ነው

  • @INSIDE4032
    @INSIDE4032 ปีที่แล้ว +1

    ልዩነት ፈጣሪው አመለካከት ነው ቀላል ነው

  • @ethiopiancomedyvideochanne5480
    @ethiopiancomedyvideochanne5480 2 ปีที่แล้ว

    Thanks 🙏🙏🙏

  • @fikirteaster4205
    @fikirteaster4205 2 ปีที่แล้ว

    Oh pleases!!!! Esun lemayakachu.

  • @Get458dag
    @Get458dag ปีที่แล้ว +2

    ካሰብኩት በላይ ነባሰ ፈራሁ እንዴት ቢሰጥ ነው የትምህርቱ ስርዓት

    • @hannahmathewos5100
      @hannahmathewos5100 9 หลายเดือนก่อน

      Medicine መማር ከፈለግሽ አዲስ አበባ ነው የሚሻለው
      የትምህርት አሰጣጡ ከሌሎች university አንጻር ጥሩ ነው
      ደግሞ don't let people project their fear and insecurities upon you.
      ከሰው ሰው ይለያያል ለአንዳንዱ በጣም ቀላል እና enjoy እያደረጉት የሚማሩት ነው ለአንዳንዱ አግሞ በተቃራኒው።
      ደግሞም ማንኛውምንም field መማር dedication እንደሚጠይቅ medicineንም በዛው ልክ ይጠይቃል።
      ለእኔ እስካሁን ባየሁት ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ።
      From 3rd year medical student

    • @hannahmathewos5100
      @hannahmathewos5100 9 หลายเดือนก่อน

      By the way, መጀመሪያ ፍላጎቱ ኖረኝ አልነበረም የገባሁት ግን, ገብቶም ፍላጎቱን ማዳበር ይቻላል ብዬ ነው የማስበው።
      እስካሁ እግዚአብሔር ይመስገን አንድም ቀን አማርሬ አላውቅም!!

  • @GetMoviE56
    @GetMoviE56 ปีที่แล้ว

    Sijemer Indet Aykebdim, YE HIYWET GUDAY EKO NW.

  • @Muja_Mercury
    @Muja_Mercury  2 ปีที่แล้ว +5

    ቪድዮዎቹን ያሰባሰብኳቸው "ከጤና ጓዳ" ዩትዩብ ገፅ ፣ ከVOA እና ከሶሻል ሚዲያዎች ......
    የ "ከጤና ጓዳ " ዩትዩብ ገፅ ላይ የህክምና ተማሪዎችን የትምህርት ልምድ እና ስለ ህክምና ዘርፍ በርካታ መረጃዎችን ማግኘት ትችላላችሁ 👇
    th-cam.com/channels/WCDGuD7mod91NV5KJFGc8Q.html
    th-cam.com/channels/WCDGuD7mod91NV5KJFGc8Q.html

  • @paul8642
    @paul8642 2 ปีที่แล้ว

    Can you give me the video name or link of the part where he said እንደትራስ ምተኛበት guy

  • @henaa3104
    @henaa3104 2 ปีที่แล้ว +3

    Muja yemr telq sew neh fetari yakbrln

  • @bethelsolomon6053
    @bethelsolomon6053 2 ปีที่แล้ว

    Ik benateh selamachen atan eko

  • @seidahmedseid5864
    @seidahmedseid5864 2 ปีที่แล้ว +4

    ይከብዳል ይከብዳል እስኪ ይቀላል ነው በሉ

  • @abdulezizifa5503
    @abdulezizifa5503 10 หลายเดือนก่อน

    🎉

  • @kimaspicturesb
    @kimaspicturesb 2 ปีที่แล้ว

    ቆይ ነርሲንግ ምናምንም እንደዚሁ ነው?

  • @yesmalemmane6370
    @yesmalemmane6370 ปีที่แล้ว

    Tadiya manim kalgeba man nw yemiyakimen ? Hule le ras michot bicha aynorm eko le lela sewm yinoral

  • @tekleharegot3506
    @tekleharegot3506 2 หลายเดือนก่อน

    እንዳትገቡ ያሉት ግን ምን ኣስበው ነው 😅

  • @adnantube-ci1wv
    @adnantube-ci1wv ปีที่แล้ว +1

    Bashitagn yimuta bilebile bazii matehi😂😂😂😂😂😂😂

  • @yeabsiramehari7285
    @yeabsiramehari7285 2 ปีที่แล้ว +20

    ምን ዓይነት ንቀት ነው እናንተ ከቻላችሁት እኛ ለምን አንችለውም? Who the f*** do u think u r

    • @maedotwondesen3471
      @maedotwondesen3471 ปีที่แล้ว

      lmao chill

    • @Azariah3434
      @Azariah3434 2 หลายเดือนก่อน

      Ere teregagu, betam dedication ena gize yifelgal....kelal degmo aydelem yihe new realityw

  • @hermelafiseha7299
    @hermelafiseha7299 2 ปีที่แล้ว +2

    I think HO is simple malet it will not be like this😂😂😂😂😂

    • @marinate8632
      @marinate8632 2 ปีที่แล้ว

      Ho temari nesh enea lemar felgea neber ena endeat new stress menamn alw