ሰበር ዜና📍አርበኛ እስክንድር ነጋ መገለጫ በስልክ ያደረጉት ቆይታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 424

  • @MelkamuDereje-y1o
    @MelkamuDereje-y1o 14 วันที่ผ่านมา +4

    ማርያምን ዘመነ ይችላል

  • @EyobEyob-i5g
    @EyobEyob-i5g 15 วันที่ผ่านมา +18

    ጠያቂው ሀብታሙ መላሹ ሀብታሙ ምንድን ነው እናንተ ሰወች የምታወሩት ዶላር አልቋል

    • @tayalemu9311
      @tayalemu9311 14 วันที่ผ่านมา +1

      ሀብታሙ ደላላ ከሀዲ የአማራን ትግል ለኦሮሞ ለመሸጥ የቆመ የብአዴን ካድሬ ነው 👌

  • @AtriAtru
    @AtriAtru 14 วันที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪ እንዳንስት ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ለሁላችን ያድለን።ታላቁ አርበኛ እስክንድር እና አንጋፋ ጋዜጠኛ ሐብታሙ አያሌው የፋኖ ትግል እንዲወለድ ያደረጋቹት ጥረት የከፈላቹት ቅጥ ያጣ መሰዋትነት ምንም ጥያቄ የለውም ለድርድር የሚቀርብ አይደለም።ለዚህም ፈጣሪ ክብሩን ይውሰድ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና እና ከበረከት ጋር ለእናንተ እና ለመላው ቤተሰባቹ ያድላቹ።የልፋታቹን ቆጥሮ ከምትመኙት ድል ጋር ፈጣሪ እናንተንም እኛንም ሁላችንንም የፋኖ አካላት ይልቁንም የመላው ኢትዮጵያ እና የአለም ሕዝብ ያገናኘን።ይህንን ለመግቢያ ያህል ካልኩ ቀጥታ ወደ ፍሬ ነገሮቼ እገባለሁ።1.የስልጣን ጉዳይ በተመለከተ UNHEALTHY ( ጤነኛ ያልሆነ ) PERSPECTIVE ( ምልከታ ) እና PERCEPTION ( አመለካከት ) ወዘተ....መያዝ መልካም አይደለም ለከፍተኛ ኪሳራ ይዳርናጋል ሁላችንንም ትልቅ አክሳሪ የሆነ ዋጋ ያስከፍለናል።የስልጣን ነገረ ታላቁን ነብይ እና ንጉስ ፈጣሪ እንደ ልቤ ያለውን ዳዊትን እና የሚወደውን ልጁን አቤሰሎሞን አጋጭቶ ልጁ የአባቱን ሚስቶች አማግጦ በመጨረሻም ሊገድለው ወንበሩ ለኔ ነው የሚገባው በማለት የገዛ አባቱን እስከ በረሐ ድረስ አሳዶታል።ፈጣሪ ጣልቃ ገብቶ አሳዳኙን አቤሰሎሞን አስወገደው እንጂ።ለማንኛዉም በዚህ ጉዳይ በጠላት የስልክ መስመር ( በቴሌ ) ደውዬ አላናግርህም ሳተላይት ስልክህ እምቢ ስላለኝ ነው ሳተላይት ስልክ ክፈት በጠላት ስልክ ራስም መጠቀምና አቁም ሌሎቹንም ከፍተኛ አመራሮች ሳተላይት ስልክ ብቻ እንዲጠቀሙ አድርግ ሁሉም ጦርነቶች በራሳችን የሳተላይት ስልክ እና ሬዲዬ ብቻ እንዲፈፀሙ አድርግ።ከዚህ በላይ በዚህ ጉዳይ በOPEN MEDIA ላይ አልገልፅልህም።ነገር ግን በሕዝብ ክፍት ሚዲያ ላይ ያነሳሐቸውን ነጥቦች ላይ ግን አስተያየት እሰጣሐለሁ ፍፁም አንተንም ሆነ ሐብታሙን ከግለሰብ ነቀፋ እና ትችት ወዘተ....ቀፀዳ መልኩ።2.
    የውይይታቹ ዋናው ጭብጥ ከ 0 የሚጀምር ነገር በፍፁም መኖር የለበትም የሚል ነው።እርግጥ ነው ከ 0 ከመጀመር በነበረው ላይ REFORM ( እያደሱ ) AND UP GRADE ( እያሻሻሉ ) መሔድ ይልቁንም PRAGMATIC (ተራማጅ ) ሆኖ መሔድ እጅግ በጣም ትክክል ነው መልካም ነው።ዳሩ ግን የፋኖ የ9 የሽምቅ ሐይሎች አይደለም 4 ቀርቶ አንድ ብቻ አይሆንም ምርጫው COMPREHENSIVE ( አካታች ) AND ENGAGEMENT ( አሳታፊ ) መሆን አለበት ካሉ DEMOCRAT ሆኖ ድጋሚ የግለሰብ ( የመሪ ምርጫ ) ማድረግ BIG DEAL ነው ወይ? እንኳን ምክትል ቀርቶ ከዚያም በታች ሁን ብትባል ካለህ የፓለቲካ እውቀት እና ክህሎት ወዘተ....አንፃር ትልቅ አጀንዳ የሚሆን ጉዳይ አይደለም።እርግጥ ነው እንኳን EXISTENTIAL THREAT ( የህልውና ስጋት ) ተጋርጦብን የህልውና ሰጋት የጋረጡብን ሐይሎች ከቻልን ለፍርድ ለማቅረብ ካልቻልን ለመደምሰስ ለምናደርገው ትግል ከሁሉ ይበልጥ መቅደም ያለበት ጉዳይ ማን መሪ ይሁን ሳይሆን እንዴት አንድ ጠንካራ እና ጉዙፍ ወታደራዊ እና ፓለቲካዊ ዘርፈ ብዙ ክንፍ ያለው ተቋም የጠላትን የሚገዳደር ወይም የሚበልጥ ሐይል ገንብተን ጠላትን እንዴት እናስወገድ ነው መሆን ያለበት።ተቋሙ ላይ እንጂ መሪ ለመሆን ቅጥ ያጣ መጋጋጥ ትክክል አይደለም።ሲጀመር የትጥቅ ትግል ድል እስካላደረግን ድረስ የሽምቅ ሐይሎች ነን ትግሉም የሚካሔደው በ CUMULATIVE LEADERSHIP ( በጋራ በ9 የሽምቅ ሐይሎች ) ነው።1/9 ድርሻ ነው ያለው እያንዳንዱ የሽምቅ ሐይል ስለዚህ ከዘኙ አንዱ ቢመረጥ ብዙ ብርቅ ሊሰራብን እንዲ አይነት ቅጥ ያጣ ግትርነት ሊኖረን አይገባም።ፋኖ ካስቀመጣቸው 3 CHAPTER ( ምዕራፍች ) ገና CHAPTER ONE ( ምዕራፍ አንድ ) DEFENSIVE ( መከላከል ላይ ) ስለሆነ።ገና ቀጣይ ሁለት ምዕራፍች CHAPTER TOW ( ምዕራፍ ሁለት ) OFFENSIVE ( የማጥቃት ) ድል የማድረግ።CHAPTER 3 ( ምዕራፍ ሶስት ) እውነተኛ የ E.F.D.R መንግስት ከፍተኛው የስልጣን ባለቤት ሕዝቡ ስለሆነ ሕዝብ ራሱ LAW AND ORDER እንዲወልድ ይልቁንም መሪውን እንዲመርጥ ( እንዲወልድ ) የማድረግ ስራ ይጠበቅብናል።ዳሩ ግን ከምዕራፍ አንድ ወደ ምዕራፍ ሁለት መሔድ ትተን ወደ ምዕራፍ ሁለት እንድንመለስ እኛንም ሆነ ሕዝባችንን ይልቁንም የአማራን ክልል ሕዝብ እና ውዲቷን አገራችንን ለከፍተኛ ሰብአዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ እንዲጋለጡ ነው የምናደርገው VERTICAL ( ቀጥታ ) በጥቁሩ ፋሽስት አብይ እና ግብረ አበሮቹ ላይ አተኩረን ትግል ማድረግ ትተን HORIZONTAL ( የጎንዬሽ ) በቃላትም ሆነ በሐሳብ መነታረክ ከጀመርን ይልቁንም ነገ ጠላት በከፈትንለት ቀዳዳ ሰርጎ ገብቶ ወደ ጥይት ትግል በመቀየር ትግላችን BACK WARD OR PAUSE ይልቁንም ABORT OR SHUT DAWN እንዳይሆን ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ግድ ነው እንጂ ምርጫ አይደለም። መብላቷን ሳታቅ እጃን ታጠበች፣ፍየል ከመድረሳ ቅጠል መበጠሳ ወዘተ...ነገር ባናስመስለው ጥሩ ነው።እርግጥ ነው በዲሞክራሲያዊ መንገድ ተመርጠሐል እምቢኝ እኔ ካልሆንኩ ካላ ለዘመነ ሆነ ለሌላው ልቀቅለት የአንተን ታላቅነት በምን ይገለጥ እነሱ ትንሽ ከሆኑ አንተም ተከትለህ ትንሽ መሆን አለብህ ወይ?

