ስለ ኢትዮጵያ ጌታ እንዲህ ተናገረኝ!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 376

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb 16 วันที่ผ่านมา +79

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እህት ሜሮን በፀሎት መዳን እደሚሆን እምናለው እፀልያለን እናመሰግናለን የድግል ማርያም ልጅ የምህረት እጁን ይዘርጋልን እሜን

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 16 วันที่ผ่านมา +9

      ተባረኪ ዉዴ ሁላችንም የክርስቶስ ልጆች ነ ን

    • @afro90s78
      @afro90s78 16 วันที่ผ่านมา +1

      ብርሀን ከ ጨለማ ህብረት የለውም!! ሁሉም ቤት አይመርሽ አውነት አንድ ነው

    • @Yemedan
      @Yemedan 16 วันที่ผ่านมา

      @@afro90s78ጨለማው ማነው ብረሀኑ ማነው? ሰው እየሱስን ክርስቶስ ካመነ እርሱ በብረሀን ነው የአየሱስን ስም ሰምቶ ችሎ የሚቆም ጨለማ የለም , በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ የሚያምን ጨለማ አይባልም
      የዮሐንስ ወንጌል 10 1 እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ወደ በጎች በረት በበሩ የማይገባ በሌላ መንገድ ግን የሚወጣ እርሱ ሌባ ወንበዴም ነው፤ 2 በበሩ የሚገባ ግን የበጎች እረኛ ነው። 3 ለእርሱ በረኛው ይከፍትለታልበጎቹም ድምፁን ይሰሙታል፥ የራሱንም በጎች በየስማቸው ጠርቶ ይወስዳቸዋል። 4 የራሱንም ሁሉ ካወጣቸው በኋላ በፊታቸው ይሄዳል፥ በጎቹም ድምፁን ያውቃሉና ይከተሉታል፤ 5 ከሌላው ግን ይሸሻሉ እንጂ አይከተሉትም፥ የሌሎችን ድምፅ አያውቁምና። 6 ኢየሱስ ይህን ምሳሌ ነገራቸውእነርሱ ግን የነገራቸው ምን እንደ ሆነ አላስተዋሉም። 7 ኢየሱስም ደግሞ አላቸው። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ እኔ የበጎች በር ነኝ። 8 ከእኔ በፊት የመጡ ሁሉ ሌቦችና ወንበዴዎች ናቸውዳሩ ግን በጎቹ አልሰሙአቸውም። 9 በሩ እኔ ነኝበእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማሪያም ያገኛል። 10 ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣምእኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ። 11 መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል። 12 እረኛ ያልሆነው በጎቹም የእርሱ ያልሆኑ ሞያተኛ ግን ተኵላ ሲመጣ ባየ ጊዜ በጎቹን ትቶ ይሸሻልተኵላም ይነጥቃቸዋል በጎቹንም ይበትናቸዋል። 13 ሞያተኛ ስለ ሆነ ለበጎቹም ስለማይገደው ሞያተኛው ይሸሻል። 15 መልካም እረኛ እኔ ነኝ፥ አብም እንደሚያውቀኝ እኔም አብን እንደማውቀው የራሴን በጎች አውቃለሁ የራሴም በጎች ያውቁኛልነፍሴንም ስለ በጎች አኖራለሁ። 16 ከዚህም በረት ያልሆኑ ሌሎች በጎች አሉኝእነርሱን ደግሞ ላመጣ ይገባኛል ድምፄንም ይሰማሉ፥ አንድም መንጋ ይሆናሉ እረኛውም አንድ።

    • @meretechwolda-v1j
      @meretechwolda-v1j 16 วันที่ผ่านมา

      😢amen

    • @KiyaKiyagirma-i4t
      @KiyaKiyagirma-i4t 16 วันที่ผ่านมา

      ጫላማ ፊት እኮ ዉጭ ከዛ ከጫላማ አላም ጅል 🙄​@@afro90s78

  • @MohammedMohammed-gn1of
    @MohammedMohammed-gn1of 16 วันที่ผ่านมา +27

    “አቤቱ፥ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝ፤ እንደ ምሕረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ።”
    - መዝሙር 51፥1🤲🏼😭🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️

  • @Aynalemlove-h4e
    @Aynalemlove-h4e 16 วันที่ผ่านมา +16

    እሺ የአባቴጀ ግና ፤አንችን ለኢትዮጵያ የሠጠ እግዚአብሔር ይባረክ። ጌታ ምህርት እንድያደርግ ባለንበት እንጸልያለን።
    😭😭😭🛐🛐🛐🛐🇪🇹🇪🇹
    ጌታ ሆይ አገርን አስባት 🇪🇹🇪🇹 😭😭😭😭

