ትውስታ part 2:-ኢትዮጵያዊነትና የብሔርብሔረሰብ አንድነት በቅድሞ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ስገለፅ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 6

  • @ዳኒዬናፍቆቴከሁሉምትለያለ
    @ዳኒዬናፍቆቴከሁሉምትለያለ 4 ปีที่แล้ว +4

    በመጀመሪያ ስለ ፓለቲካ ብዙም አላቅም ማለቴ ስለ ሀገር ጉዳይ፥ለማወቅም ብዙ ማንበብ እና ታሪክ ማወቅ ይጠበቃል እርግጠኛ ሆኖ ለመናገር፥ግን አንድ እዉነት አለ መለስ ማለት መልስ ነዉ።እኔ በማቀዉ በጣም ምርጥ መሪ፥ለምሳሌ አገር ከመዞር ይልቅ ተግባር የሚያስቀደም መሪ ነዉ ለእኔ።አነጋገሩ በራሱ ይበቃል፣ያጠግባል ለዛ አለዉ።አባይን የደፈረ የጀግኖችም ጀግና ነዉ።ሁሉንም ብሔር አስከብሮ ሲመራ የነበረ ጀግና ይከ የኔ አመለካከት ነዉ።
    .
    ሌላዉ የሁል ጊዜ ጥያቄ የሆነብኝ ወደፊትም ጥያቄ የሚሆንብኝ አንድ ነገር አለ ምን አልባት መልስ አግኝቼ ከጥያቄዬ ነፃ እሆን ይሆናል።መልስ እና ጳጳሱ በተከታታይ ነበር የሞቱት እና የጳጳሱ አስክሬን በሳጥን ዉስጥ ታይቷል ሙሉ አካላቸዉ፥የጠ/ር መለስ ግን አስክሬኑ ከዉጭ አገር ነበር የመጣዉ እና የእሱ አስክሬን ግን እንደ ጳጳሱ አልታየም ? እና ለምን የሚለዉ ጥያቄ ሁሌም በልቤ አለ? ምን አልባትም አስተሳሰብ ጭቅላሁ ልዩ ስለሆነ ነጮቹ ለምርመራም የወሰዱት ይመስለኛል 😥😥ያልሞተም ያገቱትም ይመስለኛል አላቅም ይክ ግን ለእኔ የሁል ጊዜ ጥያቄዬ ነዉ ? አሳማኝ /እዉነተኛ መልስ እስካገኝ ድረስ?????

    • @abinettubetube4443
      @abinettubetube4443  4 ปีที่แล้ว

      እውነታ ለታየውና ለእውነተኞች ብቻ ነች "ሁሌም የምገረም አመለካከት አለሽ ፡እውነት፣ፅናት ፣አወንታውነት ፣ግልፅነት፣አሪቆ አሳብነት ...............ግሩም አመለካከት ።እኔም ተመሳሳይ ታሪክ አላቅም።ስለ አስከሬኑም እንድሁ ምናሌባት እንደ አሰብሽው ልሆንም ይችላል።ብቻ የሞተው ግን በነጨቹ በጨረር ነው ተብሎ ይታመናል ምክንያቱም አልቻሉትም ኢትዮጵያውያን በንዮልበራልዝም እርስ እርስ በርሳቸው እንድባሉ ፈለገው አልሆነም፣ሰብሰባ ላይ ከነጮቹ ደምቆ ይታይል ግን ጥቁር ነበር፣የአፍርካ ድምፅ በመሆን አፍርካ በእናተ ተክኖሎጂ የአየር ብክለት ደርሶባታል (global warming) ስለዚ ካሳ መከፈል አለባት ብሎ የማይቻለው አሳመናቸው መክፈልም ጀምረው ነበር ከዛ በተጨማሪ የኢትዮጵያ መኃንድስ የአፍሪካ መድና አድስ አበባ እንድሆን አደረገ፣አባይን ደፈረ፣እኛ ኢትዮጵያን ከድህነት ለማሰወጣት ለት ተቀን ይሰራ ነበር፣በእኮኖሚ(Economy) ደረጃ ኮሎምብያ ዩንቨርስቲ የሚገርም ጥናት በማቅርም መሪዎቸን ፣ተማሪዎችንና አሰተማሪዎችን ያሰደመመ ነበር፣ዛሬ የምፈጠሩትን ትናትን ሁኖ የተናገረና የኢትዮጲያ ብሔራዊ ጥቅም የምያስቀድምና የነጮቹ መድሃኒት የነበረ ባለ ብሩህ ኣእምሮ (world class mind)የተባለ ነበር።ለዛ ይመስለኛል ነጮቹ ገድለውት ዬሆናል የሚባለው የአስከሬኑ አለመታየት ግን እንጃ

    • @ዳኒዬናፍቆቴከሁሉምትለያለ
      @ዳኒዬናፍቆቴከሁሉምትለያለ 4 ปีที่แล้ว

      @@abinettubetube4443 አመሠግናለሁ ከልቤ እኔም የማቀዉ ይከንኑ ታሪክ ነዉ።ግን አላቅም ሁሌም ጥያቄ ነዉ ለእኔ ምን አልባት እኔደኔ ላሉትም ብቻ ከሰዉ በላይ የሆነ እግዚአብሔር አምላክ እሱ እዉነታዉን ያቃል 🙏🙏

  • @ዳኒዬናፍቆቴከሁሉምትለያለ
    @ዳኒዬናፍቆቴከሁሉምትለያለ 4 ปีที่แล้ว

    የምወድክዬ ሳላመሰግንክ አላልፍ፥በጣም እናመሠግናለን ስላቀርብክልን፥በደፈናዉ ከመፍረድ አነፃፅሮ መፍረድ ይቀላል።እና ልብ ያለዉ ልብ ይበል፥አንድ ነገር ስንናገር ወይም ስንወስን፥በፊት ምን ነበር ብለን ማሰብ አለብን/ማስታወስ ከዚያ አሁንስ ምን እየተካሄደነዉ ብለን ማገናዘብ አለብን ከዚያ መልሱን እናገኜዋለን ማለት ነዉ።አመሠግናለሁ 🙏

  • @እሩሐማፍቅርለአባቷ-ሰ9ኘ
    @እሩሐማፍቅርለአባቷ-ሰ9ኘ 4 ปีที่แล้ว

    መሌው ነፍሱን ይማረው እምወደው መሪ ነው እደሳባውያን. እደይኩነ አምላክ እዴ አቡነ ይማታ ባይሆንም እኮ ጀግና መሪ ነው እዴ ቀደምቶቹ ባይሆንም እዴ ካሉት የተለየ ጀግና ነው !!