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 15 วันที่ผ่านมา +40

    እኔ ከደቡብ ኢትዮጵያ ነኝ። ለእሰክንድርም ለሀብታሙ የነበረኝ አክብሮት ከፍተኛ ነበር። አሁን ግን አሰጠሉኝ በአማራ ቀፋኖ በኢትዮጵያውያን ደም የሚቆሙሩ ቁማርተኞች። ጤነኛ አእምሮ ያለው ሠው እንዴት የፋኖን አንድነት ይጠላል። እስክንድር እድሜ ልኩ መሪ ሊሆን አይችልም። ሲአይአ እስኳድ ወዘተ። የ

    • @skyhighalexander8516
      @skyhighalexander8516 15 วันที่ผ่านมา +3

      ትክክል:: ሁለቱም አወናባጆች ናቸው:: የእስክንድርን የስልጣን ጥመኝነት እስከዛሬ ሳናውቅ ብዙ ተሸውደን ነበር:: አሁን ግን ትክክለኛ ማንነቱ ቁልጭ ብሎ ወጥቷል::

    • @dagimzenaw3031
      @dagimzenaw3031 15 วันที่ผ่านมา +3

      ሁለታችሁም አስቡ እነሱ እያሉ ያሉት ትክክለኛ አንድነት መምጣት የሚችለው በ3ቱም የጎንደር እዞች ነው ነው እያሉ ያሉት ሲቀጥል ከአለው ድርጅት ላይ እስክንድርን እንኳን ተክተው ቢሆን ሌሎችን መደመር እንጅ አፍርሶ መስራት አዋጭ አይደሉም ወንድሞቸ

    • @ABEBEAKLILUAREGU
      @ABEBEAKLILUAREGU 15 วันที่ผ่านมา +2

      የአምሮ ደሀ ደንቆሮ ጠላህ አልጠላህ ምን ታመጣለህ እነሱ እንደሆነ ከፍታ ላይ ናቸው

    • @atlabachewmoges1920
      @atlabachewmoges1920 15 วันที่ผ่านมา +2

      ሰውየው ብልፅግና ነው። እንደው ዝም ብሎ ትግል ሜዳ ላይ ያለ ታጋይን መጥላት ብልፅግና ተቀጣሪ የሆነ ነው።​@@ABEBEAKLILUAREGU

    • @BeleteBantihun-z1x
      @BeleteBantihun-z1x 15 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AyouBelew
    @AyouBelew 15 วันที่ผ่านมา +14

    አይ ሃብታሙ እና እስክድር እግዝያብሄር ልቦና ይስጣች ሁ በ አማራ ህዝብ ደም ባትቀልዱ

  • @SA-gn7ie
    @SA-gn7ie 14 วันที่ผ่านมา +3

    ከታላቁ ወደ አርበኛ ተቀየረ😂😂😂😂

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 15 วันที่ผ่านมา +7

    አምሐራዊ ብሔርተኝነት ይዳብር ኋላቀር አስተሳሰብ ጎጤነት ይውደም!!!

