የብልት ፈንገስ ኢንፌክሽን እንዴት ማከም እንችላለን? Vaginal Thrush / Is White Discharge Normal /Tena Seb / Dr. Zimare

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @hasna5336
    @hasna5336 3 ปีที่แล้ว +307

    እውነት ብዙ ግዜ አረብ ሀገር ያለን እየተሰቃየን ለመናገር እያፍርን መናገር በጭቀት መሞት ነው አሪፍ ጥያቄ ነው እናመሰግናለን ዶክተር እህታችን

    • @AbCd-lf2df
      @AbCd-lf2df 3 ปีที่แล้ว +6

      እዱክተር
      በጣምያሳክክክከኝል
      ከነገዛሬ
      ይሺለኝልእያልኩኝ
      ይባሰብሎ
      እቅልፈእየነሳኝነው

    • @hasna5336
      @hasna5336 3 ปีที่แล้ว +32

      @@AbCd-lf2df እህት መፍቴውን ልንገርሽ እኔም 3 ወር አሞኝ እያለቀስኩ ነበር በጣም ያሳክክ ነበር ግን ሁሌም ለብ ባለ ውሐ ጨው ጨምረሽ ታጠብው በተደጋጋሚ ይድናል

    • @uaekfn9197
      @uaekfn9197 3 ปีที่แล้ว +1

      @@AbCd-lf2df ehtewa enem labidi new endezih aynet himem agatimogn ayawkim betam yasakegnal

    • @taibah1116
      @taibah1116 3 ปีที่แล้ว

      @@hasna5336 እረእህት እኔም ወላሂ ተጨንቂለሁ ሞክሮኝአያቅምነበር ምላድርግ

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 ปีที่แล้ว

      @@taibah1116 ጨዉ እንዳትሞክሪ

  • @mesitube3303
    @mesitube3303 3 ปีที่แล้ว +102

    የሴት ዶክተሮች እየመጡ ነው ዋው እናመሰግናለን dr

  • @zedoshewasalale5426
    @zedoshewasalale5426 3 ปีที่แล้ว +321

    ይህ ጥያቄ በትክክል የኔ ነበር ። እናመሰግናለን Dr

    • @ሃኒነኝየናቴናፋቂ
      @ሃኒነኝየናቴናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +10

      ዶክተር ሃኒእባላለሁ እኔ ግንኙነትታደረኩ በጣምፈሳሽአለኝ ብልቴምያብጣልያሳክከኛል ደሞም የሆነድምጥያሰማል ምድነውምክናየቱ አደራመልሽልኝ ወይምቁጥርሽን አስቀምጭልኝ በአላህተሸግሬአለሁ

    • @የሀበሻሊጅyoutubeቻናል
      @የሀበሻሊጅyoutubeቻናል 3 ปีที่แล้ว

      እኔም ተቸግራለው መዳኒትም ቃምሁ ምንም ፋይዳ የለውም

    • @rukeyabintiselam7443
      @rukeyabintiselam7443 3 ปีที่แล้ว

      መልሽልኝ

    • @selamawitalebel6966
      @selamawitalebel6966 3 ปีที่แล้ว +2

      የኔም

    • @አይንዬየባቷልጅ
      @አይንዬየባቷልጅ 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔም

  • @ፈላህtube
    @ፈላህtube 3 ปีที่แล้ว +46

    እናመሰግናለን ዶ/ርየ የእውነት እኔም ስጨነቅበት የነበረውን ነው የነገርሽኝ እድሜሽ ይርዘም🌹🌹🌹

    • @Geeeay43
      @Geeeay43 ปีที่แล้ว +1

      እውነት እኔ ከዛሬ ሁለት አመት በፊት በጣም ተሰቃይቼ ነበር😢

    • @MHMD-cl4pi
      @MHMD-cl4pi ปีที่แล้ว

      ​@@Geeeay43እና ብምን ተወሽ እባክሽ ተባበረኝ እህቴ

    • @hamadahmad1068
      @hamadahmad1068 11 หลายเดือนก่อน

      በምን ለቀቀሽ😢ታዳ​@@Geeeay43

    • @muramura4154
      @muramura4154 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@Geeeay43እና መፍትሄ አገኘሽ?

    • @አዝመራ-ቈ6ዀ
      @አዝመራ-ቈ6ዀ 6 หลายเดือนก่อน

      የኔ ወድ እኔ ጮርጮራየን እና ብልቴን እና ጀርባይን የመኛን😢❤❤ ውድ

  • @FirehiwetTadesse-gs6pg
    @FirehiwetTadesse-gs6pg ปีที่แล้ว +6

    ዶክተር ምርጥ አሳብ ነው እናመስግናለን,🙏🙏

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
    @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 2 ปีที่แล้ว +23

