"ኦነግ-ሸኔ የኦህዴድ/ብልጽግና ወታደራዊ ክንፍ ነው" | ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 48

  • @ejigayehuyemanebirhan9984
    @ejigayehuyemanebirhan9984 2 ปีที่แล้ว +8

    ትክክል ሰለእውነት መናገር የህሊናን እረፍት ይሰጣል አ

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶ /ር በቃሉ ትክክል ነው ይሄን ደካማ መንግሥት መከላከል የሚቻለው በተለይ አምሐራው ይታጠቅ ራሱን ይከላከል

  • @susuberhane929
    @susuberhane929 2 ปีที่แล้ว +2

    You are right I agree with you my brother 👏👏👏👏

  • @yonaskassa4216
    @yonaskassa4216 2 ปีที่แล้ว +2

    Ethio news በርቱልንንንንንንን

  • @kirubeltessema7911
    @kirubeltessema7911 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል። ህዝብ እያስጨፈጨፈ ብልጽግና ሃገር ሊመራ አይችልም። የኢትዮጵያ ህዝብ ከዚህ በላይ ምንድነው የምንጠብቀው።

  • @wondifrawworkneh5261
    @wondifrawworkneh5261 6 วันที่ผ่านมา

    This is a very nice memory.

  • @myfano2708
    @myfano2708 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል እነሱ በጣም ሇላ ቀር አስተሳሰብ ነው ይዘውብን የመጡት እነዚህ የታሪክ አተላወች

  • @merig627
    @merig627 2 ปีที่แล้ว +2

    የኦሮሙማና ፌደራል ደህንነቶች ከአማራ ክልል ይውጡ !!!!

  • @dunoethiopia8147
    @dunoethiopia8147 2 ปีที่แล้ว

    ስልጣን የተጋሩና ከተቀዋሚዉ ጎራ የሆኑ ዝም በማለታቸዉ ለምን ጠንከር አድርገዉ አይኮንኑአቸዉም

  • @noordeenno5147
    @noordeenno5147 2 ปีที่แล้ว

    ስልጣን የሌሚ መሞት ግን ቅርብነዉ ከአማራ እንስሳ ይሻላል እንስሳ ጢቅም አሌዉ አማራግን ጉዳት እንጅ ጢቅምየሌዉም

  • @kirubeltessema7911
    @kirubeltessema7911 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል

  • @moguesmengaw5306
    @moguesmengaw5306 2 ปีที่แล้ว

    ሕግ በለለበት ,ዲሞክራሢ , መነሰግሥት በለለበት ,ብልፅግና ,ህግ የደሕንነት , ሣይሆን ,ለሌብነት ,ለወንጀል ተግባራት,ቅቡልነትና እውቅና ,,የሚሠጥ ,፠አገር፠ በአለማችን ብቸኛዋ ,፠ ኢትዮጲያ ፠ በቻ ናት፠

  • @wossenyelesheshetiew4722
    @wossenyelesheshetiew4722 2 ปีที่แล้ว

    betam tekekel belekale enamsegnalen

  • @tesfayeasres8969
    @tesfayeasres8969 2 ปีที่แล้ว +2

    የሴራው አቀነባባሪ ሴረኛው የክፋት አባት አብይ አህመድ ነው ጌታሆይ ገላግለን

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 2 ปีที่แล้ว +1

    ግራ የሚገባው ማንንም ይገድላሉ ያው የአብይ

  • @dunoethiopia8147
    @dunoethiopia8147 2 ปีที่แล้ว

    እባክዎትን ስለኮሚሽኑ በቂ መረጃ ሳይኖርዎት ነዉ እየተናገሩ ያሉት፡፡ ኮሚሽኑ ሚናዉ መደራደር ሳይሆን መደራደሪያ መድረኩን ማመቻቸት ነዉ፡፡ ተደራዳሪዎች እርስዎ ባልደራስን ወይም የሚወክሉትን ማህበረሰብ ወክለዉ እኔም እንደዚያዉ ቁጭ ብለን ነዉ የምንደራደረዉ እንጅ ኮሚሽኑ አይደለም የሚደራደረዉ፡፡ ከተደራደረስ ከማን ጋር ነዉ የሚደራደረዉ?