  • @SolomonAlemu-fi4uv
    @SolomonAlemu-fi4uv 15 วันที่ผ่านมา +9

    ህዝባዊአማራፋኖየሚባልየለም አቶሀብታሙ አትቀልዱ ድልላማራፋኖ ሞት ለከፋፋዮቹ የኢትዮጵያህዝብ አይደግፈውም

  • @nibretadmasu2033
    @nibretadmasu2033 15 วันที่ผ่านมา +9

    መከፋፈል በአማራ ሕዝብ ደም መቀለድ ነው

  • @MelkamuDereje-y1o
    @MelkamuDereje-y1o 14 วันที่ผ่านมา +1

    እስክንድር ፋኖን አይወክልም

  • @EyayuTenagne
    @EyayuTenagne 15 วันที่ผ่านมา +6

    ያሳዝናል ጎንደር የፋሲል ሀገር ጎንደር የቲወድሮስ የታላላቆች የከበሩ የተከበሩ የመሪወች የነገስታቱ ሀገር በሀብታሙ አያሌው እና በስክንድ ስሙ አውራ እንደሌለዉ ንብ ሲበታተን ማየት ያማል

  • @muluhabtu8682
    @muluhabtu8682 15 วันที่ผ่านมา +6

    አተ ሃብታሙ የምትባል ሰውየ እስክድር አወን ታጋይ ነው ግን እደዚህ የሚያሳስበው የአማራ ህዝብ መገደል ነው ወይስ ስልጣንነው ትግሉን አሳልፎ ለመስጠት ካልሆነ የፋኖ መሪ ሊሆንበት የሚችለው ችሎታም አይኖረውም ቀልድ አይደለም የሰው ህይወት የሚያልፍበት ነው

  • @effffgggggggffffff
    @effffgggggggffffff 14 วันที่ผ่านมา +2

    አሁን ጠብ የማይል ወሬ አይጠቅምም
    ይልቅ በይቅርታ ወደ አንድነት መምጣት
    ለሁሉም ይጠቅማል
    ከተሰጣችሁ አስተያዬት መማር በቂ ነው

  • @tadessediress2029
    @tadessediress2029 15 วันที่ผ่านมา +7

    ከአሁን በኋላ እስክንድርም ሀብታሙም በአማራ ህዝብ ትግል ምንም አየገባችሁም!!!!!!ዕድላችሁን አምክናችኋል።በቃ!!!!!!!!!!!!

  • @kiburmezgebu6461
    @kiburmezgebu6461 15 วันที่ผ่านมา +10

    ገንዘብ(finance) ሰብስቡ ፋኖን እንበታትነዋለን በአንደበታችሁ አላላችሁም ወይ?አሁን ማነን ልታጭበረብሩ ነው የምትለፋደዱት? ጋንግሪኖች! እስክንድር ተፋታን። ኩሩውን የአማራ ህዝብ የመምራት ብቃትም ሞራልም የሌህም።ባንተ ምክንያት ትግሉ መጎተት የሌበትም።አላማህ በአማራ ደም ስልጣን ላይ ለመቆናጠጥ ነው።ይሔ ደግሞ በተአምር አይሳካልህም።

    • @HTVRS583
      @HTVRS583 15 วันที่ผ่านมา

      ከየትኛውም የፋኖ አርበኛ እንደዚህ አይነት የራሳቸውን ቃለመጠይቅ ሳትሰማ ድምዳሜ ላይ አትድረስ ድምጽ ቆርጦ መቀጠልን እኔም ልችልበት ነው!

  • @פקדופקדו
    @פקדופקדו 14 วันที่ผ่านมา +3

    አይ ሀብታሙ ድምፅህን ሳልሰማ ስዉል ያመኝ ነበር አሁን ግን በስተት ድምፅህን ስሰማ ያመኛንልብ ይስጣችሁ ከብር ወገን ይሻል ነበር ።

  • @tewodrosgetaneh4329
    @tewodrosgetaneh4329 15 วันที่ผ่านมา +8

    ይድረስ ለሀብታሙና እስክንድር የጠላት መሳቂያ አደረጋችሁት አብዛኛው ካልፈለጉ እንደ አብይ አምባገነን ልትሆኑ ዳርዳር እያላችሁ ነው እረ ሀብታሙና እስክንድር ተው እባካችሁ ታሪካችሁን አታበላሹ።

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 15 วันที่ผ่านมา +12

    ምርጥ እውነተኞ የጎንደር ልጆች ምሁራኖች ወዴት አላችሁ? የጎንደር አማራን አንድ ማድረግ እንዴት አቃታችሁ ! እስኪ ከጎጆም ተማሩ!! እውነት ጎንደርን አንድእሚያደርገው ጀግና አጥቶ ነው? እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ!!!!

  • @tadyalem4357
    @tadyalem4357 15 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም አሳፋሬ ናችሁ በጣም በአማራ ደም የሜቅልዱ ዋናኛ ጠላት አበታሙ እና እሰክንደር የባንዳ ሰበሰብ መጀመሬያ እንዜህን ነው ማፅዳት

  • @tadessediress2029
    @tadessediress2029 15 วันที่ผ่านมา +4

    ሀብታሙ አያሌው ሆይ!! የአማራ እናቶች ምን ይሉኛል የማትል ህሊና ቢስ ነህ; ከዚህ ክህደትህ ምን ልታተርፍ እንደፈለግክ እግዚአብሔር ይወቀው!!!!

  • @abetube8757
    @abetube8757 14 วันที่ผ่านมา +6

    እሥክንድር እና መሠሎቹ መወገድ ካልቻሉ የአማራ ህዝብ ሠቆቃ መቼም አይቆምም

  • @hawose00
    @hawose00 14 วันที่ผ่านมา +2

    ትግሉንና ጥላትን የረሳ ታጋይ

  • @BegashawMola-i8q
    @BegashawMola-i8q 15 วันที่ผ่านมา +5

    በአንድ ዓመት ውስጥ ባልደራስን ፣ ህዝባዊ ግንባርን ፣ ህዝባዊ ሠራዊትን አፍርሶ አራተኛ ህዝባዊ ድርጅት የመሰረተ ሰው ሰለዜሮ ድምር ማውራቱ ይገርማል😂😢

    • @HTVRS583
      @HTVRS583 15 วันที่ผ่านมา

      ባልደራስ ነበረ ስለነ አይሻ ቀድሞ የጮኸው አውን ላለው ትግል ፈርቀዳጅ። ሾርት ሚሞሪ ስለሆንን አይፈረድብንም!

  • @AdaneTiru
    @AdaneTiru 15 วันที่ผ่านมา +7

    የሀብታሙና የእስክንድር ሴራ ቦርሳችን ስንዘጋባቸው ይቆማል
    ሳናውቅ ዘረፉን ዘርፈው በተኑን አሁን ነቅተናል ኪሳችንም ዘግተናል

  • @سعيد-ز8ل
    @سعيد-ز8ل 15 วันที่ผ่านมา +2

    ኮረኔል ፈታዉ ወደነምሬ ይመጣል አትጎጉ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 15 วันที่ผ่านมา +6

    የአምሐራ ሕዝብ ሐቀኛ ልጅህን መለየት ይሳንሐል ብየ አልገምትም
    ሐቀኛ የአምሐራ ጀግኖች ፖለቲከኞች ምሁሮች ሲተባበሩነው ጠላታችን ማሸነፍ የምንችለው መገፋፋትና አንዱ አንዱን ለማጥፋት መስራት የጠላቶቻችን የሰርጎ ገቦች ተግባር መሆኑን መገንዘብ ለአስተዋዩ የአምሐራ ሕዝብ ይከብዳል ብየ አልገምትም

  • @etetemame-on5lr
    @etetemame-on5lr 15 วันที่ผ่านมา +2

    ፍየል ከመ ደረሰ ቅጠል መበጠሷ በዚህ የሞት የሽረት ትግል ላይ እንዲህ ያለ ውዝግብ የአማራ ደም የስልጣን ሽኩቻ መዋኛ ለመደረግ የምትሞክሩ እግዚአብሔር ይበቀላችሁአል!!!¡¡???

  • @tamenealamneh5221
    @tamenealamneh5221 15 วันที่ผ่านมา +13

    የጨረቃ ምርጫ አድርጋችሁ ድርጅት ብላችሁ ታወራላችሉ

  • @mxlx7519
    @mxlx7519 15 วันที่ผ่านมา +4

    ከተጠያቂው በበለጠ መጠን ጠያቂው የሚያወራበት ቃለ መጠይቅ የጠያቂውን (የሀብታሙን) ከእውቀት ነፃ መሆንን እና ትእቢት ማሳያ ነዉ።

  • @tadessediress2029
    @tadessediress2029 15 วันที่ผ่านมา +3

    ሀብቴ ወልዴ ምን በደላችሁ??? እነከሀዲ ሀብቴንም ባየንም ለቀቅ አድርጓቸው።

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 14 วันที่ผ่านมา +4

    እስክንድር ፀበል ያስፈልገዋል ሚስት ተብዬ ምን እስኪሆን እያየች ነው

  • @Daniman3399
    @Daniman3399 14 วันที่ผ่านมา +2

    እረ ተዉ ተዉ 😢😢😢😢😢😢ምናለ።ካልሆነላችሁ ዝም ብትሉ።።።።።።።።።
    comment እንኳን አታዩም 😂😂😂😂
    እዉነት ታሳዝናላችሁ😊😊😊😊😊

  • @DemwozYalew
    @DemwozYalew 14 วันที่ผ่านมา +2

    ሀብቴ ይችላል የገብርየ ልጅ አንድ ጎንደር ሀብትሽ ቀዳደዉ

  • @ethiopiatikdem1970
    @ethiopiatikdem1970 14 วันที่ผ่านมา +2

    እረኛ የመሆን ሀቅምም የለው እንኳን አርበኛ ክክክ

  • @bekeledefabachew7365
    @bekeledefabachew7365 15 วันที่ผ่านมา +4

    ድቄም አርበኛ ጥለኽው ወደሔድከው ባልደራስ ተመለስ ሐብታሙ ቀን አንስቶሀል ቀንይጥልኃል ::

