ነቢዩ ኤልሳዕ | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 55

  • @MerhaTewahedo
    @MerhaTewahedo  ปีที่แล้ว +19

    ለሌሎችም እንዲደርስ ላይክና ሼር እናድርግ።

  • @sifutuuu2919
    @sifutuuu2919 27 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለ❤❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ነብዩ ኤልሳዕ በጣም ነው የምወደው እምነቱ መጠራቱ ሁሌ ስለሱ ብሰማ ደስ ይለኛል❤❤

  • @ሕይወትየስላሴልጅ
    @ሕይወትየስላሴልጅ ปีที่แล้ว +4

    ቃል ሕይወት ያስማልን ነብዩ ኤልሳዕ ብርከቱ ይድርስን💐💐✝️

  • @FanoosFanoos-gn6xm
    @FanoosFanoos-gn6xm หลายเดือนก่อน

    Betam ye mwedew tarik selehone degagimaya new yemsemaw Tebarek Enwedhalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 4 หลายเดือนก่อน

    ❤እውነት ነው እግዚአብሄር አምላክ ዘመኔ ተባረክ ❤🙏

  • @አፈወርቅጃንካ
    @አፈወርቅጃንካ 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን
    ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 ปีที่แล้ว +2

    አሜን + አሜን + አሜን + አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን አባቴ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን አመላኬ አመላኬ ተመስገን ሁሌም ጌታይ አሜን ንንን 🙏🌹🤲🌹📚🌹🤲🌹📚🙏

  • @filmonkahsayc7975
    @filmonkahsayc7975 3 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen ቃልሂወት ያስማለን ወንድም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YeabSra-l7y
    @YeabSra-l7y 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሪህ ይድረሰኝ በረከትህ ትደርብኝ
    ቅዱስ ኤልያስ በጎናጽፊያህ ይረፍብኝ
    ልሻገር ዮርዳኖስ ይክፍል በታምርህ
    በእኔ ላይ ትድር ቅዱስ መንፈስህ

  • @እግዚአብሔርእናቴህወቴ
    @እግዚአብሔርእናቴህወቴ ปีที่แล้ว +8

    በውነት በረቱልን እፁብ ድቅ ነው ምህምረ ቃለህወት ያሰማአልን ፀጋአዉን ያብዛልህ አሜን🙏🌹🌹🌹

    • @saraabebe5829
      @saraabebe5829 ปีที่แล้ว

      አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን ❤❤❤

  • @MelatZeleke-f4b
    @MelatZeleke-f4b 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 6 หลายเดือนก่อน

    ❤🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን .የአባታችን ነብይ ቅዱሰ ኤልሳዕ በረከቱ ይደርብን 🤲🤲🤲

  • @fekadushewamare3921
    @fekadushewamare3921 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 9 หลายเดือนก่อน

    የነብዩ ኤልስዕ በረከቱ ይደርብን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጥሩ አቀራረብ ነው በርቱልን

  • @martamatiwos1763
    @martamatiwos1763 3 หลายเดือนก่อน +1

    Eshi

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwotn yesemsln
    Ye kedusan berekt redeat yedrbn❤❤❤

  • @bestilotasfewu5131
    @bestilotasfewu5131 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏

  • @HaymanotWubiye
    @HaymanotWubiye 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @AlemayehuWorkiye-q1t
    @AlemayehuWorkiye-q1t 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

    • @MerhaTewahedo
      @MerhaTewahedo  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን አብሮ ያሰማን

  • @سعدالشين
    @سعدالشين ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @binyammamo6454
    @binyammamo6454 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያክብርልን!

  • @amarenaga104
    @amarenaga104 2 หลายเดือนก่อน

    Kale hwete yasemalin

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @ashenafibelihu1123
    @ashenafibelihu1123 2 หลายเดือนก่อน

    Amlake Kidusan Yabertachihu!

  • @anaafiisii6076
    @anaafiisii6076 ปีที่แล้ว

    Qale Heyewat yasamalen Mamherachen Ye Agalegelot Zamnken Yarezemelen❤❤

  • @asnakebaruda3584
    @asnakebaruda3584 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሆን እናመሰግናለን

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫💞🙏🙏💞🙏💞🙏

  • @Uyd7655
    @Uyd7655 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsigeTeklu-v8m
    @TsigeTeklu-v8m 10 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwoten yasemalen inamesegnalen

  • @sosenaamsalu3538
    @sosenaamsalu3538 ปีที่แล้ว +3

    እንደምን አመሻችሁ? የሚቀርቡ ታሪኮች አስተማሪ ናቸው። እግዚአብሔር ይስጥልን። ስለ እናታችን ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ማቅረብ ብትችሉ መልካም ነበር።

  • @ethiopiaethiopia6793
    @ethiopiaethiopia6793 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @GrmayAraya-f8u
    @GrmayAraya-f8u ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏

  • @GAGHI-7
    @GAGHI-7 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @Amanuelsugamo
    @Amanuelsugamo 4 หลายเดือนก่อน

