ኢትዮጵያዬ ሙዚቃ "ከጠበቅነው በላይ ነው አቀባበሉ" ድምፃዊት ራሄል ጌቱ | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 917

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 ปีที่แล้ว +322

    ያለ ሜካፕም ይበልጥ ቆንጆ ነሽ የኢትዮጵያ ዘፈንሽ ምርጥ ነው👍❤️🇪🇹

    • @hunachewbelay7598
      @hunachewbelay7598 3 ปีที่แล้ว +6

      እውነት ነው! ወይ ሜካፕ ባታበዥ ሪች፡፡

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 3 ปีที่แล้ว +1

      @Emegua Tube ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 3 ปีที่แล้ว +1

      @@hunachewbelay7598 ደምሩኝ በቅንነት

    • @solilove4219
      @solilove4219 3 ปีที่แล้ว

      Smsh des sil

    • @totit_t1445
      @totit_t1445 3 ปีที่แล้ว

      Ethiopia kebede: kale WIG maletesh newe?? 😂😂🤣🤣. Yerasswa segur konjo newe!!

  • @aidatewolde4308
    @aidatewolde4308 3 ปีที่แล้ว +4

    ጨዋነትሽ ከአነጋገርሽ ያስታውቃል ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነሽ

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 3 ปีที่แล้ว +339

    በ5ደቂቃ የኢትዮጵያን ማንነት አጠናቅቃ ያስቀመጠች ጀግና ራሄል ይመችሽ

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 ปีที่แล้ว

      Demerign melesalewu be qenenet

    • @isaynomore1965
      @isaynomore1965 3 ปีที่แล้ว +3

      ፀሀፊውንም አትርሽው 😃

    • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
      @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 3 ปีที่แล้ว +2

      @@isaynomore1965 ይቀርባርታ ክብር እዝህ ስራ ላይ ለተሣተፉት በጠቅላላ ይድረስልኝ

    • @ethioaddis7631
      @ethioaddis7631 3 ปีที่แล้ว

      Derasiwna Dayrektora (Kidist ylma)

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 3 ปีที่แล้ว

      @@seadatube4526 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @habeshagym4125
    @habeshagym4125 3 ปีที่แล้ว +43

    ❤️ ሪቾ ሚገርም ስራ ነው: ያከበርሻት ኢትዮጵያውያ ታክብርሽ:: ገና ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን በርቺልን...
    💚💛❤️የእናትና የአባትሽን ነፍስ በገነት ያሳርፍልን ልዑል እግዚአብሔር💚💛❤️

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 3 ปีที่แล้ว +717

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ ድምፅሁኑ እምትሉ እጂአውጡ ከምንም በላይ እረሀብ ግዜ አይሰጥም እባካችሁ

    • @habeshawiloveethiopia5630
      @habeshawiloveethiopia5630 3 ปีที่แล้ว +6

      ፍትህ ለሰኡዲ እስረኛ አትልም

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ 3 ปีที่แล้ว +17

      ፍትህ ለትግራይ ህዝብ ድምጽ እረሀብ ግዜ አይሰጥም

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 3 ปีที่แล้ว +1

      @@habeshawiloveethiopia5630 ወንድም ደምረኝ

    • @selamawittafesse4247
      @selamawittafesse4247 3 ปีที่แล้ว +6

      @@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ እርዳታ ከማግኘት አልፈው መሰለኝ ልጆቻቸውን ለውጊያ እየላኩ ያሉት?!!

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k 3 ปีที่แล้ว +2

      ከድምጽ አልፈን ደማችንን እያፈሰስን ነው የወሎ ወንድሞችሽ ጫት ቤት በእግር ኳስ ነውዘው ቀሪዎቹ ደግሞ በወያኔ ፕሮፖጋንዳ ቀዝነው ቤት ንብረታቸውን ለጁንታው ጥለው ተሰደው እና ለጁንታው ባንዳ ሁነው የወሎን ክልል ለጁንታው ከፍተው ሰተው ባለበት ወቅት !
      ደግሞ ለምድረ ባንዳ እና ጫታም ድምጽ ሁኑ ትለናለች እንዴ ! የወገንን ጦር እንቅስቃሴ ባንዳ ሁናችሁ ለጁንታው ሰታችሁብንም አልተውናችሁም ሁሉም ኢትዮጵያ እናንተን አይምሰልሽ !
      ይልቁኑ ነጻነት እና መብት በልመና አይደለም የሚገኘው ከመለመን እንደ ሌላው ኢትዮጵያዊ ወታችሁ ተጋፈጡት የወሎ ሴትን ተይው እና የወሎ ወንድ የአፋርን ሴት እሩቡዋን አያክልም !
      የአፈር ወንድ ሳይሆ የአፋር ሴት ነች ለጁንታው መቀበሪያ የሆነችው!
      እናንተ ግን እድሜ ልካችሁን ከልመና አትወጡም አታፍሩምም !
      የጫታም ስብስብ ሁላ
      ለነዛ አሮጊት እናቶች እና ምንም ለማያውቁት ህጻናት ስንል ነው ከገንዘባችን አልፎ ህይወታችንንም ጭምር እየሰጠን ያለነው !

