🛑 በንቺ ብዙ ተስፋ ነበረኝ ምን አጠፋው😔

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @gughg
    @gughg 4 วันที่ผ่านมา +408

    አረ ጌታዬ ሆይ ይሔን ልጅ ተመልከተዉ ፈተናዉ በዛበት😢😢❤

    • @MunaMuna-n8g
      @MunaMuna-n8g 4 วันที่ผ่านมา +4

      😢😢😢😢

    • @ghj5689-u3h
      @ghj5689-u3h 4 วันที่ผ่านมา +4

      😢😢በጣም

    • @AsdAsd-sz1qg
      @AsdAsd-sz1qg 4 วันที่ผ่านมา +3

      ❤😢😢😢😢😢በጣም

    • @Highg-su4pt
      @Highg-su4pt 4 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MuhammedAli-i5k
      @MuhammedAli-i5k 4 วันที่ผ่านมา +1

      😢😢😢😢በጣም

  • @allall8995
    @allall8995 4 วันที่ผ่านมา +140

    የማርክና ሄሉ ደስታ ይገርማል አብረው በሆነ ጊዜ ነበር ሁለቱም ከልባቸው ሲስቁ የነበሩት ፈጣሪ ይሁናችሁ

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 4 วันที่ผ่านมา

      በጣም ካለባበሳቸዉ ጀምሮ የምር

  • @Redu78978
    @Redu78978 4 วันที่ผ่านมา +302

    የዋህነት ምን ያህል እደሚጎዳ የደረሰበት ብቻ ነዉ የሚያቀዉ😢❤❤

  • @HewanMulugeta-o5x
    @HewanMulugeta-o5x 4 วันที่ผ่านมา +119

    ማርያምን አስለቀስከኝ አትዘን ለእናትህ ኑርላት ታስፈልጋታለህ 😢😢😢😢😢

    • @Zenewnዜድ
      @Zenewnዜድ 4 วันที่ผ่านมา +1

      ደምርኝ 💕💕💕🤲

  • @AbebechLove-id1ym
    @AbebechLove-id1ym 4 วันที่ผ่านมา +195

    ማርክዬ 😢ቤዚ ቃልሽን አትጠፊ ቃል ገብተሻል እኮ በተመልካች ፊት አትጉጅው😢😢

    • @Zenewnዜድ
      @Zenewnዜድ 4 วันที่ผ่านมา

      ደምርኝ 💕💕🤲

  • @gshshdhhd7906
    @gshshdhhd7906 4 วันที่ผ่านมา +92

    አይዞን ሁሉም ለበጎ ነው ማርክየ😢😢😢

    • @Zenewnዜድ
      @Zenewnዜድ 4 วันที่ผ่านมา

      ደምርኝ 💕💕💞

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 4 วันที่ผ่านมา +267

    አይዞን ፈጣሪየ ሆይ

    • @ghj5689-u3h
      @ghj5689-u3h 4 วันที่ผ่านมา +3

      😢አልሚ❤

    • @Salima-q5d
      @Salima-q5d 4 วันที่ผ่านมา +1

      የኔ ጠበላል 😢😢😢😢❤❤❤❤

    • @RukeyaAli-nv8kl
      @RukeyaAli-nv8kl 4 วันที่ผ่านมา +1

      አልሚ😢😢

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 4 วันที่ผ่านมา +132

    ዛሬ ሄሉየም ማርክም ቃላታችሁ ተመሣሠለብኝ ሁለታቸዉንም ደስተኛ ሁነዉ የምናይባቸዉ ጊዜ እደኔ የናፈቀዉ በ 👍👍👍 ያሳዝኑኛል😢😢😢

    • @Zenewnዜድ
      @Zenewnዜድ 4 วันที่ผ่านมา

      ደምርኝ 💕💕🤲

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 4 วันที่ผ่านมา +141

    አይዞህ ወንድሜ ልብ ስብራት ሲደጋጋም እህህ😢😢

    • @Reka4428
      @Reka4428 4 วันที่ผ่านมา +1

      😢😢😢😢

    • @HirutseyoumA
      @HirutseyoumA 4 วันที่ผ่านมา +1

      😢😢😢

    • @NimaIbrahim-y3u
      @NimaIbrahim-y3u 4 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢😢

    • @FatayaDendamo
      @FatayaDendamo 4 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢💔

    • @SALIYAG.ESHETE
      @SALIYAG.ESHETE 3 วันที่ผ่านมา

      Abreshi benatek kdaniga atesru letedarachu kebr yemurachu mark ayezok

  • @HaiatHaiat-wy3zs
    @HaiatHaiat-wy3zs 4 วันที่ผ่านมา +44

    ወንድምነቴ ምን አባቴ ልሁንልህ ኡፍፍፍ አውጥተህ መናገር አችል የኔ የዋህ አንደበተ ቁጥብ አይዞህ አንተ ጠንካራ ነህ ደግሞ ቤዜ ቃሎን እዳማታጥፍ ተስፋ አለኝ 😥😥😥

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד 4 วันที่ผ่านมา +24

    ማርኬ መከታህ ደጋፊህ አጽናኝህ የፈጠረህ እግዚአብሔር ብቻ ነው በእርሱ ጽና ወንድሜ🎉

  • @SaraAshret
    @SaraAshret 4 วันที่ผ่านมา +50

    ማርክዬ አይዞህ ሁሉም ሰው የኢጁን ያገኛል 😢

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo 4 วันที่ผ่านมา +35

    ወንድም ኣለም ፈተና በዛብህ ኣደል ኣይዞህ የሀም ያልፍፋል የኔ የዋህ ዝምተኛዉ የናቱ ልኡል😢😢😢

  • @FatumaFatuma-b1j
    @FatumaFatuma-b1j 4 วันที่ผ่านมา +29

    አይዞህልኝ ወንድም ያልፋል❤❤❤

  • @TalefeZeyede
    @TalefeZeyede 4 วันที่ผ่านมา +53

    ማርክ ወድሜ ግን ብዙ ጊዜ አያለሁ ዝም ትላለህ ሌላው ሁሌ ኡኡ ብሎ ይናገራል ተናገር ዝም አትበል ዝም ሲባሉ እውነት ያስመስሉታል ጌታን በጣም ያስጠላል ሰውን ሁሌ ጥፋተኛ ያረጋሉ ሁላችንም የሆነ አስተዋፆ አለው የሆነ ነገር ሲበላሽ ደስ አይልም ተዋቸው 🙏🙏🙏

    • @jebdb
      @jebdb 2 วันที่ผ่านมา

      እውነታው ማናገር አበት

    • @jebdb
      @jebdb 2 วันที่ผ่านมา

      ዝም ማለት አያስፈለግ

    • @jebdb
      @jebdb 2 วันที่ผ่านมา

      ዝም ማለት አያስፈለግ

  • @ሀሚ..2
    @ሀሚ..2 4 วันที่ผ่านมา +27

    በረታ ማርኬ ዝምበለህ ከጓደኘቾህ ስራ አኖተ ብቻ ለሰው መጥፎ አትሁን እንጂ መጥፎ ለሚሆኑ ለፈጣሪ ተዋቸው❤❤❤❤❤❤እኖድሀለን❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 วันที่ผ่านมา +36

    ማርክዬ ማርያምን ልቤ ስጥቅ ነዉ ያለዉ😢😢እፍፍፍ እጃ ብቻ ምን እደምል አላቅም ሳቅህ ብለን ተደስተን ሳንጨርስ ልክ እደሩታዬ ለምን ፈተናህ በዛ ማርክዬ😢የኔ የዋህ ላተ እኮ ደስታ እጂ መከፍት አይገባህም😢

  • @Mesimesi-s1t
    @Mesimesi-s1t 4 วันที่ผ่านมา +49

    ቤዚዬ የኔ ናፍቆት ምን ሆነሺብኝ ይሆን ፈጣሪ ባለሺበት ይጠብቅሽ😢😢😢😢😢

  • @MoeminaDxb
    @MoeminaDxb 4 วันที่ผ่านมา +30

    ነፍቀሀት ይሆናን ተሎ ሂድላት ❤❤❤❤

  • @Xoyibaamahammad-yo7tu
    @Xoyibaamahammad-yo7tu 4 วันที่ผ่านมา +28

    የኔ የዋህ ወድም አይዞህ ፈጣሪ ለአንተ አለልህ ቤዚዬ የኔ ውድ እህት የሰው ወሬ አትስሚ ማርክዬ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ለአንተ የቆፈሩትን ጉድጓድ እራሳቸው ይግቡበት አሚን በሉ😢😢😢💔💔

  • @tellm-m6h
    @tellm-m6h 4 วันที่ผ่านมา +40

    ,ተስፍ አቆርጥም ትመጣለች 😢😢❤❤❤

  • @Hiymanotabuhya
    @Hiymanotabuhya 4 วันที่ผ่านมา +27

    .አይዞህ.የኔወድም.ማረያምን.በጣምነው.ያሳዘህኝ.ብችል.200.ባሰገባህ.ደሰባለኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @promobile9759
    @promobile9759 4 วันที่ผ่านมา +34