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 2 ปีที่แล้ว

    መደራጀትና መታገል ብቻ ነው መፍትሄው

  • @berhanu2368
    @berhanu2368 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የማይገባኝ መንግሥት ተብዬው እራሡ የአማራን ሕዝብ እያስገደለ እንዴት ነው ይህንኑ ገዳይና አሸባሪ ግድያውን እንዲያቆም ወደሱ አቤቱታ የሚቀርበው? ለመሆኑ ከተማ ሲወድምና የአማራ ሕዝብ ሲታረድና ሲፈናቀል የሀዘን መግለጫም ሆነ ችግሩን ለማቆም ምን እርምጃ ወስዷል? ሥለዚህ አቤቱታው ዋጋቢስ ነው! ይልቅስ የአማራ ሕዝብ ማድረግ ያለበት ራሱን በህቡእ አደራጅቶ ወደ ትግል መግባትነው ያለበት::
    መንግሥት መንግሥት ማለታችሁን አቁሙ!! የኢትዮጵያን ሕዝብ የሚወክል መንድሥት የለም ኦነግን የሚወክል የገዳይና ዘራፊ እንዲሁም አሸበሪ ቡድን ነው አራትኪሎ ሥልጣኑን የተቆጣጠረው!! ምን ያህል ጊዜ ነው ይህንን ለመረዳትም ሆነ ለማወቅ የሚፈጅብን? ኧረ ባካችሁ እንንቃ!! መንግሥት ማለትን አቁሙ!! የፖለቲካ ትንተናውም ይብቃ! ከንግዲህ በሗላ መደረግ ያለበት የፖለቲካ አንቂ ደወል ነው ለአማራ ሕዝብ የምያስፈልገው::
    በቅድሚይ ግን መደረግ ያለበት እንክርዳዶችን ከአማራው ማህበረሰብ ውስጥ ለይቶ ማስወገድ ያስፈልጋል አንዱም ብአዴን የሚባለውን ሽንፍላ ጭምር ማለት ነው::

  • @zelalemfkadu4749
    @zelalemfkadu4749 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ኦነግ የትም ተሰዶ ተደብቆ ነበር የሚኖሩት አሁን ብልፅግና ለቃቅሞ ከየትም አምጥቶ ነው አማራ የሚያስጨፈጭፈው

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +3

    እኛም የምንለው እውነቱ ይሄ ነው ኦነግ ሸኔ በመንግስት መዋቅር የሚደገፍ ነው።

  • @meskeremwolde2627
    @meskeremwolde2627 2 ปีที่แล้ว +1

    በመለስ ጊዜም ሳትነኩ ትጮሁ ነበር። አሁንም በርግጥ እየተገደላችሁም እያለቀሳችሁም ነው። ይቅር በለኝ በሉ።

  • @ethiopiaaberach7062
    @ethiopiaaberach7062 2 ปีที่แล้ว

    የሰሩትን ዋጋቸውን በኋላ ላይ ያገኙታል።ሞያ በልብ ነው።

  • @አሸናፊዋኢትዬጵያ
    @አሸናፊዋኢትዬጵያ 2 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ

    • @dunoethiopia8147
      @dunoethiopia8147 2 ปีที่แล้ว

      የብልጽግናን አስተሳሰብ የሚያራምዱትን እንደሚያጠቁ ካወቃችሁ ለምን ሸኔ የብልጽግና ወታደራዊ ክንፍ ነዉ አሉት ክቡርነትዎ?
      የራሱን አመራር ያጠቃል ብለዉ ከተቀበሉ የሚጋጭ ፍረጃ ሆኖ ነዉ ያገኘሁት፡፡

  • @betelhemnebyu593
    @betelhemnebyu593 2 ปีที่แล้ว

    ማናየ ሰውየው የተማረ ሰው አንደበት የለውም፡፡ በተለይ ከትንተናው እንደተረዳሁት ስለአገራዊ ምክክር እውቀት ያለው አይመስልም፡፡አገራዊ ምክክር ህዝብ የሚሳተፍበት፤በልዩነታችን ላይ ስምምነትና መቀራረብን ለመፍጠር ሲሆን ስምምነት ከሌለም ህዝበ ውሳኔ የሚሰጥበት ነው፡፡ መንግስት እኮ አንድ ጊዜ ተመርጧል ግን ዘላቂ አገራዊ ስምምነት (national consensus) መድረስና በየጊዜው እየተነሱ ስንበጣበጥ እንዳንኖር ነው(ለምሳሌ የአድዋ በዓል መከበር፤ ባንዲራ፤በህገ መንግስት መርሆዎችና ማሻሻል፤ ሃገራዊ ስርዓትን ወዘተ በተመለከተ) ፡፡ ይህ ደግሞ ችግሩን በዘላቂነት እንዲፈታ በመንግስት አነሳሽነት የመጣ እንጅ ከማንም የተነሳ አይደለም ፡፡ በመሆኑም በመንግስት ተጽኖ የሚፈጠርበት አይደለም ፡፡ በዚህ ጉዳይ መንግስት የሚመሰገንበት እንጅ አስቀድሞ ዋጋ እንደሌለው በመፈረጅ አመራረጡም አድሏዊ እንደሆነ በማስመሰል የሃገር ችግር እንዳይፈታ ማጣጣል ሙህር ነኝ ከሚል አካል የሚጠበቅ አይደለም፡፡ እናንተም ስሜታዊ ከሆኑ ሰዎች ይልቅ ሙያውና አገር አቀፍ ልምድ ያዳበሩ፤ የሰከኑና ገለልተኛ ባለሙያዎችን ጋብዛችሁ የህዝባችን ግንዛቤ እንዲዳብር በማድረግ ሃገራዊ አስተዋጽዖ ብታደርጉ፤ እናንተም እውነተኛ መረጃ በማቅረባችሁ እምነት እንደጣልንባችሁ ተፈላጊነታችሁ እንዲጨምር ብታደርጉ ጥሩ ነው እላለሁ፡፡

