ሶስት አይነት ፋኖ እንዳለ አውቀናል ጀግናው የፋኖ መሪ | አሁን የጀመርነው ውጊያ የመጨረሻችን ነው አርበኛ ዘመነ | ለስርዓቱ ጦር መሪዎች ምላሽ ሰጥተናል...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ก.ย. 2024
  • ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ሰብስክራይብ እና ላይክ በማደረግ እንድታበረታቱን እጠይቃለን !
    #Ethiopianews #Ethiopia #abelbirhanu #ethioforum #AnchorEthiopia

ความคิดเห็น • 21

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Victory for king FANO
    FANO is a freedom army
    FANO is OUR HERO
    FANO is the spical one army in east Africa army 💚💚💛💛❤️❤️💪💯💪💪💪💪🔥💯

  • @Sada-d5g
    @Sada-d5g 22 นาทีที่ผ่านมา +1

    አሉ አሉ አሉ በትክክል እየዘረፉ ነዉ እዉነት ነዉ እርምጃ ዉሠዱ ፋኖዎቺ በፋኖ እያማሀኙ እየተሼፈኑ ህዝባቺን እያሼብሩ ነዉ እጃቼዉን ቁመጡ ዘራፊዉን መጄመሪያ እሡ ላይ ትኩረት አርጉ ይኸ ሥራፈት አዉልዴልዳይ አሁን ተመቺቶታል ህግ ሥለለለ ተመቺቷቼዋል

  • @BaseBase-t5u
    @BaseBase-t5u ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትክክል

  • @Endale-e4w
    @Endale-e4w ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ይህ ወራሪና ገዳይ ኃይል የአማራ ክልል መቀበሪያው እንዲሆን አማራው በርትቶና ፀንቶ መታገል ይኖርበታል።

  • @ZeEthiopiaMedia
    @ZeEthiopiaMedia  3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    please like and subscribe the it.

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o 12 นาทีที่ผ่านมา +1

    መሪ እንዴት ሐገሩን እና የሐገርን ሕዝብ በጀት እና በድሮን ይደበድባል ከዚ በፊት ትግራይን ደበደበ አሁን ደግሞ አማራን ኢትዮጵያዊ የሆንክ ዜጋ ሁሉ ከፋኖ ጎን ተሰለፍ በጣት የሚቆጠሩ መርዝ ፖለቲከኞች እንዴት መቶ ሰላሳ ሚልየን ሕዝብን በሴራ እያጋደሉ እና እየገደሉ ይኖራሉ ???

  • @getanehtadesse5324
    @getanehtadesse5324 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @msluzgye6670
    @msluzgye6670 50 นาทีที่ผ่านมา

    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @samuallfentahun360
    @samuallfentahun360 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይዞአችሁ በርቱ ድድሌልልለሀር ወዶዱ ሞት ለማይፈራዉ አማራ ፋኖ

  • @adbe5876
    @adbe5876 13 นาทีที่ผ่านมา

    የግብጽ ሳይሆን የፋሺስቱ የአማራ ገዳይ አብይ አህመድ አንገት ሲቆረጥ ብቻ ነው ስለሌላው አጀንዳ የምናስበው

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል ድል ለአማራ ሕዝብ።

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል ድል ለአምሐራ ሕዝብ የሕልውና ትግል

  • @alifoayichew9846
    @alifoayichew9846 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከውጪ መጣብህ የተባልከው ጦር ቢድልህ እንጅ አሁን ሼኔ መከላከያ እንደተባለው እሬሳህን አይቨላም ።
    አማራን በአዋጅ እንዳይኖር እየጨፈጨፈ ለማን ብሎ ነው አማራ ለሀገር ወራሪ ሊዘምት አይገባም ።

  • @emru2030
    @emru2030 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፋኖ የተነሣ እንዲያው አለመሆኑን ሁሉም ከልብ ሊገነዘበው ይገባል።
    ይኸውም በትንቢተ ዳንኤል 10.13---21 የተነገረው ይፈጽም ዘንድ የአማራ ፋኖ በወኔ(spirit)ተነሥቷል።

  • @tesfayeewunetu
    @tesfayeewunetu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምርጥ ትንታኔ‼️👏👏👏

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል ለጀግናው ፋኖ❤ 💪ፋኖ የከተማ ሌቦችን በፋኖ ስም ሕዝቡን የሚዘርፉ የማያዳግም እርምጃ ፋኖ ❤ያሸንፋል💪 ሌባን አደራ አጥፎአቸው።

  • @mollaberhanu4648
    @mollaberhanu4648 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    2ኛና 3ኛና ላይ ያሉት ፋኖ አይደለም።

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    2 እና 3 ፋኖ አይባሉም።

  • @victey
    @victey 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Brother but are you sure zemen and all his group not work inside ppparty surly he and aseres and lot of fanoo work drict with abey remove them and change honest l intelgent leader other wise you waste your time.victry to all reall true fanoo.

  • @GDE-p5h
    @GDE-p5h 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትክክል