✈️ልቤን አስደነገጠችው||በጭራሽ ያልጠበኩትን ስጦት ሰጠችኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 6K

  • @tetr4232
    @tetr4232 5 หลายเดือนก่อน +2569

    ከስጦታወች ሁሉ በላጩ ቁርአን ነው የምትሉ ላይክ

    • @NajebaNaj
      @NajebaNaj 5 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤❤

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen 5 หลายเดือนก่อน +20

      አዋ ከአላህ ቃል በላይ፠ ምን አለና

    • @hhht597
      @hhht597 5 หลายเดือนก่อน +10

      በጣም ከአሏህ ቃል በላይ ምንም የለ

    • @Hekma-u8x
      @Hekma-u8x 5 หลายเดือนก่อน +2

      ሀቅ ነዉ

    • @SeadaSeada-oy6my
      @SeadaSeada-oy6my 5 หลายเดือนก่อน

      Kurean kemnm ga liwodadere ayichilm

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
    @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 5 หลายเดือนก่อน +953

    የውመል ጁሙአ ሱረቱል ካህፍን አህሙ ይቅራልን የምትሉ ለይኩ

    • @SonySony-b1w
      @SonySony-b1w 5 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤

    • @FathimaMm-ps5pe
      @FathimaMm-ps5pe 5 หลายเดือนก่อน +4

      ❤❤❤❤❤❤

    • @FathimaMm-ps5pe
      @FathimaMm-ps5pe 5 หลายเดือนก่อน +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @aylaferdos4742
      @aylaferdos4742 5 หลายเดือนก่อน +5

      አወ በደብ ሙራጅአ አድርጎ ይቅራልን

    • @sara-ip8db2do5d
      @sara-ip8db2do5d 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤ ይቅራልን

  • @wwew9775
    @wwew9775 5 หลายเดือนก่อน +447

    ከሱጦታሁሉ በላጩ እዚህ አለም ለይ ቁርአን ነው እምትሉ የአላህ ቃል ነው

    • @AhahwhAhsbs
      @AhahwhAhsbs 5 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ውሏህ

    • @rahmet2268
      @rahmet2268 5 หลายเดือนก่อน

      ሀቅ ነዉ

    • @SadfgHvcxxf
      @SadfgHvcxxf 5 หลายเดือนก่อน

      ሳህ ወሏሂ

    • @mubayadsefa
      @mubayadsefa 5 หลายเดือนก่อน +2

      Sahi📚📚👈💯💞💞💞💞

    • @MeriamMar-pf8wv
      @MeriamMar-pf8wv 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-gq3kd
    @SaraSara-gq3kd 5 หลายเดือนก่อน +39

    ማሻ አላህ ከስጦታው ሁሉ በላጩ ቁርአን ነው አህሜ ለቁርአን ያለህ ክብር ማሻ አላህ ነው ፈኪ እና አህሙ አላህ አንድ ያድርጋቹ😊😊

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 5 หลายเดือนก่อน +456

    ፈኪና አህሙ ቁረአን ይወዳደሩ የምትሉ ላይክ 500

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 4 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HawaAbdi-q3t
      @HawaAbdi-q3t 3 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉

  • @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ
    @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ 5 หลายเดือนก่อน +676

    ከሙስሊም ይቱበሮች ሁሉ አንደኛ ናቸው የሚል በላፕክ👍👍

  • @emuasma14
    @emuasma14 5 หลายเดือนก่อน +213

    ፈኪና አህሙ ቁረአን ይወዳደሩ 100k እናስገባቸው የምትሉ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 5 หลายเดือนก่อน +29

    ማሻአሏህ❤ማሻአሏህ አህሙ የኔወድም አላህይጨምርልህ ኡዱ አርጌልምጣ ማለትህ ለእምነትህ ያለህክብር ነዉ እሚገልፀዉ❤💯.ላይክ ያሳል❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SeadaSeid-b9u
    @SeadaSeid-b9u 5 หลายเดือนก่อน +122

    ከስጦታው ሁሉ ትልቁ ስጦታ የአላህ ቃል ነው የምትሉ 👍👍👍

    • @fetiyam5965
      @fetiyam5965 5 หลายเดือนก่อน

      Of course

    • @mehuzaseid
      @mehuzaseid 5 หลายเดือนก่อน

      ስወዳችሁአይለያችሁ💖💖💖💖💖💖💖💖

    • @MominaMomina88
      @MominaMomina88 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል❤

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 5 หลายเดือนก่อน +183

    የፈኪየ ፈገግታ የሚያስደስታችሁ የአህሙ ያለው የፈኪ ክብር እንደኔ ያስደሰተው ሰብ ላይክ ግጩኝ

  • @hawatube4864
    @hawatube4864 5 หลายเดือนก่อน +185

    ዛሬ ለሌላ እምነት ተከታዮች ትልቅ ትምህርት አስተላለፍክ ወንድሜ እኛ ሙስሊሞች እንኳን ውዱእ ሳናደርግ ቁርአንን እንደማንነካ አስተምረሃል አላህ ከፍ ያድርግህ❤

  • @MmMm-hk1qp
    @MmMm-hk1qp 5 หลายเดือนก่อน +22

    ወላሂ ትልቅ ሱጦታ ቁርአን ነዉ❤❤❤❤❤ በጣም እወደችሆለሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 5 หลายเดือนก่อน +776

    ከአላህ ቀል በለይ ምንም ነጋር ዬላም ቁረአን ያልብ ብራህን ነው ያምትሉ ለይክ 😊🎉❤

    • @seidahmed3355
      @seidahmed3355 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

    • @feyzaShifa
      @feyzaShifa 5 หลายเดือนก่อน +5

      ምን ጥርጥር አለሁው አላሁ ውክበር አ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 5 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል❤

    • @MominaMomina88
      @MominaMomina88 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በትክክል

    • @HabibaJemal-f2g
      @HabibaJemal-f2g 5 หลายเดือนก่อน +1

      መሸአላ❤❤❤❤

  • @FetyaAhmed-sy2ey
    @FetyaAhmed-sy2ey 5 หลายเดือนก่อน +476

    አህሙ ድብን ያለፍቅር ይዞታል የምትሉ😮😮😮

    • @ToybaHussain-bf5nf
      @ToybaHussain-bf5nf 5 หลายเดือนก่อน +12

      ወላሂ አህመድ በሀላል አረገዉ

    • @anshugode7060
      @anshugode7060 5 หลายเดือนก่อน

      😊

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 5 หลายเดือนก่อน +5

      የስረው በህሪ ይመስለኛል እነት ከሆነ ጡሩ ነው

    • @Zehara-x6g
      @Zehara-x6g 5 หลายเดือนก่อน +11

      ፍቅር አይደለም ሊነግድባት ነው ፍቅር በፍጥነት የሚይዝ አይደለም

    • @NajatNajat-un2cl
      @NajatNajat-un2cl 5 หลายเดือนก่อน +7

      ቀላል ተይዟል 😢

  • @toybasied5586
    @toybasied5586 5 หลายเดือนก่อน +71

    ማሻ አሏህ ከአንቺ ስጦታ በላይ የሱ. በጣም ነው ያስደመመን. ውዱኡ አድርጌ ልምጣ ሲል ወላሂ ሌላው ቢሆን ይነካው ነበር ማሻ አሏህ