    Aman

  • @Bini-e8v
    @Bini-e8v 4 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ነህ ፡ አደንቕሃለሁ ፡አሜንም እላለሁ ፡ ድምፅህን ግን ሁሉ አንድ አይነት አነባብ ብታንብበው ይመረጣል ፡ በምሃል ድምፅ መለወጥ ሊላ ሰው ሲነጋገር ስታመሳስል ፡አልማረኸኝም ፡ሳትቀይር ድምፅ ልታነበው ሞክር ፡

  • @YeabSra-l7y
    @YeabSra-l7y 3 หลายเดือนก่อน

    እዳዬ ልክፈል ዘይቱን ሙላልኝ
    እኔና ልጄቼ ከባርነት አድን

  • @zekariasworku8789
    @zekariasworku8789 11 หลายเดือนก่อน

    ተስፋዬን የሚያለመልመዉ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 6 หลายเดือนก่อน

    ኤልሳ 12 በሬዎችን አረደ ብለውም ያስተማሩን አሉ እባካችሁ ትክክለኛውን አስተምሩን ለልጆቻችን ትክክሉን እናስተላልፍ እናምከታወቁ አባቶች የሰማሁት 12ቱንም በሮቹን እንዳረደና ልህዝቡ እንዳበላ ነው :: ስለዚህ ወንድሜ እባክህ የቱ ነው ትክክል አስራሁለቱ ወይንስ ሁለቱን ያረደው ????? ይህን ስል ከይቅርታ ጋራ ነው

    • @MerhaTewahedo
      @MerhaTewahedo  6 หลายเดือนก่อน

      "ከዚያም ሄደ፥ የሣፋጥንም ልጅ ኤልሳዕን በዐሥራ ሁለት ጥማድ በሬዎች ሲያርስ፥ እርሱም ከአሥራ ሁለተኛው ጋር ሆኖ አገኘው። ኤልያስም ወደ እርሱ አልፎ መጐናጸፊያውን ጣለበት።
      ኤልሳዕም በሬዎቹንም ተወ፥ ኤልያስንት ተከትሎ ሄደ፥ « አባቴንና እናቴን እስማቸው ዘንድ፥ እባክህ ተወኝ፤ ከዚያም በኋላ እከተልሃለሁ» አለው። እርሱም «ሂድና ተመለስ፤ ምን አድርጌልሃለሁ?» አለው።
      ከእርሱም ዘንድ ተመልሶ ሁለቱን በሬዎች ወስዶ አረዳቸው፥ ሥጋቸውንም በበሬዎቹ ዕቃ ቀቀለው፥ ለሕዝቡም ሰጣቸው፥ በሉም፤ እርሱም ተነሥቶ ኤልያስን ተከትሎ ሄደ፥ ያገለግለውም ነበር።"
      መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ 19:19-21

  • @AynalemHaylu
    @AynalemHaylu 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @amarenaga104
    @amarenaga104 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mintwabmint270
    @mintwabmint270 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 6 หลายเดือนก่อน

    ኤልሳ 12 በሬዎችን አረደ ብለውም ያስተማሩን አሉ እባካችሁ ትክክለኛውን አስተምሩን ለልጆቻችን ትክክሉን እናስተላልፍ እናምከታወቁ አባቶች የሰማሁት 12ቱንም በሮቹን እንዳረደና ልህዝቡ እንዳበላ ነው :: ስለዚህ ወንድሜ እባክህ የቱ ነው ትክክል አስራሁለቱ ወይንስ ሁለቱን ያረደው ????? ይህን ስል ከይቅርታ ጋራ ነው

    • @MerhaTewahedo
      @MerhaTewahedo  6 หลายเดือนก่อน +2

      "ከዚያም ሄደ፥ የሣፋጥንም ልጅ ኤልሳዕን በዐሥራ ሁለት ጥማድ በሬዎች ሲያርስ፥ እርሱም ከአሥራ ሁለተኛው ጋር ሆኖ አገኘው። ኤልያስም ወደ እርሱ አልፎ መጐናጸፊያውን ጣለበት።
      ኤልሳዕም በሬዎቹንም ተወ፥ ኤልያስንት ተከትሎ ሄደ፥ « አባቴንና እናቴን እስማቸው ዘንድ፥ እባክህ ተወኝ፤ ከዚያም በኋላ እከተልሃለሁ» አለው። እርሱም «ሂድና ተመለስ፤ ምን አድርጌልሃለሁ?» አለው።
      ከእርሱም ዘንድ ተመልሶ ሁለቱን በሬዎች ወስዶ አረዳቸው፥ ሥጋቸውንም በበሬዎቹ ዕቃ ቀቀለው፥ ለሕዝቡም ሰጣቸው፥ በሉም፤ እርሱም ተነሥቶ ኤልያስን ተከትሎ ሄደ፥ ያገለግለውም ነበር።"
      መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ 19:19-21