  • @BahranNeguse-l7s
    @BahranNeguse-l7s 15 วันที่ผ่านมา +2

    አስተካክሎ እንኳ ፋኖ አይልም አይ እስክንድር

    • @DersolegneEndeshaw
      @DersolegneEndeshaw 15 วันที่ผ่านมา +1

      ይሕነው ችግርሕ ከፋፋይ

  • @mrdawitzerihun
    @mrdawitzerihun 15 วันที่ผ่านมา +2

    ሐብታሙ ታመምሁ ብለህ በቃሬዛ ከሀገር እንደወጣህ ሁሉ አንተና አስክድር ከህዝብ ልብ እንደወጣህ አስብወንድሜ
    ቻው

  • @BiniamTeklu-u1f
    @BiniamTeklu-u1f 15 วันที่ผ่านมา +11

    የሰው ክፉ እንደናንተ አይነት

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 14 วันที่ผ่านมา +2

    ሀብታሙ አያሌው ደላላ አሀዲ ነህ👌

  • @mucheasmero9613
    @mucheasmero9613 14 วันที่ผ่านมา +3

    ታላቁ እስክንድር በመሬት ላይ ትንታጉ ጋዜጠኛ ኃብታሙም አሁን መሬት ላለው መሰረት የአብይን አይናውጣ አጭበርባሪነት ፀሀይ ላይ ያሰጠና ያንቀጠቀጠ ታላቁን ስራ የሰራችሁ ወንድሞቻችን ናችሁ ስሆነም ለቀጣዩ ግዜ የምንፈልጋችሁ ዕንቁ ጀግኖቾ ስለሆናችሁ አሁን ያለውን እሰጥ አገባ በፈጠረን ፈጣሪ ተውት በተሰው ጓዶቻችሁና እናንተም በከፈላችሁትና እየከፈላችሁት ባለው መሰዋዕትነት።ድል ለተነሣችሁለት የአማራ ትግልና የኢትዮጵያ ህዝብ ነፃነት!

  • @MuhamedEndris-v6k
    @MuhamedEndris-v6k 14 วันที่ผ่านมา +1

    ሀብታሙ አያሌው እኔ ተማከብራቸው ሰዎች አንዱ ነበርክ አሁን ግን በምታራምዳቸው ከፋፋይ ሀሳቦች በጣም አሰህብኛል እስከደር ነጋ እኮ ፋኖ ሳይሆን ፖለቲከኛነው አሁን ከዚህ ትግል ባስቸኳይ ይውጣ ንገረውአለበለዛ ለሚደርስበት እርምጃ አላፊነቱን አተና እራሱ ትዎስዳላችሁ

  • @kebe7097
    @kebe7097 15 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም ከማገርመዉ ነገር ሥንት ጀግና ልጆች ህይወቴቹዉን ላማራ ህዝብ ሲሉ የገበሩበትን የፋኖ ትግል የ 2 እሻንጉሊቶች መቀለጃ መሆኑ ልብ ይስብራል ሥዉሩ ብልፍግና እሥክንድር ነጋ። የጒ ፈንድ ሚዉ ቀበኛ ሌባዉ ሐብታሙ እያሌው እነኝህ ናቸዉ የእማራ ህዝብ ነፃ አውጭወች ይህን እሥክንድር የተባለ ቀፋፌ ሼዋ ውሥጥ መፍትሔ ክልተፈለገ ያማራ ህዝብ ትግል እፈር በላ በቃ ጠቅለክ ጒንደርህ ግባ እፈር ግባና ውጣ ክሼዋ ምድር እንተ ትላም 🦘 🚫

  • @EwunetuGashaw-x5g
    @EwunetuGashaw-x5g 14 วันที่ผ่านมา +2

    ኮሜንት የምትፅፉ በሙሉ ኮሜንት ከመፅሐፍ ባለፈ መሬት ላይ ወርዳችሁ አትሰሩና እነዚህን ፀረ አማራዎች አታስወግዱም ወሬ ብቻ

    • @effffgggggggffffff
      @effffgggggggffffff 14 วันที่ผ่านมา

      አለመደገፍ አንድ እርምጃ ነው

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 15 วันที่ผ่านมา +2

    የአምሐራ ሕዝብ እምነት ፋኖ ፋኖነው አላማውም አንድነው እርሱም የአምሐራን ሕዝብ የኢኮኖሚ የፖለቲካና ማሕበራዊ እኩልተጠቃሚነት በትግሉ ማረጋገጥ ሲሆን የወያኔና የብልፅግና ሰርጎ ገቦች ድርጅቱን ለማዳከም አይሰሩም አንልም

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 15 วันที่ผ่านมา +9

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል በአማራ ሕዝብ ደም መቀለድ ነው!!!!

  • @mekibibgeletu183
    @mekibibgeletu183 14 วันที่ผ่านมา +5

    ሀብታሙ አያለው! አንተ ሰው አማራን ማዳን ነው ወይስ ከጠላቶቻቸው ጋር አብረህ እስክንድርን መጠቀሚያ አድርገህ አማራን ማፍረስ ነው የያዝከው? እኔ ድሮም አትመቸኝም ምክንያቱም ለንግግርህ ለከት የሌለህ ባለጌ ሰው ስለሆንክ። አሁንም አርፈህ ብትቀመጥ ይሻልሀል እሺ?

  • @santuhassan
    @santuhassan 14 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ በእውነት የኸ ሀብታሙ የሚባል እውነተኛ የአማራ ታገይ ይመስለኝ ነበር ከዘህ ከቆሻሻ እስክንድር የተባለ ሰላቶ ጋር ሲሞዳሞድ በጣሙን አስጠላኝ አየ ሐብታሙ ለካ ዘመድኩን ለገንዘብ ብለህ አንተ እና አበበ በለውን ጥንብ እርኩሳችሁን ያወጣው እውነቱን ነው ምድረ ባንዳ ሁልህም የፋሺሥቱ አብይ ፍርፋሪ ለቃቃሚ ናችሁ እስክንድር እኮ በአማራው ደም የሚቀልድ እንደነ ታጋይ አሰገድ በሻጥር ለፋሺቱ ሰው በላው መንግሥት አሳልፎ የሰጠ ቆረቆንዳ ነው

  • @Sebsibie-c2z
    @Sebsibie-c2z 12 วันที่ผ่านมา

    እውነቱን ፈጣሪ ይወቀው

  • @belaywa-dp7bq
    @belaywa-dp7bq 14 วันที่ผ่านมา +2

    ከሕዝብ ጎን ወተው ለሕዝብ የማያስቡ

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 15 วันที่ผ่านมา +2

    እናንተ ከፋፋዮች ናችሁ ምንአለ አንድነትን ብትሰብኩ 4:04 እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ!

  • @TadiosTantu
    @TadiosTantu 14 วันที่ผ่านมา +3

    ሀብታሙ አያለው እባክህን በአማራ ህዝብ ደም ላይ አትቀልድ ለእስክንድር ዶላር ብለህ የአማራን ህዝብ መከራ አታራዝም እንደሌሎች ሚዲያዎች ለምሳሌ እንደ ESAN በትግሉ ላይ ብቻ አተኩረህ ዘግብ ፤የአንተን ፕሮግራም ለመስማት እስከ ሌሊቱ 6 ስአት እንቀመጥ የነበርነው ዛሬ ንግግርህ እንደሬት መልክህ ሰይጣን መስሎ እየታየን ነው ፤እባክህ ታረም በትግሉ ሜዳ ያሉት ይነጋገሩ ፤ይህ ቀን ማለፉ አይቀርም ፡፡

  • @wkye1432
    @wkye1432 15 วันที่ผ่านมา +3

    የፋኖ አንድ መሆን ለምን ጠላችሁ

  • @tesfayedesta9856
    @tesfayedesta9856 15 วันที่ผ่านมา +2

    እሰክንድር ጋዜጠኝነት ነዉ የሚያዋጣህ ወደ ሙያህ ተመለሰ

  • @zerguat
    @zerguat 14 วันที่ผ่านมา +5

    ፋኖ የሚለውን መጠሪያ እንኳን ረገጥ አድርጎ ለመጥራት ተጠይፎ ፈኖ እያለ ነው የሚጠራው ፤ ይህ ሰው የCIA ተከፋይ ነው

  • @marde684
    @marde684 15 วันที่ผ่านมา +14

    እስክድር በመታሰር የጀገነ ፤የእውቀት የሞራል የማንነት ቀውስ ያለበት በተደጋጋሚ ከመታሰሩ የተነሳ በስነልቦና ችግር የሚሰቃይ ፤በአስቸኳይ በማንኛው መንገድ መወገድ ያለበት ፤በሃሰተኛ መነኩሴ እነግሳለሁ ብሎ በህልም የሚቃዥ ስለሆነ ፤በአስቸኳይ ይወገዳል ፤መንገስ አይደለም በሂወት ከቆየ እድለኛ ነው

    • @kumilachewamare8941
      @kumilachewamare8941 14 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @tayalemu9311
      @tayalemu9311 14 วันที่ผ่านมา

      አቦ ልክ ነህ ጤናው የታወከ ምስኪን🤔​@@kumilachewamare8941

  • @zinawanemut9087
    @zinawanemut9087 14 วันที่ผ่านมา +3

    ስለየትኛው ድርጅት ነው የምታወራው። እስክንድር የአማራ ሰንኮፍ ነህ። በእርግጠኝነት በአማራ ህዝብ ትግል ዘንድ ቦታ የለህም። እድሜህ አጭር ነው ጠብቅ።

  • @mengestiebelay5852
    @mengestiebelay5852 15 วันที่ผ่านมา +3

    ሁለታችሁም ለአገር አትጠቅሙም

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 15 วันที่ผ่านมา +1

    የአምሐራ ሕዝብ ልብ በል በአምሐረኛ የሚፃፉ ከፋፋይና አናቁዋሪ መልእክቶች በሙሉ የጠላቶቻችን ክልሉን በማሕበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ውስጥ አስገብቶ ችግሮች ወደማይፈቱበት ውስብስብ ችግርውስጥ ገብተን የጠላቶቻችን መጫወቻ እንድንሆን እየሰሩብን ነው ስለዚህ ቆቅ ሁነን ጉዳዮችን እያጠራን መጓዝ ወሳኝ ቁምነገር ነው

    • @SolomonAlemu-fi4uv
      @SolomonAlemu-fi4uv 15 วันที่ผ่านมา +3

      እባክህ እስክንድርየምትባል ባልድራስንበትነህ ወጣህ ደግሞ ፋኖንልትበትን ተነስተሀል የኛመሪዎች ጀረናልተፈራማሞ እና ዘመነካሴ መሬዎዳጆናቸው ህዝባዊእሚባል ፋኖየለም ሀብታሙ ጠንቀቅ እምትሰራሁሉ ስተትነው አማራፋኖነውየምናውቀውሌላየለም

  • @esmaelmohammed8254
    @esmaelmohammed8254 15 วันที่ผ่านมา +2

    እስክንድር የገባበት መጨረሻው አያምርም።አፈር ውስጥ ያስገባህ ደሞ ዜሮ ትላለህ

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 15 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም በርካታ የራሱን ህዝብ እናት የሚደፍር ህፃናት የሚያርድ የሚዘርፍ የጎንደር እዝ ለሱዳን መታገል ያዋጣዋል እስክንድር ላይቤሪያ ይሂድ ለአሜሪካ ይቀርባል

  • @hailesolomon1504
    @hailesolomon1504 15 วันที่ผ่านมา +4

    ሃብብቴን የደገፋኩበት ቀንና እስክድር እረገምኩት

  • @QatarDoha-q4u
    @QatarDoha-q4u 12 วันที่ผ่านมา

    ሀብታሙና እሥክድር እምትባሉ ሠወች ውጡልን ተፋኖ ትግል ህዝብም ፋኖም ጠልቷችኋል ውጡልን

  • @MoosaMoosa-b6q
    @MoosaMoosa-b6q 14 วันที่ผ่านมา +1

    ሀብታሙ በጣም ነበር የማከብርህ የማምንህ አሁነን ግን ማንነትክን አወቅኩ አንተ እራስህ ባኢዴን ነህ የአማራ ህዝብ አንድ ሆኖ ለነጻነቱ እዳይታገል መሐል ገብተህ ለአማራ ተቆርቋሪ መስለህ እየከፋፈልክ ነዉ መቼም ቢሆን አንተ እደሰብከዉ አይሆንም

  • @AwekeEniayehu
    @AwekeEniayehu 15 วันที่ผ่านมา +2

    እናተ የህዝብኪሥ አጣቢወች እሥክድር የሚባል እባብ ባማራደም እየነገዳችሁነው የያዛችሁትን ይዛችሁ ብትቀመጡ ይረጣል ካማራ ህዝብላይወረድበሉ

  • @tewodrosgetaneh4329
    @tewodrosgetaneh4329 15 วันที่ผ่านมา +2

    የመንግስትን ስልጣን እና ገንዘብ ይቅርብኝ ያለ ሰው እንዴት ለአማራ ትግል ጫካ ገብቶ የስልጣን ፍላጎት ምክንያት ለመከፋፈል ምክንያት ይሆናል???? ይገርማል ሀብታሙና እስክንድር እንዴት ለአማራ መከፋፈል ምክንያት ትሆናላችሁ ???

  • @AmenWuba
    @AmenWuba 15 วันที่ผ่านมา +2

    ሀብታሙ እሚባል የአማራ ህዝብ ጠላት ነህ እኔ የጎንደር ልጅ ነኝ ቀበሌ 19 አንተ ግን ምን አገባህ መሬት ላይ ያለነው እኛ ነን ደግሞ ፋኖ !!!!!!! እንዃን ብሎ በመይጠርው በባንደው በእስክንድር አንመራም ጥፍር ታህል አትጠራጠር በዶላር እሚገኝ ስልጣን የለም በታሪክ ትጠየቃላችሁ እያንዳንዱ ግለሰብ ደርሶባችዃል እስክንድር እሚባል ጃርት ጎንደር ምድር ላይ ቢመጣ የተከፈለውን መሰዋት ተከፍለን ጎንደር መሬት ላይ ወደ ውሃነት እንቀይርዋለን

  • @MinichilWudu
    @MinichilWudu 9 วันที่ผ่านมา

    ሀብታሙ እና እስክንድር እባካችሁ ህዝቡን አትብሉት ከንግስት ይልቅ እናንተ የበላችሁት ህዝብ ይበልጣል

  • @גבריאלדגפו
    @גבריאלדגפו 15 วันที่ผ่านมา +10

    መሳቂያ ናቹሁ

  • @BrhanuAssefa
    @BrhanuAssefa 14 วันที่ผ่านมา

    ሃብታሙ በጣም እወድህነበር አሁን ግን ስምህ ራሱ አስጠላኝ እንኳን ድምፅህ እረበናትህ ተመለስ እስክንድር ስልጣን የጠማውነው ይቅርብህ

  • @MelkamuDereje-y1o
    @MelkamuDereje-y1o 14 วันที่ผ่านมา +1

    "ተነቃብህ ዶላሬ

  • @HabtamuTadele-p5j
    @HabtamuTadele-p5j 15 วันที่ผ่านมา +2

    ዘጋቹን እረ እፈሩ 😅😅😅

  • @atnafyizengaw
    @atnafyizengaw 14 วันที่ผ่านมา

    የክህደት ድምፅ

  • @ENSEMAABEBA
    @ENSEMAABEBA 15 วันที่ผ่านมา +3

    መሽርፋት አንደ ሃብታሙ የጅል ዘፈኑ ኣንድ ነው ታላቁ አያለ ያስጠላው ራሱ ሃብታሙ ነው

  • @kuchuanimations1463
    @kuchuanimations1463 15 วันที่ผ่านมา +5

    😂በሣቅ ሞተሁት😂

  • @AshuMuluken
    @AshuMuluken 15 วันที่ผ่านมา +2

    እስክንድር እንሽላሊቱ መቸም ቢሆን የአማራን ትግል አትመራትም ሀብታሙ ከፋፋይ ሆዳም ነህ

  • @WorkuGeremew-pw2pi
    @WorkuGeremew-pw2pi 15 วันที่ผ่านมา +1

    ጎንደር መቀለጃ መሆኑ ያሳዝናል አሰኪ ከጎጃም ተማሩ ስም ከመቃብር በላይ እባካችሁ ገንዘብን ትታችሁ አማራን አድኑ ገንዘብ ያልቃል

  • @danielmengesha5873
    @danielmengesha5873 14 วันที่ผ่านมา

    habtamu ayalwe and eskinder nega hero of our time.

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 15 วันที่ผ่านมา +1

    ፋኖ በል ፈኖ አትበል ሁለታቹህ የዘጠና ሰባቱ ደም አለባቹህ እሱን ገና ትከፍላለቹህ

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 13 วันที่ผ่านมา

    እስክንድር አሀዱን ይዞ ይቀጥል በፍፁም የአማራ ህዝብ ትግል መሪ መሆን አይችልም አይመጥንምም::ትግሉም አንድ እንዳይሆና ዋናው ምክንያት ነው::አትቀባቡ ከዘመነና ከእስክንድር ውጪ መሆን አለበት ዋናው መሪ....የወታደራዊ ክንፉ በወታደሮች መመሪት አለበት