  • @semiraseyfu-yk2fg
    @semiraseyfu-yk2fg 5 หลายเดือนก่อน +16

    ለአህሙ የአላህ ቃል ቁርአን ስለሰጠሹ ደስ ብሎኛል እና ስጦታዉ ልገምት ቀለበት ይመስለኛል

  • @ummarym6505
    @ummarym6505 5 หลายเดือนก่อน +345

    ደሞ ማሻ አላህ ነወ አሙ ቁረአን አቀረር ለይ አንድ ቀን በጁመአ ሱረቱል ከህፍ ሙሉወን ትቀረልናሌ በዝህ በምየምር ደምፅ ይቅረልን የምትሉ ለይክ ግጩ ፕልስ 13:40 13:40 👍

    • @ሀኒቾ-ዠ7ጨ
      @ሀኒቾ-ዠ7ጨ 5 หลายเดือนก่อน +3

      ይቀራል

    • @haytube6877
      @haytube6877 5 หลายเดือนก่อน

      ኢትያ ነችኮ ሙሰሊሙ ሁሉ ቁርአን የቀራነዉ ማለት አችለም በተለ በገጠር አከባቢዉ አሁን ነዉጂ አገራችን የተሻሻለዉ​@@ሀኒቾ-ዠ7ጨ

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 5 หลายเดือนก่อน +1

      ይቅር

    • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
      @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 5 หลายเดือนก่อน +1

      አወ ይቅራልን

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 หลายเดือนก่อน

      betseb..arguje🎉🎉

  • @AmenaAmenat
    @AmenaAmenat 5 หลายเดือนก่อน +157

    እኔኮ ስወዳችሁ ግን ፎቶው አትሰጣጡ ትልቁ ስጦታ ቁራአንነው አህሙ ማሻአሏህ አለይክ ለቁራአን ያለህ ክብር

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 หลายเดือนก่อน

      enm.betsebarguje🎉🎉🎉

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut 5 หลายเดือนก่อน +439

    100ሽ ስትገቡ ሰርፕራይዝ አላችሁ ቀድሞ የገባ ❤❤❤የኔ ውዶች

    • @ahmu9424
      @ahmu9424 5 หลายเดือนก่อน +1

      🙏🥰

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 5 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኙ ዉዴ

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @medinaali3925
      @medinaali3925 5 หลายเดือนก่อน

      @@OkOk-re3ut ደምሩኝ
      ሥወዳችሁ

    • @Naga-cg5jd
      @Naga-cg5jd 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤🎉

  • @asm555sam55
    @asm555sam55 5 หลายเดือนก่อน +18

    ይህ ነገርማ ቀለበት ሳይሆን አይቀርም ፈኪ የሰጠችዉ እደኔ የገመተ በላይክ 👍👈

    • @الحمدالله-ف4ث
      @الحمدالله-ف4ث 4 หลายเดือนก่อน

      ነዉ😂💫🤏💫🤏💫🤞🫂✔️አብረንነዉየገዛነዉ😅😅😅

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 5 หลายเดือนก่อน +674

    ማን ነበር እንደኔ የጓጓ በላይክ አሳዩኝ

    • @HayaHayat-q5p
      @HayaHayat-q5p 5 หลายเดือนก่อน +1

      ማሻአላሕ

    • @saca5512
      @saca5512 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ለራሱ ወላሂ

    • @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ
      @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ 5 หลายเดือนก่อน +5

      እኔ ወላሂ ስንት ግዜ ገባሁ ወደዩትብ እነሱን ፍለጋ❤❤😂

    • @አልሀምዱልለህ
      @አልሀምዱልለህ 5 หลายเดือนก่อน

    • @HabibaJemal-f2g
      @HabibaJemal-f2g 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂​@@ሂባህየወደፊትህልሜልጀ

  • @MeazeHeyle
    @MeazeHeyle 5 หลายเดือนก่อน +55

    እኔ እስካሁን አያለሁእንጅ ኮመንትሰትጥቸ አላውቅም ግንእምነታችሁ ላይ ያላችሁ ክብር በጣም ያስደስታል ቀጥሉበት አይለያችሁ ታምራላችሁ❤❤❤❤

  • @AmeenaBadru
    @AmeenaBadru 5 หลายเดือนก่อน +104

    ሙሥሊም መሆን መታደል ነዉ ቁርአን ሢቀራዉ እንዴት ደሥ እንዳለኝ ማሻአላህ 👍🌹

    • @honey_h7y
      @honey_h7y 5 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ

    • @AmeenaBadru
      @AmeenaBadru 5 หลายเดือนก่อน

      @@honey_h7y ሰብ አርጌሻለሁ

    • @MakAsser
      @MakAsser 5 หลายเดือนก่อน

      ወላሂበጣም እኔም

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 4 หลายเดือนก่อน

      ትክክክል

  • @SsSs-d3p2n
    @SsSs-d3p2n 5 หลายเดือนก่อน +20

    ያልተከፈተው ስጦታ ባለፈውም ገምቻለሁ አሁንም የብር ቀለበት ነው ደግማለሁ እርግጠኛ ነኝ አስተዋይ ናት ፍቅርን የገለፀችበት ማለት ፍቅርህን የተቀበለችበት አኳሃን በጣም ዋው ነው ፎቶአቹን አስደግፋ የሰጠችህ ቀለበቱ ደሞ ዋናው ነው

  • @Jdhbd-sv2sr
    @Jdhbd-sv2sr 5 หลายเดือนก่อน +197

    አህመድ ውዶ ላርግ ሲል ደስ ያለው በላይክ ያሳይኝ

    • @JeQa-wx9xg
      @JeQa-wx9xg 5 หลายเดือนก่อน +2

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @AliAli-nk4re
      @AliAli-nk4re 5 หลายเดือนก่อน

      ምን የተለየ ነገር አለው ማንኛውም ሙስሊም ማድረግ ያለበት ግዴታ ነው

    • @MominaMomina88
      @MominaMomina88 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 5 หลายเดือนก่อน

      አለውምንአስቀናሽገለለውግደታውነውአንድአንድሰውበጨረቅሊይዘውይችላልበንፁህነገርወዱማድረግአልፈለሽ❤❤❤❤​@@AliAli-nk4re

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alikhatt5524
    @alikhatt5524 5 หลายเดือนก่อน +99

    ከሥጦታዎች ሁሉ በላጩ የአላህ ቃል ነው የሚል እስኪ ላይክ ማሻአላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MkebrarawaHabeshawit
    @MkebrarawaHabeshawit 5 หลายเดือนก่อน +63

