ስብራት ክፍል 15 | Sibrat episode 15
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- ስብራት ዘወትር ከሰኞ እስከ ረቡዕ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት በቃና!
Sibrat every Monday to Wednesday @7:00PM on Kana TV.
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Sibrat #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የTH-cam ገጻችንን ይከተሉ::
| Official TH-cam Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሚንን 🤲🤲
አሚንንንን
Amen yarebi
አሜንንንን
አሜን፫
ሰማዕቱ ቅዱስ ቂርቆስ ከክፋ ሁሉ ይጠብቃችሁ💙♥️🙏
😂😂😂😂😂😂እሡ ሠመአትሆኖነው እናንተን የሚጠብቀው😂😂😂😂
አሜን፫
አሜን.አሜን.አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏 የኔ ውዴ❤❤
👏👏👏
ሡምሩ የህቶቿ ጀግና🥰ሀጃርን ጠፈጠፈቻትኮ😂እኔም እድህ ነኝ እህቶቸን ሲነኩምኝ አልወድም ከምር በህቶች🥰 አልደራደርም😏
መሆንም ያለበት እድህ ነዉ ጀግንነት❤❤❤
እኔም የህቶቸ እህት ነኝ ወላሂ በነሱ የመጣ ምንም ቢሆን አልምርም አላህ እኔንም እህቶቸንም ይጠብቀን
ጥፊው ለኔ ኣቃጠለኝ 😂
እኔም ጀግና እህት ነበረችኝ እህቶቿን ሲነኩባት አትወድም ነበር ለኔ ብላ ከማንምጋ ትጣላ ነበር ከወድሞቸምጋ ብሆን ግን ሞተችብኝ💔💔💔💔😭😭😭😭
አብሽሪ ዉደ
ሳምንት ሙሉ ይለቀቂልን የሚትሉ👍👍
ሱምሩ ጀግና ሀጃርን ደበደበቻት እኮ ምናለ ሀሊዴንም ብታጮሀት
ከሰኞ እሰከአርብ ይሁን እባካችሁ ተው 👍👍👍👍👍👍👍
ደምሪኝ ወድ
@@ሉቤነኝየመዳምቅመም 🥰🥰
ምኛቸ ነበር❤❤
ይሄ ፊልም እየጣፈጣ መጣ ያገር ልጅ ተሰብሰብ❤
ይችን ኮሜት የምታነብሁሉ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ/ን ⓬አባቴ🙏👏🙏🙏❤️😍💚
amen amen amen ❤❤❤❤🙏😊
አሜን፫
Amen
አሜን 🤲🤲♥️
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አገር ለመግባት 9 ቀን ነው የቀረኝ በሰላም እንድገባና እዛም ህጄ ያሠብኩትን ሂወት እንድኖር ዱአ አድርጉልኝ ውድ ያገሬ ልጆች❤❤እናተም ሰርታችሁ በሰላም ላገራችሁ ያብቃችሁ አሚን
selam yasgebashe
ታድለሽ❤❤❤
3ወር እኔ😮
ውዶቼ አላህ ያሰባቹሁትን አላህ ያሳካላቹሁ ውድ የመዳም ቅመሞች❤❤❤
አሚንንንንንንን
ውዶች ስሙኝማ እኔ መለስ ሲሞት አዲስ አበባ ነበርኩ ለበረራ ተጠርቸ 😂😂😂አሁንም አለሁ ከሰውቤት 😢😢😢ግን ምንም ነገር የለኝም ሀብታሞች ግን እደት ነው እሚከብሩት😅😅😅😅
እስከ አሁን ን አዙሽ ማዓረይ
አይዞሽ የኔ ሚስኪን እህት 😢አንድ ነገር ልንገርሽ ከዚ ምድር ላይ እንደ እናትሽ የሚአስብልሽ ሰው የለም ወንድሜ እህቴ የምትይው ነገር አቁሚ ለ እራስሽ እና እናት ካለሽ ለ እናትሽ ብቻ ኑሪ የ ወንድሞችሽ የእቶችሽ ሂወት ለመቀየር ስትይ እድሜሽን አታባክኚ ነገ ይቆጭሻል ገብተሽ አግቢ ና ውለጂ እኔ እናቴ ጋር አስቀምጫ መጣው ልጄን እናቴን ሞት ወሰደብኝ 😢እናቴን ካጣው 7 ወሬ ነው እናቴን እረዳት ነበር ብሬንም እንዳባክን አትፈልግም ነበር አሁን እህቴ ጋር ናት በጣም የምወዳት የምሞትላት እህቴ ግን ብሬን የጠላት ብር እስኪመስል እያባከነች ነው ምንም ማለት አልቻልኩም 😢ለ ልጄ ለደት ብላ የሰርግ ድግስ ይመስላል ምንም አላልኩም አፌን መክፈት አልቻልኩም 🤐እና ሚዲያ ላይ 40 ቀን 80 ለሞተ ሰው የምግቡ ብዛት የመጠጥ ብዛት ሳይ ለ ሞቹ በዛም ነው የማዝነው ተመልሶ ባይመጣም ነገር ግን ያማል ይህን ሀብት እንዴ እንዳመጣው እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው እና እኛም እንደዚ ነን ነገ ይህን የምታነቡ ሰዎች ቅድሚያ ለራሳቹ ኑሩ
@@tiz59905 😢😢😢እሽ እማ እኔማ ተፈጥሮየ ጂልነው ቤተሠብ ተቸግረው ካየሁ አያስችለኝም ግን አሁን ሁሉም አስጠልቶኛን ወደናቴ እሄዳለሁ 😢😢😢😢😢😢
@@gullala4624 ያው ለቤተስብ ስለምልነው አያያዙን ስላላወኩበት 😢😢😢😢
@@gullala4624ያው ለቤተሰብ ስለምልክ ነው አያያዙን ስላላወኩበት 😢😢😢😢
ማነወ እንደኔ ከስብራት ወደ መብረቅ ከመብረቅ ወደ አንቀፅ ከአንቀፅ ወደ የበኩር ልጅ ወ ዘ ተ እያለ የሚከራተት😢😂😂
አንቀፅን አላየዉም
እኔ አለሁልሽ 😂😂😂
እኔም😂😂
Ankets bemdnew mitayew
😂😂😂😂😂😂 ተይ ልጄ የታክሲ ብር አታባክኚ
ሱምሩ ጀግና❤🎉
ከሰኞ እስከ አርብ ይለቀቅ እምትሉ ላይክ
ሱምሩ የኔ ጀግና ሰቶ ድፋሪ ማሆና ኣልባቴ😂😂😂
ጀግና ሡሙሩ ከምንም በለይ ዘሬ አንጀቴነዉ የረሰችዉ ሀጀርን በጢፊ አቀነበረቸት ይገበተል ኩሙሩ ለሀጀር ደብቀለት ነበር
እባካቹ ቃናዎች የተደገመ ፊልም ከምታሳዩን ይኼን ከሰኞ እስከ አርብ አርጉት በጉጉት እንየው አልደግመውም
ደምሪኝ ውድ
፣፣,🤔🤔🤔🤔🤔 , ሁማ የዙቤየር ልጅነቺ
ወይ ተቀደደ አለ አልፐር😂😂
ኩምሩ ምርጥ
5ተኛ ነኝ ኮመንት ዛሬ✌️✌️👍👍🥰🥰
እካን ደሰ አለሸ ዲጋራሰ
ጂዛን ያላቹ እንደኔ ብቸኛ የሆናቹ ሀይ በሉኝ ጓደኛሞች እንሁን ስው ስው ነው መዳኒቱ😢😢
ኣይዞን ማማዬ እኔም ጅዛን ነኝ የት ኣከባቢ ነሽ😢❤
@@MahiKiya ሃይል መጠር
@@TgF-dy1qm እኔ መዳያ ነኝ ❤
እኔም ነኝ አይ ዞን አለሁልሽ 😢😢😢😢
@@MahiKiya ያው አንድ ነን💙
አረፐር💔💔💔💔💔💔💔
ዛሬ አደኛነኝ ዬት ሄደቹነዉ የኔ ጀለሦች 🎁😅
😂😂😂ተኝተን ነበር😂😂😂
@@dhvfuh1387ለሚሾው 😂😂😂😂