  • @አሸናፊዋኢትዬጵያ
    @አሸናፊዋኢትዬጵያ 2 ปีที่แล้ว +1

    አበሻ እንደሆነ ቢማር ባይማር ዘረኝነት ባህሉ ሆኗል

  • @solomondawit6916
    @solomondawit6916 2 ปีที่แล้ว

    Ewenet new aderajun
    Oromo be amhara kilel tekebero eyenore amhara gin eyetesedede eyetegedele new
    Mengist eko destegna new
    Yihe eko ye oromo mengist enji ye erhiopia mengist aydelem

  • @jeri398
    @jeri398 2 ปีที่แล้ว

    ምድረ ቁራ

  • @noordeenno5147
    @noordeenno5147 2 ปีที่แล้ว

    አይ ታሳዝናሌ ገናኦኔግ ገብቶ ከነዜርማንዘሮች ደበጪ ያስገባሀል

  • @mijenasobokafinfinne2426
    @mijenasobokafinfinne2426 2 ปีที่แล้ว

    DR.teblo tera eregna enkuan ymayawerwn yale minim ewuket ena yleminim mereja endih mawurat ayikebdim? woy yzendro doctor??

  • @solomondawit6916
    @solomondawit6916 2 ปีที่แล้ว

    It is true that opdo is a part of shenne
    Pls ewenet kemenager mefrat ayasfelegem
    Eskemeche eyetegelen yenessu agobedaj mehon
    Beka enebel.enji
    Egziyabeher beseten meret benetsanet menor new enji
    Ebab enab new
    Gedel.yigebu

  • @dunoethiopia8147
    @dunoethiopia8147 2 ปีที่แล้ว

    የብልጽግናን አስተሳሰብ የሚያራምዱትን እንደሚያጠቁ ካወቃችሁ ለምን ሸኔ የብልጽግና ወታደራዊ ክንፍ ነዉ አሉት ክቡርነትዎ?
    የራሱን አመራር ያጠቃል ብለዉ ከተቀበሉ የሚጋጭ ፍረጃ ሆኖ ነዉ ያገኘሁት፡፡

  • @Cripto244
    @Cripto244 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰበር ዜና : ጃልመሮ የአቢይ አህመድ ምክትል ጠሚኒስቴር ሆኖ ሊሾም ነው:: ኦነግ ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ በሙሉ ከፍተኛ የመንግስት ስልጣን ይይዛል::

  • @noordeenno5147
    @noordeenno5147 2 ปีที่แล้ว

    ዉጣ ከሀገራችን ግባደበጪ

  • @jarsojarso2864
    @jarsojarso2864 2 ปีที่แล้ว

    Weregna bicha

  • @noordeenno5147
    @noordeenno5147 2 ปีที่แล้ว

    ዶ!ር ቦቆሎ አርካልተቀመጢኪ ትገደላሌ

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 2 ปีที่แล้ว

    Takakal be Eawanet menor yasadesatal

  • @senkeylegesse7984
    @senkeylegesse7984 2 ปีที่แล้ว

    ወሬ ከማውራት ወገንተኝነት ለመግለፅ የተፈናቀሉት ለመርዳት አንድ ቤተሰብ አስጠጋ ቢሉህ የማትተባበር ወጥተህ ታቀረሻለህ

  • @noordeenno5147
    @noordeenno5147 2 ปีที่แล้ว

    ከማል ጋልቹ አስፈድዶይብዳህ