    ወይኔ ማርኬ ተረጋጋ🥰🥰😢😢ቢዚ ናፍቀሺናል ወዷነይልን ምነው ምን ተፈጠረ

  • @zaza-p4k
    @zaza-p4k 4 วันที่ผ่านมา +20

    ማርክ ወንድማችን የኛ ጀግና መቼም አትለዩም ምንም አይፈጠርም ቤዝዬ ቃልሽን አስታውሺ

  • @maryammohamed418
    @maryammohamed418 4 วันที่ผ่านมา +20

    ማርኬ የኔ ወድም አይዞህ የዋህ ስለሆክ ፈተናወቺ በዙብህ ፈጣሪ የሚፈትን የሚወደውን ነው እና አይዞህ ምን ጌዜም በፈጣሪህጂ በሰው ልጂ ተስፍ አታድርግ ማንም ጥሎህ ቢሄድ እዳትሰበር የማይተወን ፈጣሪ ነውና አይዞህ ጠካራ ነህ ሁሉን አልፈህ ከትልቅ ደረጃ ደርሰህ እናትክን ማስደሰት አለብህ❤❤❤❤

  • @AmenaA-xsቡታጀራ
    @AmenaA-xsቡታጀራ 4 วันที่ผ่านมา +38

    የእናቱ የሚያከብር ሰው አይወድቅም ማርኬ አታስብ ወድሜ አብሸር ሁሉም ያልፋል የኛ የብታጀራ ቀብራራ ፈታብል✅💯👍👍👌👌

  • @kidsttube
    @kidsttube 4 วันที่ผ่านมา +13

    ማርክየ የኔ መልካም ወድም አይዞህ ምንም ነገር አይፈጠርም ይስተካከላል 😢

  • @Mesimesi-s1t
    @Mesimesi-s1t 4 วันที่ผ่านมา +22

    ወይኔ ጉድ አይዞህ ማርኬ ቤዚዬ ቃል ገብታልሀለች መቼም አትለይህም ሂድና ፊት ለፊት አናግራት እፍፍፍ የኔ ውዶች 😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔😫

  • @MekyaMohmmed
    @MekyaMohmmed 4 วันที่ผ่านมา +39

    ምነው ማርኬየ አተንስ አይክፍብኝ የኔ አባት እስኪ ማርኬን የምወድ በላይክ አሳዩኝ የኔጀግና ወድም አይዞህ ከቸኮሌታጋ ትወጣላቹ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MisCo-s3e
    @MisCo-s3e 4 วันที่ผ่านมา +50

    ሂሉና አተ ምንም አልሆነላችሁም አላህ ይጠብቃችሁ እጂ ሰው ግን ያልታወቀ ቫፍረስ ነው ሰውን አትመን ወድም አለም

    • @jebdb
      @jebdb 2 วันที่ผ่านมา

      በትክክል

    • @jebdb
      @jebdb 2 วันที่ผ่านมา

      በጣምያሳዝናል

  • @AjebushMohammed
    @AjebushMohammed 4 วันที่ผ่านมา +25

    መሪክየ ስከፈ መያት የመይፈልግ መነው አብሽር ሁሉም ለበጎ ነዉ😢😢❤❤

  • @amrimom11
    @amrimom11 4 วันที่ผ่านมา +34

    አላህ የሚወደውን ሰው በጣም ይፈትነዋል እና አይዞህ አባቴ 🔥😥 ቤዚዬ የማርኬ ቸኮሌት እባክሽ ቃልሽን ጠብቂልን ለሱም ለኛም የገባሽውን ቃል አትጠፊ መቼም አልለይህም ብለሽናል ብለሽዋል እኮ 😢

    • @Gjmmm-r2h
      @Gjmmm-r2h 3 วันที่ผ่านมา

      አላልሽም አላህን የት ያቀዋል ሲጀመር ይህ አስመሳይ😅😅😅😅😅😅😅😅 2:06

  • @SunRain-f7h
    @SunRain-f7h 4 วันที่ผ่านมา +22

    አይዞህ አበሣይ. ጠከርበል እሺ. ወንድሜ ቸኮሌቴን ደግሞ. የፍቅር ጥያቄ. አቅርብላት. ሥላለፈው. ታሪክህ አሥረዳት. ሁሉንም ነገር በግልፃ አውሩ. ከዞ. ቤተክርሥቲያን ላይ ።ቀለበት እሠራላት. ፀበል ተጠመቀ ፀልይ. ተሥፋ አትቆረጥ. ነገሬቹ. የሚመጡት ሊያጠነክሩህ ነው. አይዞህ ጀግናየ

