ፍለጋ- ከድምፃዊ አንዋር መሀመድ ጋር የተደረገ ቆይታ|etv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 75

  • @MyGeremew
    @MyGeremew 3 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ወንድሜን አንጀቴ ተላወሰልህ እምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ የሃገር ባለውለታ ሆንህ እንዲህ ሆነህ ማየት ልብ ያደማል እኔ ሰባት ቤት ጉራጌ ነኝ ሶድኛም ሆነ መስቃንኛ ቋንቋውን ባላውቅም ባንተና ጀማል በጣም የምወዳችሁ የማደንቃችሁ ወንድሞቼ ድንቅ የማይጠገብ የጥበብ ስራ ምክንያት ለሶድኛና መስቃን ባህል እጅግ ቅርብ እንድሆን ችያለሁ የምኖረው አሜሪካ ነው ሃገር ቤት ስገባ እድል ቀንቶኝ ባገኛቸው ብዬ ከምመኛቸው ድንቅ የጉራጌ አርቲስቶች መሃል አንተና ጀማል ልቤ ውስጥ ናችሁ ታዲያ በዚህ አይነት ፈፅሞ የማይገባህ ህይወት ውስጥ አንተን ማግኘቴ ልቤን ሰብሮታል የሚደረገው ተደርጎ ከዚህ ህይወት ወጥተህ የተሻለ ከፍታ ላይ እንድትገኝና ወደ ድንቅ የጥበብ ስራህ ተመልሰህ ራስህንም ህዝቡንም እንድታገለግል ልባዊ ምኞቴ ነው በሚደረገው አስተዋዕፆ የተቻለኝን ድጋፍ ላበረክትልህ ዝግጁ ነኝ ሃሳቤን ያነበባችሁ ወገኖች ተረዳድተን ወንድማችንን መደገፍ እንችል ዘንድ ፍላጎቱ ያላችሁ Gereyee@yahoo.com ወይም በስልክ ቁጥሬ 011- 214-400-9224 ቴሌግራም ወይም ዋትሳፕ ላይ አግኙኝና እንተባበር አደራ!! አንዋር መልክቴ ከደረሰህ ቁጥርህን ላክልኝ የኔ አምብሳ አይዞህ ጉራጌዎች ተባብረን እንደግፍሃለን 😘❤❤

    • @muntiyube507
      @muntiyube507 3 ปีที่แล้ว +1

      ኑ በውስጥ መስመር ተረዳተን አንድ ነገር እናድርግላቸው

    • @hellojee1048
      @hellojee1048 2 ปีที่แล้ว +1

      @@muntiyube507 😘😘😘😘

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 2 ปีที่แล้ว

      ኧተሞ አሂም ጎታ ያብሽ😘እኔ ቴሌግራምለኝም ግን ላወርድ እፈልጋለው ሰሞኑ እራሱ ቸሀ ወረዳ ላይ እንደዛ እናቶቻችን በጎሮፍ እየተሰቃዩ አይቼ ግሩፑ ለመቀላቀል አስቤያለው ኑ ሁላችንም እንተባበረው

  • @redshtube7299
    @redshtube7299 3 ปีที่แล้ว +17

    ወይ አንዋር የመስቃን ድምፅ የመጀመረያ ግዜ አንተ ነክ ግን ምን ያአራጋል ሰዋችን ተገቢውን ቦታ ስላልሰጡሁ በጣም ያሳዝናል አሁንም ቢሆን ተገቢው ቦታ ማግኝት አለባቸው

  • @leylabintshifa13
    @leylabintshifa13 3 ปีที่แล้ว +11

    አተና ጀማል ሱለንጎ የመስቃን ስም ያስጠራቹ ብቸኛ የመስቃን ልጆች ናቹ ትልቅ ቦታ ደርሳቹ ማየት እፈልጋለው

    • @muntiyube507
      @muntiyube507 3 ปีที่แล้ว +2

      ኑ እንሰባሰብና ኤንነጋገር

    • @rehmaumushehd4811
      @rehmaumushehd4811 2 ปีที่แล้ว

      እሺ ግሩፕ ይከፈት

  • @rulersademmenero9927
    @rulersademmenero9927 8 วันที่ผ่านมา

    አለምን ያንቀጠቀጠው የመስቃንኛ ዘፈንህ ባህላችንን ማንነታችንን ያስተዋወቅንበት ነው ሁሌም እወዳችኋለሁ ግን ዳግም ብዙ እንጠብቃለን

  • @user-ue3fr1gk1c
    @user-ue3fr1gk1c 2 ปีที่แล้ว +1

    እትዬ አይሾ ዋው ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል። አንዋር ጥንካሬህን አደንቃለሁ። እስኪ የምትችሉ ለምን አንተባበርምና አንዋርን የበለጠ ስራ እንዲሰራ አናደርግም።

  • @fhmmmbmohammed5796
    @fhmmmbmohammed5796 3 ปีที่แล้ว +10

    መርዳት የምንችልበት መንገድ አመቻችሉን

    • @muntiyube507
      @muntiyube507 3 ปีที่แล้ว +1

      እርዳ የምትሉ ኑ

  • @ansetube9912
    @ansetube9912 3 ปีที่แล้ว +6

    የምንረዳበት መንገድ ይመቻች

    • @muntiyube507
      @muntiyube507 3 ปีที่แล้ว

      ኑበውስጥ እንነጋገር እና እንሰባሰብ

    • @hiwachane3407
      @hiwachane3407 3 หลายเดือนก่อน

      አናግረኝ😊😊😊

  • @yutb1050
    @yutb1050 3 ปีที่แล้ว +5

    አንዋር ብዙ እንጠብቅ ነበር በአንት ባህላችን ቋንቋችን አልሰራነበትም

  • @riyadhgemal3921
    @riyadhgemal3921 3 ปีที่แล้ว +8

    አንዋር መሀመድ የሚረዳበት መንገድ ቢመቻች ድስ ይለኝል

    • @rehmaumushehd4811
      @rehmaumushehd4811 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ወይ ጉሩፕ ይከፈት

  • @user-bd8zc7zu4f
    @user-bd8zc7zu4f 2 ปีที่แล้ว +1

    አብሽሩ ደመቼ የመስቆ ጀግና እንወዳቹ አለን

  • @AhmedAli-uv5rm
    @AhmedAli-uv5rm 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢንሻአላህ ተስፋ አትቁረጥ

  • @ansetube9912
    @ansetube9912 3 ปีที่แล้ว +3

    አንውዬ. አይዞህ. አለን አብሽር

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 2 ปีที่แล้ว +2

    ጠይዞን ጎቤና አንዋር ይንም ከነ ነነን ኤቀይ አትከነ አሁ ይና እንቃረና "ኹ ባህለና ሟንነተና አወጣሁም አቴዠሁም ይንሞታን ጎታ የብከ😍የጉራጌ ልጆች ኑ ግሩፕ በቴሌ ግራም እንቀላቀል በአሁኑ ሰዐት የጉራጌ ህዝብ ብዙ ችግርና ጥያቄ አለው እናስመልስ።ተፈናቃዮቻችን 4አመት አለፋቸው ማንም ዞሮ አላያቸውም እንጩህ።

  • @Gnber
    @Gnber หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤የምር ማንጋሮክ እና ፎጨቶችክ ኡፍፍ የም ደስ የሚል ነው❤❤❤❤❤❤

  • @user-ll7of4xt6t
    @user-ll7of4xt6t 2 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fafetub1120
    @fafetub1120 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ትንሽ ነበርኩ ግን እዛው በቆምኩበትት መሽቆብግ እያዳመጥኩ ገበያ መሀል ግን ዛሬም ድረሥ በፍቅር ነው ምወደው በዚህ ሙዚቃ ሥጨፍር አይተው ግን ጠለፉኝ .....ምንያረጋል ዛሬ በሥደት እድሜዬ ...¡¡¡