    አስተዋይ ሴት የኔ ንግስት ወደፍኩሽ አይገለፀውም ዓለም ላይ የበላዩን ስጦታ ነው የሰጠሽው ቁርአን አልሃምዱሊላህ ወላሂ ገምቼ ነበር

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 หลายเดือนก่อน +1

      ewnt nw.betsbeargije🎉🎉

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sameramohammed1739
    @sameramohammed1739 5 หลายเดือนก่อน +7

    ከስጦታው ሁሉ ስጦታ የተከበረው የአላህ ቃል ቁርአን ነው ማሻ አላህ❤

  • @kobrac6630
    @kobrac6630 5 หลายเดือนก่อน +95

    ማሻ አላህ ወድሜ የቁራን ክብር ስላከበርክ በጣም ደስ ብሎኛል እና አፈኪም ተጋቡ በነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱና ቁራንም ከፈኪ ጋ ቅሩልን አማና ስትቀራ በጣም ነዉ ያስቀናኸኝ ሙስሊም ላደረገን ጌታ አልሀምዱሊላ 🌹🌹🌹

    • @SophiaHamza-c6y
      @SophiaHamza-c6y 5 หลายเดือนก่อน

    • @Hawaahemeda-nz6ts
      @Hawaahemeda-nz6ts 5 หลายเดือนก่อน +3

      አልሀምዱ ሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም

    • @MakkaM-f6z
      @MakkaM-f6z 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 5 หลายเดือนก่อน +68

    እኔም የገመኩት ቁራአን ነበር ❤ ማሻአላህ ተባረክ ረህማን ዘመን የማይሺርው ጊዜ የማይገታው የአላህ ቃል ቁረአን ቁረአን ቁረአን የልብ ቀለብ❤ ማሻአላህ ተባረክ ረህማንንንን በጣም ነው የሚምርው ድምፅህ አህሙየ እስኪ አንድ ቀን ይጋብዘን የምትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    #ነገር ግን በመጀመሪያ በወፍራሙ ይቅርታ በኢስላም አይፈቀዲም የኔ ውቦች ስእል ያለበት ቤት መላኢካ አይገባም ብለዋል ረሡል ሠለላሁ አለሂ ወሰለም እናማ እዲህ አይነቱ ቢቀር ምክኒቱም ለናተ ጎጂ ነው አህሙየ ፈኪየ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀዲወለየዋ
    @ሀዲወለየዋ 5 หลายเดือนก่อน +33

    ወላሂ ትልቅ ስጦታ ቁርነው ቅራበት በቀራህበት ቁጥር ለሷም አጅር አለው ድምፅህም ያምራል በአላህ ሙዚቃ አስሙ ልብን ያደርቃል ዛሬ ደስብሎኛል ማሻአላህ

  • @hawabintchaneyoutube1005
    @hawabintchaneyoutube1005 5 หลายเดือนก่อน +14

    አቀራርህ ማሻአሏህ ነው ለዛውም በምወዳት ፊት ፍረሀትም ሥለሚኖር በል ተጋቡ

  • @ሀያቱልለሀያት
    @ሀያቱልለሀያት 5 หลายเดือนก่อน +37

    ኮሚት መፃፍ አልወድም ነበር ግን ዛሬ ደስስላለኝ ልፃፍ ቁርአንን ውዱ አርገህ ስለተቀበልክ 👌👍👍👍

  • @ሸዋየገጠሬዋ
    @ሸዋየገጠሬዋ 5 หลายเดือนก่อน +52

    ማሻ አላህ ወላሂ ስወዳችሁ አይለያችሁ አህሙ ሴት ልጀ ብትወድም በልቦ ነው መግደርደር ደሞ የሴት ባህሪ ነው ተጋቡ እዳትጎዳት እሶም ትወድህ አለች

    • @seniy4518
      @seniy4518 5 หลายเดือนก่อน

      የኔዉድ ሸዎየ በየቦታዉ ጥሩነገር ነዉ የምትሰሪዉ እኔም በጣምነዉ የምወዳቸዉ ወደሀላል ቢገቡ ጥሩነዉ❤❤

  • @زوزوبنتسيديربسادنالحمدللهالكول
    @زوزوبنتسيديربسادنالحمدللهالكول 5 หลายเดือนก่อน +301

    ማነዉ ቁርአንን እደምሰጠዉ የጓጓ ላይክ

    • @የባሌሚስትነኝ
      @የባሌሚስትነኝ 5 หลายเดือนก่อน +1

      ነውኮ

    • @MereamMuhammed
      @MereamMuhammed 5 หลายเดือนก่อน

      አረ ፎቶ ነው ​@@የባሌሚስትነኝ

    • @Chereqa1357
      @Chereqa1357 5 หลายเดือนก่อน +6

      እኮ ቁርአን ሰጠችው እኮ ማሻአላህ

    • @KaremaKareema
      @KaremaKareema 5 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም

    • @samrilove1772
      @samrilove1772 5 หลายเดือนก่อน

      Photo iko new yemitayew yetali qurean ?​@@Chereqa1357

  • @MadihA-gw4vi
    @MadihA-gw4vi 5 หลายเดือนก่อน +12

    ወላሂ አህሙ ድብን ያለ ፍቅር ይዞታል ወይኔ ባአላህ ተጋቡ

  • @lubabaali4974
    @lubabaali4974 5 หลายเดือนก่อน +68

    አህሙ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ለፈኪም በዙሪያዋ ብዙ ሰዉ ሲንጃበብ አስፈርቶኝ ነበር እንኳን ከሙስሊም ወንድሟ ተገናኘች

    • @Kauwu-r9g
      @Kauwu-r9g 5 หลายเดือนก่อน +3

      በጣምእደትደስእዳላኝ

    • @HawiAbadir
      @HawiAbadir 5 หลายเดือนก่อน +1

      Ene ehe sixot qalbet biye nw bir nw misino

    • @AppS-jy9zs
      @AppS-jy9zs 5 หลายเดือนก่อน

      ቢፈጥኑ ነበራ

    • @NemaHto
      @NemaHto 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤😊

    • @AyishaAliyu-nv1yc
      @AyishaAliyu-nv1yc 5 หลายเดือนก่อน

      Inem ferichee nebr

  • @seade127
    @seade127 5 หลายเดือนก่อน +92

    እልልልልልልልልልልልልል ያልኩት ተሳካልኝ ሁልጊዜም ቁራአን ነበር የምመኘው❤❤❤❤❤❤❤አልሀምዱሊላህ ፅፌም አልቀረሁ

    • @medinaali3925
      @medinaali3925 5 หลายเดือนก่อน

      @@seade127 ማሽአላህየኔውድእህት
      ሥአድ
      አላህለሁላችንምየቁረአንፈቅረይስጠን

    • @medinaali3925
      @medinaali3925 5 หลายเดือนก่อน

      @@seade127 ውዱሥጦታቁረአንብቻነው

    • @seade127
      @seade127 5 หลายเดือนก่อน

      @@medinaali3925 በጣም ልብ ፍክት የሚያደርግ አይን የሚያበራ የአላህ ቃልብቻነው እህቴ ❤️

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

    • @HuaweiP-mn4mg
      @HuaweiP-mn4mg 5 หลายเดือนก่อน

      እልልልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @MediDerse
    @MediDerse 5 หลายเดือนก่อน +79