  • @olgafesshay9294
    @olgafesshay9294 4 วันที่ผ่านมา +7

    እጅህ ወንድሜ 🙏 ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያውቃል . አንተ ብቻ መልካም ስራ 🙏 መልካም ሰው ነህ 🙏 ተባረክ ወንድሜ 👏👏👏

  • @Helenyentua
    @Helenyentua 4 วันที่ผ่านมา +16

    ማርኬ አይዞህ ሁሉም ያልፋል ሁሉንም ለፈጣሪ ተወው 😢😢አንተ ደግሞ ጠንካራ ነህ 😢🎉🎉

  • @fiker1816
    @fiker1816 4 วันที่ผ่านมา +12

    አይዞህ ማርክዬ ፈጣሪ በስራዉ አይሳሳትም እሺ አትዘን ወድሜ💔😢😢

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 4 วันที่ผ่านมา +8

    እፍፍ ምንድነዉ ምን ሆንክ ማርክየ የኔ የዋህ ምን ተፈጥሮ ነዉ😢😢😢

  • @Amen-pf
    @Amen-pf 4 วันที่ผ่านมา +12

    ማርኬ የናቱ ልጅ በጣም ነው የምወድህ ጌታን የኔ የዋህ አይዞክ ያልፍል ሁሉም ነገር በጊዜው ይሆናል አይዞክ የዋህነት ዋጋ ያስከፍላል😢

  • @haregewoinworkineh273
    @haregewoinworkineh273 4 วันที่ผ่านมา +8

    ሰው በሰው ቅናት ምቀኝነት ያለበት ሴጣን እንጂ ሰው እይደለም ለማን ብለህ ነው ለጠላቶችህ በር እትክፈት ማርክ 😢😢😢😢እግዚሐብሄር የከፈተው መንገድ ማንም እያስቀረውም እይዞህ ጠንክር😢😢😢😢😢

  • @አይሻነኝ
    @አይሻነኝ 4 วันที่ผ่านมา +14

    አይዞክወድሜ ሁሉምያልፋል ፈጣሪየሚፈትነውየሚወደውንነው ፈጣሪያስተካክልልክ ቀኙንምገድይፍጠርልክ ጠካራሁን እሺ ቤዛዬ የኔቅመም የተፈጠረውንነገር አስተካክይእና አብረሺውተጎኑሁኚ የኔናት😢

  • @mftube5344
    @mftube5344 4 วันที่ผ่านมา +26

    አይዞክ ወንድሜ ኡፍፍፍፍ ፈጣሪዬ😢

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 4 วันที่ผ่านมา +29

    እረ ማርክ የኔ ወንድም ምንድ ነው ፍተናህ በዛ 😢😢

  • @semiraseid1706
    @semiraseid1706 4 วันที่ผ่านมา +35

    ማርክዬ❤❤ቆፍጠንበል አይዞህ ወድሜ😢❤❤❤😢😢

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 4 วันที่ผ่านมา +7

    ቤዝዬ አሁንም ማርክን አደራ ቃል ትልቅ ነገር ነው የተናገሩት ከሜጨፋ የወለዱት ይጥፋ ይባላል አደራ አደራ አደራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JfjfcuhfHcjufkvv
    @JfjfcuhfHcjufkvv 4 วันที่ผ่านมา +13

    የኔ የዋህ ወንድም አይዞህ ሁሉም ያልፍን😢😢

  • @user-dq9wr1qv6d
    @user-dq9wr1qv6d 4 วันที่ผ่านมา +8

    አይዞን ሀሉም ለበጎ ነው ማርክየ😢😢😢😢😢😢

  • @alhemduliah
    @alhemduliah 4 วันที่ผ่านมา +15

    አይዞህ ማርኬ ለበጎ ነው ወንድሜ ናፍቃህ ይሆናል ሂድና አግኛት ቃል ገብታለች ቼኩሌቷ አታረገውም 😢😢😢

  • @EmebetMeles-qe4oh
    @EmebetMeles-qe4oh 4 วันที่ผ่านมา +10

    ማርክየ የኔ ጠንካራ አይዞህ የኔ ዉድ ወንድም ሁሉም ለበጎ ነዉ የኔ ጀግና

  • @SeadsEndris
    @SeadsEndris 4 วันที่ผ่านมา +17

    እፍፍ እስኪ አይዞህ ማርክ ጠንከር በል ወንድ ልጂ እስከሆነክ ድረስ የሚመጣውን መጋፈጥ ነው 🎉🎉🎉🎉

  • @alamalam-n4p
    @alamalam-n4p 4 วันที่ผ่านมา +8

    ፈጣራሆይ የነገዉን ቸርአሠማን😢😢😢😢😢ጌታሆይአተዉ እርዳን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn 4 วันที่ผ่านมา +15