  • @ፍሬየድንግል
    @ፍሬየድንግል 3 ปีที่แล้ว +197

    ረጋ ብላ አንዴ ከተቀመጠች ያልተንቀሳቀሰች ምርጥ ልጅ ሪችዬ አደግሺና ተረጋጋሽ ጎበዝ 😘❤️አንዳንዱ ዝና እና እድሜቸው ሲጨምር ሙሉ ለሙሉ ይቀየራሉ

    • @tube6676
      @tube6676 3 ปีที่แล้ว

      ውዷ ደምሪኝ እመልሳለሁ ስወድሽ

    • @tadilatube
      @tadilatube 3 ปีที่แล้ว

      @@tube6676 ቤተሰብ እንሆን

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 ปีที่แล้ว

      @@tube6676 demerign melesalewu be qenenet

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 ปีที่แล้ว +1

      @@tadilatube melesalewu be qenenet demerign

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 3 ปีที่แล้ว

      @@tadilatube ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @michaelbewketu4462
    @michaelbewketu4462 3 ปีที่แล้ว +76

    ሪች በጣም በስላለች👏 ሲበዛ የተረጋጋና የበሰለ ጭውውት ነው ያደረገችው

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 3 ปีที่แล้ว +62

    ሰይፉ እባክህ ዳሬክተር ቅድስት ይልማን ጋብዛት ፡በጣም ልትመሰገን ይገባል ፡ ከ እረኛዬ ጀምሮ እያስገረመችን ነው እባክህ ፡ለብዙ ዳሬክተሮች ምሳሌ የምትሆን ነች እና እውቀቷን ታጋራ እስቲ 🙏❤🇪🇹

    • @SolodaEntertainment
      @SolodaEntertainment 3 ปีที่แล้ว

      🌼🌼🌼🌼 2014 🌼🌼🌼🌼
      🌼መልካም አዲስ አመት🌼
      የፍቅር ግብዣ ነው ውዴ 👇
      th-cam.com/video/va7PHTS1sLY/w-d-xo.html

    • @abyssiniawit1736
      @abyssiniawit1736 3 ปีที่แล้ว

      ረቡኒም የሷ ነው

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 3 ปีที่แล้ว +10

    ራሄልዬ ቆንጆ በጣም መልካም ስራ ነው የሰራሺው መልካምነትሽ አይለይሽ ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር💚💛❤🇪🇹

  • @የሀሞናእናትዉቤ
    @የሀሞናእናትዉቤ 3 ปีที่แล้ว +64

    ጥሩ ስራ ሰርተሻል የእዉነት የብዙ ኢትዮጵያኖችን ልብ እያስደሰተ ያሥለቀሰ ምርጥ አንደኛ ሙዚቃ💛👏👏እናመሠግናለን
    ሲሳይ ናት እሷ🤗🤗
    ኢትዮጵያዬ💚💛❤️

    • @tube6676
      @tube6676 3 ปีที่แล้ว

      የሀሞና እናት ስወድሽ ደምሪኝ

    • @SolodaEntertainment
      @SolodaEntertainment 3 ปีที่แล้ว

      🌼🌼🌼🌼 2014 🌼🌼🌼🌼
      🌼መልካም አዲስ አመት🌼
      የፍቅር ግብዣ ነው ውዴ 👇
      th-cam.com/video/va7PHTS1sLY/w-d-xo.html

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 ปีที่แล้ว

      @@tube6676 demerign melesalewu

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 3 ปีที่แล้ว

      @@SolodaEntertainment ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @yefikerkitchen1403
      @yefikerkitchen1403 3 ปีที่แล้ว

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️

  • @ሙናየጌታልጅሙናየጌታልጅ
    @ሙናየጌታልጅሙናየጌታልጅ 3 ปีที่แล้ว +73

    በእዉነቱ ለማዉራት በጣም ዉስጤን የነካዉ ሙዚቃ ነዉ እግዜሐብሄር ሀገራችንን መጪዉ ዓመት የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ያድርግልን አሜን

    • @GoteTube
      @GoteTube 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

  • @adiprinting9573
    @adiprinting9573 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዜማ ነው በርቺ ሪች ሰይፍሻ እናመሰግናለን

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 3 ปีที่แล้ว +61

    ሪችዬ በቃ ቃላት ድርደራ አያስፈልግም አሳምነሽናል👏👏👏👏👏

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 3 ปีที่แล้ว

      እንደማመር

    • @tadilatube
      @tadilatube 3 ปีที่แล้ว

      @@seadatube4526 ቤተሰብ እንሁን

    • @yefikerkitchen1403
      @yefikerkitchen1403 3 ปีที่แล้ว +1

      🇪🇹💚💛❤️

  • @salamalhamu5321
    @salamalhamu5321 3 ปีที่แล้ว +1

    እራሄል የኔ ቆንጀ ሥወድሺ ከልቤነው ሠላም ሥዴተኛዋ ከጀቡቲ ያንቺ ሙዚቃ ሁሉ መንፈሴን ያረኩታል ቀተለይ አትዮጲያዬ ብቃትሺን ነው ያሣዬሸበት የኔ ጄግና እግዚአብሄር ከነልጅሺ ይጠብቅሺ ራሄል እህቴ አድናቂሺነኝ ትክክለኛ የኢትዮጲያዊ የሤትአንቺ ነሺ እና የማወድልሺ ሙዚቃ ከቴምቴም ውሥጥ ሠረቅ ሠረቅን ከልቤነውየምወዴው