  • @KenMan-xj5lc
    @KenMan-xj5lc 5 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ሆይ ለሀገራችን ምህረት ያውረድልን አመን👏

  • @asegegebeyhu1373
    @asegegebeyhu1373 14 วันที่ผ่านมา +1

    አቤቱ፥ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝ፤ እንደ ምሕረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ።”

  • @zelekezufanework
    @zelekezufanework 16 วันที่ผ่านมา +7

    በእውነት ጌታ ጸጋውን ያብዛልሽ። እኔም አፋር ሰላሟ ተመልሶ፣ ተረጋግታ ሳለች፤ ለአፋር ጸልዩ ስትይ ሰምቼሽ ነበር። እንዲህ ያለ ከባድ እሳተ ገሞራ የሚከሰት አልመሰለኝም ነበር። እንጸልያለን። እህቴ ጌታ ይባርክሸ።

  • @abrehamyeyu9065
    @abrehamyeyu9065 16 วันที่ผ่านมา +9

    የእግዚአብሔር ምሕረት ወደ እኛ እንዲቀርብ በንስሐ በፊቱ እንቅረብ!

  • @Tsaga-r6z
    @Tsaga-r6z 16 วันที่ผ่านมา +8

    ውዴታችን ሜሮን ድንበር እግዚአብሔር ዘመነሽኔ ባደረግ በእውነት ምድር ላይ በተቀቡ በአገልጋዮ ሁሉ እግዚአብሄር ባንቺ የተናገረው ትንቢት ሁሉ እየተፈጸመ ነው ያለው አሁንም ቃልሽ ያከብራል እግዚአብሔር ምድራችን የሚታ እጅጋታል ለማሳልፈው ይሰጠናል ላለን እሱ ብቻ ነው። መከታችንም እሱ ብቻ ነው አይጥልም አይረሳምም እግዚአብሔር ኢትዮጵያዊያን ይጠብቃ እሺ እይታችን እንጸልያለን ባያለህበት አብረን በመንፈስ ሆነን በ💔💔💔💔👍🏻👍🏻💯💯💯✅✅✅🙇🏻🙇🏻🙇🏻🙇🏻🇪🇹ስደቴም ሆነን እንጮሃለን

  • @duledebeli1800
    @duledebeli1800 14 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን ጌታ ሆይ ማረኝ ህዝቤን ማረው ተባረኪ የእግዘብሔር ሰው

  • @perffsgty5819
    @perffsgty5819 16 วันที่ผ่านมา +12

    ጌታ ሆይ እባክህ ጨርሰ እንዳትተወን ምህረትክን እንናፍቃለን ምህረትክን ተርበናል 🙏🙏🙏🙏🥺🥺🥺🥺

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 16 วันที่ผ่านมา

      Chemalka ,ebc meselaschu Ende eytensacgu ayehute yemetelute gudegude Weste yasegebaschu

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 16 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ይባርክሽ በ እውነት የ እዉነተኛ ነቢዩ የዘንድሮ ነብያት ነኝ የምሉ ህዝቡን በማሰባባለ የምንገዱ ሆነዉ በዝይ ልክ ራስሽን ለእግዚአብሔር በመስጠት ለእግዚአብሔር ታማኝ መሆንሽ በአጣም አስገርሞናል ጌታ ይባርክሽ እግዚአብሔር ለመድራችን ምህረት ያድርግልን

  • @ethiocpa9028
    @ethiocpa9028 10 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪ አሁንም የጌታ ድምፅ ከአንቺ ጋር ይሁን

  • @ZAHRUNSAMEUL
    @ZAHRUNSAMEUL 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር ይማርህ ብሎት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 16 วันที่ผ่านมา +2

    ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ እህታችን እግዚአብሔር በአንቺ እየተናገረን ነው መፀለይ ነው የሚያስፈልገን