  • @missessamira6640
    @missessamira6640 2 ปีที่แล้ว +3

    እንረደዋለን ቢያሥ ዩቱብ ይክፈት

  • @user-vk6ek8tv8c
    @user-vk6ek8tv8c 3 ปีที่แล้ว +4

    ቱ ወላሂ በህዝበኛ አፈርኩ እንም የራሠውታ ጭን ኑሮና ሂወት እጂ ህዝበኛ ኤቴ ሠላ ኤብር አብሽር ጎቤ እንም ያልፍ ህዝበና ገና በእርሻ አወጣ የዛቱ አገባኖ ቲገባኖ ይቆጭኖ ከነ ነነ ባባር ወነት ወውጋው የሠት ቀብር ነገው የባሀም ኸም ህኖ በጓራሀኖ አወጦ አይይይይ ወላሂ ማለሌ

    • @muntiyube507
      @muntiyube507 3 ปีที่แล้ว +1

      ኑበውስጥ እንነጋገርና የሆነ መፍቴ እናስተካክል

    • @user-vk6ek8tv8c
      @user-vk6ek8tv8c 3 ปีที่แล้ว

      @@muntiyube507 እሺ ደሥ ይለኛል

    • @muntiyube507
      @muntiyube507 3 ปีที่แล้ว

      @@user-vk6ek8tv8c 👍

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 2 ปีที่แล้ว

      ኸኋ ኧርጂ እያ ኧሂር ያነወይ ኑሮ ዚ ቅጫን የትጎዳ አንከነ ያካቡጂ ቃር አንከነ በተረፈፈ ደሞ የሀብታም ትከው ኤጎዳ

  • @mediyemskanlij2611
    @mediyemskanlij2611 3 ปีที่แล้ว +3

    ያሳዝናል ግን ሰው የእድሉን እንጂ የምርጫው አይኖርም

  • @gsvshsshdbdb5934
    @gsvshsshdbdb5934 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጅግኖች

  • @nahedmubarak4147
    @nahedmubarak4147 3 ปีที่แล้ว +2

    Abshr

  • @hibrekelemat4
    @hibrekelemat4 3 ปีที่แล้ว +3

    ያሳዝናል በጣም

  • @user-no1fj8dg1z
    @user-no1fj8dg1z 2 ปีที่แล้ว +2

    እንርዳክ የኔ አበሳ ቀጥሎቧ የምን መስቃን ታቋዬ ይቀይ አብሽር ነኔከ ሌላስ ለምን አይወጣም መስቃን😥😥😥😥😥👈😔😔😔😔

  • @AbdurezakAhmed-mr2zy
    @AbdurezakAhmed-mr2zy 3 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ የመስቃን እምብርት የመስቃን አይን ነበርክስ ያለቦታህ ሆነብህ እንጂ።ጊዜ ሃይል አለው መቼም ተስፋ እንዳትቆርጥ ገና በአዲስ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ አይቀርም❤

  • @wesenyoutube9409
    @wesenyoutube9409 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዞኝ እንመውታ በግዘውታው ነንነክ የቻለን ንረዳነክ ብቻ ተስፋ አትሪጥ

  • @egryef4240
    @egryef4240 2 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ የኔም አባት የመስቃንኛ እደወጥጣ ቲቢ ገዛ ካሴቶቹም አያዳዳቸው ነው የገዛቸው እላህ ይርኸመው በወጣትነት ወደ የማይቀረው አሄራ ሄደ አሁን የመስቃንኛ ሙዚ ሳዳምጥ እስታውሰው አለሁ

  • @bratusare8067
    @bratusare8067 2 ปีที่แล้ว +1

    እንርዳቸው

  • @rulersademmenero9927
    @rulersademmenero9927 8 วันที่ผ่านมา

  • @user-mq4xm3gj3c
    @user-mq4xm3gj3c 3 ปีที่แล้ว +1

    አው የትምኘውን ነገረ ነው ሚሰጠል አላህ ጡሩ ነገረ እደንምኝ ያረገን

  • @user-mq4xm3gj3c
    @user-mq4xm3gj3c 3 ปีที่แล้ว +2

    አይ አባቴ ጡሩ ነገረ በትምኝ ይሻል ነበረ

  • @user-fb5wm4mt2q
    @user-fb5wm4mt2q 2 ปีที่แล้ว +1

    የዝሆን እና የወረዳው አመራር የወር ደሞዛቸው እዳይቆረጥ የስጋት ወበር ተቀምጠው ለህዝቡ ምንም አልጠቀሙትም 12 አመት ተምረው 5 አመት ሰጥለው ተመርቀው የአባት እናታቸው መሬት ሚያርሱ ቤት ይቁጠረው ሰሚያ ያጣ ጩወት

  • @Gnber
    @Gnber หลายเดือนก่อน

    ሽል ሆቴል ቁጭ ብለክ የምር የፈለከውን እዘዝ እኔ እከፍላለሁ ❤❤❤❤

  • @missessamira6640
    @missessamira6640 2 ปีที่แล้ว +1

    አንዋር ማሀመድ ትግስት በላይነህ ጀማል ሡለጎ የት ናቹ ኑ እናበረታታቹ

  • @mounaalemu8227
    @mounaalemu8227 3 ปีที่แล้ว +1

    Yimerale👍👍🙏

  • @user-fn1gc1wg6k
    @user-fn1gc1wg6k 3 ปีที่แล้ว +3

    😍😍😍

  • @rehmaumushehd4811
    @rehmaumushehd4811 2 ปีที่แล้ว +2

    ኑ እንሰባሠብ በእውት

  • @user-se2fy6vt1c
    @user-se2fy6vt1c 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😘

    • @user-bd8zc7zu4f
      @user-bd8zc7zu4f 2 ปีที่แล้ว

      የኛ በለ ውለታ አብሽር እና እንዴት መርዳት እንደ ምንችል አምቻቹልን ወላሂ ያሳዝናል

  • @user-ju5yq5tf9b
    @user-ju5yq5tf9b 2 ปีที่แล้ว +1

    ይተመህ
    ጐባን ሚሻአላ

  • @user-fn1gc1wg6k
    @user-fn1gc1wg6k 3 ปีที่แล้ว +1

    አብሽሪ ወንድም

    • @muntiyube507
      @muntiyube507 3 ปีที่แล้ว +1

      የተኝቢ የን እንደማመር

  • @alimakareem2763
    @alimakareem2763 3 ปีที่แล้ว +2

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍💟💟💟💟💟❤❤❤❤💗💗💗💗💗💗anewarh

  • @abdimani4602
    @abdimani4602 2 ปีที่แล้ว +1

    አንዋር

  • @SofiaButajira
    @SofiaButajira 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል ባህል እና ቋንቄችን አስተዋውቀህ በጊዜ ህዝቡ አጨብጭቦ ነበር አንዋር መሀመድ አይዞህ የመስቃን ህዝብ ይህ ከሰማ እሁንም አንተን ይደግፋል ።።

    • @ameruametu
      @ameruametu 3 ปีที่แล้ว

      አይይይይ ትዝታ ቀሰቀሰው አብሽር አሁንም አልመሸም

    • @muntiyube507
      @muntiyube507 3 ปีที่แล้ว

      ኑ በውስጥ መስመር እንነጋገር

  • @user-no1fj8dg1z
    @user-no1fj8dg1z 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @foziyajamal8856
    @foziyajamal8856 2 ปีที่แล้ว +1

    የተኝኝኝቢቢቢ

  • @emuticheru8347
    @emuticheru8347 3 ปีที่แล้ว +1

    Anjeta new yebelakign

  • @emuticheru8347
    @emuticheru8347 3 ปีที่แล้ว +1

    Ere enam semeta agenek alew yemer awenem mesrat techlalik

  • @simeralove3586
    @simeralove3586 2 ปีที่แล้ว

    ምንም።አይረሳኝም።ሙዚቃቤት፡ፊት፡ለፊት።ስንጨፍር፡ነው።ያደርነው

  • @user-bd8tu8xb4z
    @user-bd8tu8xb4z 2 ปีที่แล้ว +2

    እንደ ጉራጌ. ጠካራ የለም

  • @rulersademmenero9927
    @rulersademmenero9927 8 วันที่ผ่านมา

    😂

  • @hayat-or2de
    @hayat-or2de 2 ปีที่แล้ว +1

    Abishrrr

  • @hayat-or2de
    @hayat-or2de 2 ปีที่แล้ว +1

    Ahune anrsakm

    • @sadiaalsaegh8323
      @sadiaalsaegh8323 2 ปีที่แล้ว

      🤩🤩🤩🤩👌👌👌👌👌