ተበልቶ የማይጠገብ ድፍን ምስር ቀይ ወጥ በሽሮ ቁሌት-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 63

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 ปีที่แล้ว +5

    ዋው በጣም ቆንጆ ሲያዩት እራሱ የሚያስጉመጅ የድፍን ምስር ወጥ አሰራር ወድጄዋለው እጅሽ ይባረክ መአዚዬ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ እንጀራው ያምራል 👏👏👏

  • @rahelsinshaw2704
    @rahelsinshaw2704 2 ปีที่แล้ว +1

    ሙያሽን እንዴት እንደምወደው እጅሽ ይባረክ

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጎበዝ ነሽ ሁሌም እከታተልሻለሁ በጣም ጥሩ ሙያ አለሽ
    እኔ ወንድ ብሆንም ሙያ ጥሩ ነው
    ግን አንድ ነገር ብታሳይኝ ደስ ይለኛል እሱም ሁለት ነገር ነው በስቡሳና ኩናፋ የምባሉ ጣፋጭ ምግብ ነው 🙏❤🙏🙏

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +2

    አስጎመጀሽኝ መአዚ በጣም የሚጣፍጥ የጾም ምግብ ነው::🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @hayutitube
    @hayutitube 2 ปีที่แล้ว +5

    አሰላሙ አለይኩም ረመዳን ትንሽ ቀናቶች ቀሩት ያኡመተል ሙሀመድ ምን ያህል ዝግጁ ናችሁ 📚👈✔

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አደረሳችሁ

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ መአዚ በጣም የሚያስጎመጅ አስር ወጥ ነው መቸም ወጣችንን በየትኛውም መልኩ ቢሰራ ሁሌም ተመራጭ ነው አንተም ቆንጆ አርገሽ ሰረተሽዋል እናመሰግናለን የኔ ውድ👍👍👍👍💖💖💖💖

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 2 ปีที่แล้ว +5

    ኡፍፍ የገጠር ቤት ወጥ ዘመዶቸ ጋራ እበላ ነበረ መአዚ አስታወስሽኝ 😘😘😘😘

  • @be8cab
    @be8cab 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ነሽ።

  • @sunshining3697
    @sunshining3697 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you meazi

  • @mamikitchen551
    @mamikitchen551 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እጅሽ ይባረክልኝ በርችልኝ 🙏👍👌🌹 ላይክ & ሼር

  • @lailaethio6578
    @lailaethio6578 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ማሻአላህ

  • @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ
    @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ በጣም አሪፍ ነው ጎበዝ

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks817 2 ปีที่แล้ว

    ዋው መአዚ በጣም ቆንጆ ነው እሞክረዋለሁ ስላካፍልሽን አመሰግናለሁ🙏❤️

  • @addisreview2659
    @addisreview2659 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነው ነገር ግን ሽሮውን ከመበጥበጥ ቁሌቱ ላይ ነስንሶ አብሮ ቢቁላላ የበለጠ ምርጥ ይሆናል። በርቺ ጎበዝ

  • @ማራናታፍቅር
    @ማራናታፍቅር 2 ปีที่แล้ว

    ዋው መአዚዬ እንዴት ያስጎመዣል እጅሽ ይባረክ አቦ።👍👍👍

  • @ተዋህዶሃይማኖት-ጘ3ኀ
    @ተዋህዶሃይማኖት-ጘ3ኀ 2 ปีที่แล้ว +2

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እናቴ ነበረች እንደዚህ እምሰራ ነፍሰ ዪማራት 😭😭😭😭😭😭 አስታወሽኝ

  • @nanonobiang9607
    @nanonobiang9607 2 ปีที่แล้ว +1

    AYANA ke ya motoana Ayong Dze Enya higher rank I mean for Gna minga ..

  • @zedted1368
    @zedted1368 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow😍😍😍😍😍😍

  • @peaceselam4562
    @peaceselam4562 2 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @samrawithailemichael8071
    @samrawithailemichael8071 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam konjo new Meaza. You childhood friend from Dessie.

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 ปีที่แล้ว +1

      ውይ ሳምሪ በፎቶሽ አወኩሽ ሳምሪዬ ጎደኛዬ እንዴት ነሽ እባክሽ instagram bahlie_tube እናውራ

    • @samrawithailemichael8071
      @samrawithailemichael8071 2 ปีที่แล้ว +1

      Okay meazy

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ይሁን መአዚዬ የድፍን ምስር ቀይ ወጥ አሪፍ አድርገሽ ነው የሰራሸው እንደሚጣፍጥ ያሰታውቃል ከጎመኑ ጋር ብሉኝ ብሉኝ ይላል እጅሽ ይባረክ 😍😍😍

  • @amershamersha9135
    @amershamersha9135 2 ปีที่แล้ว +1

    it is nice but any buddy can cook this

  • @melatamha9258
    @melatamha9258 2 ปีที่แล้ว +1

    👌👌👌

  • @sabawolde7112
    @sabawolde7112 2 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @seblegebeyehuwoldemedhen4884
    @seblegebeyehuwoldemedhen4884 2 ปีที่แล้ว

    Gobez

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 2 ปีที่แล้ว

    መአዚዬ እጅሽ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏❤️

  • @yirgalemmihiretu6412
    @yirgalemmihiretu6412 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ሙያተኛ ነሽ በርቺ እኔ ራሴን አሻሽዬበታለሁ አመሰግናለሁ ።

  • @alemitube9257
    @alemitube9257 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ማአዚ እኛ ቤት ሰብስክራይብሽ በቲቪው፣ በልጆቼ ስልክ በኔ በጣምነው የምንወድሽ በተረፈ ኢንስታግራምሽን ሊንኩን አላወኩትም የኔ አበረታችዬ ፣ አንቂዬ መልካም ሴት

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ instagram bahlie _tube

  • @ketselamengistu1153
    @ketselamengistu1153 ปีที่แล้ว

  • @Tigist985
    @Tigist985 2 ปีที่แล้ว

    ሰም እህቴዋ ከቻልሽ ሰብ አድርጊኝ ቤተሰብሽ ነኝ እኔ ሰብ አል ሞላ ብሎኝ ነው🙏🙏

  • @nanonobiang9607
    @nanonobiang9607 2 ปีที่แล้ว +1

    th-cam.com/video/YKIXHn3kDL0/w-d-xo.html
    This belongs to her that's what she is

  • @nanonobiang9607
    @nanonobiang9607 2 ปีที่แล้ว

    th-cam.com/video/L4QNpWPeh6I/w-d-xo.html
    Malgasy duck legs...hmmm

  • @nanonobiang9607
    @nanonobiang9607 2 ปีที่แล้ว

    th-cam.com/video/02fRcxw6Ndo/w-d-xo.html
    Her soup

  • @rowfoodletay1314
    @rowfoodletay1314 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰለም መአዝ ቆንጅ ነው ያመአዝ ቤተሰብውቻ ቤተስብ ኣርገልይ 🥰🙏#rowfoodletay 👈

  • @nanonobiang9607
    @nanonobiang9607 2 ปีที่แล้ว

    th-cam.com/video/e0hjr6clnHM/w-d-xo.html
    Ablena edzi edited...ana dedeh important ...