    ከአላህ ቃል በላይ የሚስደሥት የለም ማሻአላህ ትልቁ ሥጦታ ቁርአን ነዉ

    • @Somayasmaya
      @Somayasmaya 5 หลายเดือนก่อน

      Ye anger habili

    • @honey_h7y
      @honey_h7y 5 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Somayasmayaደምሪኝ ውዴ

    • @Somayasmaya
      @Somayasmaya 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@honey_h7y ishi wudi

    • @MominaMomina88
      @MominaMomina88 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @ሳይመሽይነጋል
    @ሳይመሽይነጋል 4 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ክርስታያን ነኝ ግን በሀይማኖቱ የምፀና ሰዉ በጣም ደስ ይለኛል መጨረሻቹ ፈጣር ያሳምርላቹሁ ❤

  • @አያፋ
    @አያፋ 5 หลายเดือนก่อน +61

    ከስጥታዋቼ በላይ የአላህ ቃል ቁራአን ❤👍

    • @hykelahmad1024
      @hykelahmad1024 5 หลายเดือนก่อน +2

      ፎቶኮነዉ😂

    • @አያፋ
      @አያፋ 5 หลายเดือนก่อน

      @@hykelahmad1024 እስከ መጨረሻ እዪ

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 5 หลายเดือนก่อน +2

      ጨረሠሽ እይ ቁርአንም ሠታዉ አለች እኮ

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 5 หลายเดือนก่อน +1

      👍❤❤❤

    • @አያፋ
      @አያፋ 5 หลายเดือนก่อน

      @@hykelahmad1024 መጀመርያ ላይክ አርጊ ከዛ ስበስክራይብ አርጊ ከዛ ጨርሰሽ ካይሽ በሀላ ካሜት ፃፊ👍👍👍😂

  • @HabasiKaiytra
    @HabasiKaiytra 5 หลายเดือนก่อน +109

    የኔ ውድ ቃላችንን አከብረሺ ቁረአን ሰለሰጠሺው ደስ ብሎኛል 70k እናስገባችው ❤

  • @Hayat-qe1ik
    @Hayat-qe1ik 5 หลายเดือนก่อน +78

    ሙዚቃ አትቀላቅሉ በተረፈ መውጫውም መግቢያውም የአላህ ቃል ነው ዴስ ይላል

  • @AliAhmed-mm8ec
    @AliAhmed-mm8ec 4 หลายเดือนก่อน +3

    ፈኪ ከምር እልሻለሁ ገንዘብ ምንም ማለት አይደለም ከተሰራ ብዙነገር ይታያል በሀላል አግብተሽ አህመድን ቤትሽ ሆነሽ ልጆች እየወለድሽ በፍቅር ኑሪ እች ግዜ አጭር ነች ተጠቀሚበት

  • @neimatuben5355
    @neimatuben5355 5 หลายเดือนก่อน +20

    ለቁርአን ያላችሁ ክብር በጣም ደስ ይላል እኔ ኮሜንትም መስጠት ላይክም ማድረግ አልወድም ነበር

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 5 หลายเดือนก่อน +71

    ፈኪ በጣም አስተዋይ ከዕድሜሽ በላይ ቁምነገረኛ ነሽ አህሙ እንደሚወድሽ አዉቀሽ ስሜቱን ጠብቀሽለት ስላስደሰትሽዉ በጣም ደስ ብሎናል ፍቅር ያሸንፋል አህሙም የልጅ ቁምነገረኛ ፈጣሪ የሚወደዉን ለማድረግ ከጎንዋ የሆንክ በችግርዋም በደስታዋም አብረሃት ለመሆን ያለፈ ታሪኳ ሳይጎትትህ ከህመምዋ ለማዳና ቆርጠህ የተነሳ ጀግና ወጣት ነህ ፈጣሪ በአንተ ደስተኛ ሆና እንድትኖር አደራ ሰጥቶሃል ብለን እናምናለን መጨረሻችሁ ይመር ዉዶቻችን ኑሩልን የሰዉ ወሬ እንዳይሰብራችሁ አደራ

    • @HayatMohammed-u2c
      @HayatMohammed-u2c 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

    • @Hekma-sk2it
      @Hekma-sk2it 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤😂😂

    • @MmNv-l4m
      @MmNv-l4m 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤ግንይጋብይሆን

    • @HalemaMohammed-tr6kk
      @HalemaMohammed-tr6kk 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም ወላሒ❤❤❤❤❤

  • @zahraahmed2658
    @zahraahmed2658 5 หลายเดือนก่อน +189

    የፈኪን ፈገግታ የሚወድ እስኪ በላይክ አሳዩኝ እኔ በፍቅር ነው ፈገግታዋን የምወድላት💚❤

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 5 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ደስስስየምትልልጅናት የኔማር

    • @seidahmed3355
      @seidahmed3355 5 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም የኔቆጆ❤❤❤❤❤❤

    • @marymahod
      @marymahod 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @nejatmohammedeman1792
    @nejatmohammedeman1792 5 หลายเดือนก่อน +18

    የኔ አስታዋይ ሴት ሁሌም እንደምወድሽ እወቂ እንቁ ሴት ከስጦታዎች ሁሉ በላጩ ቁርአን❤❤❤❤ነው

  • @emukalid25
    @emukalid25 5 หลายเดือนก่อน +59

    አላቅም እየተሳሳቃች በኋላ እንዳትጎዳዱ ፍቅር ተፈልጎ ወይም ተመርጦ አይደለምየሚይዘው ፍቅር ከመላመድ ነውእና እራሳችሁ ከካሜራ ጀርባ በደብ አውሩበት 🙏

  • @ZeinabZeinab-w1x
    @ZeinabZeinab-w1x 5 หลายเดือนก่อน +165

    ልጅቷ ግን አደነኩዋት ከወዶችጋም ብትሰራ አትነካካም የኔውብ

    • @Kauwu-r9g
      @Kauwu-r9g 5 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @الحمدللة-ق5ذ
      @الحمدللة-ق5ذ 5 หลายเดือนก่อน

      በጣም ወብናት ማሻ አላህ

    • @honey_h7y
      @honey_h7y 5 หลายเดือนก่อน

      ማሻአላህ ደምሪኝ

    • @HayatAbebaw-l5m
      @HayatAbebaw-l5m 5 หลายเดือนก่อน

      ማሻ አላህ

    • @asqw6481
      @asqw6481 5 หลายเดือนก่อน +4

      ነካችም አልነካች ያዉ ነዉ እየተላላጡ ከማይፈቀድ ወንድ ጋር

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 5 หลายเดือนก่อน +265

    አህሙ በፈኪ ፍቅር ወደቀ!!
    ዳይ ወደ ትዳር በወጀል እዳትወድቁ!!

  • @YasinJamaal-uy8vk
    @YasinJamaal-uy8vk 4 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉ماشاءالله() Ahmadii Godanya koo gizee diqaa wajiin gudaanee Rabbiin sodadhuu Akuma jiruun jirtuu dutilee jirtii❤❤❤❤❤❤

    • @FrRt-bf2my
      @FrRt-bf2my 4 หลายเดือนก่อน

      Malif jetee garuu mal balesa maa😢😢wajjin guddatanii hama hoo ree

  • @SusiLawati-b6w7h
    @SusiLawati-b6w7h 5 หลายเดือนก่อน +39

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ሙዚቃ አትክፈቱ በበለጠ ፈቅራችሁ በሀላል ይሁን አላህ ይጨምርላችሁ ግን ከሸሪአ የሚያወጣ ነገር አዳሰሩ የአላህንም አል አከብሩ

  • @susutub17
    @susutub17 5 หลายเดือนก่อน +85

    ማአሻአላህ ኡፍ ከሙስሊም ዩቱበርች እናንተ ኮራሁባቹ❤

    • @ZinatAbdu-ck4ho
      @ZinatAbdu-ck4ho 5 หลายเดือนก่อน +4

      ወላሂ አወን ሲጀምሩ በአላህ ሰላምታ ሲጨርሱ በአላህ ሰላምታ መተሻሸት ምናምን የለ ማሻአላህ ለአላህ ብየ እውዳቸሆለሁ

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 5 หลายเดือนก่อน

      😢❤❤❤

    • @TaybaAhmed-bw9ru
      @TaybaAhmed-bw9ru 5 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ አወንበጣም❤❤

    • @MunamuradeRaswd
      @MunamuradeRaswd 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@ZinatAbdu-ck4hoበጣም ወላሂ ሲጀምሩም ሲጨርሱም በአላህ ሠላምታ ኮፊደሳቸዉ ወላሂ ስወዳቸዉ ያ ሀሠን እና ሙቢ ቶፊቅ ምነዉ እደነዝህ ቢሆኑ ብየተመኘሁ አህሙ ፈኪ እደትእደምወዳቸዉ

  • @taybahals3951
    @taybahals3951 5 หลายเดือนก่อน +60

    የወረዴዉ ሱራ ሱረቱል በቀራ ሁልጊዜ አስታዉሽዉ ቁርአን እድቀራ❤❤❤ እናተ ወጣቶች ሀያ ተዘወጁ ነብዩ ብለዋል ፊልየተዘወጁ🎉🎉

  • @semiramolla-qu4zh
    @semiramolla-qu4zh 4 หลายเดือนก่อน +2

    መሽአላህ በጣም ደስ ትላላችሁ ወላሂ እደው በአላህ ተጋብ እደምትዋደዱ ያስታውቅባችሆል በተለይ አህሚ ፈርቶሽ ነው እጅ በጣም ያስታውቅበታል እና እህቴ ወድሜ ሀላል አድርጉት

  • @Alhamdulillah-p6c
    @Alhamdulillah-p6c 5 หลายเดือนก่อน +44

    ማሻ አላህ አላህ ጥሎብኝ ይቱበሮች አልወድም ነበር ግን እናተን በጣም ነው የምወዳችሁ ቁረአኑ አንደኛ ስጦታ ነው ግን ፎቶ ያለበት ቤት መሌካ አይገባም እሙስሊም ቤት አይፈቀድም

  • @ZaynabZaynab-w4h
    @ZaynabZaynab-w4h 5 หลายเดือนก่อน +32

    ማሻ አላህ ወዱእ ላድርግ ስል በጣም ደስ አለኝ ቁርአን ማለት የአላህ ቃል ቀጥተኛውን መንገድ የምያመላክት❤❤❤❤❤❤አላህ ይምራን ያግራልን

  • @FatumaHusein-pt7qo
    @FatumaHusein-pt7qo 5 หลายเดือนก่อน +48

    ፈኩየ አለባበስሽ ማሻ አላህ
    አህሙ የኔዋህ ወድም አላህ ሙሀባውን ጨምሮ ለሀላል ትዳር ያብቃችሁ ሴት ልጂ
    ስርአት ሲኖራት እዴዚህ ያምርባታል

  • @منهجالسلفية-ع3ل
    @منهجالسلفية-ع3ل 5 หลายเดือนก่อน +7

    ሀቂቃ በጣም ደስ የሚል ስጦታ ነው ማሻአሏህ በተለይ ስጓጓለት የነበረውን ስለሰጠሽልን ጀዛኪሏሁ ኸይረን አሏህ ጨማምሮይስጥሽ ማማየ ለቀጣይ ጌዜ ፎቶ አትሰጣጡ እሺ ሀራም ነው ፎቶ እና ውሻ ያለበት ቤት መለይካ አይገባም እናም አደራ በተረፈ ወደሀላል ግቡ

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 5 หลายเดือนก่อน +451

    የዛሬው ይለያል የምትሉ🎉

    • @RgffhgTtyt
      @RgffhgTtyt 5 หลายเดือนก่อน

      ቆይገናአላየሁም

    • @elhamyimer7974
      @elhamyimer7974 5 หลายเดือนก่อน +10

      ወላሂ ስወዳቹ ❤ተጋብታችሁ ለማየት ያብቃኝ

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase 5 หลายเดือนก่อน

      እሷ አይደለችም ይች ሌባ ናት በስሟ ከፍታ ☹️​@@elhamyimer7974

    • @youtubiyoutubi5177
      @youtubiyoutubi5177 5 หลายเดือนก่อน +3

      እህት ወንድሞቼ በጣም ነው የምወዳችሁ የቀጣይ ስጦታ ግን ግምቴነው ቀለበት🎉 ነው

    • @SurprisedBorderCollie-yl3qd
      @SurprisedBorderCollie-yl3qd 5 หลายเดือนก่อน +6

      ፈኪ ወላሂ በጣም ነው የምወዳችሁ እንድትጋቡ ከተመኙት ሁሉ የመጀመሪያ ነኝ ብየ አስባለሁ ታሪክሽን ከመጀመሪያ ጀምሬ ስላየሁ አላህ ከፈቀደ ከተገናኛችሁ ተጋቡ ከአህሙጋ ደሞ ሙዚቃ አታድርጉ ወላሂ ዱኒያ አታላይናት በሀላል አድርጉትና እኛም ደስተኛ ሁነን እንከታተል አላህ የሚፈቅደውን ነገር ስሩ በተረፈ የተመኘሁላችሁን አላህ ያሳካላችሁ❤