  • @netsanetmolla1705
    @netsanetmolla1705 3 ปีที่แล้ว +17

    ሙዚቃ ለማውጣት ወደ ዱባይ ና አውሮፓ እንዲሁም ወደ ምዕራቡ አለም ለሚነጉዱ ኢትዮጵያዊያን አርቲስቶች እንደነ ያሬድ ነጉ ላሉት ትልቅ ትምህርት የሰጠ ባንጠቀምበትም ብዙ ነገር እንዳለን ያስተማረችን ታላቅ አርቲስት ነሽ። እናከብርሻለን Richo

  • @misginateklezgi7973
    @misginateklezgi7973 3 ปีที่แล้ว +4

    Amazing job, great illustrations, what a heroic job!!!!
    Rachel you and all the crow, the director, were best .. Love you all!!!
    Peace up on Ethiopia!!!!

  • @ethiopawt1416
    @ethiopawt1416 3 ปีที่แล้ว +59

    ምርጥ ምርጥ በአሁን ሰዓት አስፍላጊ
    ዘፈን ወኔ የሚቀሰቅስ ነው እናመሰግናለን

    • @tube6676
      @tube6676 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሪኝ ማማየ

    • @GoteTube
      @GoteTube 3 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 3 ปีที่แล้ว +199

    ከዲሽታ ጊና በኋላ ሌላ ምርጥ ዘፈን 👏👏👏👏

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 3 ปีที่แล้ว +5

      ጭራሽ አይወዳደርም ያ አፍሮቢት ድድምድድም ስላለው ተደነሰበት ይሄ ዘንተሻጋሪ መረዋድፅ ዜማው ሌላ ግጥሙ ሰቃይ ነው

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 ปีที่แล้ว

      @@Sofi-ks3zo sis demerign melrsalewu

    • @mimo4537
      @mimo4537 3 ปีที่แล้ว

      ምነው ምነው በመን ተገናኝተው።

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 ปีที่แล้ว

      @@mimo4537 demerign melesalewu

    • @geniaimiro1414
      @geniaimiro1414 3 ปีที่แล้ว

      @@Sofi-ks3zo በሙዚቃው ስልተ ምት እያወዳደርኳቸዉ ሳይሆን ጠንከር ባለ መልእክት እና ቀልብ መግዛት መቻላቸውን ነው

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 3 ปีที่แล้ว +7

    She ❤️🇪🇹❤️💯 is is amazing smart and knowledgeable person, we are proud of you 👏❤️🇪🇹❤️💯 thank you so much for your service .

  • @sarahsaoron2393
    @sarahsaoron2393 3 ปีที่แล้ว +1

    በርች የኔ ውድ በጣም ጎበዝ ነሽ ላገርሽ ያለሽ ነገር እጅግ በጣም ጥሩ ነው

  • @nenanena7057
    @nenanena7057 3 ปีที่แล้ว +7

    So so proud of her remember when y'all hate her but she's strong woman becoming more successful God is Good❤

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 3 ปีที่แล้ว +1

    WOW,WOW,she is grate hero, really, really you are amazing hero,this music broken my heart, thanks from long distance South Florida,Good bless your family love,love you my golden sister.

  • @SU_SU-m3x
    @SU_SU-m3x 3 ปีที่แล้ว +77

    እኔ ግን የቅድስት ይልማ አዲናቂ ነኝ ያልተዘመረላት ጀግና ዳይሬክቲንጉ የሚደንቅ ነው

  • @KK-ri2gu
    @KK-ri2gu 3 ปีที่แล้ว

    ራሄልዬ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ለዚህ ትልቅ ክብር ግዜ ሰእት ዘመን አድርሶሻል አምላካችን ክብርና ምስጋና ይድረሰው በመጀመሪያ ደረጃ ያቀረብሻቸውን ዘፈኖች በሙሉ ለእናት እና ላባትሽ መትሰቢያ በማድረግሽ ትልቅ ምስጋና ይገባሻል በቃለ መጠይቁ ላይ ለሰይፉ የሰጠሻቸው መልሶችሽ በሙሉ እጅግ በጣም ድንቅ ናቸው በተለይ በተለይ ለሴት ልጆች ምን ያህል ጥንካሬ እንደሚያስፈልግ እና ልጆቻችን መማር እና ማወቅ እጅግ በጣም በጣም በጣም አለባቸው የተባረክሽ ስለሆንሽ እግዚአብሔር አድሎሻል ቀጥይበት በርቺልን እናመሰግናለን የኔ እህት

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 3 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ስራ ጥርት ያለ በጣም ደስ ይላል በተለይ ኢትዮጵያ ሚለዉ

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ሴት ደስ ይላል በርቺ ልጅሽን ያሳድግልሽ እናትና አባት ማጣት የደረሰበት ያውቀዋል በተለይ እናትን ማጣት ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 3 ปีที่แล้ว +14

    ህጻኗን ለትንሿ ልጅ ትታ የምት ሄድበት እና ባንዲራው መጨረሻ ላይ የሚቀመጥበት ሁኔታ ያስለቅሳል፥ ድንቅ ስራ ነው::

  • @fikirworku9769
    @fikirworku9769 3 ปีที่แล้ว +32

    Oh..Rahel I love it... amazing music... but I cried😢😭 .... God bless... our Ethiopia.. and the people big respect for you...🥰

  • @edenasaminew9037
    @edenasaminew9037 3 ปีที่แล้ว +45

    ማን ኢትዮጵያን መሳይ ሲሳይ 💚💛❤️ ኑሪልኝ እናት ዓለሜ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +23

    የምር እኔ ሙዚቃ አልሰማም።።።።
    ነገር ግን የሀገሬ ጉዳይ በጣም ስለሚጠናብኝ
    አየሁት ።።።።
    ብቻ እንዳሰድቡኝ ያዉ የሀገር ፍቅር ነዉ።።

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እህትክፋማንሰማበት ይሁንልን 🙏🙏🙏🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯

  • @saratessema9064
    @saratessema9064 3 ปีที่แล้ว +58

    ምርጥ ወቅታዊ ዘፈን። እንደ አርቲስት የበኩሏን ተወጥታለች

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 3 ปีที่แล้ว

      ደምርኝእህትሳራየየየየየየ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 ปีที่แล้ว +3

    ይቺን አርቲስት.... እንደ እሄ የ ኢትዮጵያኖችን ልብ ስባለች... እዳገቱ
    ላይ ስንደቃችንን ስትስካው... እንባዬን
    መቆጣጠር አቃተኝ... ልቤ እራሱ
    እንደ ክንፍ ሊበር ነበር... ወቅቱን
    ጠብቆ የተዘፈነ... የዘመኑ ምርጥ... ኮከብ ብያታለሁ... እራሄል ክበሪልኝ
    በጣም ... ጎበዝ.... ስይፉሻ በ ኢትዮጵያ
    አምላክ .... እውቅ ስዎችን ስትጋብዝ
    በተለይ ቤተስባችውን ያጡ ስዎችን
    አትጠይቁ... ብዙ የደማን... ልባችን
    ሊቆቆመው የማይችል.. እንዳለችው
    ቤተስቦችዋን በልጅነትዋ ያጣችው
    እኔም የእስዋ... አይነት ነኝ እና.... እባክህ
    የሚያውቅ ያውቀዋል... እራሄል
    እቴጌ ብዬሻለሁ... በዚህ ስራሽ
    💚💛❤️👈🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰😍👈

  • @aklilesayse8879
    @aklilesayse8879 3 ปีที่แล้ว +14

    ቃል አይገልፀውም ኢትዮጵያዬን በርቺ የኔ ጎበዝ በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @ሠዉነኝአየሠዉ
    @ሠዉነኝአየሠዉ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማርያምን ያለሜካፕ ዉብ ኢትዮጵያዊት ነሽ

  • @ummrummerethyopiya56
    @ummrummerethyopiya56 3 ปีที่แล้ว +15

    እንኳንም አደረሳችሁ አድርሰን 2014💚💛❤ የእኔ ቆንጆ የሀገር ፍቅር አሳይተሸናል እናመሰግናለን አብርወሸ ለሰሩት እንደሁም 💚💛❤🌻🌻🌻

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 3 ปีที่แล้ว

    የ #2014 አድስ ተስፍ የሚሰጥ ምርጥ ሙዚቃ ነው ማር እናመሰግናለን እኔ ባንድራዋን መጨረሻ ላይ ስትተክላት በጣም ነው ያለቀስኩት አገራችንን ከጦርነት አውጥቶ ሰላም ያድርግልን

  • @munayemubaship9598
    @munayemubaship9598 3 ปีที่แล้ว +22

    ድራማ መስሎኝ ያየውት ምርጥ music ነው ያሳየሽን richoya ክበሪልን እማ🙏❤ሙሉ ኢትዮጲያን በዚ ክሊፕሽ አሳይተሽናል👌

    • @tube6676
      @tube6676 3 ปีที่แล้ว

      ሙና በቅንነት ደምሪኝ ውዷ

    • @munayemubaship9598
      @munayemubaship9598 3 ปีที่แล้ว

      @@tube6676 እሺ እማ

    • @SolodaEntertainment
      @SolodaEntertainment 3 ปีที่แล้ว

      🌼🌼🌼🌼 2014 🌼🌼🌼🌼
      🌼መልካም አዲስ አመት🌼
      የፍቅር ግብዣ ነው ውዴ 👇
      th-cam.com/video/va7PHTS1sLY/w-d-xo.html

  • @naseema1802
    @naseema1802 3 ปีที่แล้ว +2

    ሁልግዜ ካንች ደስ የሚለኝ ነገር ያነጋገርሽ ለዛ እና እርጋታሽ 👏👏🇪🇹🇪🇹

  • @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
    @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ 3 ปีที่แล้ว +6

    ድንቅ ችሎታ አለሽ በርቺ ብዙ መስራት ትችያለሽ አቅም አለሽ የኔ (የኛ ) ውድ እራሄልዬ በርችልን የኢትዮጵያ ልጅ👍🇪🇹🇪🇷❤️👏

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 3 ปีที่แล้ว

      ደምርኝ በቅንነት

  • @millionzewde4905
    @millionzewde4905 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያዊነት እንደ ዘንድሮ አምሮበት አያውቅም:: ልጇቿ ተሰባስበው አንድ ሆነዋል:: የዚህ እይነት የሪታ ኢትዮያዬ ማስተርፒስ አርት ምስክር ነው :: ከሀገር ትንሽ ራቅ ላልን ሰዋች የዘፈኑ መልእክት ይነዝራል:: እናመሰግናለን ሪታ

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 3 ปีที่แล้ว +7

    ኡፉ እውነት ነው ይነዝራል ያስለቅሳል 😪በተለይ እንዳልከው ባንድራውን የተከለችበት🇪🇹 ስሜት ኡፉ ብቻ ክሊፑ ገራሚ ነው እንኳን አደረሰሽ 🌼🌼🌼

  • @westgojjamfuneteselam839
    @westgojjamfuneteselam839 3 ปีที่แล้ว

    በህይወቴ ውስጥ ኢትዮጵያን አዕምየ ላይ ያለውን በዕውን ያሣየኝ ሙዚቃ እግዚያብሔር ይባርክሽ ራሄል የምር የኔ አዕምሮ ላይ ይህ አሳብ ነበር በጣም ነው ማመሰግን ሃሳቤን ለህዝብ ስላካፈልሽልኝ……………

  • @serkymeomy1889
    @serkymeomy1889 3 ปีที่แล้ว +9

    እራጋታሽ በጣም ነው የወደኩት እደሌሉቹ አትቀጀቀጂም በራች ገና ከዚህም በላይ እጠብቀለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hamudhassen9481
    @hamudhassen9481 3 ปีที่แล้ว

    የእውነት ፣ ወቅቱን የጠበቀና ፣ ይህን አይነት ስሜት ሚያስፈልገን ጊዜ ላይ የወጣ በመሆኑ ደስ ብሎኛል፣ እያየውት ፣ ሰሜት ውሰጥ አስገብቶኛል፣ ሪቾ የምር አሪፍ ስራ ነው በርች ፣ ቅድስትንም አመስግኝልን!

  • @emybekele718
    @emybekele718 3 ปีที่แล้ว +3

    Seifuye thank you betam
    Rahel tru sra newe ysrashw 😘
    Egziabiher hagrachn slam yargln 🙏

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወድሽ የማከብር የዘፈንሽው ዘፈን ሁሉ እጅግ ቆንጆ ናቸው ሀሁ የሚለውን እና በክሊፕ ያወጣሽውን ወድጄዋለሁ እህቴ በርቺ በእርግጠኝነት የምልሽ እናትሽ እና አባትሽ በአንቺ እንደሚኮሩ አትጠራጠሪ ልጅሽን ያሳድግልሽ❤️🌷

  • @negahaile9902
    @negahaile9902 3 ปีที่แล้ว +3

    Don't give up Just continue Rahel I love ❤ all your music ❤

  • @የሴቶችመድረክ
    @የሴቶችመድረክ 3 ปีที่แล้ว +1

    አለባብስሺ ያችይሻላል ሣላደቅአላልፍም ሌሎችታፋቸው ገልብጠውየሚመጡት👍👍👍

  • @andargekitchen2239
    @andargekitchen2239 3 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ለመናገር ኢትዬጵያ እሚለውን ዘፈን ስሰማ ያለቀስኩት እንባ በጦርነቱ ምክንያት ከህጻናት እስካዛውንት ለሞቱት ይቆጠርልኝ ሲከፍኝ እንደመዝሙር ተደጋግሞ የሚሰማ ምርጥ ዘፈን አንደበትሽን እግዚአብሔር ይባርከው

  • @haregwoinasrat5458
    @haregwoinasrat5458 3 ปีที่แล้ว +1

    ሙዚቃውን ስሰማዉ ይነዝረኛል አሳምነሽኛል አመሰግናለው ሪች

  • @ethiohagar4253
    @ethiohagar4253 3 ปีที่แล้ว +12

    ምርጥ የሆነ ዘፈን ብርቺ ልጅሽን ያሳድግልሽ ይባርክልሽ

    • @tube6676
      @tube6676 3 ปีที่แล้ว

      የኔ ውደ ደምሪኝ ስወድሽ

    • @GoteTube
      @GoteTube 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

  • @lovethree6526
    @lovethree6526 3 ปีที่แล้ว

    You're the BEST🇨🇬 singer
    and🇨🇬 ETHIOPIAN🇨🇬
    we love you thank you

  • @alem23able
    @alem23able 3 ปีที่แล้ว +7

    ራሄል ምርጥ ዘፋኝ ነሺ በርችልን!
    አሁን ያንጎራጎርሻት ዘፈን የኔም ♡Favorite ♡ ዜማ ናት

  • @mesfnekassa2058
    @mesfnekassa2058 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ድንቅ እና በሳል መልክት ያለው ወቅቱን የጠበቀ ስራ ❤️🇪🇹❤️ ልክ እንደ ሳያት አህመድ እረኛዬ እንደሰራችው !!!! ሆነሽ ነው የሰራሽው እሪቾ ሁሎም የተሳተፋት በሙሉ 👌 እግዛብሄር አምላክ የሀገራችንን ሰላም ያምጣልን !!!!! 👍

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 ปีที่แล้ว +6

    እምዬ ኢትዮጵያ ክፍሸን አለሠማ🇪🇹🥺
    የኔ ደመፀ መረዋ ራሄ በውነት ዘመን የማይሸረው ሙዚቃ ነው 👂👈😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hayatjemal3356
    @hayatjemal3356 3 ปีที่แล้ว +1

    ትረፊ ...ዋውውውውው እኔም በጣም የወደድኩት ነው ህይወቴንም እጅግ ገልፆልኛል

  • @ዱርዬነውፊቱ-ዐ4ለ
    @ዱርዬነውፊቱ-ዐ4ለ 3 ปีที่แล้ว +33

    ~ ሰላም እና ፍቅር ለ 🇪🇹 ኢትዮጵያችን 🇪🇹 !!
    መልካም አዲስ አመት

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ወኔ ያለዉ ነዉ ደስ ይላል።

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 3 ปีที่แล้ว +10

    ሬችዬ በጣም ተዋቶልሻል ከከንቼ ትምህርት ይውሰዱ ልብሳቸውን ጥለው ቅጥ ይጣ ሥራ የሚስሩት ሁሉ ይማሩበት ኢትዬጵያዊ ስረአት ማለት እንዲህ ነው በጣም አኮራችሁን ✌️💚💛❤️ ✌️

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ምርጥ ስራ ነዉ

  • @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
    @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 3 ปีที่แล้ว +12

    አቤት እርጋታ የኔ ቆንጆ በዝሁ ቀጥይ ውብ ነሽ♥♥♥

  • @des895
    @des895 3 ปีที่แล้ว +2

    She is an amazing singer. She is the best!!! ሁሌም የተለፋበት ስራ ውጤቱ ያማረ ነው: work hard, but smart.

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 3 ปีที่แล้ว +17

    ኢትዮጵያ 💚💛❤ለዘላለም ትኑር

  • @addisgasser2803
    @addisgasser2803 3 ปีที่แล้ว

    Amzing one Best if the Best keep it up Beautifull

  • @habimar4434
    @habimar4434 3 ปีที่แล้ว +6

    እኔም ሴይፉሻ ባንዲራውን ስትሰካ በጣም አለቀስኩ ሪች ምርጥ ስራ ነው ሂዘሽ የመጣሺው አንቺን አለማድነቅ አይቻልም በርቺ🙏🧡🧡

    • @SolodaEntertainment
      @SolodaEntertainment 3 ปีที่แล้ว

      🌼🌼🌼🌼 2014 🌼🌼🌼🌼
      🌼መልካም አዲስ አመት🌼
      የፍቅር ግብዣ ነው ውዴ 👇
      th-cam.com/video/va7PHTS1sLY/w-d-xo.html

    • @yefikerkitchen1403
      @yefikerkitchen1403 3 ปีที่แล้ว

      🇪🇹🇪🇹

  • @salome5498
    @salome5498 3 ปีที่แล้ว +1

    I like your ideas and expressions as a mature lady! Stay successful!

  • @luliib800
    @luliib800 3 ปีที่แล้ว +27

    Beautiful work girl 🇪🇷

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 ปีที่แล้ว

      Demerign ledemereshe gora beye

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 3 ปีที่แล้ว

      ደምርኝ ሉል

  • @nardiethiopia2769
    @nardiethiopia2769 3 ปีที่แล้ว

    ሪችዬ አንድ የሚያመሳስለን ነገር አለን እኔም እንዳንቺው እናት አባት የለኝም ህፃን ልጅ ሆኜ ነው እኔም ያጣዋቸው ለበጎ ነው ለዛሬው ማንነትሽ የነሱ አስተዋፆ አለው በርቺ አሁንም ብዙ ካንቺ እንጠብቃለን ሪችዬ ❤️

  • @yemar1635
    @yemar1635 3 ปีที่แล้ว +13

    አንዴ ለቅድስት ይልማ👏👏👏👏👏

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዬን በጣም ነው የወደድኩት እግዚአብሔር ይባርክሽ ::

  • @binihabesha5096
    @binihabesha5096 3 ปีที่แล้ว +87

    ስሜትን የሚነዝር ስሜት አለው !