    ማርኬ ስትከፋ ይከፋኛል አይዞህ መቼም ቢሆን አትለያዩም❤

  • @fatamግሬስ
    @fatamግሬስ 4 วันที่ผ่านมา +4

    💦💦💦💦💦🙆🙆🙆😭😭😭😭🙈🙈🙈💖💖💖💖💖💖💖💖💖✅ማርክዬ የኔውንድሜ አይ ዞክአበሻ እንደዚህ ነውአይዞክ እኔም በሆዴውስጥ ያለው አውጥቼ ቢናገር ደስ ይለኛል ነበርሚሰማኝ አካል የለም ፈጣሪ በታች ሰው ልጅ ያስፈልጋል

  • @መክፍራ
    @መክፍራ 4 วันที่ผ่านมา +22

    አይዞክ መርክዬ ሁሉምነጋር ያልፈል።

  • @HGgg-z3g
    @HGgg-z3g 4 วันที่ผ่านมา +5

    ማርክዬ አይዞህ ወዴሜ ሁሉም ያልፋል እደግዚአብሄር ፍቃድ ለናትህ ኑርላት ታስፈልጋታለህ አሁንስ በዛ

  • @AliAlnaqbi-i9d
    @AliAlnaqbi-i9d 4 วันที่ผ่านมา +12

    የኔ መልካም አይዞህ ለሁሉም እግዚአብሄር መለስ አለው ❤❤❤❤😢😢😢😢

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 4 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውዴ❤

  • @ZewdeGete
    @ZewdeGete 4 วันที่ผ่านมา +6

    አይዞህ..ወድሜ..ከጠነከርክ..ብዙቻሌጆችን..ታልፋአለህ...መሠበርከባድነዉዉዉዉ👍👍👍👍👍

  • @hayatHayat-bz2cq
    @hayatHayat-bz2cq 4 วันที่ผ่านมา +14

    ማርክየ አይዞህ ሁሉም ያልፍል ወድሜ ያተ መከፍት ቡዙ እሚያስደስታቸዉ አለ እና ፈጣሪ ነገሮችን አስተካክሎልህ ከቤዚ ጋ ፎአ ብላችሁ እደምትመጡ ተፍስ አለን❤❤

  • @BiraneshShanka
    @BiraneshShanka 4 วันที่ผ่านมา +9

    አይዞ ዎንዴም 😢😢😢ፈጣሪ ሆይ ክ ጉኑ አንተ ሁን 🙏😢😢ግን ለምን

  • @رقيهالاسطوره-ص2ص
    @رقيهالاسطوره-ص2ص 4 วันที่ผ่านมา +6

    ማርክየ. ኣይዞህ😢😢 ኣይዞህ ሁሉም ያልፍል 😢😢 እንሸኣላህ ትመጣለች😢😢 የኔ ውድ በዚየ😢 እባክሽን😢እንዳትተይው ውዴ 😢😢😢 ልቤ ተሰበረ😢 ተስፍ ኣለኝ እንሸኣላህ😢😢😢

  • @mahisdeteig-v7n
    @mahisdeteig-v7n 4 วันที่ผ่านมา +15

    ቤዚት አረ ዉዴ በፈጠረሽ መቸም ቃልሽን እዳታጥፊ የምር ቀን ሙሉ ስጨነቅ ነዉ የዋልኩት የኔ ትንሽ ንግስት በሚካኤል እየለመንኩሽ ነዉ እዳትለያዩ አደራሽ 😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔እዳልሰበር አደራሽን በኢትዩብ ከልቤ የወደድኩት ሙሉ ተስፋ አለኝ ባንች

  • @zedoTubi
    @zedoTubi 4 วันที่ผ่านมา +37

    ኡፍፍፍ 😢😢😢

  • @abebinaSeyfu
    @abebinaSeyfu 4 วันที่ผ่านมา +11

    የኔ ውድ ማርክነቴ አይዞክልኝ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ነገ ሌላ ቀንነው በርታጠንከር በልልን ወንድምነቴ የኔ ሥሥት አንተ ሢከፋህ ማየት አልፈልግም😢😢😢😢😢