  • @حضرمحمدسيد
    @حضرمحمدسيد 5 หลายเดือนก่อน +38

    ወይ እናተ ልጅች እናተን መጠባበቅ ሆነ ስራየ አሏህ በአሏህ አንድ ያርጋችሁ

  • @GoldenHearts-fl6pc
    @GoldenHearts-fl6pc 5 หลายเดือนก่อน +79

    ፈኪ በዚ ስጦታ ፍቅርሽን ገልፀሻል ፎቶውና ፅሁፉ ለፍቅረኛ ሚሰጥ ነው ልጁ ፍቅር ከያዘው በዃላ አልፈልግህም እንዳትይ አስበት

    • @meronzewude7908
      @meronzewude7908 5 หลายเดือนก่อน +1

      Lek nesh

    • @ZeyadaZeyada-c9w
      @ZeyadaZeyada-c9w 5 หลายเดือนก่อน +2

      እወነት ነወ

    • @Zebiba-pk7oj
      @Zebiba-pk7oj 5 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክልበጣምነውየሚወዳት

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 5 หลายเดือนก่อน +5

      እና እነሱኮ የጨረሱ ይመስለኛል ለሚዲያ ድምቀት ነው የምትግደረደረውና ኒካህ ገና ስለሆነ ይመስለኛል ግምቴ ነው❤

    • @Abranjenat
      @Abranjenat 5 หลายเดือนก่อน

      ✅✅ትክክል

  • @YeshiZewudu
    @YeshiZewudu 4 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ነው ደስስስ እምትሉት እግዛብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በብዙ ነገር ይባርካችሁ

  • @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ
    @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ 5 หลายเดือนก่อน +55

    አለመተቃቀፍቸው ከዩትበሮች ሁሉ ለየት ያረጋቸዋል ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ጅግና ብሎ ማለት በደስታ ግዜ ስሜቱን የሚቆጣጠር ነው አህሙ ከደስታህ አንፅር ትጠመጠምባታለህ ብየ ፍርቸ ነበር ጀግን ናችሁ የምር ቶሎ ኒካህ እሰሩ ደሞ ሶስተኛ ወገን ሸይጣን ገብቶ እንዳይፍታተናችሁ ኒካህ ካረጋችሁ እንድህ ስትደሰቱ ትቅፍቅፍ ብላችሁ ይወጣላችሁዋል❤❤❤❤❤

    • @Alhmdulilhi
      @Alhmdulilhi 5 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም ምኞቴ ነው ወላሂ ስወዳቸው አላህ ይጠብቃችሁ

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 5 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ድስስስስስይሉኛል ❤❤❤

    • @marymahod
      @marymahod 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @naaaemaalln1191
      @naaaemaalln1191 5 หลายเดือนก่อน

      ሳህ

  • @Sነኝወለዬዋ
    @Sነኝወለዬዋ 5 หลายเดือนก่อน +20

    አህሙ የፍቅር ሰዉ እኔ እምመኝላችሁ ለስራ ብቻ ባይሆን አላህ በሀላል አብሮ ያኑራችሁ ያረብ በርቱ ማሻአላህ ታምራላችሁ ❤❤❤

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 5 หลายเดือนก่อน +143

    የምር አላህ ብሎ ብትጋቡ ደስታየ ነዉ ብየ አላቅም ነበር ሳያችሁ ግን😢ተመኘሁ ወላሂ ሰርጋችሁን ለማየት ያብቃን

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 5 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኙ ዉዴ

    • @honey_h7y
      @honey_h7y 5 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም ምኞቴ ነው (ደምሩኝ❤)

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 5 หลายเดือนก่อน

      @@honey_h7y ደምሪኙ እህቴ

    • @honey_h7y
      @honey_h7y 5 หลายเดือนก่อน

      @@genetteshome3906 እሺ እኔንም

    • @honey_h7y
      @honey_h7y 5 หลายเดือนก่อน

      @@genetteshome3906 እሺ እንደማመር ወንድሜ

  • @HalemaMohammed-tr6kk
    @HalemaMohammed-tr6kk 4 หลายเดือนก่อน +1

    እደኔ ቀለበት ገምቻለሁ አላህ አይለያቹሁ ታምራላቹ ❤❤❤❤❤

    • @Fafi-f5o
      @Fafi-f5o 4 หลายเดือนก่อน

      😢

  • @jemila602
    @jemila602 5 หลายเดือนก่อน +65

    ፈኪሀ በጣም አስተዋይ ነሺ አህሙ ሊያደርገው የሚፈራው ግን ጓደኝነቱንስ ባጣው ብሎ ልቡ ውስጥ በብእር ስሎ ያኖረው ከደበቀው ልቡውስጥ አውጥተሺ በእጁ ሰጠሺው ጀግና ሴት ልብ አዋቂ ነሺ 👍አህሙ እንኮን ደስ አለህ 70k እናስገባውና ቀጣዩ ስጦታ እንዴኔ የጠረጠረ

    • @NajatNajat-un2cl
      @NajatNajat-un2cl 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኒ

    • @LubabaNuru-r3k
      @LubabaNuru-r3k 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ጠርጠር አድርጌለሁ

    • @ConfusedHangingGondola-qg8fj
      @ConfusedHangingGondola-qg8fj 5 หลายเดือนก่อน +5

      ሲንኳኳም ቀለበት ነውደ እላለሁ😂😂😂😂

    • @050Aff
      @050Aff 5 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😂😂😂​@@ConfusedHangingGondola-qg8fj

    • @marymahod
      @marymahod 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 5 หลายเดือนก่อน +52

    ማሻ አላሀረ አህሙ ቁረአን ስቀራ ጎበዝ እኔ ስሰጠው አይችል ይሆናል መቅራት ስል ቀራህ አላህ ይጨምርላችሁ አሁን እሷ የፍቅሯን መግለጫ ፎቶ ቁረአን ሰጠችህ ከዚህ ቡሓላ አንተ ጠይቅህ ኒካ እንጠብቃለን

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
    @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 5 หลายเดือนก่อน +50

    እነዚህን ልጆች ሳይ ማግባት ያምረኛል❤❤❤❤😅😅😅

    • @ሀበሻዊት-h8g
      @ሀበሻዊት-h8g 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔስ ብትይ😂😂

    • @አይሻኮከብ
      @አይሻኮከብ 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @redwanredwan2753
      @redwanredwan2753 5 หลายเดือนก่อน +1

      😂 እነሱ እኮ አልተጋቡም

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 5 หลายเดือนก่อน

      ​@redwanከመጋባታቸው ምን አለኝ እኔ ቢጋቡ ስለሚያምሩ ነው እንደዛ ያልኩት😅redwan2753

    • @ماريفةبنتحبشي
      @ماريفةبنتحبشي 5 หลายเดือนก่อน +2

      ቅናታም አልተጋቡምኮ ቢጋቡ ምኛቴ ነበር የምር ደስ ይሉኛል😂😂

  • @Hmmm-w3h
    @Hmmm-w3h 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ከስጦታውሁሉ በላጭቁረአንነው የአላህ ቃል ❤❤❤❤😊😊😊

  • @Snegn-qw3ru
    @Snegn-qw3ru 5 หลายเดือนก่อน +24

    ማሻ አላህ ቁረአን ድጋሚፈቲሐ
    ይቀራልንየምትሉ🎉🎉🎉🎉

  • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
    @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 5 หลายเดือนก่อน +86

