Sheger Mekoya :- Thomas Sankara President of Burkina faso Part 2 - ቶማስ ሳንካራ መቆያ፣ ክፍል ፪(2)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 48

  • @yonas9700
    @yonas9700 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ አቀራረብ

  • @JohnJohn-j7y
    @JohnJohn-j7y 4 หลายเดือนก่อน

    ሃሪፍ ነዉ ትምህርትም እዉቀትን መዝናኛ ።ቀጥልበት

  • @EeeE-c6c
    @EeeE-c6c 3 หลายเดือนก่อน

    አደኛ

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 3 ปีที่แล้ว +5

    ይገርማል!
    ሻምበል ቶማስ ሳንካራን ታሪክ ስሰማ በጣሙን መሰጠኝ፣መሞቱ የእግር 🔥
    ሆነብኝ ።
    ዶ/ር አብይ አህመድ ይተካዋል ብዬ አስባለሁ።
    አስተሳሰባቸው ይመሳሰላል።
    እግዚአብሔር አምላክ አፍሪካን ያስባት ፥ ጊዜው ሩቅ አይደለም ፣እግዚአብሄር አላማ አለው ❤️🌷🌍🙏🥰
    እሸቴ አሰፋ በጣም መሳጭ ፕሮግራም ነው ተባረክ ❤️🙏🇪🇹

    • @sisuhabesha9733
      @sisuhabesha9733 3 ปีที่แล้ว

      ነጮቹ የሄን የመሰለ አፍሪካዊ ጀግና በሉት...‼️ አሁንም የኛን ዳግማዊ ኢትዮጵያዊውን ሳንካራን ጀግና አብያቻውንን አነዚህ ነቻጭባዎች አና የነሱ አስከሮች የሆኑት ጭራቆቹ TPLF አንዳይበሉብን አንዳያስበሉብን በትጋት አና በንቃት ሁሉም ኢትዮጵያዊ ልንጠብቀው ይገባል✊️🇪🇹🇪🇷, ነገ ሲያልፍ አንዳቆቸን ዛሬ ሙሉ ሀበሻ ንቃ ✊️✊️✊️🇪🇹🇪🇹

    • @sisuhabesha9733
      @sisuhabesha9733 3 ปีที่แล้ว

      ነጮቹ የሄን የመሰለ አፍሪካዊ ጀግና በሉት...‼️ አሁንም የኛን ዳግማዊ ኢትዮጵያዊውን ሳንካራን ጀግና አብያቻውንን አነዚህ ነቻጭባዎች አና የነሱ አስከሮች የሆኑት ጭራቆቹ TPLF አንዳይበሉብን አንዳያስበሉብን በትጋት አና በንቃት ሁሉም ኢትዮጵያዊ ልንጠብቀው ይገባል✊️🇪🇹🇪🇷, ነገ ሲያልፍ አንዳቆቸን ዛሬ ሙሉ ሀበሻ ንቃ ✊️✊️✊️🇪🇹🇪🇹

  • @abiyshiferaw8338
    @abiyshiferaw8338 3 ปีที่แล้ว

    ሁሌም የማከብርህ የማደምጥህ እሸቴ አሰፋ በትልቅ አክብሮት እና ተማፅኖ ጋር የጠ/ሚ አክሊሉ ሀብተወልድንና ወንድሞቹን የሂወት ታሪክና የስራ ዘመን በጥናትናበመረጃ ተደግፎ በምትሠራው በተከበረው ሙያህ በመተማመን በአክሮት ፕሮግራም ብትሰራበትና ብታስደምጠን ስል እጠይቃለሁ!

  • @eyoelekubemariam597
    @eyoelekubemariam597 2 ปีที่แล้ว

    የሸገር ሁሉም ፕሮግራሞች እጅግ በጣም ሳቢ እና ግሩም ናቸው፧ ማንን ምን እንጠይቅልዎ ግን ይለያል እጅግ እጅግ በጣም ግሩም ነው የህብረተሰቡን ችግር ቀጥታ ከሚመለከታቸው የስራ ሀላፊዎች ያደርሳል መፍትሄም ያፋልጋል.....ከሰኞ-አርብ ከጠዋቱ 2:00 ሰአት ጀምሮ ከ20ደቂቃ-30ደቂቃ የሚቀርብ🎉

  • @emebethailu7062
    @emebethailu7062 3 ปีที่แล้ว

    የእሸቴ አሰፋን ትረካ አለማዳመጥ ይከብዳል ።

  • @getachewferede1869
    @getachewferede1869 6 ปีที่แล้ว +5

    እሸቴ አሠፋ ምርጠ ጋዜጠኛ እወደዋለሁ

  • @WendaleAsmare-ri9lp
    @WendaleAsmare-ri9lp 8 หลายเดือนก่อน

    ክቡር ቶማስ ስላንተ ሳስብ ጥልቅ የሆነ ፍቅር ና ሀዘን ይሰማኛል ።እወድሃለሁ ።

  • @selamawitalemayehu3038
    @selamawitalemayehu3038 4 ปีที่แล้ว +6

    ምርጥ መሪ መልካም ሰው ከአፍሪካ የተገኘ የሀገሩ ፍሬ ነው

    • @sisuhabesha9733
      @sisuhabesha9733 3 ปีที่แล้ว

      ነጮቹ የሄን የመሰለ አፍሪካዊ ጀግና በሉት...‼️ አሁንም የኛን ዳግማዊ ኢትዮጵያዊውን ሳንካራን ጀግና አብያቻውንን አነዚህ ነቻጭባዎች አና የነሱ አስከሮች የሆኑት ጭራቆቹ TPLF አንዳይበሉብን አንዳያስበሉብን በትጋት አና በንቃት ሁሉም ኢትዮጵያዊ ልንጠብቀው ይገባል✊️🇪🇹🇪🇷, ነገ ሲያልፍ አንዳቆቸን ዛሬ ሙሉ ሀበሻ ንቃ ✊️✊️✊️🇪🇹🇪🇹