  • @atinafukassa9330
    @atinafukassa9330 14 วันที่ผ่านมา

    የእስክንድር አላማ ወደ አአ ጠጋ ብሎ አንድ ቀን የአአ ህዝብ አመፁን ሲያፈነዳዉ ተስፈንጥሮ ገብቶ መሪያችሁ ነኝ ለማለት ነዉ።

  • @EstifanosDagne
    @EstifanosDagne 15 วันที่ผ่านมา +2

    ሃብታሙ እንዳልተገረፍክ እንዳላለቅሥንልህ አሁን ያ ሁሉ መከራ እረስተህ በህዝቡ ሣታፍር ሠቆቃ እምትፈጥር ምን አይነት ይሁዳነት ነው አንተ የእስክንድር አለቅላቂ የሆንክበት ጎንደር ላይ ብቻ ጩኸት ለምን አስፈለገ እውነትነት ካለህ ጎጃም ላይስ ለምን ድርጅቱ ቁመና አልነበረውም ማፈሪያ የሌባ አይነደረቅ ምን ታደርግ ጭውቴው የዶላር ፍርፋሬ ለቀማ ሥራ መሠማራት ሆነ ውሃልክህ የእውነት አምላክ ይፍረድብህ አደግዳጊ አሽቃባጭ ክፉ አልጫ ነህ

  • @WmMn-q6f
    @WmMn-q6f 15 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ የስልጣን ጉዳይ እንደዚህ ያንጣጣል ! አንድነትን ለምን ጠሉት ? የህዝብ እልቂትስ ለምን አላንጣጣቸዉም ??? ቀጣፊዎች ናችሁ ።

  • @adanechtena6049
    @adanechtena6049 14 วันที่ผ่านมา

    ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው።

  • @fikaman-v8g
    @fikaman-v8g 13 วันที่ผ่านมา

    እስክንድርም ሀብታሙም አስጠላችሁኝ መላዉ ህዝብ ነዉ የጠላችሁ ትግሉን ለቃችሁ ዉጡ

  • @mezhaile2299
    @mezhaile2299 15 วันที่ผ่านมา +1

    በክርክር እና በጭቅጭቅ የምናጠፋው ጊዜ የትግላችንን ሂደት ወደኋላ የሚጎትት መሆኑ ቢታሰብበት ይሻላል።

  • @BahranNeguse-l7s
    @BahranNeguse-l7s 15 วันที่ผ่านมา +1

    ብትንትን ፌስታል እዝ

  • @tewodrosgetaneh4329
    @tewodrosgetaneh4329 15 วันที่ผ่านมา +1

    የጠላት መሳቂያ አደረጋችሁት አብዛኛው ካልፈለጉ እንደ አብይ አምባገነን ልትሆኑ ዳርዳር እያላችሁ

  • @habeshayihonal5749
    @habeshayihonal5749 15 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ ወየው ኤጭ ስታስጠሉ።አርበኛ አላለም።

  • @AdaneTiru
    @AdaneTiru 15 วันที่ผ่านมา +1

    ሀብታሙ ይቅርብህ ሌላ ስራ ፈልግ በአማራ ደም መነገድ ይብቃህ
    ጎንደር አንድነትህን የሚወስንልህ ሀብታሙና እስክድር ናቸው እንዴ? ኧረ በአባ ጃሌው ጎንደር እነኝህን ጥገኛ መዥገሮች አባራችሁ ችግራችሁን ራሳችሁ ፍቱ :: የማራ አንገብጋቢ ጥያቄ በእውነት እስክንድርን ወይንም ሌላውን ስልጣን ላይ ማውጣት ነው ወይንስ ጎንደርን አንድ ማድረግና ትግሉን ወደፊት መግፋት ነው ?እረ ጎንደር ሀብታሙንና እስክንድርን ገሽሽ አድርግ

  • @yohanneszerazion1614
    @yohanneszerazion1614 14 วันที่ผ่านมา +2

    ሸለመጥማጥ😂😂😂

  • @KkMume
    @KkMume 15 วันที่ผ่านมา +4

    Kedaddaaaaa

  • @YitayihBiresaw
    @YitayihBiresaw 14 วันที่ผ่านมา

    ለሆዳችሁ የምታድሩ በመሆናችሁ አፍረንባችኃል።የንፁሀን ደም አይፍረድባችሁ!!!😢😢

  • @tewodrosgetaneh4329
    @tewodrosgetaneh4329 15 วันที่ผ่านมา +1

    የጠላት መሳቂያ አደረጋችሁት አብዛኛው ካልፈለጉ እንደ አብይ አምባገነን ልትሆኑ ዳርዳር እያላችሁ ነው

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 15 วันที่ผ่านมา +2

    እስክንድ በሀብታሙ ሚዲያ ጨሆህ መፍቴ የለህም አትድከም

  • @GenetTadesse-qq1rb
    @GenetTadesse-qq1rb 15 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ልቦናይስጣችሁ በሰው ትግል ገብቶ መዘባረቅ ቁማር መጫወቱ አያዋጣችሁም ተበልታችሗል የገቢ ምንጫችሁ ስለደረቀ ገና ትለፈልፋለህ በአማረ ደም የነገደ ሁሉ መጨረሻው ሁሌም አያምርም እስክንድር የሚባል ልጥፍ ግን አይሰለችህም እድሜ ልክህን ስትልፈሰፈስ ከመጣህበት ሄደህ ሰርተህ ብላ ልመና ለምደህ ለአማራ ልትታገል መጣህ ቴንዝል

  • @alemlama9509
    @alemlama9509 12 วันที่ผ่านมา

    ሚኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው

  • @kassutekle5062
    @kassutekle5062 15 วันที่ผ่านมา +2

    የትኛውን ድርጅት ነው አስቀጥለህ ውጤት ያመጣሀው አንተ የአማራን ትግል በዲያስፖራ ብር እየከፋፈልኩ እቀጥላለሁ ብለህ የምታስብ የመጨረሻ መርዝ መሆንህን ሁሉም አውቆታል ።

  • @dessiekelemu2864
    @dessiekelemu2864 14 วันที่ผ่านมา

    እስክድር የሚባል ግትር ግትር ግትር ግትር ግትር.......

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 15 วันที่ผ่านมา +1

    አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ!!!!
    ጥርት ያለሒደት አስፈላጊነው!!!!

  • @StopAmharaGenocidersTplfOnge
    @StopAmharaGenocidersTplfOnge 15 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you, #FANOES!