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 ปีที่แล้ว +1

      Demerign be qenenet

    • @yefikerkitchen1403
      @yefikerkitchen1403 3 ปีที่แล้ว

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️

    • @mahletsahle1009
      @mahletsahle1009 3 ปีที่แล้ว

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MeaziTube
    @MeaziTube 3 ปีที่แล้ว +2

    የድሮው 10 ብር ላይ ስፌት የምትሰፋዋ ልጅ የምትዘፍን መስሎኝ ነበር ቁርጥ እራሷን🤔🤔🤔 አድናቂሽ ነኝ በርቺ ቆንጆ።

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 ปีที่แล้ว +43

    በዘፈን መልክ የተሰራ ሁለተኛው እረኛዬ!! ውብ የሆነ ስራ ነው

  • @prettygirl-fj6zw
    @prettygirl-fj6zw 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም ምርጥ ስራ ነው በዚህ ስራ የቅድስት ይልማ ብቃት እና የራሄል ጌቱ ድምፅ እና ትወና ተደምሮ በጣም ምርጥ ስራ አድርጎታል ግን የምር በጣም ምርጥ ስራ ነው ሪች ብቃትሽን አሳየሽን

  • @addisman5642
    @addisman5642 3 ปีที่แล้ว +20

    It was an amazing work ETHIOPIA FOREVER💚💛❤

    • @SolodaEntertainment
      @SolodaEntertainment 3 ปีที่แล้ว

      🌼🌼🌼🌼 2014 🌼🌼🌼🌼
      🌼መልካም አዲስ አመት🌼
      የፍቅር ግብዣ ነው ውዴ 👇
      th-cam.com/video/va7PHTS1sLY/w-d-xo.html

  • @zinufikir4612
    @zinufikir4612 3 ปีที่แล้ว +2

    የእውነት አድገሻል ማለት ነው ድርብብ እያልሽ ነው ስክን እርግት ብለሻል ወደድኩሽ ምርጥ ምርጡን ላንቺ ሪች 2014 ጥሩ የምትሰሪበት ልጅሽ የምታድግበት ጊዜ ያርግልሽ የኔ ደርባባ

  • @markonalyonas4979
    @markonalyonas4979 3 ปีที่แล้ว +3

    ከዚ በፊት ካደረግሽው ኢንተርቪው ጥሩ ለውጥ አምጥተሻል። ብስለት ይታይብሻል ቃላት አጠቃቀምሽ ተሻሽሏል ልብስሽ የጨዋ ነው። ጎበዝ

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 3 ปีที่แล้ว +1

    እሪቾ ኢትዮጲያ የሚለው ዘፈንሽ እጅግ በጣም ኢትዮጲያን ገልፆታል አይገልፀውም በጣም ደስ የሚል ስራ ነው መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ

  • @beckyararssa7022
    @beckyararssa7022 3 ปีที่แล้ว +8

    The best music of the beginning of this year, thank you Rahel

  • @MalcolmProduction
    @MalcolmProduction 3 ปีที่แล้ว

    ቅድስ ይልማ እጅግ በጣም ጎበዝ የፊልም ባለሙያ ነች ራሄልም እንዳለችው የአንበሳውን ድርሻ ልንረሳው አይገባም በርቺ ልንላት ይገባል ቅዲ ጀግኒት ነሽ

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ
    @እፁብድንቅየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +29

    አልቅሼአለው እኔ❤🇪🇹😭😭😭😭😭😭ዘመንሽ ይለምልም በእውነት

  • @rodabaye3700
    @rodabaye3700 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ድምፅ ልዩ ነው። የኔ ቆንጆ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +14

    እንኳን በሰላም አደረሰን በአዲሱ ዓመት ፍቅር ይስጠን ራሄል ጀግና ነሽ ሙዚቃው በጣም ደስየሚል ነው

    • @SolodaEntertainment
      @SolodaEntertainment 3 ปีที่แล้ว

      🌼🌼🌼🌼 2014 🌼🌼🌼🌼
      🌼መልካም አዲስ አመት🌼
      የፍቅር ግብዣ ነው ውዴ 👇
      th-cam.com/video/va7PHTS1sLY/w-d-xo.html

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 ปีที่แล้ว

      Demerign be qenenet

  • @amiyt6948
    @amiyt6948 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጀግና እግዚአብሔር ካችጋ ይሁን

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 3 ปีที่แล้ว +9

    ኢትዮጵያዬ የራሄል ሙዚቃ የ2014 የምርጦች ምርጥ ተብሎ ሊሸለም ይገባዋል ። ያለበለዚያ ዋ

  • @jemilahussen7559
    @jemilahussen7559 3 ปีที่แล้ว +1

    ለኔ የዘመኑ ምርጥ ጀግና ነሽ ከትንሽ እስከትልቅ በአጭር ጊዜ ብዙ ውጣ ውረድን አሳልፈሽ እዚህ ደረጃ ደርሰሽ አሳይተሽናል በጣም ጀግና ሴት ነሽ ምስጋናየም አክብሮቴም ትልቅ ነው