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse 4 วันที่ผ่านมา +5

    አላህዬ እባክህ የኔ ጌታ ይህን ልጅ ደስታውን አትፈገው የኔ ጀግና አብሺር ቸኮሌት ትረዳሀለች ወድሜ😢❤❤

  • @FtvvvFf
    @FtvvvFf 4 วันที่ผ่านมา +3

    ወንድምነቴ በዝምተዉ ገዳይ ፈጣሪ ሁሉንም ነገረ ያስተካክልህ እና በደስታ በሳቅ እደንደምትምጣ ተስፋ አደርጋለሁ 🥺🥺🥰🥰🥰🥰🥰

  • @BoartihAlas
    @BoartihAlas 4 วันที่ผ่านมา +4

    አዪዞክ ማረክ የዋህነት ብዙ ወጋሀ ያሰከፈላል አትዘን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Inneyee
    @Inneyee 3 วันที่ผ่านมา

    ጣካር በል ሁሉም ነጋር ለባጎ ነው ወንድማችን መልካምነት ለእራስ ነው አንተ አሁንም መልካምነትህ ይቀጥል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almanal8814
    @almanal8814 4 วันที่ผ่านมา +5

    ኡፍ ወድሜ እንደዚህእኮ ከፍቶህ ማየት መቸም ቢሆን አልፈልግም ቤዊዬ ቃል ገብተሻልእኮ ቃል ደግሞ ከባድነው ብቻ አደራ ማርኬን ካለሽበት ስሜት ፈጣሪ ያውጣሽ የረውወሬም ከሆነ አትስሚ ቤዚዬዬ ፕሊስ

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 4 วันที่ผ่านมา +2

    ማሪክ ወንድሜ አይዞህ ፈጣሪ ላንተ ያለውን የትም አይወስደውም አይዞህ ሆድህ አይባባ አትጨነቅ ነገሮችን ሁሉ ለፈጣሪ አሳልፈህ ሰጥ አይዞህ እራስህን ጠብቅ ፈጣሪ ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @JjBb-q9j
    @JjBb-q9j 4 วันที่ผ่านมา +18

    የኔሚስጊን አይዞህ ማርክ😢😢😢😢

  • @JshxgdHdggejw
    @JshxgdHdggejw 4 วันที่ผ่านมา +4

    ማርክዬ አይዞህ ሁሉም ያልፋል😢😢😢😢😢

  • @የሀይቋ-ቨ2ኰ
    @የሀይቋ-ቨ2ኰ 4 วันที่ผ่านมา +6

    አይዞህ ወድሜ ያልፍል ፈተናቤበዛ ለበጎነዉ።

  • @SaddahAlttv
    @SaddahAlttv 4 วันที่ผ่านมา +2

    ማረክ የኔ ሚሲኪን እደኔ ያሰለቀሰው አይዞህ ሁሉም አላፊ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MjmmMjkkk
    @MjmmMjkkk 4 วันที่ผ่านมา +19

    ወድሜ የዋህነትህነው የጎዳህ አይይይ😢😢😢💔💔

  • @AsmaraAbera
    @AsmaraAbera 4 วันที่ผ่านมา +3

    አይዞህ ሁሉም ለበጎነው ወድሜ😢😢😢

  • @TiTiSHu-z3w
    @TiTiSHu-z3w 4 วันที่ผ่านมา +51

    ተመስገን ዛሬ አደኛነኝ በወድሜ ቢት ኑ ደምሩኝ እስኪ😢😢😢

    • @lifeissort21
      @lifeissort21 4 วันที่ผ่านมา +1

      😢🎉❤❤❤❤

  • @AlmsS-gi7ou
    @AlmsS-gi7ou 4 วันที่ผ่านมา +7

    አይዞህየኔወድም ሁሉምለበጎነው😭ምንልሁንልህየኔወድም እኔንይክፈኝ የኔየዋህ መቼምአወድቅምአለንልህእኛህቶችህ ከጎንህነን ማረክዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ ምቀኞችእዳይደሰቱ አታረግ ጠከረበልሁሉምለበጎነው የኔወድም ማረክዬ አደበተቁጥብ ጨዋየጨዋልጅ የናቱልኡል ያባቱልጅየህቶቺኩረወድምሁሌምምረጫዬነህ አደኛነህለኔ ምቀኞችምንምቢሉ አይጥሉህም አተንለመጣልብዙሰው ይሞክራልግን አተመቼምአወድቅም ሰውብጥልፈጣሪ አይጥልህም ሰውየስራውንያገኛል አተራስህን ጠብቅብቻእኛከጎንህነን ቤዚደሞ አታሰቃይውልጁን እውነቱንንገሪው እሱ የሰውደስታነውየሚአስደስተው ማረክዬ የኔየዋህ❤❤❤❤ሁሉምያልፈል ለበጎነው መቼም እጅ እዳሰጥ ❤😍😍😍የማረኬበተሰቦች አለንበሉት❤❤❤❤

  • @ElsabetHaile-hh4uj
    @ElsabetHaile-hh4uj 4 วันที่ผ่านมา +4

    አይዞህ ወንድማችን ነገ ሌላ ቀን ነው ያልፋል❤❤❤

  • @Tinsae-de1bd
    @Tinsae-de1bd 4 วันที่ผ่านมา +5

    የእኔ ውድ ወድም አይዞህ አባቴ የእናቱ ንጉስ
    እፍፍፍፍ የውስጥን አውቶ አለመናገር ከባድ ነው

  • @سليمانالشريف-ك1ج
    @سليمانالشريف-ك1ج 4 วันที่ผ่านมา +3

    አይዞህ ውደ አላህ ለኽይርነው ሳይህ ሁሌም ታሳዘነኝ አለህ ❤❤❤

  • @PorteYe
    @PorteYe 4 วันที่ผ่านมา +6

    አይዞክ ማርክ ዬዘንድሮ ነገርማ ተወት ማንድነወ ኤህ ሆለ ግን አንድ ቃንፍጠርዪ ይማልሰል ጠንከር ሆን ሁልም ይለፈል 😢😢❤❤❤

  • @ኡሙፉአድቲዩብ
    @ኡሙፉአድቲዩብ 4 วันที่ผ่านมา +7

    ማረክዬ ጠክር ዉይ ፈታነዊ ተፈተተነክ የምረ ለበጉ ነዉ ጠክር ጀግን ሁኑ የለፈል አቢሽር

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 3 วันที่ผ่านมา +1

    ማርኬ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ሁሉ ለሱ ጣለው ሁሉን ቢያወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል ትልቅ አባባል ነው እግዚአብሔር ይመስገን ብሎ ማለፍ ደስ ይላል ❤❤❤❤እንወድሃለን ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @SaahSaah-v8d
    @SaahSaah-v8d 4 วันที่ผ่านมา +8

    Ayzoo yee yawa wodimi hulumi nagari yalafal hadara rasi xabiqi😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤

  • @LuLu-cq1uz
    @LuLu-cq1uz 4 วันที่ผ่านมา +8

    ቤዚ እባክሽን አታስጨንቂው ወድሜን ሰላምፈጥረሽእደሪ የምሬንነው እድከፍአንፈልግም አታስከፊብን እንወደውአለን የኔጠበለልወድም እናማ የሚመጣልሽን ነገር ተቋቋሚ በምንምተአምር ማርክሲከፍው አልወድም የምር አችንምእወድሻለሁ በጣም ከወድሜጎንሁነሽ ስታበረታችው ነበር ግን ስትተስፍሰተሽ ጎርተሽው እድትሄጅአልፈልግም አቃለሁ የሆነነገርተሰምቶሽ ይሆናል ግንአስቢቆም ብለሺ በተረፈ ደህናሁኑ የማርክደስታ ካልተመለሰ ድርሺአልልም እሱከፍቶት ማየትነው የሰለቸኝ ኡፍፍፍፍ ዛሬስ ምንልሁንልህ መቸነው ትክክለኛሳቅህን የማየው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹

  • @AbebechTashome-o8w
    @AbebechTashome-o8w 4 วันที่ผ่านมา +8

    እግዚአብሔር ይ ታብቃች አይዞ ፋጣር አሌ ክፉ አይንካችሁ አይ ላያችሁ ናፍቆት ነው ምንም አየደልም እግዚአብሔር ባፍቂራ ያኑራችሁ ፋታና ሌ ባጎ ነው ትግስት እንዳ እዮቦ ይስጣችሁ 💒❤️😭

