🔴"ፆም እና እንቅፋቶቹ" ልማድ እና ክርስትና |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 491

  • @Kendilmedia
    @Kendilmedia  ปีที่แล้ว +56

    ✨ በእነዚህ ይከታተሉን!
    ዩቲዩብ - www.youtube.com/@Kendilmedia
    ፌስቡክ - facebook.com/kendil.media
    ቲክቶክ - www.tiktok.com/@kendil_media
    ቴሌግራም - t.me/@kedametsegaMedia

    • @rawtrrr9653
      @rawtrrr9653 11 หลายเดือนก่อน +2

      ቀንዳ ሚዲያ

    • @lidacall6326
      @lidacall6326 11 หลายเดือนก่อน +2

      ግሚገርምና ግሚማርክ ኮርሥ እያስተማሮነው ጸጋውን ያብዛለን ቃላት ያጥርብኛል ብዙ ሰምተናል ግልጥ የሆነ ትምርት

    • @sayedahmada6198
      @sayedahmada6198 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @ZikoCell567
    @ZikoCell567 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ፀገዉን ያብዛለወት እግዚአቢሔር ይስጥልን እመብርሀን ትጠብቅልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የኛ እንቁ መምህር ፍፃሚወትን ያሰምርልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 9 หลายเดือนก่อน +2

    ቃል ሂወት ያሰማን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @Teshome-rh1rv
    @Teshome-rh1rv 2 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛሎት እናመሰግናለን መምህራችን🙏🏽

  • @LiyuworkAytegeb
    @LiyuworkAytegeb หลายเดือนก่อน

    መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ትግስትወሎመቅዴላኮሬብ
    @ትግስትወሎመቅዴላኮሬብ 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @genetwonae6463
    @genetwonae6463 10 หลายเดือนก่อน +8

    የድንግል ማርያም ልጅ ለሀገር ያብቃኝ ያብቃቸሁ ሁላቸውም ይጠብቃቸው አማኑኤል

  • @solomonabay7598
    @solomonabay7598 19 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞች❤❤❤

  • @mulukenyibeletal2498
    @mulukenyibeletal2498 10 หลายเดือนก่อน +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር። እኛ ደብር አንድ መምህር የሰ/ትቤት ጉባኤ ሲያስተምር እርስዎ እንዳሉት በዓቢይ ፆም የፍትሐ ነገስታትን የፆም ሰዓት ከአስተማረን በሃላ 9:00ሰዓት የምንበላው ትክክል አይደለም የፍትሐ ነገስቱን መመሪያ ነው መከተል ያለብን አለ።እኔ ግራ ገብቶኝ ነው እኔ አሁን ለራሴ የወሰድኩት ትምሕርት ከ9:00ሰዓት በሃላ ያለውን ተጨማሪ የትሩፋት ፆም እንደሆነ ና መተቻቸት እንደሌለብን ነው።አመሰግናለሁ መርሐ ግብራችሁ በሕይወታችን ብዙ ነገር እየጠቀመን ነው።በርቱልን ብዙ ብዥታዎችን እያጠራችሁ ነው።ጸጋውን ያብዛላችሁ።

    • @BunchBebo
      @BunchBebo 4 หลายเดือนก่อน

      ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር።ችን

  • @almzerayakob5902
    @almzerayakob5902 10 หลายเดือนก่อน +7

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የቤተክስትያን ስረአትን ሳናውቅ የኖርን ብዙ ሰዎች አለን እንደዚህ አይን ትምህርቶች በጣም ያስፈልጉናል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን፡፡

    • @AlmazTkabo-h3r
      @AlmazTkabo-h3r 11 วันที่ผ่านมา

      አዎ አለን እኔም ከቀንዲል ሚድያ ቡዙ ተምሬያለሁ

  • @kekebaby618
    @kekebaby618 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
    @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ ปีที่แล้ว +72

    መምህራችን ዲ/ን ምትኩ በእርሶ ላይ አድሮ ለአስተማረን ለመከረን ለገሰጸን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ለአንተም ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን

    • @BekEndale
      @BekEndale 11 หลายเดือนก่อน

      ምህህችን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ
    @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ 11 หลายเดือนก่อน +47

    የተዋህዶ ልጅች ኑ እንማር ተራ ንግር ላይ ጌዜችንን አናባክንን

    • @yonatank2354
      @yonatank2354 10 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው ማርያምን በጣም እጅግ ብዙ ትምህርት እንወስዳለን ኑ እንማር

  • @zainabmk1224
    @zainabmk1224 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን❤❤❤❤

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕሬ እግዝብሔር ፀጋበረከት ያብዛላችሑ 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @HawaHawal
    @HawaHawal 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤

    • @TinaTina-sj9xc
      @TinaTina-sj9xc 9 หลายเดือนก่อน

      💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
      💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
      አሜን አሜነ አሜነ 💐💐💐💐🌿🌿🌿🌿💐💐🌻🌻🍀🍀🌷🌷🌸🌸🌸🌸🌸🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌷🌷🍀🍀🌸🌸💐💐🌻🌻🌿💒💒⛪⛪⛪⛪💒💒💒💒💒💒💒⛪⛪⛪🌷💐🌻🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿💐💐💐🌹🌹

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ ปีที่แล้ว

    ቃል ህይውት ያሰማልን በእውነት መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን በእውነት ተዋህዶ መሆነእኮ መመረጥ ነወ ተመስገን አምላኬ❤❤❤❤

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku 11 หลายเดือนก่อน +15

    በዋትሳፕ ግሩብ በጣም ትምህርቱን እከታተላለሁ መምህሬ ብዙ አትርፊያለሁ አመሰግናለሁ ቂዲል ሚዲያ ስፈልግ ነበር ዛሬ አገኝሁት🙏

    • @BekeleLerago
      @BekeleLerago 10 หลายเดือนก่อน

      የዋትሳፕ ማህበር ከለ አቀለቅሉኝ

    • @yetmyoutube7423
      @yetmyoutube7423 10 หลายเดือนก่อน

      ኸረ ዋትሳፕ አስገቡኝ ግሩፑ

    • @aberashkassa3056
      @aberashkassa3056 10 หลายเดือนก่อน

      ቁጥርሽን አስቀምጭ ላስገባሽ

    • @azmeraabeya7470
      @azmeraabeya7470 9 หลายเดือนก่อน

      እኔንም አሥገቡኝ ዋሣብ ግሩፕ 🙏

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 7 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ነው ቃለ ሒወትን ያሰማልን

  • @mekeletadal3302
    @mekeletadal3302 10 หลายเดือนก่อน +12

    እንዲህ ነው ትምህርት ማለት ፍትፍት አርገው ነው ያጎረሱን , ቃለ ህይወት ያሰማልን .

  • @ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ
    @ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤❤

  • @jdcell63
    @jdcell63 11 หลายเดือนก่อน +8

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን
    ቀንዲል ሚዲያ እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ አትርፌአለሁ ጾሞ ለማበርከት ያብቃል መምህር የስደት ጾሞ ሙሉ አይደለም ያው ቀኑን በማሰብ እንጅ የነሱን ምግብ ስኝሰራ በአፋችን እየገባ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር የገደለውን ሞልቶ ይቀበለን

    • @EyutiYgberale
      @EyutiYgberale 11 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን
      አሜን
      አሜን✝️🙏🙏🙏ቃለህይዎት ያሰማልን አባታችን ልኡል እግዚአብሔር የልባችንን ያውቃል እሱ በምህረት አይኖቹ ይመልከተን 😥😥

  • @AmaledDese
    @AmaledDese 8 หลายเดือนก่อน

    መምህር.እንኳን.ደና.መጣህ..ቃለህይወት.ያሰማልን.አሜን.3,🙏🙏🙏💖💖💖💖በስደት.ያለነውስ...እንዴት.እንጡም...እግዚአብሄር..ሆይ...እባክህን..ለንስአ.ሞት..አብቃኝ...🙏🙏🙏😢😢😢