  • @rehanaabdella9675
    @rehanaabdella9675 3 ปีที่แล้ว +4

    “Kurfia”, well said. 🙏

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ክፍ አይንካችሁ

  • @natey16
    @natey16 3 ปีที่แล้ว +14

    🌼🌼🌼🌼🌼2014 ዓ.ም🌼🌼🌼🌼🌼
    ❤ ያነቡ ወገኖቻችን እንባቸው የሚታበስበት‼️
    ❤ ጦርነት እና የጦርነት ወሬ የማንሰማበት‼️
    ❤ ቂም እና ጥላቻን በይቅርታ የምንሽርበት‼️
    ጠላቶቻችን አንገታቸውን እስኪደፉ ድረስ በአንድነት የምንቆምበት ያድርግልን ‼️‼️‼️
    🌼🌼🌼 መልካም ዓዲስ ዓመት🌼🌼🌼

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 3 ปีที่แล้ว

      እንደማምር

    • @tadilatube
      @tadilatube 3 ปีที่แล้ว

      @@seadatube4526 እንደመር

  • @yemariyamyeabtsega1242
    @yemariyamyeabtsega1242 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ያስለቅሳል ጎበዝ ሪቾ

  • @mahiterefee
    @mahiterefee 3 ปีที่แล้ว +43

    Why are you making her uncomfortable asking about her love life and choice? She is trying to tell you about her challenging life as a single mom and how she have come so far. You should have a better question if you want to know more about her life. Anyways I appreciate you bringing her to your show.

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 ปีที่แล้ว

      Demerign be qenenet

    • @nardosabebe8555
      @nardosabebe8555 3 ปีที่แล้ว

      Agree!

    • @peace4all178
      @peace4all178 3 ปีที่แล้ว +1

      Because Seifu is uneducated and he has never been challenged so he monopolize by conspiring with TPLF-owned anti-Orthodox Christian EBS TV. He’s fake and opportunist. He can’t speak out blame Junta to name a few.

    • @3etv303
      @3etv303 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ የፈለገውን ቢጠይቃት ስህተት ነው ብዬ አላምንም
      ዋናው እስዋ በ ራስ መተማመን በተሞላበት ሁኔታ በአግባቡ መልሳለታለች

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 3 ปีที่แล้ว

      @@peace4all178 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @AmranMedia
    @AmranMedia 3 ปีที่แล้ว +1

    በአንድ አመት ከሦስት ወር እንደዚህ ገራሚ የሆነ አልበም አጠናቆ ለህዝብ ማድረስ ትልቅ ነገር ነው ትልቅ ታታሪነት እና team work ነው። እናመሰግናለን Richo.

  • @surafelgera1996
    @surafelgera1996 3 ปีที่แล้ว +18

    የኔ ዘመን ጣይቱ በጣም ነው ያደነኳት ተባረኪ

  • @jemalsaid6026
    @jemalsaid6026 3 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ እንግዶች ሁሉ ደስ የለችኝ እንግዳ በጣም ጥሩ ስራ ጋር እና አገላላጸ ጋር ለእኔ ምርጥ ነበር በርቺ

  • @tesfausnkey1286
    @tesfausnkey1286 3 ปีที่แล้ว +3

    Unbelievable song,special the director

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu5082 3 ปีที่แล้ว

    Wawe betam new yadencushe honshe new yesrashewe 🇪🇹🇪🇹🇪🇹Egizhabhar yasebshewn yefsemlshe keri zemnshe Egizhabhar yebarclshe

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ
    @እፁብድንቅየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +22

    ሲሳይናት እሷ ሲሳይ ማን ኢትዮጵያን መሳይ ሲሳይ😭😭🇪🇹❤❤🇪🇹🇪🇹ዘርሽ ይብዛ ሪችዬ🇪🇹❤❤😭❤❤🇪🇹

  • @eshetuwoldeyohannes7881
    @eshetuwoldeyohannes7881 3 ปีที่แล้ว +1

    I'm listening two times at least daily, Ethiopiaye

  • @ljfekerljfeker9697
    @ljfekerljfeker9697 3 ปีที่แล้ว +6

    እራሄልዬ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ጀግና ነሽ

    • @SolodaEntertainment
      @SolodaEntertainment 3 ปีที่แล้ว +1

      🌼🌼🌼🌼 2014 🌼🌼🌼🌼
      🌼መልካም አዲስ አመት🌼
      የፍቅር ግብዣ ነው ውዴ 👇
      th-cam.com/video/va7PHTS1sLY/w-d-xo.html

  • @yonasbana9429
    @yonasbana9429 3 ปีที่แล้ว

    ልቤን የነካ ስራ ስለሰራሽ እጅግ አመሰግናለሁ ረጅም ዕድሜ ይስጥልኝ ካንች ገና ብዙ እጠብቃለሁ ኢትዮጵያየ መዝሙሬ ነው