ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ሴት ልጅ ግዴታ ማግባት አለባት??? መልስ በአቡ አብደሏህ ሀፊዘሁሏህ::

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ส.ค. 2024
  • ‪@Mametube‬ ‪@user-ck4fx3kg3k‬ ‪@nejahmedia‬ ‪@nesihatv‬ ‪@fasikatube9475‬ ‪@furqanmedia9604‬ ‪@SEADIALITUBE‬ ‪@samichotv‬ ‪@sualihtube‬ ‪@SBABabba‬ ‪@Aliftube1‬ ‪@abtube7318‬ ‪@tajweedinamharic-official‬ ‪@BirukTube-‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@user-uo9gg3cs6h‬ ‪@Muhammed_Khedr_Comparative‬ ‪@emantube1007‬ ‪@remlalemma‬

ความคิดเห็น • 130

  • @user-ol2dz5bb4j
    @user-ol2dz5bb4j 17 วันที่ผ่านมา +1

    የአሏህ እኔ ሚመጣልኝ ሁሉ እየመለስኪ ነው የመጨረሻ ነገር አላህ ያሳምርልኝ ኢንሻአሏህ የልቤን የትዳር አጋር እስከማገኝ ደረስ ፆም እየጦም ወዳአሏህ ጉዞ

  • @user-uc7dg9wk5o
    @user-uc7dg9wk5o หลายเดือนก่อน +21

    ወአሊኩም. ሰላም. ወረህመቱላሂ. ወበረካቱ. ኢስታዝ. በአሁኑ ሰአት አጭበርባሪ ወንዶች በዝተዋል. እዴት ጥሩና እና መጥፎን ለመለየት ተቸገርነ ለማግባት ስንፈልግ. ገንዘብ ነወ ንያወ በወጩ አለም አላህ ጥሩወቹን ያብዛልን ያረሂም የሱና ወንዶች አላህ በያሉበት ይጠብቅልን ያረሂም ሱባሀን አላህ

    • @user-dl6gr1pb2d
      @user-dl6gr1pb2d หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ደንያለዉእየመሠሉ ከላይጥምጣማቸዉንደፈተወ ትንሽሀድሥይነግሩናከገቡበትወዳተምረዉእዳልተማሩነዉየሚሆኑት

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 หลายเดือนก่อน +10

      ​@@user-dl6gr1pb2dኧረኡኡኡ ዲንአላቸውየሚባሉእራሱ የሴትልጅልብእየሰበሩያሉት

    • @user-ro6kx5yt2i
      @user-ro6kx5yt2i หลายเดือนก่อน +2

      ወላሂ ትክክል

    • @user-bg7tz7ns9r
      @user-bg7tz7ns9r หลายเดือนก่อน +1

      ሣአ

    • @user-ro6kx5yt2i
      @user-ro6kx5yt2i หลายเดือนก่อน

      አሰላሙ አለይኩ ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኔ ወላሂ አረብ ላግባ መሰልኝ ኢንሻ አላህ ተወከልቱ አለ አላህ አልሃምዱሊላህ ሱም አልሃምዱሊላህ ረብ

  • @user-cw5sz4fc9w
    @user-cw5sz4fc9w หลายเดือนก่อน +2

    ያርብ ላላገባን እህቶች ጥሩባል ይወፍቀን ላገባችሁም ያሳምርላችሁ

  • @user-gd5jc1jf5z
    @user-gd5jc1jf5z หลายเดือนก่อน +1

    s a w ❤❤❤❤ያረብ በድኑ ጠካራውን ወፍቀኝ❤❤❤

  • @N-mg4fk
    @N-mg4fk หลายเดือนก่อน +1

    ሱለላሁወአለይሂወሰለም❤❤❤❤❤

  • @user-pu9yz9hg1l
    @user-pu9yz9hg1l หลายเดือนก่อน +2

    ያረቢ የሚያሥተምረኝ ነብስያወቀዉን አተ ወፍቀን 🎉🎉🎉ዠ❤❤ዠ

  • @user-xl3vk7ph2k
    @user-xl3vk7ph2k หลายเดือนก่อน +6

    እኔ አግብቻ አንድ ልጅ ወልደን ተለያየን ከተለያየን ከ5አመት በለጠን ግን ወዶችን ፈረሆቸው ደሞ ጠበቃ የሚሆንም ወንድ የለም ማለት ይቻላል ሆሉም በሤት ሥር መልከሥከሥ ነው የሚፈልጉት ሥለዝህ እኛለይ ብቻ አትውረዱብን ለወዶች ምከሮቸው አግብቶ የሠው ሠራተኛ ተሚረግ አለማግባት ይሻላል

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 หลายเดือนก่อน

      ወደር ሏህ ምኝውስትያአሏህባርያወችአሉውዴ

    • @user-pn1jz2ze3b
      @user-pn1jz2ze3b หลายเดือนก่อน

      😢😢😢

    • @user-ek2wk7lo4k
      @user-ek2wk7lo4k หลายเดือนก่อน +1

      እኔም እንዳችው ነኝ

    • @user-rl9lm8gk5l
      @user-rl9lm8gk5l หลายเดือนก่อน

      እኔምነኝ እኔ ገን ልጅ የለኝም አንደየ ለበከትሰብረ ይከብዳል

    • @user-nq2qk5mj9e
      @user-nq2qk5mj9e หลายเดือนก่อน

      እኔብቻነኝ ብየ ነበር 😢😢 ወላሂ በተለይ ስደት ላይ ከባድ ነው ላግባብየ ከወሰኩ በሗላ አፈርሳለሁ አደየ ልባች ሁ ከተሰበረ ከባድነው

  • @user-gk3le8wy3c
    @user-gk3le8wy3c หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምዱሊላ ምርጥ ኡዝታዝ ባል አላህ ወፍቆኛል አልሀምዱሊላ ሀቢቢ አላህ ይጠብቅልኝ የኔ ምርጥ ባል ምርጥ ሰለፍይ የኔ ልዩ ሀላሌዋ🖊

    • @tube9426
      @tube9426 หลายเดือนก่อน +1

      ረኡኡ በልብሽ ዱዓ አድርጊለት

    • @user-xf6qp9qr7l
      @user-xf6qp9qr7l หลายเดือนก่อน

      በልብሺ

    • @FattqqeMqwee
      @FattqqeMqwee หลายเดือนก่อน +2

      ማሻአላህ. እሄንማ. 3እህቶችሺን ጨምሪለት. ምክንያቱም. ላች ምርጥ ባል ስለሆነ. እህቶችሺን አይጐዳም🎉🎉🎉🎉 ሰምተሻል

    • @DhhFhj-sy3se
      @DhhFhj-sy3se หลายเดือนก่อน

      ከከከከከከወይ አሯ አሳበድሻት​@@FattqqeMqwee

  • @user-ro6kx5yt2i
    @user-ro6kx5yt2i หลายเดือนก่อน +2

    እኔስ አልሃምዱሊላህ ሱም አልሃምዱሊላህ ረብ ጠንካራ ነኝ አልሃምዱሊላህ ሱም አልሃምዱሊላህ ረብ ጌታየ ላንተ ብዙ ባሮች አሉህ እኔ ግንያላአንተ ማንም የለኝም ከእዝነትህ ከራህመትህ አታዉጣኝ

    • @user-xf6qp9qr7l
      @user-xf6qp9qr7l หลายเดือนก่อน

      ሹረቢ ረቢ ክክክ ሀበሻ እኳ ሀሌም ቢሆን መከራነዉ እረቢ እረቢዉ ምንንይዞነዉ አልገባኝም

  • @user-gb2zd3ie6f
    @user-gb2zd3ie6f หลายเดือนก่อน +5

    ኡዝታዝ ጀዛከላሁም
    ኸይር❤እህቴቸአላህ መልካባልይወፍቃችሁ ያረብብብ

  • @Anshamohammed-xq2yt
    @Anshamohammed-xq2yt หลายเดือนก่อน +2

    ማነው እንደኔ ትዳር የሚፈራ ወላሂ እሽ ብየ እቢ ነው የምለው እሽ ብየ ሌሳካ ነው እያልኩ ስጨነቅ ይፈርሳል ሲፍርስም አይገርመኝም ግን ባገባደስ ይለኛል ግን ወድም አላምንም ላግባ ስልም ይፋረሳል ለምን ተፋረስም ብየ አልቆጭም እዳውም ደስተኛ ነው የምሆነው ግን ምን ሁኔ ነው ያረቢ