  • @kechosolomon7029
    @kechosolomon7029 ปีที่แล้ว +7

    መምህሬ በእውነት ከልጅቴ ጀምሮ መስመሬን የያዝኩት በአንተ ትምህርት ነው በተለይ ድሬዳዋ በነበርክበት ጊዜ መናፍቆችን በምትዋጋበት ጊዜ በሚገባንና መረዳት በምንችለው መንገድ በተከታታይ ክፍል ለረጅም ጊዜ በብዙ ፈተና ውስጥ ሆነህ ያስተማርከንን መቼም አንረሳውም አሁን በድጋሜ እንደ ልጅነቴ ቁጭብየ እየተመገብብኩ ነው በጣም አመሠግናለሁ እረጅም እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሠቦችህ እመኝልሀለሁ

    • @mitikuabera602
      @mitikuabera602 ปีที่แล้ว +2

      አመሰግናለሁ ክብር ይስጥልኝ

    • @elsah4649
      @elsah4649 10 หลายเดือนก่อน

      Amen. Amen. Amen memihrachin. Kale hiwotin. Yasemalin

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce ปีที่แล้ว

    አሜን መምህራችን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን የሰማንውን በልባችን ፅላት ፃፍብን አሳድርብን አሜን 👏

  • @geminitezeuu
    @geminitezeuu 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ መምህር ❤❤❤

  • @ሮሂ
    @ሮሂ 6 หลายเดือนก่อน

    Fetari yakumln memhr

  • @brtukanleake6923
    @brtukanleake6923 6 หลายเดือนก่อน

    Egziabher ymesgen kalhiwot yasemalin🎚️⛪🎚️⛪

  • @SelamawitTeddy
    @SelamawitTeddy ปีที่แล้ว +26

    ልማድ እና ክርስትናን መከታተል ከጀመረኩ በኃላ በደንብ ስለ ሀይማኖቴ አውቄአለሁ ስጠየቅም እስከ ምክንያቱ በርግጠኝነት እመልሳለሁ በጣም የምወደው መምህር ነው ናዝሬት ብዙ ጊዜ ይመጣል ትክክለኛ አስተማሪ ነው ከዚ በላይ እድሜ ጤና እውቀት ይጨምርሎት ትውልድን በደንብ ያስተካክላል

    • @Jamshed-q1j
      @Jamshed-q1j หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlmasaMasa-l5w
    @AlmasaMasa-l5w 9 หลายเดือนก่อน

    Waqayyo obboleessa keenyarra bulee kan nu barsiise kan nu gorse maqaan isaa kan galatoome fi ulfaate nuuf yaa tahu ameen ameen.waqayyoon barsiisaa keenya sagaleen jireenyaa nuuf yaa dhageesisu mootummaa isaa isaan yaa dhaalchisu ameeen ❤❤❤❤

  • @tadelabelete1375
    @tadelabelete1375 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህውያሰማን

  • @kitessemakit
    @kitessemakit 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ መንግሥተ ፡ ሰማያት ፡ ያዋርስልን ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመንዎን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይቀበልልን ፡ ይባርክልን ፡ ሐገራችንን ፡ ኢትዮጵያን ፡ ተዋሕዶ ፡ ሃይማኖታችንን ፡ ይጠብቅልን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይስጥልን።

  • @christianxhri4370
    @christianxhri4370 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፆም ፀሎታችንን ይቀበልልን🙏🙏🙏🙏

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫ቃለሒወት ያሰማልን መምህራችን💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏

  • @demidemeke8795
    @demidemeke8795 11 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ዲ/ን ምትኩ በእርሶ ላይ አድሮ ለአስተማረን ለመከረን ለገሰጸን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ለአንተም ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 10 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen kale hiwoti yasemalen memeherachen ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tsehaydereri1270
    @tsehaydereri1270 11 หลายเดือนก่อน +12

    መምህር
    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፆም ፀሎታችንንይቀበልልን አገራችንን ቤተክርስቲያንን ይባርክልን ይጠብቅልን🙏🏾

