የ 2017 የልጆች አልባሳት ዋጋ ዝርዝር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 32

  • @madeenahabshi4809
    @madeenahabshi4809 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጎበዝ በረቺ

  • @ToybaT-i9s
    @ToybaT-i9s 17 วันที่ผ่านมา +4

    ሱበሀን አላህ በጣም ውድ ነው ዋጋው ኡኡ

  • @HlemaHasan
    @HlemaHasan 17 วันที่ผ่านมา

    በጣም ውድ ነው

  • @AwwaHassan
    @AwwaHassan 6 วันที่ผ่านมา

    የኔ ወድ እህት

  • @FatimaJamal-gk4go
    @FatimaJamal-gk4go 17 วันที่ผ่านมา +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ሶፊ በርች 🎉🎉🎉

  • @tebabe
    @tebabe 17 วันที่ผ่านมา

    ባርቺይ ውዷ🎉

  • @HayyaK-uw9zv
    @HayyaK-uw9zv 17 วันที่ผ่านมา

    የትነዉየላሺዉ❤❤❤❤❤

  • @MadeenMa
    @MadeenMa 17 วันที่ผ่านมา

    እእእእእእእእወግው

  • @AwwaHassan
    @AwwaHassan 17 วันที่ผ่านมา

    የኔ ጀግና እህትነቴ

  • @emaneman7173
    @emaneman7173 14 วันที่ผ่านมา

    👍👍🎉🎉🎉🎉

  • @KokbB-i7g
    @KokbB-i7g 17 วันที่ผ่านมา

    ማሸአላህእህትበርች

  • @emanwelyewayawmamaraytu5919
    @emanwelyewayawmamaraytu5919 17 วันที่ผ่านมา +3

    ጉድ አረ የቦርና ገበያ የተለየ ነው ውዶቸ አደየ ሊ ኸብሩ ነውደ😮

  • @ዜድነኝየገነቴዋ
    @ዜድነኝየገነቴዋ 17 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻአላህ እኔም ለ9አመትእፈልግ ነበር ለሴት ልጀ የትነሸ

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 17 วันที่ผ่านมา +3

      መካነ ሰላም ናት

    • @najatwassihun9627
      @najatwassihun9627 17 วันที่ผ่านมา +2

      ቦረና መካነሰላም ናት

    • @sofiyoutube5510
      @sofiyoutube5510  16 วันที่ผ่านมา

      0973665757

  • @FatimaJamal-gk4go
    @FatimaJamal-gk4go 17 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻ አላህ ሁሉም ያምራሉ ግን ዋጋቸው ኡኡኡኡኡኡ ያስብላል

  • @ስላምለሃገሪ
    @ስላምለሃገሪ 17 วันที่ผ่านมา

    ያረብ ያአላህ ይሄንኑሮ አርክስልንያርብ

  • @ዜድነኝየገነቴዋ
    @ዜድነኝየገነቴዋ 17 วันที่ผ่านมา

    የት ነው ያለሸው

    • @sofiyoutube5510
      @sofiyoutube5510  17 วันที่ผ่านมา

      ቦረና

    • @mrazmir8150
      @mrazmir8150 12 วันที่ผ่านมา

      ቁጥርሺን እደትላግኘዉ ማዘዝፈልጌነበር​@@sofiyoutube5510

  • @rahmaha
    @rahmaha 17 วันที่ผ่านมา

    እሪብልዋጋ ታዲያ ምኑንመጣነዉ😂😂

  • @HawaHawa-j7n
    @HawaHawa-j7n 17 วันที่ผ่านมา

    በጣም ያማል ዋጋውኡኡኡኡኡ

  • @هدامحمد-م5ع
    @هدامحمد-م5ع 17 วันที่ผ่านมา

    እኔማ ሣሥበው ሀገር ልብሥ ገዝቸ እምለብሥ አይመሥለኝም ኡኡኡኡ አንድ ልብሥ 4000 3500ያአላህ

  • @KonjuUae00
    @KonjuUae00 17 วันที่ผ่านมา

    ቁጥርሺን ፈልጌነበሪ እደትላግኛው ውደ

  • @Emahakmthawalt
    @Emahakmthawalt 17 วันที่ผ่านมา +1

    ፍስታእና50ብርነዉ

  • @hayuye
    @hayuye 17 วันที่ผ่านมา +1

    አቡ ሀምሳ አላልሽም የ3ሺዋ ለእህቴ ልጂ አማረችን ምን ላምጣሽ ብላት ማጎ አለችኝ

    • @sofiyoutube5510
      @sofiyoutube5510  17 วันที่ผ่านมา +1

      የኔ ውድ ልጆችኮ ጁዝና ብስኩት ነው የሚሉት አንድጊዜ ለልጅ ልብስ አደረስኩና እናቱን ሳናግር ምንድነው የቀረህ ልላክልህ ስትለው ብስኩት አላት እና ልጆች ልብስ አይሉም

  • @መክያዬመካነሠላሟ
    @መክያዬመካነሠላሟ 17 วันที่ผ่านมา

    ዬህፃን ልጅ ልብስ ዱባይ መግዛት ይሻላል

  • @umhafsa
    @umhafsa 17 วันที่ผ่านมา

    ተይጅ 200እሪያል እምሸጠውን አናቀውም እንደ

  • @emaneman7173
    @emaneman7173 14 วันที่ผ่านมา

    👍👍🎉🎉🎉🎉