    አመሰግናለሁ ዶክተር እኔ ብቻ ነኝ ብዬ ነበር በዚህ ህመም እምሰቃየሁ ሁሉም ያልሻቸው እኔላይ ይታያሉ ግን ከቻልሽ የሚቀባውንም ሆነ ወይም እሚዋጠውን የሄ መድሀኒት ለዚህ በሽታ መፍትሄ ነው ያልሽውን ስሙን ብትፅፊልን ጥሩ ነው

  • @meseretyohannes5066
    @meseretyohannes5066 ปีที่แล้ว +4

    እመሰግናለሁ ዶክተር ብዙ ትምህርት አግንቼአለሁ ስጨነቅ የነበረ

  • @mesibedru8671
    @mesibedru8671 ปีที่แล้ว +13

    ዋው ጎበዝ ዶክተር ነሽ በትክክል ነው ያብራራሽልን አመሰግናለው

    • @AzebAzeb-r5w
      @AzebAzeb-r5w ปีที่แล้ว

      እረእኔምበጣምተሰቃይቻለሁእረጅምጊዜሆነኝበጣምነውየሚያሳክከኝእየቆየይመላለስብኛልምንላድርግተሰቃየሁ

  • @betelhemshiferawmengstu
    @betelhemshiferawmengstu ปีที่แล้ว +9

    እድሜ 15 ነው ተማሪ ነኝ ምንም አይነት ግንኙት አድርጌ አላቅም ግን እባክሽ ንገሪኝ እኔም አለፎ አልፎ ከስንት አንዴ ያቃጥለኛል ነጭ ፈሳሽ ይፈሰኛል ህክምናው ምርመራው እንዴት ነው ዶክተር ንገሪኝ እባክሽ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 3 ปีที่แล้ว +50

    አድስ ነኝ ለምትሰጫቸው ትምህርቶች እናመሰግናለን ዶከተር

  • @POWE4755
    @POWE4755 ปีที่แล้ว +2

    የሴቶችን ጉዳይ ሴቶች ብቻ ብናዬው መልካም ነው በርቺ እህታለም ❤

  • @woerkey1161
    @woerkey1161 ปีที่แล้ว +4

    እናመሠግናለን ደኩተር ። እህቶቻችን እኔ ታምሚ ነበር በጣም ሙቀት አገር ወስደውኝ በጣም ሳመኝ ደፍሬ አሰሪየን ነገርኳት እሷም ታማ ልጆቻቸውም ታመው ስለነበር በቀላሉ አወቀችው ከዛ ሰደልያ ( መዳኔት ) ከሚከዛበት ከዝታ ሠጠኝ ሶስት ቀን ተጠቅሚው ዳነልኝ ። ግን አሁን ሰወች ስጠይቃቸው ሁላቸውንም ያማቸው ነበር ይገርማል እኔን ብቻ ይመሥለኝ ነበር ። እናም በሙቀት ጊዜ አሰሪቻችሁን ንገሯቸው ያመጡላችሗል በተጨማሪ ሃያሉ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቀን በሰላም ለሀገር ለወገን ያብቃን አሜን

    • @mmaty34mmaty35
      @mmaty34mmaty35 ปีที่แล้ว

      እባክሽ ክረሙ ምን እንደሆ ሱሙ ጠይቅልኝ አረ በማክ እየተሰቃየሁ ነው

    • @zewidero695
      @zewidero695 ปีที่แล้ว

      wedy bents yekrymn sem tefylc bels ❤❤🥺🥺🥺🙏🙏🙏

    • @aschalewgasha-dv4rs
      @aschalewgasha-dv4rs 4 หลายเดือนก่อน

  • @tesfudebalke24
    @tesfudebalke24 11 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @DESTAification
    @DESTAification ปีที่แล้ว +4

    እጅግ በጣም ጠቃሚ ነገር ስለምታዘጋጂ ምስጋና ይገባሻል።
    በእኔ ግምት ህክምና ፈላጊዋ እርጎ ብትጠጣና ብልትዋን በአርጎ፣ በአሬራ ወይም በአጓት ብትታጠብ ጠቃሚ ባክቴርያዎችን ለመተካት ያስችላት ይሆናል እያልኩ አስባለሁ።
    በዚህ ሀሳብ ላይ የተፃፈ የጥናት ውጤት ግን እስከ አሁን ድረስ አላነበብኩም። ሙከራው ይጠቅማል እንጂ ይጎዳል ብዬም አልገምትም።

  • @hlwyaawle7708
    @hlwyaawle7708 2 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ማሬ አመሰግናለሁ

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE 2 ปีที่แล้ว

      ሀለውየ ደምሪኝ እህትዋ

  • @maki--tube2858
    @maki--tube2858 3 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ይገርማል እኔ ኢሄ ሁሉ ይታይብኛል እና በጣም ተጨንቄ ነበር እናመሰግናለን ዶክተር🙏🏽

