ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዋው እኔ በካሮትና በኦትስ ትንንሽ ሰርቼ ጠብሼው ምርጥ ነው ሞክሩት ይሄንንም እሞክረዋለሁ 👌
እጅ ይባረክ የናት እጅ ምንም ቢሆን ይጣፍጣል እናመሰግናለን
❤❤❤❤❤❤❤❤
እጅግ የሚደንቅ ሙያ እናመሰግናለን
በባዶኒስ በጣም ቆንጆ ነው እጀወት ይባርክ የሊባኖስ ምግብ ነው በጣም ነው የምወደው
እጅ ይባረክ ማዘርዬ❤❤❤
ካሮት ቢጨመርም ያምራል እናመሠግናለን
Wooow Des yemil migibnew Mami ijishin yibarkh igzabher inwodishalen♥️♥️♥️
እናመሰግናለን አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
ተባረኪ ልዩ ነው
እጅግዬ ምርዬ እንኳን ደሕና መጣቹ ቆንጆ ይመስላል እሞክረዋለው አናመሰግናለን
እድሜና ጤና ፍጣሪ ይስጥልን እናታችን🙏 ጥያቄ ቺዝ ሳይገባበት መሆን አይችልም?
እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው
Good job mommy thank you very much❤❤❤
Yihe sint sewu yabelal? Betam newu miyamrewu
Yale chiz mesrat aychalm ende???
ሰላምና ጤና ይሁንላቹ ዱቄቱ ከእንቁላሉ ጋር መዋአድ ይችላል ውይ ሲቀጥል የተጠቀማችሁት የጪዝ አይነት ምንድ ነው አመሰግናለሁ
Good job, Mommy. Have a blessed day, everyone. Thank you.
ቆንጆ ነው ግን ችዝ ባይኖረንስ እዴት እናድርገው
እናመሰግናለን 😅😮😢❤❤
በጣም እናመሰግናለን
ስወዶት እኮ ማዘርዬ!!!
ቆንጆ ነው
የኔ ቆንጆ በጣም የሚጣፍጥ ነው ሞከርን ተባረኪ
ለስኳር እንዴት ይሆናል
አረንጓዴው አትክልት ምንድነው
ማሚዬ እጅሽ ይባረክ ለነገ ቁርስ ሜኑ ሰጠሽን
እናመሰግናለን
እጅዎት ይባረክ የሜሉ የቃል እናት
ተባረኪ
ግቢያችሁ ሲያምር
egnam enameseginalen des tlalachihu
thank you
ውይ ምራቅ በአፌ ሞላ
ዋው ነው
Dess yemil new ye lalem megeb Aserari negerin mami wedjewalew ❤❤❤ like Adrgealew demo
Thank u❤
Era zeytu beza
ዋው
በጣም አሪፍ ድንቹ ግን ይበስላል አይደል
👍👍👍👍👍
ልጅትዋንም እናትየዋንም ስወዳቸው
❤❤❤
Kelal migib egewo yebark dess yemil beteseb
wow nice
እጅግ ጠፍተሸነበር አንኳን ደህና መጣሽ
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
እውቀትሸ ያበዛልሸ እጀሸን ይባርከው
እስቲ ሼፏ እንድታብራራ እድል ስጫት ወይ እራስሽ አብስይ
Chiz lemn ytekmal. Baygebas
መጣም አመሰግናለው ጣጣ የሌለው
ማሻአላህ
የድብላል ቅጠል ያጣፍጠዋል
ዋውውጭው በርች ደምሪኚ
Chiz baygebas mneyhonal
Cheese yelelens
ሠላም ማሚዬ የጁሥ መፍጫ እናመጣለን ብላቹነበር ይኖራል
Balemoa yameral
Wooww fixara❤❤❤❤
Dinchu aybeslm😏
ered chemerubet lekelere
Andenga balkemsewm
K spnhe bafte yasgbhwe mendnawe btame shwddkute nawe adnkhe nahe
ውብ እናት
አራፍ ነው ነጬ ግን እስታርች ሰለሆነ ባይታጠብ
ታምራላቹ❤
❤❤❤❤🙏🙏🙏
Were atabzu geze yelnm😂
😁😁😁😠
እናታችን ምነው ጥቁር ለበሱ በሰላም ነው
dncu yttbale ycz aserar endate new
ስወዳቹ እኮ
mefekefekeyawe eje yekoretal
በኦቨን ቢሆን የተሻለ ነበር
20 ሰው እየተመለከተ ነው ለምን ግን ላይክ የማታደርጉት ?
ስድብ ቢሆን ያደርጉ ነበር
ጨጨብሳ
ሰላም ውዶቼ እንዴት ናችሁልኝ
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እንቁላል ሰሞኑን ጠፍቷል ለንደን በርድ ፍሉ ተብሎ በአስር ጣቴም ላይ ማረግ ቀላል ነው
You put too much oils
Wow good
❤❤
❤❤❤❤

በጣም አሪፍ
ድንቹ ግን ይበስላል አይደል