  • @ghj5689-u3h
    @ghj5689-u3h 4 วันที่ผ่านมา +11

    😢ማርቆሴ አለንልህ ተዋቸው ያውሩ ሥራቸውነው አንተ ብላ በርትተህ ስራ እሧ
    ደሞ ናፍቀሀት ይሆናል😢 ቶሎ ሂደህ ታገኛታለህ 🎉 በርታልኝ ያንተን ውድቀት የሚፈልጉ ብዙ ናቸውበርትተህ ስራ አሽ ወድም አለሜ በተረፈ እንወድሀለን ቼኮሌቷን ይዘህናልን😢❤

  • @jeedaslaliyas5540
    @jeedaslaliyas5540 4 วันที่ผ่านมา +9

    ኮመት ጣፊዎች ግን ሄሉ ሄሉ የምትሉ እናተናችሁ የቤዝንና የማርክን ህይወት የምበጠብጡት
    ሄሉ እዚህ ቤትለምን ስሟ ይጠራል
    ቸኮሌቴ የሠው ወሬ የኮመት ወሬ አትሥሚ
    ማርክ ይዋህነው ቸኮሌቴ ማርክን አትጉጂውዬኔውድ ቤዚየ😢😢😢

  • @AlAin-g4o
    @AlAin-g4o 4 วันที่ผ่านมา +2

    አይዞህ ማርኬ ጠንክር ያልፋል ኡፍፍፍፍ አሁንስ እናንተ ስትከፉ የኔ መረበሽ ልቤ መሰበር ከበድ ነው

  • @besabesa6653
    @besabesa6653 4 วันที่ผ่านมา +4

    አይዞን ሁሉ ለበጎ ነው ማርክየ😢😢😢😢😢

  • @GenetGebrehiwet-f9u
    @GenetGebrehiwet-f9u 3 วันที่ผ่านมา

    አዞህ ማርክየ የኔ አባት እሱ አለ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @SofiyaGashaw
    @SofiyaGashaw 4 วันที่ผ่านมา +8

    ማርክየ አይዞህ ወድሜ😢😢😢😢እፍፍፍፍፍ

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 4 วันที่ผ่านมา +10

    ማርክዬ የኔ ወንድም አይዞህ ፈጣሪ ሆይ 😢😢😢😢😢

  • @Madina-t5i5z
    @Madina-t5i5z 4 วันที่ผ่านมา +3

    ድሮስ የዋህነት ይሄነው ይጎዳል😢😢😢😢😢😢ማርኬ ብቻ ያልፋል አትብቻ ጠክር

  • @FjhjvUdxo
    @FjhjvUdxo 4 วันที่ผ่านมา +4

    ማርክየ የምርነዉ እኔ አተንም ሂሉንም በጣምነዉ እምወዳችሁ እባካችሁ ታረቁልን የምትሉ ላክ እኔ ጭቀት ልሞትነዉ በናተ ወላ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @መሲHossin-k6g
    @መሲHossin-k6g 4 วันที่ผ่านมา +14

    አይዞህ ማርክነቴ❤❤❤❤

  • @MeseretWndosen
    @MeseretWndosen 4 วันที่ผ่านมา +10

    😢😢😢የዙህ ልጅ ፍተና መቼ እሚያበቃው ማርኬ አይዞህ ወንድሜ

  • @Ggg-y2u8s
    @Ggg-y2u8s 4 วันที่ผ่านมา +3

    የኔጀግና። በርታ እግዚአብሔር የሚወደውነው። የሚፍትነው። ወዲሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zad-k6h
    @Zad-k6h 4 วันที่ผ่านมา +3

    አይዞክ ማርክ ቤዚ የኔ ቆንጆ 😢😢🥰🥰💞💞🫶🫶🩷🩷🩷🩷

  • @ሶለያና
    @ሶለያና 4 วันที่ผ่านมา +6

    😢❤😢❤😢❤😢❤😢❤😢❤😢❤😢❤😢አይዙህ ያልፋል

  • @HfFf-us7df
    @HfFf-us7df 4 วันที่ผ่านมา +2

    ማርክዬ የኔ ጠበለል የነረ ቀብራራ አንዞህ አንተ እሚጠበቅብህ ቀብርር ማለት ብቻ ሁሉም ያልፍል ማርክነቴ የኔና ያንተ ፈተና አላልቅ አለ አረ ውኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ መግስትጋር ማመልካቻ ሳላስገባ 200k አስገቡልኝ የኔ የዋህ የኔ ዝምተኛ የዋህነት በጣም ይጎዳል ልክ እኔም እንዳንተው ፈተና ይበዛብኛል ግን ጠከር በል አንተ የሰው ወሬ አታስማ እሺ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