በደቂቃ ቆንጆ የዶሮ ወጥ ቁሌት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 13

  • @AynalemGetachew-cm6xc
    @AynalemGetachew-cm6xc ปีที่แล้ว

    ጎበዝ አሪፍ ዘዴ

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 ปีที่แล้ว

    ሪታዩ በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው በጣም ነው የወደድኩት አሪፍ ነው እንደዚህ ነው የምሰራው በቃ በጣም ነው የወደድኩት እጅሽ ይባረክ

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 ปีที่แล้ว

      ፍቅርዬ ከልብ አመሰግናለው ግዜ መቆጠብ አለብን ብዙ ስራ ይጠብቀናል

  • @mitishayemayasister1241
    @mitishayemayasister1241 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ እህቴ😍🥰

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 ปีที่แล้ว +1

      ከልብ አመሰግናለው እህቴ

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 ปีที่แล้ว

    ሪታዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!!
    በጣም ቆንጆ ዶሮ ወጥ ነው የሰራሽዉ መልኩ ብቻ ይበቃል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌😍😍

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 ปีที่แล้ว

      ህብስትዬ የኔ ቆንጆ ከልብ አመሰግናለው

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 2 ปีที่แล้ว

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው ይህ ይሞከራል ቤትሽን አውደ አመት አሸትተሽዋል ቆንጆ ሰራ ላይክ👍🏽❤️

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 ปีที่แล้ว

      ሉላዬ ከልብ አመሰግናለው

  • @foodloverethio
    @foodloverethio 2 ปีที่แล้ว

    ሪታዬ አውነት ነው ቀድሞ መዘጋጀት ሰራን ያቀላል እናመሰግናለን

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 ปีที่แล้ว

      እኔም ከልብ አመሰግናለው አስቱዬ

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 2 ปีที่แล้ว

    ሪታዬ እውነት ነው እንደዚህ ትንሽ ቀደም ብለን ካልተዘጋጀን በኋላ ድካሙ ከባድ ነው። ጥሩ ዘዴ ነው ።

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 ปีที่แล้ว

      እሙዬ የኔ ቆንጆ ከልብ አመሰግናለው አዎ ግዜ እኮ ወርቅ ሆነ 🙏