    እኔ እምወዳችሁ ምክንያት ከሙስሊሞች ዬቲበር ደስ እምትሉኝ በሠላምታ መጀመራችሁ በጓደኞቻችሁ ቻናልም ስመጡ በሃይማኖታችሁ እማትሸማቀቁ መሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ
    ትክክለኛ ሃይማኖት ይዛችሁ አትሸመቀቁ ኘሊስ

  • @መሬምወሎየዋስደተኛዋነኝበ
    @መሬምወሎየዋስደተኛዋነኝበ 5 หลายเดือนก่อน +77

    ባልናሚስት ካንድወንዝ ይቀዳል ይባላል ተማሰላላችሁ. ማንነው እኒህን ልጆች ተጋብተው ለማየት የቸኮለው. ይጋቡ የምትሉ ላይክ ላይክ

    • @AyshaSurur
      @AyshaSurur 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ

    • @Pnice-uq3gs
      @Pnice-uq3gs 5 หลายเดือนก่อน

      እኔ

  • @ادريسعلي-ن9ه
    @ادريسعلي-ن9ه 5 หลายเดือนก่อน

    ከስጦታ ሁሉ ደስ የሚለኝ ነገር ቢኖረ ቁርአን ፈኪየ የኔ እናት ሁሌም ኑሪን ስጦታው ቁርአን ስለሆነ እናመሰግናለን አህምየ ማሻአላ

  • @lidiyazeleke4158
    @lidiyazeleke4158 5 หลายเดือนก่อน +35

    እስከዛሬ እከታተላችሗለሁ ግን አስተያየት ሰጥቻችሁ አላውቅም ግን ዛሬ ልስጥ አህሙ እንኳን ደስ ያለህ ሁሌም በፍቅር ስለምታያት አብራችሁ ብትሆኑ እመኝ ነበር እናም ዛሬ እህት ፈኪ ለአንተ ያላትን ነገር የገለፀችልህ ይመስላል እና እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ !!!!

  • @zinebgashaw1015
    @zinebgashaw1015 5 หลายเดือนก่อน +29

    ማሻአላህ እኔን የደረሠኝ እስኪመስለኝ ደረስ ነው ወላሂ በጣም ደስስስስስ ያለኝ
    አላህ ያጣምራችሁ ያስደስታችሁ
    ቁረአንም ተወዳዴሩልን እኔም ሠለምቴ ነኝና ለአላህ ብየ እወዳችዋለሁ❤

  • @FGb-pg3uy
    @FGb-pg3uy 5 หลายเดือนก่อน +24

    ማሻአሏህ ተባረከሏህ❤❤እናንተን ሳያደንቁ ማለፍ እራስ ወዳድነት ነው😢 ቃል ሊገልፃችሁ አይችልም።እስካሁን ድረስ ካየዃቸው የሙስሊ ዩቲውበሮች፡እናንተ ትለያላችሁ።ለሀይማኖታችሁ ያላችሁ ክብር፣አህላቃችሁ፣ኢማናችሁ.....የናንተ ተዘርዝሮ አያልቅም።ማሻአላህ፣ማሻአላህ.....የኔውዶች በዚሁ ቀጥሉበት❤❤ቁርአን ስትሰጭው ምን ያክል ደስታ እንደተሰማኝ።አንች ልዩ ሴትነሽ❤❤

  • @AbuAbdullah-s2p
    @AbuAbdullah-s2p 4 หลายเดือนก่อน +2

    አህሙ እችን ቆንጆ ሌላ ብቀድምህ በጣም ይቆጫሀል አፍጥነው
    ነቤያችን ሶ አ ወ ለጧሩ ነገር ቸኪሉ ብለዋል ኡና ፍጠን

  • @lubabayimam7977
    @lubabayimam7977 5 หลายเดือนก่อน +68

    ማሻ አላህ ገና 20ደቂቃ አልሆነም ይሄ ሁሉ ሰው ምን ጊዜ ቀደማችሁኝ
    በጉጉት ስጠብቅ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ 🥰🥰

  • @MubarikAdisse
    @MubarikAdisse 5 หลายเดือนก่อน +33

    ፍልቅልቋ የአህሙ ንግስት አላህ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ አላህ አንድ ያድርጋችሁ ያቀን ናፈቀኝ ወላሂ ተወዳጅ ናችሁ 🎉🎉🎉

  • @ZayniyaDetamo
    @ZayniyaDetamo 5 หลายเดือนก่อน +88

    ሙሰልም ቤታ ፎቶ መስቀል አይቸልም ቪዲዮ ስትሰሩ ሀይመኖት በመይነከ መልክ ብሆን ደስ ይለል በሙስልም ፎቶ አይቸልም ይመቸቹ

  • @askask9433
    @askask9433 5 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ስትቀራ ቆንጆበድምፅ አላህ ግን እርጋታ እና መክረጅ የቀርሀል ከምርጥ ኡስታዝ ጋር ብትቀራ የተዋበ አድርገህ ትቀራልህ

  • @እናትአለሜእወድሻለሁ
    @እናትአለሜእወድሻለሁ 5 หลายเดือนก่อน +32

    ይሄ ልጅ ግን ፍቅር ይዞታል መሰለኝ ትላት ማታ እንቅልፍ እምቢ ስለኝ የጻፍኩት ግጥም ብሎ ቁጭ ይመችህ ተጋቡ ቆንጅዬ ናት ዋናው የልብ ቁንጅና ነው አላሀ ልብሽንም ቆንጆ ያድርገልሽ

    • @youtoub4589
      @youtoub4589 5 หลายเดือนก่อน +11

      አች እሱን ትያለሽ እኔ በነሱ ፍቅር እንደት እንደምወዳቸዉ ከዩቱበሮች አንደኛ ናቸዉ ለኔ ደሞ አንድ ላይ ሲያምሩ 25:51

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 5 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@youtoub4589ክክክክክ እኔስብትይ እራስ በራሣቸወሐ ባይፋቀሩነበር የሚገርሙኝ የላይኛዋ ኮሜት

    • @fatimafatimabdu3612
      @fatimafatimabdu3612 5 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክክክክ ኮሜቶች የልብ የልቤን እያወራቹሁ ደስ አለኝ

  • @ሀዪቲየሀይቋሽቅረቅረለሀላ
    @ሀዪቲየሀይቋሽቅረቅረለሀላ 5 หลายเดือนก่อน +94

    ፈኪናአህሙ እወዳችሁነበር ሙዚቃችሁ ከቤታችሁ ሊያስወጣኝነው አህሙ ሙዚቃአታድረግግግግግግግ

    • @hykelahmad1024
      @hykelahmad1024 5 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 5 หลายเดือนก่อน +7