    • @maki--tube2858
      @maki--tube2858 2 ปีที่แล้ว +1

      @@almetube5688 እሺ ውዴ አንቺም

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว

      ​@@maki--tube2858እሰኩላዳምጥወ
      እኒምአዳደጊዚእደደሜይፈሰኛል
      ንጨንወ

  • @jamiladauud4952
    @jamiladauud4952 ปีที่แล้ว +1

    አዲስ ነኝ ስፈልግ የነበረዉን ነገር ነዉ ያስረዳሺኚ አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @HeyatHemdu
    @HeyatHemdu ปีที่แล้ว

    ወላሂ,የኔን,ጥያቄ,ጠየቅሽልኝ,በጣም
    ተቸግሯለሁ,በህክምና ታይቸ,ነበር ግን
    መፍትሄ የለውም እናመሰግናለንDr❤❤❤

  • @qwqw2298
    @qwqw2298 3 ปีที่แล้ว +3

    በርቺ የኔ ቆንጆ ለኛ ትልቅ ትምርት ነው

  • @zleekaas5623
    @zleekaas5623 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመስግናለል እህቴ አላህ ደጠብቅሺ

  • @asddsa9711
    @asddsa9711 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመስግናለን ዶክተር በጣም ኣስቸጋሪ ነው

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 3 ปีที่แล้ว +7

    Thank you so much sister love you 🙏🏻💕

  • @edenadane9080
    @edenadane9080 ปีที่แล้ว +2

    ዶ/ር እባክሽ እርዳታሽ ያስፈልገኛል በስደት ነው ያለሁት በዛ ላይ የስድስት ወር ነብሰጡር ነኝ ብልቴን ያመኛል ያሳክከኛል ከሱም አልፎ ይቆስላል ሆስፒታል ስሄድ ምንም የለብሽም ይላሉ ከባለቤቴ ጋር ግንኙነት ሳደርግ ያቃጥለኛል ፍላጎቱም የለኝም ግን ውስጡን ምንም ህመም አይሰማኝም የብልቴ ከንፈሩ ብቻ ነው የሚያመኝ እርጉዝ ስለሆንኩኝ በጣም ፈራሁ ለልጄ እሰጋለሁ የመጀመሪያዬ ነው ይሄንን የምታነቡ ሁሉ እባካቹ ፀልዩልኝ ዶ/ር እባክሽን መልሽልኝ

    • @thhhyh5996
      @thhhyh5996 ปีที่แล้ว

      ሰላምወለድሽ 😢

  • @የአንድአምላክልጅነኝ-ፈ1ጘ
    @የአንድአምላክልጅነኝ-ፈ1ጘ 3 ปีที่แล้ว +18

    በጣም እናማሳግናለን ዶክተር😍😍🙏🙏

  • @kjgtdui7830
    @kjgtdui7830 ปีที่แล้ว +1

    Fetari yibarkshi yih tyaq yebzu stochi tiyaq nber teyaqiyitum achim fetar yibarkachihu betam enmesegnal dokterye ❤❤ 💋💐🎓

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 3 ปีที่แล้ว +16

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተርየ

  • @ergoyeshanko8051
    @ergoyeshanko8051 2 หลายเดือนก่อน

    Enem betam Egaskkg now dekter dem yerga dem tikor now mefisg gen thanks ❤❤❤❤

  • @mignotdaniel3396
    @mignotdaniel3396 2 ปีที่แล้ว +9

    እሽ ዶክተር ምክርሽ በጣም ጥሩ ነው ግን ለመታከም የት መሄድ እንዳለብን ህክምና የሚሰጡ ተቋማትን ብትገልፁልን እላለሁ

  • @MeserakEshetu-ck1io
    @MeserakEshetu-ck1io ปีที่แล้ว

    የኒ ማር ተባረኪ ዶክተር ልዩ ነሽ

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግንአለን ዶክተር💐💐

  • @akak981
    @akak981 10 หลายเดือนก่อน

    እኔ እድሜ 30 ነዉ አሁን ዩተንሳዉ ጥያቂ የኔም ነዉ በጣም ያሳክከኛል እናመሠግናለን❤

  • @Ferehiwot-q6t
    @Ferehiwot-q6t ปีที่แล้ว +1

    Enamesegnalen doktor

  • @ሲፈንከሸገር
    @ሲፈንከሸገር 3 ปีที่แล้ว +21

    ተባረኪልን የፌስ ብክ ገፅ ና ሌላም በውስጥ ብናወራሽ። ደስ ይለናል

    • @tenaseb-
      @tenaseb-  3 ปีที่แล้ว +4

      ➡️website👉 tenaseb.com/
      ➡️Facebook page👉 facebook.com/tenaseb
      ➡️Facebook group👉 facebook.com/groups/tenaseb
      ➡️Telegram channel 👉🏽 t.me/tenaseb
      ➡️Telegram Group discussion 👉🏽 t.me/tenasebeth
      ➡️Dr.Zimare Telegram 👉🏽 t.me/DrzimareT

    • @user-xv5mp4cq3f
      @user-xv5mp4cq3f 3 ปีที่แล้ว +2

      ሠላም ዶክተር ስልክ ቁጥርሽን የት ነዉ የማገኝዉ?