አር እኔ ቀድሚሻለው
ሀጀር የራስሽን ባል ነዉር ልደብቂ ነዉ ድንጋይ አሮጊት😂
አገርምሺም😂😂😂😂መጥፎአሮጊትነቺ😂
@@lomi-Q9rvክክክክ
ሡምሩ ግን ተመቸችኝ ልክ እደኔናት ጠካራ ሤት እና በራሧ አለም እምትጓዝ❤❤
አረ እናቷ የምትገድል
@@Zayd-qv9oy አደለም አቺ እደተረዳሽው ነው በወድ የማትበረከክ ጀግና ሤት ለህቶቿ ሥትል እራሧን ሤሥ ውሥጥ የምከት
ዋዉዋዉ ሁማን የዙቤር ልጅናት ወይ የሰዝናል
ሱሙሮ ጡሮ አረግሻት ይቼ አሮጌት መነው በደብ ጠፍጥፈሻት ቤሆን
እስኪ ዝም ብላችሁ ሳቁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አሁንም ሳቁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኧረ ገኝ😅ሽ አመት ላይኖር አትጨነቁ😊😊😊
.😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁🙏
.😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁🙏
😅😅😅😅😅😅
😁😁😁😁😁
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሳቅ
ሙስሊም ሴቶች ቁርአን እና ቃኢዳ በኦላይን ኢሞ መቅራት የምፈልጉ አናግሩኝ ❤
እኔ ፈልጋለው
እኔ በጣም እፈልጋለሁ
ወዷ እኔ በነትሸ ጀምሬ ነበር አቋረጡኝ በነትሸ ዉዴ 💔💖
ኑስልኪን ሴፍ አርጉና
እኔ
ፊልሙን ሳታዩ ለኮሜንት የምትቸኩሉ ደናናችሁ😂😂😂😂
ኣይደሉም
ጉዙ ጉኒ የምትሉ ልጅች ግን ጤኔኛ ናቸው ቴሌ ግራም ላይ ከተፀመ ቆየ እኮ😅😅
እኔ ቴሌ ግራም የለኝም
Mn blen lnagegnew enchlaleln
እሽ መጨረሻው ምን ሆነ
ኣይሰራም እኔ ላይ😢😢
ምን😢😂
ሱምሩ❤❤❤❤❤
ኣልፐር😢
ጨለለ
ኣበደ
የቺቲን እናት እና የአልፓር እናት የወሬ ጥም አለበቸዉ ሀጀር እና የቺን እናት ስብሰበነዉ የሚጠሩ የሚመስለዉ
አይ አልፐር 😢
አሳዘነኝ😢😢
አብሽሪ ለኸይር ነው
ደምሪኝ ውድ
ባረበኛ ሙሉው አለልሽ ባየበኛ የድራማው ስም ብንት ሰፊር ነው
እሄየተረገመ የሁማ አባትነው
በሚገርም ሁኔታ እሄ ፈሪ😂
አረ በማርያም ኩዚ ጉኒ 187😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
selam
የቱረክ ሴት እደዚህ የወራ ጥማት አለበት እደ😂😂😂😂
አዉ ልክ እደጋዘጠኞች😂😂😂😂😂
@@bahria1927 ሳህ ወላ 🤣🤣🤣🤣
😅😅😅
Wow😊😊😊
እኔን የናፈቀኝ ኩዚ ጉኒ❤
ቱ ሁለት አሮጊቶች😂አቃጠሉኝኮ😮😂😂😕😕🙃😡
ሃጃር ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ😢
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
አርፖር ግን ሲሳዝን😢
ኧረይች አሮጊት ሀጃር እደት ያደርጋታል በፈጣሪ😮😮😮😮😮😅😅😅😅😅
Selam beteseb
ክፍል17
እረ የወሬ ጥማት😅😅😅😅