  • @MotuBoki
    @MotuBoki 10 หลายเดือนก่อน

    Waqaayyoo sagaale jireenya siin haa dhageechisu Amen Amen Amen 🙏

  • @abaweysebsib-m4c
    @abaweysebsib-m4c 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤❤❤❤

  • @AseguEndashaw
    @AseguEndashaw 10 หลายเดือนก่อน

    እድሜና ጤና እመኛለሁ ለኔም ፀሎት አድርጉልኝ ወሌቴ ማሪያም እባላለሁ አባታችን ይኑርልን

  • @merimeri5901
    @merimeri5901 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @sarazeleke5090
    @sarazeleke5090 9 หลายเดือนก่อน

    Kalehiwot yasemalen memeher

  • @MartaRoma-i2q
    @MartaRoma-i2q 11 หลายเดือนก่อน +18

    ቃል ህወቴ ያሰማልን መምር እንደኔ ግራ የገባችሁ በደብ ስሙ

  • @tesfaneshmamo5599
    @tesfaneshmamo5599 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንቃህልዩትያሰማልንፀገውንያቢዚልን❤❤❤❤❤❤

  • @werkybayh8602
    @werkybayh8602 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዘብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @HonyHony1282
    @HonyHony1282 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እናመሰግናለን ብዙ ተምሪያለሁ ቀንዲል ሚዲያን መከታተል ከጀመርኩ በኋላ የማላዉቀዉ ብዙ ነበር አሳዉቃችሁኛል ፀጋዉን ያብዛላችሁ!!🙏🙏🙏 እኔ ከ10 አመት በፊት አሳ ፆም መሆኑን ሳላዉቅ በፆም በልቻለሁ ግን ደም ስላለዉ ነፍስ እያወኩ ስመጣ መጠራጠር ስጀምር ጠይቄ ፆም አለዉ ሲሉኝ በጣም ነው ያዘንኩት ብዙ የገጠሩ ክፍል አናዉቅም😢😢😢

  • @WeyintuGebermaryam
    @WeyintuGebermaryam 10 หลายเดือนก่อน

    ቃሌ ሕይወት ያሰማልን❤

  • @yyyjgayw
    @yyyjgayw 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለሒወት ያሰማልን መህምራችን❤

  • @WayenishetSabaqa
    @WayenishetSabaqa 10 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤🎉ቃል ህይወት ይስማልን

  • @chaltudasa761
    @chaltudasa761 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃል ሕይወትን ያሰማልን

  • @abayaa7117
    @abayaa7117 10 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን

  • @tigistmengesha
    @tigistmengesha 10 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምል አምላካችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን።

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 10 หลายเดือนก่อน

    መምህር እግዚያቢሄር እድሜና ጤና ይስጦዎት እጂግ በጣም ተምረንበታል ኑሩልን እባቶቻችን እድሜውን ያብዛላችሁ፣❤

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ ቃለህይወት ያስማልን መምህር

  • @fggh6526
    @fggh6526 9 หลายเดือนก่อน +1

    Beunet kale hiywet yasemalin bereketachew yderbnnn😢😢😢

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 11 หลายเดือนก่อน

    ቃልልልልል ሂወት የስማዓልና መምህር ኣብ ልብና የሕድረልና መድሃኔኣለም ጌታየ ንሰብኣ ነኔወ ዝሰምዐ ኣምላክ ናይ ኣቦታትና ጸሎት ሰሚዑ ይታረቀና ጸሎትኩም ዘክሩኒ ይሕዋተይ ሓደራ ነዓይ ደካማ ሓፍትኹም🙏🏾😭😭😭😭😭✝️⛪️🍯🤲🏾🌍🕊⛪️💐🇪🇷

  • @DugDhx
    @DugDhx 10 หลายเดือนก่อน

    ቄለህይወት ያሠማልን እድሚወትን ያረዝምልን መግስተ ሠማያትን ያውረሰልን
    ወደዚህ አይነት መገድ እድመጣ አሰበኝ አምላኪ😢😢

  • @rahelsimeneh4566
    @rahelsimeneh4566 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን :: ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን❤❤❤ ልማድና ክርስትና ብዙ በተለምዶ የለመድናቸውን መጥፎ ልምዶች እንደ ወርቅ ከጠራች ተዋህዶን እንድናውቅባት ስላደረጉን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤

  • @mekdesmekdi
    @mekdesmekdi 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማል መምህር

  • @Mahi-gb6yj
    @Mahi-gb6yj 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @SemereMengesha
    @SemereMengesha 10 หลายเดือนก่อน

    Amen amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @smrethabteyes
    @smrethabteyes ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ጸጋው ያብዛል በሚገባ አብራርተው አስተምረውናል የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን እንደ ቃሉ ያኑረን ለአገራችን ምህረትን ይላክልን

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286 10 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ብዙ ጥያቄ ተመልሶልኛል

  • @rozayouhanes2766
    @rozayouhanes2766 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሄወት ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @genitmd1829
    @genitmd1829 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን። እንዲህ ያሉ ትምህርቶች እጅግ ወሳኝ ናቸው ምክንያቱም አብዛኛው ሰው ሀይማኖትንና ባህልን ቀላቅሎ በልምድ ስለሚጓዝ እውነትን አጥርቶ ለማወቅ ይህ ትምህርት ወሳኝ ነው።

  • @FantuSabro
    @FantuSabro 10 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን !!!

  • @AsaAsa-j6s
    @AsaAsa-j6s 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 👏👏👏

  • @enatuanana-hm4jq
    @enatuanana-hm4jq 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤

  • @BhZinj
    @BhZinj ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃልህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን፡ የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን አሜን

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏽

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ግሩም የሆነ ትምህርትና ትንታኔ ነው የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን የተግባር ክርስቲያን ያርገን 🙏🙏🙏

  • @KarlKfoury
    @KarlKfoury 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን👏👏👏

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
    @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለህውት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉

  • @ffty7136
    @ffty7136 11 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ቃልሂዎት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @birktichekol4156
    @birktichekol4156 10 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen

  • @achutube1688
    @achutube1688 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ።።።።

  • @እግዚአብሔርእርኛዬነው
    @እግዚአብሔርእርኛዬነው ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያክብርልን አባታችንቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር!!!

  • @mikazdo6932
    @mikazdo6932 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏

  • @tigistfantaye821
    @tigistfantaye821 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሳለመድሀኒአለም-ቸ6ሐ
    @ሳለመድሀኒአለም-ቸ6ሐ 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወትን ያሠማልን መምህር ፀጋውን በረከቱን ይሥጥልን👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊👏👏

  • @derebeassefa4825
    @derebeassefa4825 11 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክ ። በእውነት እንደዚህ ያለ ተግባራዊ ስርዓተ ቤተክርስቲያን ትምህርት በእጅጉ ይጠቅመናል ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
    "Share" የሚል አማራጭ የለውም ።

  • @almaztsfaye9889
    @almaztsfaye9889 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እኛ የሰማነው ቃል በልባችን ይድርብን

  • @yahab-sz3dg
    @yahab-sz3dg 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግስተ ሠማያት ያዉርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን

  • @Tigstfanta
    @Tigstfanta 10 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen❤❤❤❤❤❤

  • @elsanurye5843
    @elsanurye5843 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ሩትየናቡቴልጅ-ከ7ከ
    @ሩትየናቡቴልጅ-ከ7ከ ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @Bewketu-cn3dp
    @Bewketu-cn3dp 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከትን ያድልልን አባታችን

  • @BasbosaBasbosa-q1n
    @BasbosaBasbosa-q1n 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አቲውእቱተሥፋሁለአዳም21
    @አቲውእቱተሥፋሁለአዳም21 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወትያሠማልን መምህር❤❤

  • @demulove6243
    @demulove6243 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድልልን የሰማነውን የምንተገብር ያድርገን ልቦናችንን ያብራልን

  • @abenetyilma2486
    @abenetyilma2486 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን መምህሮቻችን ዕድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ከነቤተሰቦቻችሁ ይስጥልን

  • @bezuasefa1648
    @bezuasefa1648 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያገኘሁበት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር