ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የጉጉማው ታላቅ ሰው በሐይሉ ።
ነብይ ሁሌም እረጅም እድሜ እመኝልሀለው ።
👍
Is it really Nebiy Mekonen's channel? If so, It's my pleasure to get you here. I thank you so much!
ለመጽሃፉ ተመጋቢዎች አጃኢብ የሚያስብል አዋዜ ነው ያቀረበላቸው ድንቁ ወግ ጠራቂ። እስካሁን አንድም የደራሲውን ስራ አላነበብኩም። ይብስ በስምም አላውቀውም። ወደ ዃላ ከሚያፈገፍጉት ዲያስፖራዎች አንዱ ስለሆንኩ። ትረካው ግን የረጅም ጊዜ ባልንጀራዬ የጻፋቸውን ጉምቱ መጻህፍት ገዝቼ እስካነብ የጓጓሁ አይነት ስሜት ፈጥሮብኛል። መጽሃፍ የምጽፍ ከሆነ ይህን ለመሰለ የሚያጠግብ እንጀራን ከምጣዱ ለሚያስተዋውቅ ትረካ አፒታይዘር ቀድሜ እተዋወቀዋለሁ-ወገኛውን።