    • @hayatjmal1700
      @hayatjmal1700 3 ปีที่แล้ว

      ሰላምዶክተር በውስጥማናገርፍልጌነበር ስልክሽንብታስቀምጭልን አመሰግናለሁ

    • @banchayehugebito2241
      @banchayehugebito2241 2 ปีที่แล้ว

      @@tenaseb- ዶክተር ጤና ይስጥልኝ እኔ ገና ከማንም ጋር ግንኙነት አላደረኩም ግን ፈሳሽ ይመጣብኛል ምን ማድረግ አለብኝ

    • @wubyechannel8005
      @wubyechannel8005 2 ปีที่แล้ว

      @@tenaseb- ሰላም ደኩተር በርችልን ግን ቁጥርሽን እፈልጋለሁ

  • @g0disgreatnetsanet947
    @g0disgreatnetsanet947 11 หลายเดือนก่อน

    Wooooow yibzalish doctor betam ameseginalehu desss bilognal berch

  • @aynalembakele3233
    @aynalembakele3233 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይሥጥልኝ ዶክተር የአግልግሎት ዘመንሺ ይባርክ

    • @eyobmekonen877
      @eyobmekonen877 3 ปีที่แล้ว +1

      በግንኙ ነ ት ግዜ በጣም ያም ኛል

    • @AminaSiraj-i8e
      @AminaSiraj-i8e 4 หลายเดือนก่อน

      Dr yefesashun medanit mawek ifeligalew

  • @hayatabdu8887
    @hayatabdu8887 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam enamesegnalen docterye

  • @seenadachassa4627
    @seenadachassa4627 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you doctor good job 😍🥰🥰

  • @EbirahimNibiret
    @EbirahimNibiret 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመስገን አሐን ገን የመዳኒቱን ስም ወዪም ፎቶ አስቀምጪልን እስን በማስይት እንድንገዛ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 3 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ዶክተር በፍቅር ነው ምከታተልሽ አመሰግናለው👌👌👍👍👍🙏

  • @Makia-pz3hy
    @Makia-pz3hy ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ ም ክርነዉ ዶክተር አመሠግናለሁ

  • @ጀቸጀዠ
    @ጀቸጀዠ 3 ปีที่แล้ว +1

    ለቤተሸ አዲሰ ነኝ በጣም እናመሰግናለን

  • @fatumamahmad5242
    @fatumamahmad5242 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሠግናለን ዶክር አላህይጨምርልሽይጠብቅሽ

  • @mekahussen9279
    @mekahussen9279 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ትምህርት ሠጭ መልእክትነው በረቺ ዶ/ርዮ

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE 2 ปีที่แล้ว

      መኪየ ደምሪኝ ማሬዋ

  • @ShdSj-fx5ld
    @ShdSj-fx5ld 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤

  • @veronecatena3491
    @veronecatena3491 3 ปีที่แล้ว +8

    እናመሠግናለን ዶክተር በነገራችን ላይ እኔም ይሄው ስንት አመቴ ከማህፀኔ ነጭ ፈሳሽ ይፈሳል ብዙ ጊዜ ዶክተሮች ጋር ሄጃለሁ መድሃኒት ያዙልኛል በአግባቡ እጠቀማለሁ በማህፀን የሚገባም መድሃኒትም ክሬምም ተጠቅሜያለሁ ነገር ግን አልጠፋም ከፋርማሲም ደጋግሜ እየገዛሁ ተጠቅሜያለሁ አይጠፋም አያሳክከኝም ነገር ግን ነጭ ፈሳሽ ይፈሰኛል አሁን ባል አግብቼ እራሱ እንዴት ነው አብሬ የምኖረው እያልኩ እጨነቃለሁ አንዳንዴ ሽታ አለው አንዳንዴ የለውም አልፎ አልፎ ይጠፋና ተመልሶ ይመጣል ብቻ አሁንማ ሰልችቶኝ ትቼዋለሁ በቃ ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም ሌላ ምንም አይነት በሽታ የለብኝም እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ ውጭ ለምን እንደማይጠፋ ግን ግራ ይገባኛል መላ በይኝ ዶክተር ሌላ መንገድ ካለው

    • @የማራምልጅ-ሰ2ነ
      @የማራምልጅ-ሰ2ነ 2 ปีที่แล้ว

      ይከ የኔም ጥያቄነዉ በማራም መልሽልን ዶክተር😢😢

    • @AsdAsd-sj4xd
      @AsdAsd-sj4xd 2 ปีที่แล้ว

      የኔም አንደዚ ነዉ

    • @tesematesfaye4786
      @tesematesfaye4786 ปีที่แล้ว

      መልሽልን ዶ/ር

    • @AbrehamHSudbd
      @AbrehamHSudbd ปีที่แล้ว

      አሽ በዚህ ደውይ ልንገርሽ 💞

    • @ወሎየዋ-ጐ3ደ
      @ወሎየዋ-ጐ3ደ 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@AbrehamHSudbdእረ እኔም ነኝ እስኪ ቁጥርሽን አስቀምጭልን በውስጥ ላናግርሽ😢

  • @mesimes3427
    @mesimes3427 วันที่ผ่านมา

    Doctor enamseginele

  • @rabiyarabiya7359
    @rabiyarabiya7359 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተርዬ መዳኒቱ ስሙ ብትነግሪን

  • @FFl-k7r
    @FFl-k7r ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤❤❤❤ እነመስግነልን ዶክተር ❤❤❤❤

    • @mesiethio7984
      @mesiethio7984 ปีที่แล้ว +1

      በእዉነት የኔም ጥያቄ ነበር እንመሰግናለን🌹🌹

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም በጣም እናመሰግናለን ሲስተር

  • @adugnawabebe432
    @adugnawabebe432 2 ปีที่แล้ว +9

    ሰላም ዶክተር ት/ትሽ በጣም ይመቻል ብዙ ሴቶች በህክምና ደረጃ ለመግለፅ የሚፈሩትን ችግራቸውን መናገር እድል ይሰጣል።የወር አበባ አላይም እና በግንኙነት ጊዜም ብልቴን ያመኛል እና ማርገዝ እችላለሁ?እማረግዝበትን ሁኔታ መፍትሔ ብለሽ የምታምኝበትን ነገር ብትነግሪኝ

    • @weletemaryam6171
      @weletemaryam6171 ปีที่แล้ว

      የአቡነ ኪሮስ ገድል ተሸከሚ ተሳይ ልጅ ከፈጣሪ ነው አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠግሮ ለምኛቸው ልጅ ይሰጣሉ በተሰጣቸው ቃል ኪዳን መጸለይ መስገድ መጾም የጸሎት ቦታ ማዘጋጀት መጠመቅ ቅባ ቅዱስ መቀባት

    • @Fosiya-yd5hl
      @Fosiya-yd5hl ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @MekdesShenkut
      @MekdesShenkut ปีที่แล้ว

      ሥንት አመትሽ ነው

    • @mekaneslame6910
      @mekaneslame6910 11 หลายเดือนก่อน +1

      ውዴ አብሽሪ ልጅ የሚስጠው አላህ ነው እና ጎደኛየም አታይምነበር ግን ልጅ ወልዳለች

    • @khadijasharjah3146
      @khadijasharjah3146 8 หลายเดือนก่อน

      ውዴ ሀኪም ህጂ ዝም አትበይ የወር አበባ ከለለ እንደት ይረገዛል

  • @የሀይቋቀበጥ-ኸ5ቈ
    @የሀይቋቀበጥ-ኸ5ቈ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውው እጂግ በጣም ደስ የምትይ ዶክተር ነሺ
    በጣም ወደድኩሺ

  • @AykelAykel-h6y
    @AykelAykel-h6y 4 หลายเดือนก่อน +4

    የመድሀኒቱን ስም ማውቅ ይቻላል

  • @ymaryamlijinagnifahad9103
    @ymaryamlijinagnifahad9103 2 ปีที่แล้ว +3

    አግዚአብሔር ይመስገን 💞💞💞💞አሺ ዶክታር 🇪🇹💞

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd ปีที่แล้ว +3

    Enameseginalen doctor ❤❤❤

  • @itsmydam7046
    @itsmydam7046 3 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ሦሥት አመቴ ተሠቃየሑ ሖሥፒታል 2 ሔድኩ ነገር ግን መፍትሔ አላገኘሑም መሥኤዉ ዴግሞ ባልተቤቴ እሌላ ቦታ ይሔድ ነበር እኔ ምንም አይነት ችግር የለብኝም እባክሽ ካየሽዉ መዳኒት ካለሽ ንገሪኝ አሑን ሐኪም ቤት መሔድ አልችልም ግራ ገብቶኛል ወዴሌላ ነገር እዳይቀየርብኝ😭

    • @alemgetu3270
      @alemgetu3270 ปีที่แล้ว

      Enm endcew በሰው አገር tskayew🥹🥹🥹

  • @hanelove6686
    @hanelove6686 3 ปีที่แล้ว +11

    ሠላምሽ ይብዛልን እህታችን ዶክተር ይህ የሁላችንም ጥያቅ ነው በተለይ ስደት ላይ ያልነው ሴቶች የምናማክርው የምናየው የለን የሚረዳን የለ ሁሉን በጭንቅት ነው የምንይዘው ሁላችንም ያጋጥመናል ግን እንዴት እናድርግ ሃኪም ቤት ብንሄድም ቃሪያ እና የሚያለባለብ ነገር አትበሉ ነው የሚሉት ግን እንድቁም ንገራን

