ይመስገን (Yimesgen) by Tsion Hilawe Sheet Music + Piano Tutorial from Baroque Records
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 11 ก.พ. 2025
- ይመስገን (Yimesgen) by Tsion Hilawe Sheet Music + Piano Tutorial from Baroque Records
Stay Connected:
Instagram: ...
Facebook: / baroque-records-eth-11...
Telegram: t.me/baroquere...
TikTok: www.tiktok.com...
"ይመስገን"
Words and Melody by: Mesfin Tesfaye
Music by: Yohannes Tilahun
Notation by: Yohannes Tilahun
Performed by: Yohannes Tilahun
VERSE 1
ለብዙ ዘመን ያስጨነቀኝን
ቀና እንዳልል ያጎበጠኝን
ጌታዬ ዛሬ ሰብሮ ጣለልኝ
ከታሰርኩበት ፈቶ ለቀቀኝ
እዘምራለሁ እኔም ላከብረው
ወስኛለሁኝ ከፍ ላደርገው
CHORUS
ይመስገን ይመስገን ይመሰገን
አምላኬ እግዚአብሔር ይመስገን
ጨለማን አጥፍቶ ብርሀንን
ጭንቀትን አጥፍቶ ሰላምን
የሞላኝ እግዚአብሔር ይመስገን
VERSE 2
ከእንግዲህ ሀዘኔ ለቅሶዬ አበቃ
ለአዲስ ስራ ውስጤ ተነቃቃ
በአዲስ አመት አዲስ ምስጋና
ለረዳኝ ጌታ ይገባዋልና
ኃይሌን ሳልቆጥብ እዘላለሁኝ
በንጉሱ ፊት እጨፍራለሁኝ
ይመስገን…
VERSE 3
እንዲህ ከፈታኝ ከማቀቅሁበት
ቀና ካደረገኝ ካጎነበስኩበት
እየረሳሁኝ ከኋላ ያለውን
የፊቴን ልይዝ እሮጣለሁኝ
ከቀድሞ ይልቅ ወደርሱ እጠጋለሁ
የአምላኬን ክብር በሙላት አያለሁ
ይመስገን…
VERSE 4
ጠላቴ በቃ አያገኘኝም
ከኢየሱሴ ክንድ እቅፍ አልወጣም
ለዘለአለም በእርሱ አርፋለሁ
በጌታዬ ላይ እደገፋለሁ
ምሬቴን ትቼ እደሰታለሁ
ያከበረኝን አከብረዋለሁ
ይመስገን…
#Ethiopianmusic #TsionHilawe #Lekyelelewfikir #Yimesgen #Baroquerecords #Ethiopianmezmur #mezmur #newsongs2022 #Ethiopianchristiansong #newmezmur #protestantsongs #protestantmezmurnew
Music in this video
Learn more
Song Yimesgen
Album Lek Yelelew Fikir
Artist Tsion Hilawe
Recording Studio Baroque Records
Graphics Baroque Records
Note You can get the full album on telegram by following the instruction from our bot @baroque_recordsbot
*Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited!