ገንዘብ የሌለው ምን ይመጽውት(ይስጥ)? መምህር ኢዮብ ይመኑ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- #like #Share #Subscribe
ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
እግዚአብሔር ያክብርልን!!
Any way of reproducing, reposting & reusing of this video is prohibited by ARGANON.
©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2014|2022
በእውነት መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልን እድሜ በጤና ቸሩ መድኃኔዓለም ይጠብቅልን አሜን
ይህን ስማነው በልቦችን ያድርብን
አሜንንን በእውነቱ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ቡዙ ግንዛቤ ያግኘሁብት ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ✝️
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛለዎት በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
እድሜና ጤና ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን አሜን ፡🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን🙏❤ቃለ ሂወት ያሰማልን ደጉ አባታችን መምህር
እንዴት እረጋ ያሉ መምህር ናቸውኮ ሰወዳቸው ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን ለበረከት ያድርግልን 🙏
ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር
Amen amen amen 🙏 memeher egziabher yetebkik ❤❤❤
kale heyewet yasemalen Memeher Eyobe and this beautiful media
ቃለ ህይወትን ይስማልን መምህር
በዉነት ድንቅ ትምሕርትነዉ
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
Amen amen amen kalehiwet yasemalign anamesgnalen
ታብርታያለክ ተባረኪ ውንድሜ 🙏
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን የሰማነውን በልባችን ፅላት ይጻፍልን ማስተዋሉን ያድለን አሜን
AMEN AMEN AMEN kale hiwoten yasemalen
ሰለ ሁሉም እግዚ አብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይግበው ከምድር እስከ አርያም ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ አሜን።
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ከፀጋ ይስጥልን የምንወዳቸው አባታችንን ያቀረበልንን እናመሰግናለን
እረዥም እድሜን ይስጥልን ጸጋውን በረከትን ያድልልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በትእዛዛቱ እንድንኖር ይርዳን መስጠትን ይስጠን
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
Gobez 🙌🏾🙌🏾
ስላምን ላክልን ላገራችን እግዚአብሔር ሆይ
Kal hiwet yesmalna Memhrey 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾😭🕊️🌿❤️✝️⛪🇪🇷
Kale hiwot yasemalin memihir
ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏
Kala hewat yasamalen mameher
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይዋትን ያሣማልን🤲🤲🤲🙏🙏🙏
መ ምህረት ቃል ህይወት ያሰማልን አግዚአብሔር አምልክ ⛪️💞💞💞💞💞💞💞
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ያክብርልኝ በሌላ ርዕስ ጋብዙልን አርጋኖን ቤተሰብ
አሜን 🙏ቃለህወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
ቃለህወት ያሠማልን መምህር
አሜንአሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Kal huyewet yasemalen abatahen
Betam telk temhurt
❤❤❤❤
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
እኔ ግን ጥያቄ አለኝ ብዙ ጊዜ ቤተክርስቲያን ውስጥ በተለይ በንግስ ጊዜ ለምን አስራት ቡክራታችን ወይም ስዕለታችን አባቶች በፊለፊት አምጥታችሁ ስጡ ይላሉ ከዛ እገሊት ይሄን ያህል ሰጠች እገሌ ይሄን ያህል ሰጠ እልልል በሉለት ይባላል ይሄንን ተገቢ ነው ወይ?? ለምን መምህራችን እንደሚያስተምረን ማንኛውም ነገር በፊለፊት አትስጡ እያለን ነው ታድያ ይሄንን ነገር አባቶች አያውቅትም ወይ?? በማርያም ጥያቄን መልሱልኝ
ሲቀጥል ሁለተኛ ጥያቄዬ ጧፍ ወደ ቤት ይዞ መሄድ ይቻላልን?
ሶስተኛውና የመጨረሻው ጥያቄዬ የንስሃ አባት ልጆቻቸውን ገንዘብ መጠየቅ አለባቸውን ?? ቢጠይቁት በምን ምክንያትና በምን መልኩ ነው ስላጋጠመኝ ነው ብዙ ልጆች ብር አምጡ ሲሏቸው በጣም ይናደዳሉ መልሰው ሐጥያት ውስጥ ይገባሉ
አርጋኖን ማለት የምን ቋንቋ ነው?
🤲🤲🤲💒💒💒💒❤❤❤❤
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በእውነት
*ቃለህይወትን ያሰማልን*
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለመምሕራችን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን