ሶፊያ ቢንያም ሽታዬን አፋጠጠችው...አቤል አቡና | አማን ሻሎም | ተናገር እውነቱን | ሜሎስ | ሶፎንያስ | ፖስተር አሊ | faithline | ኤል ቃል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 171

  • @SebleEyo
    @SebleEyo 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ምን አይነት መንፈስ ነው ያለብህ!!!!ጌታ ይፈውስህ!!!

  • @tesfayebeyene-m1n
    @tesfayebeyene-m1n 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    በነገራችን ላይ:- ቢንያም ብቻውን ማውራት ብቻ ነው የሚወደው። ከንቱ ልፍለፋ!

    • @H-AD1M
      @H-AD1M 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሆድ እንዲህ ልብን ያሳውራል ፡፡ አይ ቢኒያም ወደ ተረት ተረት ሲመለስ እና የጌታን ትምህረት ንቆ መዳን በሌላ ነው እያለ ይሰብካል ፡፡ ደግሞ መናፍቃን ይላል እንጨት እያመለከ ፡፡ ለእንጨት መስቀል እየሰገደ ለእንጨት ታቦት እየሰገደ ድንቁርና ይህ ነው ፡፡ የዛሬ ስንት አመት የተውኩትን ትፋት ሲሰብከው አጥለቀለቀኝ ፡፡

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ቢኒያም ሽታዬ እውነት ይናገራል ብሎ መጠበቅ ሰይጣን መንግስተ ሰማያት ይገባል ብሎ እንደማሰብ ነው።

  • @JerusalemshHelm
    @JerusalemshHelm 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ቢኒያም ሽታዬ እየሱስ ልቦና ይስጥህ

  • @gospleeee
    @gospleeee 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    የተጠየቀው ስለጌታ አዳኝነት ሚመልሰው ስለኦርቶዶክስ ፆምና ዶግማ ሰው ግን እዴት ነው ሚተውነው ነገ እደማይሰልም ምን ማረጋገጫ አለ ?

    • @hirutgodu8385
      @hirutgodu8385 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አዎ😂የተጠየቀው በገድላት ላይ ስለተጠቀሱት አማራጭ የመዳኛ መንገድ ነው። እሱ የሚያወራው ገድላትን መቀበል አለመቀበል። መዳን በሌላ በማንም የለም በክርስቶስ ብቻ ነው ይላል መፅሀፍ ቅዱስ። ገድላት ደግሞ ሌላም መንገድ አለ ይላል ነው ጥያቄው። አትሸፋፍኑት።

  • @tesfayebeyene-m1n
    @tesfayebeyene-m1n 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም:- የተረታ ተረት መንፈስ ይወገድ!

    • @H-AD1M
      @H-AD1M 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሆድ እንዲህ ልብን ያሳውራል ፡፡ አይ ቢኒያም ወደ ተረት ተረት ሲመለስ እና የጌታን ትምህረት ንቆ መዳን በሌላ ነው እያለ ይሰብካል ፡፡ ደግሞ መናፍቃን ይላል እንጨት እያመለከ ፡፡ ለእንጨት መስቀል እየሰገደ ለእንጨት ታቦት እየሰገደ ድንቁርና ይህ ነው ፡፡ የዛሬ ስንት አመት የተውኩትን ትፋት ሲሰብከው አጥለቀለቀኝ ፡፡

  • @BisratKassa-l4k
    @BisratKassa-l4k 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ቢንያም እግዚአብሄር ልቦና ይስጥህ

  • @hasab_Media
    @hasab_Media 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሶፊዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ🙏 እውነትን መናገር ዋጋ ቢያስከፍልም ከእውነት ጋር መቆምሽ ያዋጣል። በርቺ

  • @CalebCaleb-sm5tv
    @CalebCaleb-sm5tv 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    ይሄ ሰውዬ አጭበርባሪ ነው እባካቹ ወገኖቼ አታዋሩት እርሱ ቢዝነስ እየሰራ ነዉ እርሱን ማዋራት አይመጥናችሁም እንቁዎቻችሁን በእሪያዎች ላይ አትጣሉ።

    • @yonitadady9717
      @yonitadady9717 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      በትክክል

    • @EducationalAl
      @EducationalAl 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እዉነት ነዉ

    • @sophihev5241
      @sophihev5241 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      I know him just he is doing his business yasaznal gin

    • @Tsehaye-u4s
      @Tsehaye-u4s 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ትክክል ብለሀል እኔ ኬኒያ ሆኖ አውቀዋለሁ አይምሮ በሽተኛ ነበር መድሐኒት ይወስድ ነበር

    • @safisafi9067
      @safisafi9067 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው ከዚ ሰው ተጠንቀቁ ይሁዳ ነው ለሆዱ ነው ሚነሮው።

  • @shalomseyoum4347
    @shalomseyoum4347 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በጣም የሚገራርሙ ሰዎች ናቸው ከብንያም ጋር የሚያወሩ ቆይ ምን ፍለጋ ነው ከዚህ ከአንድ ተራ ቃልቻ ጋር የምታወሩት በእግዚአብሔር ቤት ጠንቋይና ቃልቻ እንዴት የጌታ መንፈስ በቤቱ ያኖረዋልና ልክ እንደ ዳነ ሰው የምትጠይቁት?ሲጀመር ሰውዬው መች ዳነ?በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አምኖ የዳነ ሰው ዳግመኛ የተወለደ ሰው ወዴት ይሄዳል?

  • @lilytekleab1577
    @lilytekleab1577 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አረአረአረአረረረረረ ተክልዬ የኢትዮጵያ ሐዋርያ😢😢😢 አቶ ቢኒያም ጌታ ይድረስልህ

  • @SisayneshNebe
    @SisayneshNebe 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    brother Hailu God bless you for your humblness

  • @H-AD1M
    @H-AD1M 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የተውኩትን ትፋት ሲሰብከው አጥለቀለቀኝ ፡፡

  • @Kebreyhune
    @Kebreyhune 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አንተ በጣም ችግር አለብህ
    በፊትም ቤቱ ገባህ እንጂ
    ልጅ አልነበርክም አንተ ጠላት
    እያሾፈብህ ነው::
    ሰው ወደ ጌታ እንዳይመለከት
    ለማድረግ በጣም ትጥራለህ
    1 ተሰሎንቄ 1:-5 አንብብ
    ጰውሎስ ጴጥሮስን የገሰፀው
    ለምን ይመስልሀል አንብበው
    የምታውቀው ከሆነ ስፍራውን
    እኔ የፃፍኩልህ ይገባህል ብዬ
    አይደለም::አንተ እንዳይገባህ
    ሆነሀል ትልቅ ችግር በአእምሮህ ላይ እንደገጠመህ ይገባኛል
    ጌታ ይፈውስህ ::በአለም ላይ ብዙ
    ያልተፃፉ ቅዱሳን አሉ ክንፍም ያውጡ ለጌታ የሚሳነው የለም
    ግን አያማልድም መለኮት አይደሉም አንተ አምላክ እኮ ነው ሰው የሆነው ሰው ለማዳን
    ይሄ አይገርምህም?
    ሀጢያት የማያቀው አምላክ
    በምድር አበሳችንን የተቀበለው
    በመስቀል ላይ እዳችንን የጨረሰው:
    እነዚህ ቅዱሳን ለከፈለላቸው
    ጌታ ኖረው የከፈለልንን ጌታ አስተዋወቁን በመንፈስ ቅድስ
    ከዘላለም ሞት ወደ ዘላለም ህይወት ወደ መጀመሪያው
    አዳም ሳይስት በፊት ወደ ነበረው
    ተመለስን በደሙ ተዋጅተን::
    1ዮሐንስ1:-7
    ብዙ አለኝ የምልህ ግን ክርስትና
    መገለጥ ነው ገላጩም መንፈስ ቅዱስ ነው::ሁላችሁም እዚህ ውስጥ የምታወሩ በዲፕሎማሲ
    በስጋ ነው ::የምታወሩት የጌታ
    መገኘት የለበትም ::
    ታሳዝናላችሁ ጠላት በአንድም በሌላ አጠፋችሁ::
    ወንጌል በያዙት መካከል የማይሆን ነገር እየሆነ
    በዚህ ዘመን ወንጌል እንደተሰደደ
    በየትኛውም ዘመን የተሰደደ
    አይመስለኝም::አዝናለሁ

  • @getahunasnakew6202
    @getahunasnakew6202 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምድራዊ ሙገሳና ክብሬ መንፈሳወሐ ዕውርነትን አመጣብህ።

  • @hopehope7889
    @hopehope7889 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Great job Sophia!

  • @Telaye
    @Telaye 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አዉቆ የተኛ ሰዉ ቢቀሰቅሱት አይሰማም ልክ እነደ ቢኒያም

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ይሔ እኮ የአጋንንት ትምሕርት ነው የሚያምነው የመጥቆራ ልጅ ነው ።ቢንያም ሽታዬ

  • @ShawlTesfaye
    @ShawlTesfaye 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መዲና በክርስቶስ ብቻና ብቸቻ ነው
    ክንፍ አያድንም

    • @effffgggggggffffff
      @effffgggggggffffff 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ያድናል መቼ አለ?

  • @netsanetzeray9368
    @netsanetzeray9368 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ይኸ ሰዉየ የሚመልሰዉ መልስ ማደናገር እንጅ መልስ የለዉም፡፡

    • @EducationalAl
      @EducationalAl 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል

  • @EducationalAl
    @EducationalAl 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ግን እንደኔ ናቹ ደብተራ ቢንያም ሽታየ ሲናገር ልቤ ያመኛል ዉሸቱን ልቃቃመዉ አልችልም 😂 ሌሎቹ እንካን አለማወቅ ስለሆነ 😅

  • @Rayt-gh5hs
    @Rayt-gh5hs 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስእል ቅርፃቅርፅ ገድላት መፅሀፍት ጣኦት ናቸው ።

  • @yohannesalazar2241
    @yohannesalazar2241 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቢንያም ሽታዮ ጠላ ናፍቆብህ አንጂ አውነት ኣጥተሀው ኣይደለም ። ከአነ መርጌታ ጽጌ መምህር ጌታቸው ሌሎችም ይበልጥ ኣውቀህ ነህ ጴንጢዎችን ሳይሆን ክርስቶስ ነው የካደው ከሃዲ።

    • @Menelik27
      @Menelik27 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ስድ መንደርተኛ ቆሻሻ ነኽ። የእውነት ይሄን መስማት በራሱ ማንነትህን ስለሚገልፅ ብዙ ማውራት አያስፈልግም።

  • @ghenettsegay2762
    @ghenettsegay2762 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለምንድነው የጠየቀውን የማይመልስ? ሌላ የመዳን መንገድ ኣለ ወይ ነው ጥያቄው?

  • @esayastilahun9745
    @esayastilahun9745 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቄዱሳን ወይም ቅዱስ መሆን ጥቅሙ ለግለሰቡ ነው እንጂ ቅዱሳን መታሰብያ ተብሎ ቢከበር ጥቅም የለውም ዋናው ላልዳኑት የመዳኛው መንገድ ዋጋ የከፈለው ኢየሱስ ብቻ ነው

  • @JamboJambo-sw5fr
    @JamboJambo-sw5fr 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሐይልሽ በጣም ትክክል ነህ የመጀመሪያው ኢትዮጲያዊ ወንጌል ሰባኪ(ሐዋሪያ)ናቸው ይሄ ማለት ግን ሲጣንን አመንኩሰው መንግስተ ሰማያት አስገብተዋል ማለት ግን አይደለም

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አትፍረዱበት የዘመኑ ነብያት ሳያውቁ የሳቱትን ልጆች በማየት ተሰናከለ አትፍረዱበት የእውነት ልቡ ክፍት ከሆነ ከንድ ቀን ይመለሳል ተባረኩ !

  • @marshuminda3160
    @marshuminda3160 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እባካችው የጌታ ልጆች ከማን ጋር እንደምታወሩ ለይታችው እወቁ የሰው ልጆች መዳን የሚችሊት እየሱስ ክርስቶስ ለኛ ብሎ በመስቀል ላይ በቀራኒዮ ላይየሰራውን ስራ በልቡ ያመነ በአፉ የመፎሰከረ ይድናል ይላል አዋልዶቹን ኬት እንዳመጣችሁ አይታወቅም

  • @AbiyotAmde
    @AbiyotAmde 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኢንን ካላመነ ማህበረ ቅዱሳን ከኡጋዳ ይመልሱታል እና ደግም ከፊቱ የሳላት ካናዳ አለች

  • @yeyuhudaanbess119
    @yeyuhudaanbess119 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነት የሰው ኃይወት ግድ የሚላችሁ ከሆነ ከከሳቴ ብርሃን ሊቃውንት ጋር በላ ልበልህ ላይ ላቅርባቹህና ሰለ እውነተኛው እምነት እንማማር በተረፈ እውር እውርን ቢመራው መጨረሻው ሞት ነው

  • @David-q3q4n
    @David-q3q4n 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለሶፊ አድርሱልኝ ባለፈው መዝሙር ያሬድ ሲጠይቃት ስለ ጥምቀት ለማስረዳት አልቻልሽም እዚህ ላይ ደሞ መናፍቃን የተባሉት እነማን ነበሩ? ከፍለው የሚያምኑሞ አልነበሩም እነ ማን እንደነበሩ እንዴት ማስረዳት ያቅትሻል ካላስረዳሸ ዝም የክርክር የቤቱን ቅናት አይገልጥም።

  • @Che-t1t
    @Che-t1t 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Teret Teret

  • @MuluWongel-p3i
    @MuluWongel-p3i 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ የገረመኝ ከዚህ ሰውዬ ጋር የሚያወሩ ሰዎች ሙሉ ጤናቸውን እጠረጣራለሁ ምክንያቱም ይህ ሰው ሳይኮሎጂካልና ሜዲካል ህክምና የሚያስፈልገው ሰው ነው

  • @H-AD1M
    @H-AD1M 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሶፊ እንዴት እንዲልልሽ ፈልገሽ ነው የምትጠይቂው ፡፡ ሆዳምና ከርሳም መቸውም አያምንልሽም ነገ ሲመለስ ደግሞ የሚለውን ስለሚጠፋበት ምንም አይልሽም

  • @effffgggggggffffff
    @effffgggggggffffff 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምነው መንበጫበጭ አበዛችሁ
    በምንም ልትከሱት አትችሉም
    ምነው ጴንጤ መሳደብ ጀመረእንዴ?

  • @H-AD1M
    @H-AD1M 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አገረ ሶርያ መጻፉን በምንም መልኩ አያስረዳም ፡፡ በሌላ ቋንቋ ቢጻፍ ልክ ነው ግን ተተርጎሞ ከሆነም ማን ተረጎመው ፡፡ በመጀመሪያ በማን ተጻፈ ኢትዮጵያዊ ነው ወይስ የትኛው ሀዋሪያ ተጻፈ ⁇

    • @effffgggggggffffff
      @effffgggggggffffff 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደግሞ ወደዚህ መጣህ?
      መጀመሪያ ከዕብደት ውጣ

  • @getahunasnakew6202
    @getahunasnakew6202 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይህ ሰው ቢንያም በእውነት ምነ ዓይነት ህሊናውን ሸምጥጦ የካደ ሰው ነው፤ያሳፍረኛል።

    • @effffgggggggffffff
      @effffgggggggffffff 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንተም ድሮ ወደነበርክበት ተመለስ

  • @HelenmeleseNknkn
    @HelenmeleseNknkn 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቢንያም ፕሮቴስታንት በስንት ይከፈለዋል? እርሱንም ገደል ቢንያም ላይ በቅርቡ እንሰማዋለን።

  • @lemechagirma346
    @lemechagirma346 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቢኒ ኦርቶዶክስ ከፈጣሪ እና ከፍጡር ውጪ ሌላ ነገርም አለ ብላ የምታስተምር ድርጅት ናት። ብታስረዳን?

  • @H-AD1M
    @H-AD1M 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሆድ እንዲህ ልብን ያሳውራል ፡፡ አይ ቢኒያም ወደ ተረት ተረት ሲመለስ እና የጌታን ትምህረት ንቆ መዳን በሌላ ነው እያለ ይሰብካል ፡፡ ደግሞ መናፍቃን ይላል እንጨት እያመለከ ፡፡ ለእንጨት መስቀል እየሰገደ ለእንጨት ታቦት እየሰገደ ድንቁርና ይህ ነው ፡፡ የዛሬ ስንት አመት የተውኩትን ትፋት ሲሰብከው አጥለቀለቀኝ ፡፡

  • @gospleeee
    @gospleeee 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቢንያም ስለኦርቶዶክስ ማነው ተከራካሪ ያረገው?? እውነት ኦርቶዶክስ አትመጥናትም ሁላችንም መነሻችን ናት አንተ ቲፎዞ እየፈለክ ነው ከቻልክ ነፃ መውጣት አለብህ

  • @Menelik27
    @Menelik27 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቢኒያም ለምን ዶክተር ፍስሃ ለሀይሉ ጠይቀውና ይመልስልህ ያለህን ለምን አልጠየከውም? እነሱ መጠየቅ እንጂ መጠየቅ አይወዱም። በጣም ወሳኝ ጥያቄ ነበር አቅርብለት ያለህ!

  • @semeresibhatu8691
    @semeresibhatu8691 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አሁን አሁን ስለ ተአምረማርያም በጣም ውሸት የተሞሉ እንደመሆናቸው እያፀዳች መሆኑ እዉቅ እንዲሆን ያስፈልጋል።
    አንድ ነገር ግን መካድ የሌለብን ለሁሉም ለምንለዉና ለምናወራው ዋጋ እንከፍላለን።

  • @effffgggggggffffff
    @effffgggggggffffff 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሶፊ
    በቤቷ ያደገውንትዝታው
    ዘብዛቤን እንዴት እንረዳው?
    ሠይጣንም ትንቢት ይናገራል

  • @Lemma-v2j
    @Lemma-v2j 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በዕብራውያን 6:4_6 መሠረት ይህን ሰው ወደ ንሰሀ መመለስ አይቻልም ስለዚህ ለምን አትተዉትም?
    የምታደርጉት ክርክር ለኢየሱስ ክብር የሚሆን አይመስለኝም 4:52

    • @LionofJudah-t5f
      @LionofJudah-t5f 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እርባናቢስ

  • @almazsahle8612
    @almazsahle8612 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Tertert. Eyesus yadenale!!!!!!!

