የቁርአን ሒፍዝ ምስጢሮች | የሒፍዝ ተሞክሮዬ | ውጤታማ ዘዴዎች | የቁርአን ትምህርት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • በዚህ ቪዲዎ ቁርአንን በቀላሉ ለመሃፈዝ የሚረዱ ምክሮች ተብራርተውበታል፡፡ በተለይ በስተመጨረሻ ላይ የሰፈረው ምክር ብዙዎችን ውጤታማ ያደረገና እኔ በበኩሌ የተጠቀምኩበት ዘዴ ነው፡፡ ይህንን ትምህርት ከተከታተላችሁ ብዙ ቁም ነገር ታተርፉበታላችሁ፡፡ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን አትርሱ፡፡
    ሼር ማድረግም እንዲሁ፡፡
    ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ አስፍሩልን፡፡
    In this video, tips for memorizing the Qur'an are explained. Especially the advice at the end is a method that has made many people successful and I have used it myself. If you follow this lesson, you will gain a lot. If you are new, don't forget to subscribe.
    So is sharing.
    Tell us your thoughts in the comments.

ความคิดเห็น • 33

  • @semhamedia
    @semhamedia  หลายเดือนก่อน +1

    እነሆ ቁርኣንን መማር ለሚፈልጉ ጊዜ እና እድሜ ሳይገድብዎት በኦን ላይን በስልኮ መማር እንደሚችሉ ያውቃሉ?
    ባላቹበት ሆናችሁ በሞባይል ስልኮ በኦን ላይን ቁርኣንን በተጅዊድ ለማስተማር ምዝገባ ጀምረናል።
    🌟 የሚሰጡ ትምህርቶች፦
    1 ለጀማሪዎች የቃኢዳ ትምህርት
    2 ቁርአን በነዘር
    3 ቁርአን ሂፍዝ
    4 ተጅዊድ
    ✔ ለመመዝገብ ተከታዩን ቁጥር ተጠቀሙ
    👇 👇 👇
    +251920383362
    t.me/alqalamonlinequran
    t.me/alqalamonlinequran

  • @Hayatbintbaba-c9q
    @Hayatbintbaba-c9q หลายเดือนก่อน +3

    ጀዛከላህ ኽይር አላህ ተጠቃሚ ያዲርገን ከማዳም ሥራጋር 3ጁዝ ሂፍዝ ደርሻለሁ አልሀምዱሊላህ ይችን ኮሜንት የምታነቡ ዱአ አዲርጉልኘ ሙሉውን ሂፍዝ ከነ ተግባሩ አላህ እንዲያገራልኘ

    • @semhamedia
      @semhamedia  หลายเดือนก่อน +1

      ወኢያኪ እህት አላህ ለሁችንም ቁርኣን ማፈዝ ያግልን። ላንቺም ለሁሉም ሙስሊሞች።

  • @فاطمه-ك7ز
    @فاطمه-ك7ز หลายเดือนก่อน +2

    ማሻላውስታዛች👍👍👍🤲🤲

    • @semhamedia
      @semhamedia  หลายเดือนก่อน +1

      💐🎊👌✨🌟🎉🎀🍂👍👍👍💐🎊👌✨🌟🎉🎀🍂🎉🌟✨🎊💐👍

  • @NewMail-o5n
    @NewMail-o5n หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛኸላህኡዝታዝአላህያግራልንያሪብ❤❤❤

    • @semhamedia
      @semhamedia  หลายเดือนก่อน +1

      Ameeen
      We iyakummm

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛከሏህ ኸይር ወንድማችን

    • @semhamedia
      @semhamedia  หลายเดือนก่อน +1

      ዋኢያኪ እህታችን!!!

  • @YasinAbdirkadir
    @YasinAbdirkadir หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይጨምርህ ኡስታዝ ❤❤❤

    • @semhamedia
      @semhamedia  หลายเดือนก่อน +1

      Ameeen

  • @semhamedia
    @semhamedia  25 วันที่ผ่านมา +1

    📮 ቴሌግራም፡
    t.me/alqalamonlinequran
    📮 ቲክ ቶክ ፡
    tiktok.com/@abusemha

  • @ErhmetSeid
    @ErhmetSeid 7 วันที่ผ่านมา +1

    እዉነት

    • @semhamedia
      @semhamedia  6 วันที่ผ่านมา +1

      📮🎊🎆🌟✨🎀🎉✔️✅💐🍂

  • @abduselamhamza486
    @abduselamhamza486 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አላህ የጨምርልህ

    • @semhamedia
      @semhamedia  หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ሹኩራን

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 หลายเดือนก่อน +1

    ድሮ ኡስታዞች ስንቀር ሆላ ለወላጅ ይናገሩና ያስመቱን ነበር ደግ ለኛው ብለው ነበር😊

    • @semhamedia
      @semhamedia  หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ብለሻል የድሮ ኡስታዞች እጅግ ከፍተኛ ክትትል ነበራቸው።

    • @semhamedia
      @semhamedia  หลายเดือนก่อน +1

      መልካም ስራቸውን አላህ ይቀበልላቸው ባለውለታዎቻችን ናቸው።

  • @RahmaBulcha
    @RahmaBulcha หลายเดือนก่อน +1

    Mashallah

    • @semhamedia
      @semhamedia  หลายเดือนก่อน +1

      🎉🎀🌟✨✨👍👌👌👌

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 หลายเดือนก่อน +1

    አዎ ሼህ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፍ ባለዎለታችን ናቸው አሏህ ይጠብቅልን!

    • @SdfSsf-s5b
      @SdfSsf-s5b หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅

    • @SdfSsf-s5b
      @SdfSsf-s5b หลายเดือนก่อน

      🤩🤩🤩😍😍😍🥰🥰🥰

  • @اممعاذ-ل9س
    @اممعاذ-ل9س หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር መርከዝ ማስመዝገብ ይቻላል ወድሚን

    • @semhamedia
      @semhamedia  หลายเดือนก่อน +1

      We iyakum
      Inshallah anagrin bezih
      0920383362

  • @ShahBaz-y5e
    @ShahBaz-y5e หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

    • @semhamedia
      @semhamedia  หลายเดือนก่อน +1

      👌👍✨🌟🎀🎀🎉🎊🎊🎊🎊🍂💐💐💐💐💐🎀🎉🌟✨✨✨👌👍👍👍👍🎊💐💐💐💐💐

  • @ErhmetSeid
    @ErhmetSeid 7 วันที่ผ่านมา +1

    በልጂነት ሁላችንም ነን

    • @semhamedia
      @semhamedia  6 วันที่ผ่านมา +1

      Awo betkkl

  • @Dxb-u9b
    @Dxb-u9b หลายเดือนก่อน +1

    ማሿአሏህ 📖📚👈✅✅✅

  • @Hayatbintbaba-c9q
    @Hayatbintbaba-c9q หลายเดือนก่อน +1

    የወሠዲኩት ትምህርት ቁርአንን ለመሀፈዝ የተምቻቸ ሁኔታን አለመጠበቅ ብዙወቻችን መርከዝ እንጂ ከዛ ውጪ መሀፈዝ የማይቻል ይመሥለናል እና ቁርአን ማዲመጥ ተፍሢር ማዲመጥ ወይም ማንበብ

    • @semhamedia
      @semhamedia  หลายเดือนก่อน +1

      ይህ ብቻ ሳይሆን በላት ላይ በሃፈዝናቸው ምዕራፎች መቅራት እጅግ ጠቃሚ መንገድ ነው።