  • @PaulosAbera-m7f
    @PaulosAbera-m7f 15 วันที่ผ่านมา +3

    ካንቺ ጋ ያምያዎራ ጌታ እየሱስ ይባረክ 🥰ተበርክ

  • @AlmazAlemu-e4j
    @AlmazAlemu-e4j 13 วันที่ผ่านมา

    ዘመንሽ ይባረክ❤❤ ጌታ ሀገራችንን ይጠብቅ❤❤❤

  • @HirutSalmon
    @HirutSalmon 15 วันที่ผ่านมา +5

    ጌታ ሆይ ማረኝ ህዝቤን ማረው እቺን ምስክን ሀገር ምርት ኣድርግላት😢🙏🙏

  • @rute6904
    @rute6904 16 วันที่ผ่านมา +8

    ልክ ነሽ እህቴ; አጥብቀን መጸለይ አለብን:: እታዘዛለሁ እጸልያለሁ❤

  • @GadiseGadiseGM
    @GadiseGadiseGM 12 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ይርዳን

  • @BirttukanBegi
    @BirttukanBegi 16 วันที่ผ่านมา +5

    ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ቀድሞ እኮ የነገረን ለንሰሀ እድል ሊሰጠን ነዉ ደግሞስ ምህረቱ እንጂ ምን ደስ አሰኝተነዉ ነዉ አረ ሰሙ ይባረክ እጁን ለምህረት ሲዘረጋ እንድናሰተዉል ይርዳን

  • @MarriThou-ow8ue
    @MarriThou-ow8ue 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ChakisoAddise
    @ChakisoAddise 9 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ሆይ ማረን🤲🤲🤲

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 16 วันที่ผ่านมา +3

    አባ ምህረትህን አሳየን ሁሉ እንደ ፍቃድህ ይሁን።

  • @GenetMoges-z5w
    @GenetMoges-z5w 16 วันที่ผ่านมา +6

    ተባረኪ እህታችን ሰምቶ መታዘዝ ይሁንልን

  • @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
    @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል 16 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኪ ሰማይ ከዚህ በላይ ይከፈትልሽ❤❤❤ስለ ሃገራችን መፀለያችን ግድ ነው

  • @DeginehHaile-t5h
    @DeginehHaile-t5h 2 วันที่ผ่านมา

    እግ/ረ አብዝቶ ይቀባሽ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @dark-x4c4c
    @dark-x4c4c 14 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን መንፈስሽ ተጋባብኝ አሜንንን በስደት ላይ ነኝ ስልክሽ ባገኝ ደስ ይለኛል በጌታ

  • @PetrosEstifanos-h1n
    @PetrosEstifanos-h1n 14 วันที่ผ่านมา

    ተባርክ ፀጋሽ ይብዛልሸ ። አሜን

  • @denebuabriham-yk1kg
    @denebuabriham-yk1kg 5 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉Anchin Get Yibarikishi🎉🎉🎉

  • @SaneeSanee-m4n
    @SaneeSanee-m4n 15 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ባንቺ በኩል የንደገና ጊዜ እንድናገኝ ጌታ ስላሳሰበን 😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @SelameAylawe
    @SelameAylawe 15 วันที่ผ่านมา

    አሜን እሺ ጌታ በምህረት ያስበን

  • @AmA-iq2sx
    @AmA-iq2sx 12 วันที่ผ่านมา +1

    ያባቴ ጀግና ተባርኪ

  • @amanuelhalake3855
    @amanuelhalake3855 16 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረክልኝ የእግዚአብሔር ሴት ጀግና የአባቴ ልጅ💓

  • @Mihret-d5l
    @Mihret-d5l 13 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሸ ለሀገሪችን ኢትዮጲያ እንፀልያለን።

  • @MengistuBukache
    @MengistuBukache 16 วันที่ผ่านมา +2

    እውነት ነው የእግዚአብሔር ሴት አሁንም ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ ተባረክ

  • @TsahayiAshamo-f5t
    @TsahayiAshamo-f5t 11 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ሆይ ይቅር ባለን 😭😭😭😭🤲🤲

  • @neguspaulosdaste
    @neguspaulosdaste 16 วันที่ผ่านมา +1

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይባረክሽ

  • @AleminaGirma
    @AleminaGirma 16 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረኪ እፀልያለሁ

  • @MihiretuHassen
    @MihiretuHassen 16 วันที่ผ่านมา +1

    እፀልያለሁ ጌታ ሆይ ማረን ምድራችን ኢትዮጵያ ና ህዝቦቿ ታማለች ማረን ማረን ማረን!!!

  • @YisakMilkiyas
    @YisakMilkiyas 13 วันที่ผ่านมา

    አሜን እግዚአብሔር ምህረት ያብዛልን

  • @BayeLapihsio
    @BayeLapihsio 14 วันที่ผ่านมา

    ታባረክ እውነትኛ አግልግይ ናሽህ ታባረክ

  • @TsegiDemise-o9b
    @TsegiDemise-o9b 16 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን🙏 እፀልያለሁ።

  • @tewodaj9826
    @tewodaj9826 15 วันที่ผ่านมา

    ጌታ. እየሱስ. ምረት ያደርግልኝ. ጌታ. አበስትቶ. ይባረክሽ

  • @endalebelayneh6571
    @endalebelayneh6571 13 วันที่ผ่านมา

    Father lord for give us
    We are a sinner

  • @yeshikifle8736
    @yeshikifle8736 16 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታሆ ማረን አሜን ይጠብቀን አሜን፡፡

  • @LemaKeikyaze
    @LemaKeikyaze 12 วันที่ผ่านมา

    ጌታ የተናገረው ይፈፀም ግድ ነዉ

  • @AmeanuelDemeke
    @AmeanuelDemeke 11 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ሆይ ማራን 😭😭🙏🙏አሜንንን

  • @danilove9106
    @danilove9106 16 วันที่ผ่านมา +2

    God bless you prophetes .Thank You ! Let’s pray and praise God !

  • @jics297
    @jics297 11 วันที่ผ่านมา

    ጌታ እየሱስ ይባርክሽ

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን ተባረኪ!🙌🙏🙌❤

  • @HaymanotEmanot
    @HaymanotEmanot 16 วันที่ผ่านมา

    Geta. እግዚአብሔር ፀጋ ይጨመረልሺ ተባረክ😢😢😢😢😢

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ 16 วันที่ผ่านมา +2

    ስለአንቺ እግዚአብሔርን አመሰግናለው ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤

  • @BeezawitBaaza
    @BeezawitBaaza 16 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ

  • @BahiruKebede-k8s
    @BahiruKebede-k8s 15 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪ ምሕረቱን በልጁ የገለጠው ጌታ እሱ ለሚፈተኑት ሊራራላቸው ይችላልና ይራራልን

  • @banchabatiro6256
    @banchabatiro6256 5 วันที่ผ่านมา

    የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @konjitendale927
    @konjitendale927 16 วันที่ผ่านมา +2

    አዳራ ጌታ ሆይ እባክ ማራይን 🤲🤲🤲😢😢 ተበርክ ነ /ሜሮን ዘመንሽ ይባረክ

  • @Ttesfubayutona
    @Ttesfubayutona 16 วันที่ผ่านมา +5

    ጌታ መልካም ነው🙏🙏🙏

  • @AbayNigatu-k9u
    @AbayNigatu-k9u 16 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ሰምቻለሁ

  • @misganashiferaw1120
    @misganashiferaw1120 10 วันที่ผ่านมา

    እህቴ ዘመንሽ ይባረክ እሽ እጸልይያለው

  • @lydiamesfin4610
    @lydiamesfin4610 15 วันที่ผ่านมา +1

    አቤቱ አባ ምህረት ለምድራችን ለህዝቡ ቤተሰቦቻችንን በድለናል ይቅር በለን 🙏በቃ ቡለን ማረን ማረን ማረን 🙌🙌🙌

  • @יונימראיד-פ1ת
    @יונימראיד-פ1ת 12 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን ጔታ ሆይ ሀጢያታችን ይቅር በለን ማረን ሀገራችን ጠብቅልን የአብራሀም የይፃሀቅ የያቆብ አምላክ በ4 ሀገራችን ሠላም ይሁን አሜን ክብር ምስጋና ለጔታ ይሁን ለዘላለሙ አሜን አሜን

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398 16 วันที่ผ่านมา

    ጌታሆይ በምህረት ዐይንህ እየን የሰው ህይወት አይጥፋ😭

  • @natieditez-w2k
    @natieditez-w2k 16 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ዘመንሽን ይባርክ

  • @TemuuTeteema
    @TemuuTeteema 12 วันที่ผ่านมา

    እግዝአብሔር አምላክ ይባርክሽ ተባሬክ

  • @kassahun70
    @kassahun70 16 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን

  • @AlemayehuOrshiso
    @AlemayehuOrshiso 16 วันที่ผ่านมา

    god bless you prophetss

  • @Merry-e8b
    @Merry-e8b 16 วันที่ผ่านมา +2

    ጌታሆይማረንይቅረበለንእራራልን

  • @lydiamesfin4610
    @lydiamesfin4610 15 วันที่ผ่านมา

    ተቤረኪ ውድ እህታችን

  • @KonjuMolito
    @KonjuMolito 15 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ታባረክ