  • @Ambassel
    @Ambassel 2 ปีที่แล้ว

    ሞማር ጋዳፊ ይኖርበታል ብዬ አላስብም ግን ቶማስ ሳንካራ እጅግ አሳዛኝ አፍሪካዊ ጀግና ሰው ነበር::

  • @mihretdamene1368
    @mihretdamene1368 5 ปีที่แล้ว +11

    I አፍሪካዬ 💔 ለካ ልጂ ነበረሽ 🤔

  • @ethiopaethiopa6342
    @ethiopaethiopa6342 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና

  • @mitkunigussie7344
    @mitkunigussie7344 3 ปีที่แล้ว

    Sankara is heroes💪💪 to Africa From Ethiopia🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tekele100
    @tekele100 4 ปีที่แล้ว +2

    O Africa !!!

  • @አማራነትይለምልም
    @አማራነትይለምልም 4 ปีที่แล้ว +5

    አብይንም እዳይገሉብን ነው የምፈራው ከነስህተቱም ቢሆን ይቆይልን

  • @fitsumgosaye9405
    @fitsumgosaye9405 4 ปีที่แล้ว +1

    Sankara our hero

  • @Dev7217
    @Dev7217 6 ปีที่แล้ว +1

    Tnx

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 8 หลายเดือนก่อน

    Africa 😭

  • @Anson..23-s2l
    @Anson..23-s2l 11 หลายเดือนก่อน

    ለመንግስቱ የቼዝ መጫወቻ የሸለመው ፤ ስራ ስለሚበዛብዎ አንዳንዴ አረፍ ሲሉ እንዲጫወቱ ነው። ብሎዋል። እንጂ የፖለቲካ ጨዋታ ምናምን ብሎ አይደለም ።

  • @profic9222
    @profic9222 4 ปีที่แล้ว +2

    Teraki 100%

  • @christianeliyab5105
    @christianeliyab5105 4 ปีที่แล้ว +2

    አይ አፈሪካ ልጆችሽን መብላት እስከመቼ

  • @ommerabubakar2413
    @ommerabubakar2413 3 ปีที่แล้ว +1

    the man who is born to lead
    born to change his country
    born to change his people
    priminister abiy ahmed!!!

  • @Born_to_learn2801
    @Born_to_learn2801 3 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል እና ምሣሌ የሚሆን መሪ

  • @yohannesshewarega5639
    @yohannesshewarega5639 5 ปีที่แล้ว +2

    ❤️

  • @nuredin537
    @nuredin537 4 ปีที่แล้ว +2

    Africa desperately needs many Sankara!!! Unfortunately Africa doesn't seem to have fertile ground to produce such rare in kind leaders!!

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 3 ปีที่แล้ว +1

    እነዚህ ነጮች አፍሪካ እንድታድግ አይፈልጉም ስንዴ እየበተኑ ሊገዙን ነው የሚፈልጉት

    • @maranatamedia6825
      @maranatamedia6825 3 ปีที่แล้ว +2

      አቢይንም ሊበሉት የሚያንዣንብቡት ለዚህ ነው!

  • @hayalbehailu5292
    @hayalbehailu5292 3 ปีที่แล้ว

    😥😥😥

  • @አብንነውምርጫየግዜውአሁን
    @አብንነውምርጫየግዜውአሁን 4 ปีที่แล้ว +1

    😂😭😢😢😢😢 አይ አፍሪካየ መሪ አይውጣልሽ ተብለሽ

  • @Mekha-o5l
    @Mekha-o5l ปีที่แล้ว

    መሪ።ማለትይህነው

  • @አብንነውምርጫየግዜውአሁን
    @አብንነውምርጫየግዜውአሁን 4 ปีที่แล้ว +1

    ይሄን አይነት ሰው ሸፋፍነው ቢጠብቁት ያሳዝናል።

  • @baharjamal3730
    @baharjamal3730 2 ปีที่แล้ว

    ልክ እንደ ለማ ና አብይ

  • @enatmedia6834
    @enatmedia6834 2 ปีที่แล้ว

    this theory's directly the same as Dr ambachew, General asaminew tsige and others participated by Dr..........one day truth will be raised to the public i believed

  • @macammadkadirawwal462
    @macammadkadirawwal462 ปีที่แล้ว

    Mert mari neber

  • @miroadugna1843
    @miroadugna1843 3 ปีที่แล้ว

    ይገፍማል:: ይህ መንገድ አሁን ባገራችን ላይ ምራባውያን እየተከተሉት ያለ ነው

  • @አብንነውምርጫየግዜውአሁን
    @አብንነውምርጫየግዜውአሁን 4 ปีที่แล้ว

    እንደነዚህ አይነት መሪወች ምናለ ቢቆዮ

  • @zenebumamo9255
    @zenebumamo9255 4 ปีที่แล้ว

    ...?

  • @baharjamal3730
    @baharjamal3730 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ የዚህ እታ ገፈት ቀማሽ ነች ወይ

  • @tube-is3cl
    @tube-is3cl 6 ปีที่แล้ว +1

    ሰብክራይብ አዱሱን ቸይነሌን

  • @girmagetachew9757
    @girmagetachew9757 3 ปีที่แล้ว

    ይሄ ውሸት ነው ለዛውም ጋዳፊ
    ቶማስ ሳንካራ ሊያስገድል ?ወይኔ አለም ላይ ያለ ውሸት