  • @geremewyeshitila3801
    @geremewyeshitila3801 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወይኔ አነድ ግዜ እኮ አትታወር አይ ቢኒ ተክልዬን እና ሐዋርያው ጳውሎስ ትላለህ?

    • @maikofernandez
      @maikofernandez 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወንድሜ ያንተን ጨለማ ግን ቀድመህ በደንብ ብታይ ባይ ነኝ ... ተክለሃይማኖት እንደ ጳውሎስ የክርስቶስ አገልጋይ እና ምስክር ነበር ። የአፍሪካው ሀዋርያ ነው የሚሉት የውጪ ክርስትያኖች ። ከቻልክ ስለምታውቀው ነገር ብቻ ተናገር ። r.b የግድ የጌታ ሐዋርያ ለመሆን በጌታ ዘመን መፈጠር አይጠበቅብንም ወይም የግድ የአይሁድ እና የግሪክ ስም እንዲኖረን አንገደድም

    • @maikofernandez
      @maikofernandez 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሙሉ ፕሮግራሙን እየው ከቻልክ በሀይላይት እና በወረደ የቪዲዮ ርእስ ራስህን አትሸውድ ። ይሄ ቻናል ለመማር ሳይሆን ለባልቴቶች እንካሰላምታ ነው የተዘጋጀው ገና ከርእሱ ያስታውቃል ። btw ኦርቶዶክስ ቻናሎችም ላይ እንተና ተዋርዶ ወጣ ምናምን አይነት የቡድን ርእሶችም ልክ እንደዚኛው ለእውነት እና እውቀት አይመጥኑም

  • @ElfeneshAbayneh
    @ElfeneshAbayneh 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይህ ሰው ምስኪን ጤንነቱ ያጠራጥራል አሁን ይህን ሰውዬ ሳይ ፓስተር ቸሬም ዳር ዳር እያለ ስለሆነ እሱንስ ማንን እንደሚያምን ፓስተር የሚለው ስም ቢያነሱት ደስ ይላል አንድ ፓስተር የሚያደርገው ስራ ከነሱ ጋር አይደለም

  • @berhanumarut3180
    @berhanumarut3180 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይህ አጭበርባሪ በተከፈለው ልክ ነው የሚናገረው ።

    • @effffgggggggffffff
      @effffgggggggffffff 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እንደ አንተ መሰለህ?

  • @H-AD1M
    @H-AD1M 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሆድ እንዲህ ልብን ያሳውራል ፡፡ ኤ ቢኒያም ወደ ተረት ተረት ሲመለስ እና የጌታን ትምህረት ንቆ መዳን በሌላ ነው እያለ ይሰብካል ፡፡ ደግሞ መናፍቃን ይላል እንጨት እያመለከ ፡፡ ለእንጨት መስቀል እየሰገደ ለእንጨት ታቦት እየሰገደ ድንቁርና ይህ ነው ፡፡ የዛሬ ስንት አመት የተውኩትን ትፋት ሲሰብከው አጥለቀለቀኝ ፡፡

    • @effffgggggggffffff
      @effffgggggggffffff 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሚያቅ ያቀዋል

  • @BsjjsHsn-z9t
    @BsjjsHsn-z9t 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይሄ ሰውዬ ግን አዕምሮ ልክ አይመስለኝም ቢፀለይለት የሚጮህ ክፉ መንፈስ አለ።አመለካከቱ አስተሳሰቡ ንግግሩ ሁሉ ከአንድ ጌታን ከሚያቅ ሰው የሚጠበቅ አይደለም በጣም ውሸታም ነው።

  • @LionofJudah-t5f
    @LionofJudah-t5f 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኛ ከዘንዶ ጋር ምንም ግንኙነት የለንም!ተክልዬ የት የት ሀገር በረሩ😂😂😂

  • @tirhaberha488
    @tirhaberha488 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እናንተ ፡ ይህን ፡ ሰው ፡ አትተውቱም ፡፡ ወይ ፡ ይህ ፡ ሰው ፡ አቴንሽን ፡ አበዛችሁበት ፡ እኮ ፡ አውቆ ፡ እያበደ ፡ ያለ ፡ ሰው፡ ነው ፡ ይህ ፡ ሰው፡ ወይ ፡ አልዳነም ፡ ወይ ፡ በሆነ ፡ መንገድ ፡ ሰይጣን ፡ ገብቶበት ፡ እየጠፋና ፡ እያጠፋ ፡ ያለ ፡ ሰው ፡ ነው ፡ ቪወር ፡ አታብዙበት ፡ ኢግኖር ፡ አድርጉት ፡ ለብቻው ፡ ተውት ፡ ትንሽ ፡ ለብቻው ፡ ማሰብ ፡ ቢችል ፡ ጊዜ ፡ ለብቻው ፡ ተውት ፡ አውቆ ፡ ያበደ ፡ በእልህ ፡ ነው ፡ የሚነገረው :

  • @GetachewAsefa-j9f
    @GetachewAsefa-j9f 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አንተ ግን ድኛለሁ ብለህ ታምናለህ ቢኒያም ?

  • @Rayt-gh5hs
    @Rayt-gh5hs 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምነው እነቢኒያም ሽታዬ ሆዳችው አምላካችው ሆነባችው ኢየሱስ ጌታ ነው የዳነው በኢየሱስ ደም ብቻ ነው ተክልዬ ሰባት አመት እግራቸው ተቆርጦ ሳይተኙ ፀለዩ ትቀልዳላችው የኖራ ልስን ሁላ ተመለሱ

  • @EducationalAl
    @EducationalAl 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምን ቢሰጡት ነዉ ግን እንደዚህ የከዳ ቢንያም 😂😂😂😂

  • @ashyalemu8373
    @ashyalemu8373 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስውን ለማስደሰት እግዚአብሔርን የምታስከፋ ትጠየቅበታለህ በሰማይ

  • @girmadegaga3064
    @girmadegaga3064 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምን አለ ከኒቆላዊዉና ከይሁዳ ጋር ባናወራ

  • @misrakewoube8009
    @misrakewoube8009 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቦ ይሄንን ዘባራቂ ለምን ከመሪ ጌታዎቹ ጋር አታቀርቡትም ፈሱን ያስጨርሱት ነበር ጭንጋፍ ነገር ነውኮ ከወንጌል የተጨናገፈ ዘባራቂ ትቢተኛ ሆድ አደር

  • @tedyyehuala3954
    @tedyyehuala3954 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጳውሎስ እኮ ትክክለኛውን ወንጌል እኮ ነው የፃፈው፣ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት ነው የፃፈው። ተክልየ የምትሉት ሰው ግን ሰይጣንን አጥምቆ ቄስ ያደረገ የተባለ፣ ቅዘናቸውን ከኢየሱስ ክርስቶስ ደም ጋር ተመሳሳይ ተደርጎ የተፃፈበት የተክለ ሃይማኖት ገድል መፀሃፍ ከሃዋርያት ስራ ጋር ፈፅሞ የማይወዳደር የዲያብሎስ መፀሃፍ ነው።

  • @Aby263
    @Aby263 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Sewyw 77 etef gebtobehal

  • @berhanumarut3180
    @berhanumarut3180 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ክንፍ የተገጠመላቸው ከሞቱ በሁዋላ ነው የተባልከው ቅዱስ አይደሉም አልተባክም አትበሳጭ ።

  • @HanaBissa
    @HanaBissa 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Eunetun eyaweke leorotoch bilo nw😢

  • @mekedeskebede-e6o
    @mekedeskebede-e6o 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kemayamin gar atikeraker yilale yihen soye demo yetyekewun memeles Tito lela yikebatira temama lewatan alebet keziga atikerakeru awuko abede new

  • @repblicmedia2023
    @repblicmedia2023 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጴንጤ በመንፈሳዊ ህይወት እየበሰለ ሲሄድ መጰንጠጥን እየጠላ ይሄዳል።

  • @DaniBoy-v7d
    @DaniBoy-v7d 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድሜ ሀይማኖትን ከቀየርከው ለምን እዛ ወንጌል አሰብክም ስለ አንድ ሃይማኖት ማውራት አይደብሪም ወይ ሁልጊዜ ለጴንጤ ሁልጊዜ ለፓስተሮች ትችት አንተ ባለበት ሀይማኖት ወንጌልን ብቻ ስብክት ስለ ሰው ስለነቢያት ለፓስተሮች አታውራ እኔ ደግሞ በዚህ ሶሻል ሚድያ ላይ የኛዎቹ የኛ ሰዎች የዚህ ሰውዬ ፀባይ እያወቃችሁ ከሱ ጋ መዋላችሁ ከሱ ጋር መነጋገራችሁ በጣም ነው የሚያሳዝነው ይሄ ሰውየ በኛ ሃይማኖት ውስጥ ሆኖ ድፍን ሁለት አመት የኛ ሃይማኖት ታሪክ እያጠፈ ነበር አስታውሳችሁ እንዲሆና አላወኩም ከኛ ሃይማኖት ውስጥ ያለው ጥላቻ ይዘዋል እንጂ ወንጌል ገብቶ ወይም ወንጌል አውቆ አይደለም ወንጌል ያወቀ ሰው ቢሆን ወይም የተማራ ሰው ቢሆን የሄደበት ሃይማኖት ውስጥ ሆኖ ድሮ የነበረበት ሀይማኖቱን እንድ አራጌም ነበረ ይሄ ሰውየ ጥቅመኛ ነው በሁለቱም ሃይማኖት ውስጥ መሃል ላይ ሆኖ ጥቅም እፈልጋል

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኦርቶዶክሶች ቢኒያም ላይ ተነስተውበታል መምህር ተስፋዬን እና አባ ግርማን ተሳድቦ

  • @effffgggggggffffff
    @effffgggggggffffff 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የራሷ እያረረባት የሰው ታማስላለች
    መጀመሪያ መፅሐፍ ቅዱስ ማወቅ
    አይሻልም?

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተክለሓይማኖት እኮ ላሥታ ላይ ሢዋጋ ነው እግሩ የተቆረጠው ተክለሓይማኖት ለምን ትዋሻላችሑ

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተክለሓይማኖት የሸዋ ሥልጣን ለማሥመለሥ ሲዋጋ ነው ላሥታ ላይ ሢዋጋ ነው እግሩ የተቆረጠው ተክለሓይማኖት

  • @wesenyeleshdiana4285
    @wesenyeleshdiana4285 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በካቶሊክ ሀይማኖት እያለህ ወንድማችን ከመባ ትሰርቅ እንደነበርክ ከዛም ኢየሱስ ተገለጠልኝ ብለህ ፓስተር ነበርክ አሁን ደግሞ አረ ምን አይነት ሰው ነህ ጌታ ይቅር ይበልህ።

  • @MekonnenBekru
    @MekonnenBekru 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Why this man not talk as bible?

  • @MeharuMarkos
    @MeharuMarkos 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wuywuywuy Sew Alemawukun sayawok manor endezih now Ende Wyzerooo Binyam shitaye now laka!

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Yohannes-s9z
    @Yohannes-s9z 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰዉዮዉ እልከኛ ነዉ ያዉም ባዶ ጠሩሙስ ነዉ።

  • @FerenjJirata
    @FerenjJirata 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቢንያምን ሳይሆን እናንተ ስራፈቶች ናችሁ በጥቁር ድንጋይ ላይ ውሃ ማፍሰስ ወይም ጥቁር ድንጋይን ለማረሰለስ እና ዘር ለመዝራት መሞከር ከጅልነት አልፎ ብዙ ኪሳራ ጉልበት :ጊዜ:ዕድሜ እና እንቅፋ መሆን እንደሆነ የተቀደሰውን ለእሪያ መስጠት ነው ለሰነፍ ጥበብ አትንገረው ያጣጥልብሃል። ተብሎ እንደተጻፈ

  • @H-AD1M
    @H-AD1M 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    what type of arrogant is that , Beniam

  • @TommasDesalegn
    @TommasDesalegn 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለዚህ ሰው እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥ

  • @effffgggggggffffff
    @effffgggggggffffff 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቢኒያም የሚደነቅ ሰው ነው
    ይሄን ሁሉ አርቲስት ጥሶ
    መምጣቱ አትችሉትም
    ውስጣችሁንም ስለሚያቀው።

  • @GetachewAsefa-j9f
    @GetachewAsefa-j9f 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንተ ግን ገና ሊላ እምነት ቢመጣ ያንንም እምነት እንዲሁ ልትነግረን ትሞክራለህ ጌታ ይቅር ይበልህ ጴጥሮስን ያገኘ ው ያ እየሱስ ያግኝህ ውሽትህ ከንተ ያርቅልዋል

  • @YoditTesfu-h4n
    @YoditTesfu-h4n 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Meskin Bniam siasazn

  • @AbayTaddesse
    @AbayTaddesse 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Begata sim asazenehenal yerdah Eyesus,,,,,,,

  • @mulukentilahun5610
    @mulukentilahun5610 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከዚህ ሰውዬ ጋር ለምንድነው ምታወሩት እናንተ ራሱ ስራ ፈቶች ናችሁ 😂

  • @Tsehaye-u4s
    @Tsehaye-u4s 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቢኒያም ዕብድ ነው😊

  • @GetachewAsefa-j9f
    @GetachewAsefa-j9f 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘረያቆብን ትቀበላለህ ወይ ዘሪያቆብ ክርስትያኖችን የጨፈጨፈ ሠው፡ አይደለም እንዴ

  • @YoditTesfu-h4n
    @YoditTesfu-h4n 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wengel sbek

  • @Bole063
    @Bole063 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    wusha wede tefatu ereya wede chika endemimeles wede huala wede gebtsi shinkurt Yetemelesewu Beniam yetebalewu sewu sebat(7) etif aganent selgebabet please Ye chamachun tibiya aragefachehu wutu (tewut) yehen sewu egeziabher ferdun yestewu.

  • @Saritas34
    @Saritas34 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከድንጋይ ራስ ጋር ማውራት ጉንጭ ማልፋት ነው 😂😂😂😂

  • @Bole063
    @Bole063 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Beniam Ahunem ebde eko newu

    • @effffgggggggffffff
      @effffgggggggffffff 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መጀመሪያ አንተ ከእብደት ውጣ
      ማነው ሲንቀጠቀጥና ሲያጓራ
      የሚውለው?

  • @lemechagirma346
    @lemechagirma346 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቢኒ ኦርቶዶክስን በስንት ትከፍላለህ? አንተስ በየትኛው ውስጥ ነህ? እውነተኛ ቤተክርስቲያን የምትለው ኦርቶዶክስ ውስጥ የሚያገለግሉ ጠንቋዮች አሉ። ከፍለው የሚያምኑ ናቸው ወይስ ለሐሰተኛው ክርስቶስ መንገድ የሚጠርጉ?

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይ ብንያም !ነጠላ ለብሰህ ተከሰትክ! 😂😂😂

  • @TemesgenBoke
    @TemesgenBoke 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መንፈሰ ቅዱስ አያረጋግጥም ትምህርቶትን አቶ ብንያዪ ሽታዬ ሸቀጥ ስለሆንክ አስመሳይ እስስት ።

    • @effffgggggggffffff
      @effffgggggggffffff 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እርር ድብን ማለት አያስፈልግም
      አንተ ከኦርቶዶክስ ተጠራርገህ
      ስትወጣ ምን ተብለሃል?

  • @danielbekele2023
    @danielbekele2023 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Biniye ....metikoras yeayeru gaaneeni takewalehi?

  • @Tamr-g7b
    @Tamr-g7b 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Megabi yetebalu sewochin kememogas wuchi minim bible negar alestemarunim

  • @Pitanc
    @Pitanc ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Achiberbariw, Asmesayou,ye hayimanot delala Biniam shitaye malet ye Seytan deqenezmur nuw, Catholic yenebere, temeliso wede fituran amilakiwoch menafiqan ORTHODOX endet endegeba lemaweq lemachiberber....

  • @esayastilahun9745
    @esayastilahun9745 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ነጠላ ለብሰክ ወይዘሮ መስለካል

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በተክልዬ ስም የተፆፈው ገድል ሀጥያት ነው ገድል ከሀዋርያ አልተቀበልንም የመፅሀፉ ቅዱስ ተቃራኒ ነው የተፆፈውም በግብፅ ደብተሮች ነው ተክልዬ የወንግል እንጂ የገድል ሰባኪ አይደሉም ነበር አፄ ዘርአ ግን ህዝብ አስቷል ለስእል እንዲሰገድ ያረገው እሱ ነው ቢኒ ሀይማኖት ፖለቲካ ነው ወንጌል ስበክ ህዝብህ ይዳን

    • @Emanu1532
      @Emanu1532 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቢኒያም ፔንጤሞ ሆኖ ለሆዱ ነበር የኖረው አሁንም ሆዱን እየሞላ ነው ያለመረጃ ምላሱ ይዘረጋጋል😂

    • @effffgggggggffffff
      @effffgggggggffffff 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ለማያቁሽ

    • @effffgggggggffffff
      @effffgggggggffffff 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      2ኛ ጢሞ. 6:12
      መልካሙን የዕምነት ገድል ተጋደል
      ሠይጣን ሲቃጠል ያወራውን
      አታውሩ

    • @effffgggggggffffff
      @effffgggggggffffff 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@Emanu1532
      ስድብ ብቻ

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሽታየ ከገልማው ሙድ አልወጣም

  • @LionofJudah-t5f
    @LionofJudah-t5f 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መንፈስ ቅዱስ ሆይ እውነትን ለትውልዱ አንተ አብራ!

  • @GetachewAsefa-j9f
    @GetachewAsefa-j9f 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንተ ግን የቀየርከው ሚሞሪ የ ጥልቁን ሚ ምሪ ነው፡ ሰይጣን እኮን እየሱስን ለማሳት መ ቅ ነው፡ የጠቀሰው