  • @AliyaHasan-r8z
    @AliyaHasan-r8z 11 หลายเดือนก่อน

    Thank you Doctor❤

  • @ettoppipennu6023
    @ettoppipennu6023 3 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ሰላም እህቴ መገኛ ቁጥር ካለሽ ባገኝሽ ደስ ይለኛል ችግር ላይ ነኝ😭😭😭እርዳታሽ ያስፈልገኛል ነብሴን ታደጊልኝ መስመር ቁጥርሽን እደት ላገኘውእችላለሁ እባክሽ ይሄ መልክቴ ከደረሰሽ አይተሽ ዝም እዳትይኝ😭😭😭😭

    • @Batibati380
      @Batibati380 3 ปีที่แล้ว

      ቴሌግራም አላት ውዴ ድስክሪብሽን ላይ እዪ ሌላ ቪድዮ ላይ አለ አይዞሽ

    • @ettoppipennu6023
      @ettoppipennu6023 3 ปีที่แล้ว

      @@Batibati380 እኔ ቴሌግራም የለኝም😭😭😭

    • @ettoppipennu6023
      @ettoppipennu6023 3 ปีที่แล้ว

      ቴሌ ግራም ከፍቻለሁ እደት ብየ ላግኝሽ ዶክተርየ😭😭

    • @Batibati380
      @Batibati380 3 ปีที่แล้ว

      @@ettoppipennu6023 @DrzimareT
      በዚህ አግኛት ግን አትመልስም ችግሩ

    • @ፓነዶልየኮሜትአለቃ
      @ፓነዶልየኮሜትአለቃ 3 ปีที่แล้ว

      @@Batibati380ቴሌግራምአስቀምጭልን

  • @ሀዩነኝተስፈኛዋ-ተ4ጨ
    @ሀዩነኝተስፈኛዋ-ተ4ጨ 10 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን❤

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 2 ปีที่แล้ว +3

    የኛ፣መልካም፣ዶክተር፣በልብ፣እናመሰግናለን

  • @Zekieabel
    @Zekieabel 3 หลายเดือนก่อน

    Betam enamesegnalen D.R yemedhenitun sm gn emiyak kale nugerugni ebakachihu e

  • @aynisho212
    @aynisho212 3 ปีที่แล้ว +4

    ዶክተር በቅድሚያ የብዙዎቻችንን ችግር ስለምትፈቺ እኔ በግሌ በጣም አመሰግናለሁ በመቀጠል እኔ ሁለት አይነት ችግሮች አሉኝ 1ኛው የወር አበባ እንደጨረስኩ የቡና ልቅላቂ የሚመስል ፈሳሽ ይፈሳልለተወሰነ ጊዜ 2 ኛው የወር አበባ ከጨረስኩ በሗላ ለ3 ቀናት ያክል ማህፀኔን ከውስጥ ያመኛል ግንኙነት ካደረኩ ይብሳል ይሄ የጀመረኝ ግን ልጅ ለመውለድ ፈልጌ ( ፎሊክ አሲድ) መጠቀም ከጀመርኩበት ጊዜ ጀምሮ ነው ምን ትመክሪኛለሽ አመሰግናለሁ

  • @ያርብከክፉነገርጠብቀኝ
    @ያርብከክፉነገርጠብቀኝ 5 หลายเดือนก่อน

    😢ወላሂ ይህወሽታ ለኔም እያመመኝበጥብጦኛን😢❤❤❤❤

  • @dyfdugu5257
    @dyfdugu5257 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ዶክተርዬ
    እኔ አንድ ልጅ ወልጀ ብዙም ሳልቆይ ወደ አረብ ሀገር ወጣሁ እናም ማህፀኔ በጣም የህመም ስሜት ይሰማኛል ስራ በሚበዛብኝ ሰአትወደታች ይወጋኛል ልክ የምጥ ስሜት ይሰማኛል ህክምና ለመሄድም ያለሁት ሰው ቤት ነው ከቻልሽ በእመብርሃን አይተሽ አትለፊኝ

  • @ፋጡማሰይድአህመድ
    @ፋጡማሰይድአህመድ 3 ปีที่แล้ว +3

    ለቤትሽ አድስ ነኝ አመሰገናለሁ በጣም አሪፍ መረጃ ነዉ

    • @tenaseb-
      @tenaseb-  3 ปีที่แล้ว +1

      ስለተቀላቀልሽን ደስ ብሎኛል ፋጡማ 🙏 አመሰግናለው

    • @bh5610
      @bh5610 3 ปีที่แล้ว +1

      @@tenaseb- ድክትር ስልክሽ አስቀምጪልን እረ

    • @bh5610
      @bh5610 3 ปีที่แล้ว +1

      @@tenaseb- እጠብቃለው ማማክርሽነገርነበር በናትሽ

  • @medinaali6781
    @medinaali6781 3 ปีที่แล้ว +6

    ዶክተርየ እኔ ፈሳሺ አለኝ አሁን እድሜ23 ነው ግን አሁን ሳይሆን ከጀመረኝ ቆይቷል እና ይቀያየራል አንዳንድጊዜ ነጭ ሁኖ ወፉራም ይፈሰኛ? ውሀይመስላል ? አንዳንደ እደንፉጥ ወፉራምሁኖ በጀየዠሳብሳረገው ይገተታል ? ማህፀኔ ህመም የለውም አይበላኝም

    • @tenaseb-
      @tenaseb-  3 ปีที่แล้ว +5

      ሰላም መዲ, ከፈሳሹ ጋር ተያይዞ የሚሰማሽ ህመም አለ? ቀለሙስ ውሀማ ነው ወይስ ሌላ ከለር አለው? የተለየ ሽታስ አለሽ? እነዚህ ነገሮች ከሌሉሽ ውሀማ የሆነ ፈሳሽ ጠናማ ነው:: ለበለጠ መረጃ ይህን ቪድዮ እይ th-cam.com/video/rqjK9K-9V64/w-d-xo.html

    • @hananmohammed7612
      @hananmohammed7612 3 ปีที่แล้ว

      Uric acid medicine betam arif nw

    • @ZainabAli-pt1st
      @ZainabAli-pt1st 3 ปีที่แล้ว

      @@tenaseb- ዶክተረየ እኔ የወረ አበባ ሲመጣብኝ በጣም ያመኛል መቆም አልችልም አገር እዳለሁ ምንም አይሰማኝምነበር ስደግን መቆቃቃም አልቻልኩም መፍትሄ እዳለሽ ንገሪኝ

    • @ዜድነኝየኡሚናፋቂየሀይቋኡ
      @ዜድነኝየኡሚናፋቂየሀይቋኡ 3 ปีที่แล้ว

      @@tenaseb- ስላም ዶክተር እድሜየ 21 አመቴ ነው,, እኔ 3 አይነት ይፈሰኛል ,, አይብ የሚመሠል ነጭ ,,ወሃ አይነት ,, ንፍጥ የሚመሠል ,,ይፈሰኛል ግን ምንም አይነት ህመም አይሰማኝም

  • @JerusalemHailu-uh5ww
    @JerusalemHailu-uh5ww 6 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ዶክተርዬ ምን ጉድ ነው ብዬ ተጨንቄ ነበረ

  • @tyry6852
    @tyry6852 3 ปีที่แล้ว +4

    እህቴ ይህ የምትይው ፈሳሽ እኔም ላይ ኣለ ግን ልዪነቱ መጥፎ የሆነ ጠረን ኣለው ሁሌም ያስጨንቀኛል።እባክሽ ከቻልሽ መልሽልኝ

    • @foziyaf1228
      @foziyaf1228 2 ปีที่แล้ว

      አኔም

    • @UaeUae-gu3us
      @UaeUae-gu3us ปีที่แล้ว

      በሎሚ ትጥቢ አህቴ ለሸታጥሩናዉ 💨ዋጥም

  • @UgDy-v6u
    @UgDy-v6u 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለንየኔም ጥያቄ ነበር❤❤❤❤❤❤

  • @MoloMolo-b3e
    @MoloMolo-b3e ปีที่แล้ว +1

    ከውስጥ የሜገባውን መዳኔት አሳይኝ ከፍርማሲ እድገዛ የምኖረው በስደት ነው በጣም እያመመኝ ነው❤

  • @toybatube6804
    @toybatube6804 3 ปีที่แล้ว +2

    ይህ ጥያቄ በትክክል የኔ ነበር አመሰግናለሁ

    • @almetube5688
      @almetube5688 2 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እን ውን

  • @habhabshi5482
    @habhabshi5482 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላምነዉ ዶክተረ እናመሰግናለን❤❤

  • @اللهموغفرنورحمنيالله
    @اللهموغفرنورحمنيالله ปีที่แล้ว

    እኔበጣምግራተጋብቻነበርፈልቼነብርምንይሆብዬየመጀመሪያነውናሠርችአድርጌገብቼነው
    እናመሠግናለንእህታችን

  • @bementbement6860
    @bementbement6860 ปีที่แล้ว

    Thank you so much sister love you

  • @samirawithgorges2179
    @samirawithgorges2179 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @salamsalam7055
    @salamsalam7055 ปีที่แล้ว +1

    Tank You❤❤

  • @SemiraHasen-v2d
    @SemiraHasen-v2d ปีที่แล้ว

    በጣምእናሙሠግናለን

  • @zaharasahara3142
    @zaharasahara3142 ปีที่แล้ว

    Thanks sist❤❤

  • @tiztaorba8603
    @tiztaorba8603 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤አመረግናለሁ ዶ/ር ሰሞኑን ተከስቶ ጨንቆኝነበር ተመልሶልኛል