ቱቱቱቱ ኡሙሀ የዙባየር ልጅ ነች😂😂😂😂
አዎ ሲያናድድ 🥹🥹🥹🥹🥹
ፊልም ቢሆንም 😂ትልቅ ስውን ደፍሮ መማታት ትልቅ ነውር 😢
እኮ
❤❤❤❤
አረ ኩዚ ጉኒ part 187 ልቀቁልን
Awooo
👍👍👍👍👍👍
አወ እሰካረብ ይውን❤
❤❤
ከሰኞ እስከአርብ ይሁን የምትሉ
ቀጣይ ይለቅ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውደአላቅምብቻአይመጣልኚም
ሳብክስራይፕ ግበሩኒ ደቂ ተዋህዶ ኣሕዋተይ❣️✝️🕊
Hi selam do
እሺ መልሽ
😊😊😊😊❤❤❤😊😊
አልፓር ኩሙሩን ጥፋተኛ ከመደረግ በፊት ቤተሰቦችህን ተቆጣጣር ከዘ ኩሙሩ ጥፈተኛ መሆን አለ መሆኑወ ተዉቀለ
ዛሬስእኔም እደስብራት ዞሮብኛል😂😂😂😂😂
ደምሪኝ ውድ
@@ሉቤነኝየመዳምቅመም ፣😁😘❤️🥰በደሥታውዴ
@@lomi-Q9rv አመሠግናለሁ የኔ ልኢልት😘😘😘😘😘
ደምርኝ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Hamitgochi leke ende etiopia 😮😮yegiremal ye wera sus
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በቃ በየቀኑ ታልተለቀቀእዛዉ ልሂድ መሰለኝ
😢😢❤❤
ግን ኩዚ ጉኒ የምትሉ ጤነኛ ናችሁ ስት አመቱ ነው ታለቀ ሆይ 🙄🙄
ኩዚ ኩኒን ልቀቁልን
❤😍😍😍🥰
የብር ቼክ የሚቀዱት ነገርስ ወረቀት መሆንአለበት😂😂
አወ ወረቀት ነው ድጋሚ መፃፍ ይችላን ብሩ ምንም አይሆንም
😅😅
😢🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️😊
ያሻር ኣሁን ያለበት ቤት የነ ሰርሜት የኣባታቸው ቤት የነበረው ቤት ይመስላል
ይመስላል😮
Anem yet naw yeyawt eyalikut nabare
ወይኔ ለወሪ ይህን ያክል መሮጥ
29:03
አረሥሙማሤቶቺ ምንድነው ዩቱቡ ሁላለቅሶበለቅሶአደረጉት 😂😂😂😂
የኔምጥያቄነው😅😅😅😅😅😂😂😂
ድሪማ ነዉ ዝብለሽ ተከተይ😂😂😂
@@ዙዙዪ ሆሆእኔ ማንንምአልከተል😂😂😂
ቃናብቻ
❤❤❤❤❤❤😢
😮😮😮😮😮
የትርኪ ድሆች ኢልማዝ ነው ስማቸው😂😂😂
አረ አይቀጥልም እንዴ እዚጋ ቀረሁትኮ እኔ ኣሁን ነው የጀመርኩት 16 ክፋል ላገኘው ኣልቻልኩም
ሁማ የያሻር ልጅ ኣይደለችም😮😂
እቫካችሁ በቱርከኛ እርእሱን ንገሩኝ
የምታውቁት ካላችሁ
kizlarimicin
🥰🥰🙄🙄🙄
አቤት ለወሪ ሁለቱ አሮጊቶች😅😅😅ሆ 😢
ሴቶቹ ግን ለወሬ አጀር ቱቱቱቱ 😂😂😂😂
ያገሬ ልጆ በቱርከኛ ስሙን ንገሩኝ አመሠግናለሁ
❤❤❤16
ክፍል 16 የለምእሳ
አቤት የሴት ነገርኛ ነቸዉ
😮
ኔዶየቱርክ አሮጌቶች ምኖቹ ቱርክክናቸው
Wow ❤
በቃ ኩዚ ጉኒን የመጨረሻውን ክፍል ተዉት?!!!!!??🤔
❤❤🎉🎉❤❤
ኡማ የማን ልጅ ናት
ኡማን ለካ የዚ መሰሪ ልጅ ናት 🤔🤔🤔😥
😅😅
ክክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂
ምን