  • @user-um7xj1ds4f
    @user-um7xj1ds4f 29 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ተመቸኸኝ ሴት ልጂ የሕፃንልጂ ባሕሪ ነዉ ያላት የሚል ለከዉ እዉነት ነዉ ክክክክክክ ኡስታዝ ጀዛክላሕ
    አላሕ አሕላቃችንን ያሣምረዉ

  • @senyamuhammed6094
    @senyamuhammed6094 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ኸይረኛውን ይወፍቀን እኛንም ሷሊሀ ሚሥት ያድርገን እኔስ ሁሉም ተመሣሣይ የሚመሥሉኚስ ነገር ኡፍ

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf หลายเดือนก่อน +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም. ❤❤❤❤ አላህ. ጥሩን ትዳር ይውፍቀን ያረብ. ስደት ላይ ሄኖ ትዳር ብዙም አያጋጋም 😢😢😢 አግብቶ መቃጠል ነው.

  • @user-nm5nt5dw3g
    @user-nm5nt5dw3g หลายเดือนก่อน +3

    ስለላህአለይሂወስለም

  • @hsggsvsgshvvvzvbsbsbsh4075
    @hsggsvsgshvvvzvbsbsbsh4075 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታውንእሚፈራውን አላህይስጠኝጅ እራሴእድረዋለሁ ወላሂ ሁለት ሶስት አራት አቅምካለው ደስይለኛል ግንየትነው የኔሞዛዛ ቀልጦቀረኮ

    • @user-em9ez1nk2r
      @user-em9ez1nk2r หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @user-cx1tm8mq1x
      @user-cx1tm8mq1x หลายเดือนก่อน

      ክክክክአሁንቤኑር አትድርዉም

  • @semirammm-zm2mt
    @semirammm-zm2mt หลายเดือนก่อน +2

    سبحان الله

  • @hayatnurselam2235
    @hayatnurselam2235 หลายเดือนก่อน

    الله يسترنا .
    إنشاء الله الطيبون للطيبات🎉🎉🎉

  • @user-hx2xw9do8w
    @user-hx2xw9do8w หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم يارب الله

  • @user-ro6kx5yt2i
    @user-ro6kx5yt2i หลายเดือนก่อน +6

    አሰላሙ አለይኩ ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወላሂ ወንዱ ጡረተኛ ሴቱሰራተኛ ነው አሁን አላህ ወኪል

  • @seada538
    @seada538 หลายเดือนก่อน

    መልካም ሦሊህ በአላህ የአላህሥጦታነው ሀላሌ አላህይጠብቅህ አወን መቶ% ባል ብዙነገር ነው

  • @Abdo-tg5zk
    @Abdo-tg5zk หลายเดือนก่อน

    ሱለላህ አለይህ ወሰለም

  • @HajiMan-ok2zg
    @HajiMan-ok2zg หลายเดือนก่อน

    جزاك الله يا اخي

  • @RRt-gt3gg
    @RRt-gt3gg หลายเดือนก่อน

    አሠላሙ ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ጀዛ ኩሙላኸይር ጥሩምክር ነዉ ያረከዉ ግን አንዳንድ ደነዝ ወንዶች የተነሣ ሁሉንም እንድትጠላ የሚያረጉ አሉ አረባገር ሤቶች እራሣቼዉ ነዉ የሚመርጡት ስትል አሳከኝ ወላሂ ክክክ

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 หลายเดือนก่อน

    ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @alainvista9661
    @alainvista9661 หลายเดือนก่อน

    ማሸአላህ👍👍👍

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይስትር ያርብ እኛ ደሁ ምክር አይመልሰንም አላህ ልባችንን ይመልስልን

  • @hatifsama4835
    @hatifsama4835 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏ አሏህዪጨምርልህ❤❤❤❤

  • @user-wu2fu3bw8e
    @user-wu2fu3bw8e หลายเดือนก่อน +1

    አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰብ ላይከ

  • @vivovtwenty3836
    @vivovtwenty3836 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩምለህኸይርኡሰታዝ

  • @user-ym8dm3zz4o
    @user-ym8dm3zz4o หลายเดือนก่อน

    ወአሌይኩም አሰለም ወረህመቱለህ ወበረከአቱሁ

  • @KsabbksaKsabbksa
    @KsabbksaKsabbksa หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍

  • @kedrduba398
    @kedrduba398 หลายเดือนก่อน

    ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @SofiaOmer-qm9we
    @SofiaOmer-qm9we หลายเดือนก่อน +1

    አሁን ሲጀመር ወንዶቹ ገንዘብ ነው ሚፈልጉት ሰርቸ ላስተዳዲር እሚሉት ጥቂጦች ናቸው

  • @user-ic5oh5vl7r
    @user-ic5oh5vl7r หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍

  • @BintMuhammedSeid
    @BintMuhammedSeid หลายเดือนก่อน +1

    ባለየ ነህ እንዴት እንደዚህ አፍህን ሞለትህ ሁሉንም አንድ አርገህ ታስባለህ ስንት ብልሹ እንዳሉ ሁሉ ስንት ምርጥ መልካሞችንጹሃን አሉ ምነው ማሰቢያ ማነሱ ሁሉንም እንድ አርገህ መሳልህ በል አሏህን ምህረት ጠይቅ አንተ መልካም ከሆነክ መልካም ይገጥምሃል መጥፍም ከሆንክ መጥፎ ይገጥምሃል የስራህን ዋጋነው የምታገኘው ስለዚህ ለራስህ መጀመሪያ ታማኝ ታማኝሁን ።

    • @user-ro6kx5yt2i
      @user-ro6kx5yt2i หลายเดือนก่อน

      አሰላሙ አለይኩ ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወላሂ ትክክል እህቴ

  • @zehabuhussen3313
    @zehabuhussen3313 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ro6kx5yt2i
    @user-ro6kx5yt2i หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩ ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @user-ed3jp7ls3d
    @user-ed3jp7ls3d หลายเดือนก่อน

    አላህ ጡሩውን ከጡሩ አላህ ይዘውጀን 7 አመት መቾኚነት ሰለቸኚ ያረብብ😢

    • @user-ro6kx5yt2i
      @user-ro6kx5yt2i หลายเดือนก่อน

      አብሽር እህቴ

  • @Zahra-dp8hk
    @Zahra-dp8hk หลายเดือนก่อน

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g หลายเดือนก่อน +1

    አግብቶ ስንት ዝሙት እየሰሩ አለ አይድል ወይ

  • @user-gv3lb1up3y
    @user-gv3lb1up3y หลายเดือนก่อน

    አሠላምአለኩም ጀዛኩምአላህከይር ወደሞቸ 🤲🤲

    • @user-od6sl8qd8c
      @user-od6sl8qd8c หลายเดือนก่อน

      ጀዛከይርቀጥናዉን

  • @UserGoogle-ur4so
    @UserGoogle-ur4so หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩ ወራህመቲላሂወበረከትሁ

  • @mathinamathina7506
    @mathinamathina7506 หลายเดือนก่อน +1

    የሡቻናል ካለ አስገቡኝ ውዶቸ

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 หลายเดือนก่อน +7

    አጭበርባሪ በበዛበት ዘመን ወንድ አላምንም እኔ ...

    • @zuzuyoutube9800
      @zuzuyoutube9800 หลายเดือนก่อน +1

      ሰህ

    • @user-gb2zd3ie6f
      @user-gb2zd3ie6f หลายเดือนก่อน +1

      ትክክልል

    • @twaibaabdu930
      @twaibaabdu930 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም አል ምን

    • @twaibaabdu930
      @twaibaabdu930 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም አል ምን

    • @erahmatabye7014
      @erahmatabye7014 หลายเดือนก่อน

      እኔም አላምን

  • @TOybaMahamede
    @TOybaMahamede หลายเดือนก่อน

    ሳህ

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah6638 หลายเดือนก่อน +3

    ምንም ጥያቄ አያስፈልገው ማግባት ግዴታ ስለሚሆንብን ምክንያቱን አብራርቶታል ጀዛከላህ አልላሁ ሐይራ
    የተቸገርነው ታዳር ፈላጊ ሳይሆን ገንዘብ ብሎ የሚመጣጣ እየሆነ እንጂ
    ግን እህቶቼ ያም ቢሆን ድን ካለው በጥሩ ሁኔታ የሚይዝ ከሆነ አግቡ
    ግንዘብ ትዳር አይሆንም
    ብቸኚነት ትልቅ በሺታ ነው ምንም ተቅይ
    ቢሆን በዚህ ነገር ይፈተናል
    አልላህ ለሁላችንም ይወፍቀn

  • @user-ek2wk7lo4k
    @user-ek2wk7lo4k หลายเดือนก่อน

    ዩምኪን የቴሌ ግራም ቻናል ካለው ላኩልኝ...??