  • @ebrahimtadese3731
    @ebrahimtadese3731 ปีที่แล้ว

    የሤትን ጉዳይ ሥት ሢወራዉ ዲሥ ይላል ለቤትሽ አዲሥነኝ ሠለትምቶቺሽ እናመሠግናለን ሠላምሽ ይብዛ 🥰❤❤❤

  • @hanaasefaw4020
    @hanaasefaw4020 ปีที่แล้ว

    God bless you Dr

  • @ZobaydaAhmadi
    @ZobaydaAhmadi ปีที่แล้ว +1

    ኢናመሰግ ናለን ዶከተር

  • @gkfhgjdh1631
    @gkfhgjdh1631 2 ปีที่แล้ว

    Betam amsgnalewu teskyawu bazhi❤️

  • @ehtiolove2464
    @ehtiolove2464 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተር በርችልን

  • @habtamabate3689
    @habtamabate3689 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ስለ ወልድ መቆጣጠሪያ ጥያቄ ነበርኝ እና የወልድ መቆጣጠሪያ በመሐፀን ካስቀብርኩ 11 አመት ሆነኝ እና ለማስወጣት ሞክሪ ነበር ከቦታው ላይ የለም አሉኝ ዶክተሮች እኔም መላው ጠፍቶኛል ምን እንደማደርግ 😢😢ዶ/ር ምን ማድርግ አለብኝ ?? መፍትሄ እፈልጋለሁ 😢😢😢😢

  • @ታሪኳቻናል
    @ታሪኳቻናል ปีที่แล้ว

    ዶክተረየ አመ እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @meremamuhye8988
    @meremamuhye8988 ปีที่แล้ว

    ይህ እኔም አጋጥሞኝ ነበር ሀኪም ቤት ሂጀ የሚቀባ ክሬማና በብልታችን የሚገባ መድሀኒት ተሰቶኝ እፎይ ብያለሁ አሁን እንደዝህ አይነት ህመም ሲያጋጥማችሁ ያለምንም ፍርሀትና እፍረት ዶክተሮችን አማክሩ

    • @ዙዙ-ሸ1በ
      @ዙዙ-ሸ1በ ปีที่แล้ว

      የት ነሽ ውዴ ሳኡድ ከሆንሽ የሄድሽበትን ሀኪም ቤት ንገሪኝ አጅር ከአላህ ታገኛለሽ

    • @furdosmohammed3849
      @furdosmohammed3849 10 หลายเดือนก่อน

      ኧረበአላህስሙንንሪኝዉዴ በጣምያሰቃያል ከዛሬነገይተዋልበማለት6አመትሆነኝ😢😢😢

  • @SebelwenegelAmetataw
    @SebelwenegelAmetataw 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር የኔም ጥይቄ ነው አመሰግናለው❤

  • @SsYy-wn5zy
    @SsYy-wn5zy ปีที่แล้ว

    አመሠግናለሁ❤❤❤❤

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
    @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 2 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን. ዶክተረ

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1we ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤

  • @Rshel-u4w
    @Rshel-u4w 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @emugetnet5089
    @emugetnet5089 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አእምሰግናለው

  • @MekiyaJemal-n8q
    @MekiyaJemal-n8q 10 หลายเดือนก่อน

    ❤እናመሰግናለን

  • @azamerafenataw6105
    @azamerafenataw6105 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር አዲስ ነኝ ለቻናሉ በጣም እጂግ ጠቃሚ የሆኑ ብዙ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ እኔ የምጠይቅሽ ዶክተር ለረዢም ዓ.ም ማንስትሬሽን አላይም የምኖረው ሳውዲ አረቢያ ነው አንድ ሶስት ዶክተሮች አይተውኛል ሁለቱ ከዚህ ቡሀላ ስለሚስተካከል ህክምናሽን ጨርሰሻል ብለውኝ ነበር ነገር ግን የታዘዘልኝን መድሀኒቱን እስክ ጨርስ ብቻ ነው ተስተካክሎ የሚመጣው አሁን ሰኔ 17 አንድ አመት ይሆነኛል ማየት ካቆምኩ ምክርሽ ያስፈልገኛል

    • @ውዴነኝየናቴቀበጥ
      @ውዴነኝየናቴቀበጥ 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ማማየ ምን አይነት መዳኒት ነው የጠቀምሽ እኔ በጭራሽ አላይም መዳኒት አለው ማምጫ እስኪ ካወቅሽ ንገሪኝ ወላ ጨንቆኛል

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪልኝ

  • @galagelaxadagalagela251
    @galagelaxadagalagela251 3 ปีที่แล้ว

    Betam des ylall anye kehlum beshta nexa nen gn betam techegerkut yehone wefram yletetal betam new yemchenqen benatsh aske mn mareg ahlalow

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @lukmanulhakkeemm2236
    @lukmanulhakkeemm2236 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔም ነጭ ፈሳሽ ፈሳሽ ይፈሰኛል አልፎ አልፎ በጣም ነው የሚሸተው መፍትሄ ካለሽ ሹክ በይኝ ለቤትሽ አዲስ ነኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Aisha-to5ug
    @Aisha-to5ug 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ምርጥ ሀሳብ ነው እናመሠግናለን የጤና ቤተሰቦች በቅንነት ደምሩኝ