      እስኪ ትንሽ እንታገሳቸው ወጣትነት ከባድ ነው እሱም ፍቅሩን ያስረዳ መስሎት ነው ኢንሺአላህ ይተዉ ይሆናል

    • @MubarikAdisse
      @MubarikAdisse 5 หลายเดือนก่อน +6

      ኢሻ አላህ ይተወዋል የውስጡን የገለፀለት ስለመሠለው ነው

    • @ሀዪቲየሀይቋሽቅረቅረለሀላ
      @ሀዪቲየሀይቋሽቅረቅረለሀላ 5 หลายเดือนก่อน

      ኢንሻአሏህ እዴሚተወው ተስፍአለኝ

    • @muhemedymer
      @muhemedymer 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 5 หลายเดือนก่อน +46

    አላህ ይጭምርላችሁ ወላሄእስልምናን ለውፍቀን ለአለሙ ጌታ

  • @Kkkkjhjfjicfhnuj
    @Kkkkjhjfjicfhnuj 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወረቢ እሷ እራሱ ትወድሀቺ ልግደርደር ብላ ነው እንጂ😂😂😂😂 የሴት ወጉ ነው😂😂

  • @ماريفةبنتحبشي
    @ماريفةبنتحبشي 5 หลายเดือนก่อน +29

    በሀላል ተጋቡና ስትደሰቱ እድትተቃቀፉ አሁንኮ ተጎዳዳችሁ የውነት ተጋቡ 😢 ደሞ በጣም ነው እምወዳችሁ

    • @Gdhe-qc3ri
      @Gdhe-qc3ri 5 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @ጨረቃዋ4212
      @ጨረቃዋ4212 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

  • @tube6676
    @tube6676 5 หลายเดือนก่อน +20

    አህሙ የሷ እና የአንተ ፎቶ ያለበት ስጦታ የፍቅር ስጦታነው አላህ ወደ ሀላሉ ይምራችሁ ያልተከፈተችው ስጦታ ስገምት ቀለበት

    • @seadayoutube2124
      @seadayoutube2124 5 หลายเดือนก่อน +2

      የኔም ግምት ነው

    • @SaleemaSalee-kg1qu
      @SaleemaSalee-kg1qu 5 หลายเดือนก่อน +1

      ሥአት ነው

    • @tube6676
      @tube6676 5 หลายเดือนก่อน

      @@SaleemaSalee-kg1qu እናያለን ጊዜ መልስ ይሰጣል ውደ

  • @የኡሚልጅ-የ6ቈ
    @የኡሚልጅ-የ6ቈ 5 หลายเดือนก่อน +36

    ኢንሻአላህ አገር እስገምገባ 100ሽ ከገባችሁ ስጦታ አላችሁ ከእኔጋ ቢኢዚኒላህ❤❤❤

    • @እሙሙድ
      @እሙሙድ 5 หลายเดือนก่อน

      እእእእእ

    • @kalkidanalebachew
      @kalkidanalebachew 5 หลายเดือนก่อน

      ኢሻ አላህ አላህ ያሳካልሽ

    • @fatumara3244
      @fatumara3244 5 หลายเดือนก่อน

      አይሸቃሊት እመዋ 😀😀

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂​@@fatumara3244

    • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
      @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 5 หลายเดือนก่อน +2

      እሕቴ መርዳት ከቻልሽ መንገደኛዉ የቀረፃቸዉን አባት እርጃቸዉ ወላሒ አጅር ታገኛለሽ እነዝሕ ጤነኛናቸዉ ሠርተዉ ይበላሉ

  • @AsgoAsiopi
    @AsgoAsiopi 5 หลายเดือนก่อน +2

    መሸአላህ. ተባርክእርህማን. የኔወድም. ደስ.ስላልህ. ደስሎኛል. እህቴአችንም. ከሱጋርሆንሽ. ባማየቴ. ደስ ብሎኛል. አላህ ደግሞ. በትዳርያጣምራችሁ. ይሻአላህያርብ

  • @LayilaLulu
    @LayilaLulu 5 หลายเดือนก่อน +17

    ድብቁ ስጦታ ኢንሻአላህ የጣት ቀለበት ነው ❤❤ እህት ይሄ ስጦታ ትልቅ ትርጉም አለው እውነትም ከልብሽ ከሆነ አላህ ላንቺም የሚያስደሳሽ ያድርግሽ እህት

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 5 หลายเดือนก่อน

      እናለሷነውወይስለናቲግራገባንእኮ❤❤❤❤

  • @Hayutiyuti21
    @Hayutiyuti21 5 หลายเดือนก่อน +21

    ወላሂ ፈኪ ጎበዝ በድንሽ ጠንክሪ ለአህሙም ቁርአን ስጦታ ስአለበረክትሽለት በጣም ደስ ብሎኛል አላህ በሀላል ያገናኛችሁ ኢንሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤

    • @sartt1717
      @sartt1717 5 หลายเดือนก่อน

      የታልቁርአኑ

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 5 หลายเดือนก่อน

      ​@sartt171እኮ እኔም አልገባኝ
      የታሸገው ይንኳኳል7

    • @sartt1717
      @sartt1717 5 หลายเดือนก่อน

      @@መካያላህባሪያ አወእመጨረሻላይቁርአንምሰጠችው

  • @Mshawaab
    @Mshawaab 5 หลายเดือนก่อน +20

    አተ የምትወደድ ነህ አህሙየ የኔ ታናሺ ወድሜ እኔ ተጋብታችሁ ልጅ ወልዳችሁ ማየት ተመኚው እና ፍቅራችሁ አላህ ይጨምላችሁ እና ቁርአን አይሳምም እሺ በልብባችሁ ሀፉዙ እጅ አይሳምም ❤❤

  • @رجاااعناد
    @رجاااعناد 5 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህአላህበቅርብባልእናሚሰቶቺያዲርጋቺሁየምትሉላይክ

  • @RAHMATE-m3l
    @RAHMATE-m3l 5 หลายเดือนก่อน +19

    ማሻ አለህ ሁሌም ቁራዓን ቅሩ comnt ልፅፍ የመጀመሪያየ ነው በርቱ

  • @tigraytigray5893
    @tigraytigray5893 5 หลายเดือนก่อน +54

    እግዚአብሔርን ማን አለ እንደኔ አስሪ ስልኩ ስጠብቅ የነበረው ብጉጉት 🏃💝💝💝💝👍👍👍👍

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 5 หลายเดือนก่อน

      ጅል አረጉን😂እኔ

    • @መዲናtube
      @መዲናtube 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @tigraytigray5893
      @tigraytigray5893 5 หลายเดือนก่อน

      @@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን ቀላል ጀል አረጉን😂😂😂ተይ እስቲ

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 5 หลายเดือนก่อน

      እኔስ የምር ተባቂሁነን ቀረን😅😅😅

    • @hm3674
      @hm3674 5 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ እኔም ዘበኛ ሆኛለሁ አይገርምም

  • @maremahahmed5471
    @maremahahmed5471 5 หลายเดือนก่อน +51

    ማነው እንደኔ በጉጉት ስጠብቅ የነበረው ላይክ አረጉኝ

  • @GenetEbrahim
    @GenetEbrahim 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ በተለይ ኡዱ አድርጌ ልምጣ ሲል እንዴት ደስ እንዳለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤አይለያችሁ በፍቅር አርጁ