  • @hhhhhhhhhh87
    @hhhhhhhhhh87 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @DhhFhj-sy3se
    @DhhFhj-sy3se หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያሁኖች ወንዱች ጡረተኛ ሴቱ ሰራተኝ ናቸዉ 234 እያማረዉ ይቀራል

  • @user-nm5nt5dw3g
    @user-nm5nt5dw3g หลายเดือนก่อน

    safe መልሽእህቴ

  • @zeynb150
    @zeynb150 หลายเดือนก่อน

    አግብተው ዝሙት ላይ ያሉትስ

  • @AminKiyrr
    @AminKiyrr หลายเดือนก่อน

    ድገም ክክክክክ 4 ከልሆነቹ ኢደትል በሌ አልሰመሀም እ

  • @HussenSndew
    @HussenSndew หลายเดือนก่อน

    ድገም4 ክክክክ

  • @freweynimebratu6870
    @freweynimebratu6870 หลายเดือนก่อน

    Muslim setoch era neku yemanem wend mechawecha atehunu , sew endeat sher bale yagebale

  • @user-ro6kx5yt2i
    @user-ro6kx5yt2i หลายเดือนก่อน

    ወንድ የለም

    • @badrudin7674
      @badrudin7674 หลายเดือนก่อน

      እእ🙄🙄

    • @fanouseayela7005
      @fanouseayela7005 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@badrudin7674😂 ወድ ማ አለ ግን ሱራ የለበሰ ነዉ ልብ ያለዉ የለም ማለቷ ነዉ መሠል

    • @badrudin7674
      @badrudin7674 หลายเดือนก่อน

      @@fanouseayela7005 ግን የዝን ግዜ ሰቶች ለትዳር ይሆናሉ ወይ ነው ጥያቀ ስቀጥል እውነት አላህን ፈር ናቸው ወይ የአላህ ሀቅ ያልጠበቀች የባሎን ሀቅ ትጠብቃለች ማለት የወሃነት ነው ትኪቶክ ላይ ተጥዳ እየዋለች 😂😂😂😂😂😂

    • @fanouseayela7005
      @fanouseayela7005 หลายเดือนก่อน

      @@badrudin7674 ከደሙ ነፃ ነኝ አልሀምዱሊላህ ሲቀጥል ጥሩ ሁን ጥሩ ይሰጥሀል

    • @DhhFhj-sy3se
      @DhhFhj-sy3se หลายเดือนก่อน

      አወ ከከከከከከከሀሀሀሀሀ​@@fanouseayela7005

  • @dhrhjdjrt5234
    @dhrhjdjrt5234 หลายเดือนก่อน

    👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @yesufMohamed-hf8mz
    @yesufMohamed-hf8mz หลายเดือนก่อน

    ባሁኑ ስአት ሴቱ ሽርሙጣ ሁኗል እደት ታማኝ ሚስት እናግኝ

    • @user-eo8sb2jx1h
      @user-eo8sb2jx1h หลายเดือนก่อน +1

      ሁሉንም በአንድ መጨፍለቅ ጥሩ አይዴለም ስንት ተቅያ ሤቶች አሉ

    • @user-ro6kx5yt2i
      @user-ro6kx5yt2i หลายเดือนก่อน

      አሰላሙ አለይኩ ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወላሂ ትክክል

    • @user-ro6kx5yt2i
      @user-ro6kx5yt2i หลายเดือนก่อน +6

      ወንዱች ጡረተኛ ሴቱሰራተኛ ነዉአሁን

    • @user-dl8yg8mk3d
      @user-dl8yg8mk3d หลายเดือนก่อน +4

      እ አጂብ ስንት ተቅይየሆነች አለች እናተሳ ሚስትም እያላችሁ እምትጀናጀኑት

    • @fatmah1744
      @fatmah1744 หลายเดือนก่อน +2

      ቱ አተን ማን አየህ ስት አለን ለትዳራችን ታሜኝ ወዶች ገን ሚስት እያላችሁ እኳ የምትጀናጀኑ😢