  • @AbebaMengistu-e5p
    @AbebaMengistu-e5p 15 วันที่ผ่านมา

    አሜን ተባረኪ

  • @SaraJesuse
    @SaraJesuse 12 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ

  • @elsak5593
    @elsak5593 16 วันที่ผ่านมา

    Amen tebarki bebezu geta lemiwedut kirb new

  • @kidestgetahun6706
    @kidestgetahun6706 15 วันที่ผ่านมา

    እግዜአብሄር ይባርክሽ

  • @Eliyas-o2u
    @Eliyas-o2u 16 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ሆይ ለሀገራችን ምህርትህን አውርድልንደ ተባርኪ

  • @mekdeszewge4509
    @mekdeszewge4509 16 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ

  • @tirhashabrham2943
    @tirhashabrham2943 16 วันที่ผ่านมา +1

    ቡዙ ትንቢቷ ይፈጸማል ጌታ ይባርክሽ ኣብረን የእግዚኣብሔር ቸርነት እንፈልግ

  • @sabadessalegn3006
    @sabadessalegn3006 16 วันที่ผ่านมา

    አሜን ሜሪዬ የእግዚአብሔር ምህረት ለኢትዮጵያ ይሁን

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 16 วันที่ผ่านมา +2

    ጌታ ሆይ ማረን

  • @TewabeEwnetu
    @TewabeEwnetu 16 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን

  • @shorifashorifa1791
    @shorifashorifa1791 16 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ሆይ ማረን❤❤❤❤

  • @TiruTiru-g8i
    @TiruTiru-g8i 16 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኪ እህቴ እንፀልያለን አሜን❤❤❤

  • @AsnakuTeketay
    @AsnakuTeketay 15 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ማረን ማረን😢😢😢🙌🙏🙏🙌🙌🙏

  • @RachelRahel-cz3he
    @RachelRahel-cz3he 16 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታሆይአግዘን❤❤❤❤❤❤❤

  • @DeginetTadesse-vt7yj
    @DeginetTadesse-vt7yj 16 วันที่ผ่านมา +1

    ሃገር ምድር ስናወጥ እንዳንፈራ በኢየሱስ ደም የተዋጀን የመነገሥተ ልጆች ነን በጸሎት የማይታለፍ መከራ የለም እግዝአብሔር አትዮጵያንና ሕዝቦችዋን ይጠብቅ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MeseretAyele-pw3gn
    @MeseretAyele-pw3gn 14 วันที่ผ่านมา

    አሜንአሜን🤲🤲🙏🙏😭😭😭

  • @tirezaamanuel9769
    @tirezaamanuel9769 16 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ዘመንሽን ይባርክ

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 16 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክልኝ

  • @RejoiceintheLordalwayandagainI
    @RejoiceintheLordalwayandagainI 15 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክሽ እግዚአብሔር ያለሽን ተናገር በርች

  • @prophetashenfichosen8614
    @prophetashenfichosen8614 16 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኪ የሚሰማ ህዝብ እግዚአብሔር ይስጠን መፀለይ ይሁንልን 🎉❤የእግዚአብሔር ሴት ተባረኪ🎉❤

  • @zaid6986
    @zaid6986 16 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪ ጌታ አበዝቶ ይባርክሸ

  • @gennirevival9527
    @gennirevival9527 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያተርፍርበሽ በእየሱስ ስም

  • @KalkidanDemere
    @KalkidanDemere 16 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ሆይ አስበኘ አኔን በደልኛዋን

  • @marthayohannes1590
    @marthayohannes1590 16 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይርዳን ይቅር ይበለን ጌታ ይባርክሽ እህቴ

  • @lelisejote119
    @lelisejote119 9 วันที่ผ่านมา

    Eshi enistliyalen Tebarki ❤❤

  • @tirhashagos26
    @tirhashagos26 13 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ማረን ማረን ማረን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zerihunmengistu8524
    @zerihunmengistu8524 15 วันที่ผ่านมา

    አሜን

  • @AsiratAbraham
    @AsiratAbraham 16 วันที่ผ่านมา +1

    አግዚአብሔር ይርዳን ❤❤❤❤❤

  • @RUTHTESFA-g4i
    @RUTHTESFA-g4i 16 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ይርዳን! ተባረኪ

  • @yonaskassa-t4z
    @yonaskassa-t4z 16 วันที่ผ่านมา +1

    አዎ ያኔ ሰምቼዋለሁ ጌታ ይባርክሽ እህቴ

  • @GeniyYohanse-tb5oj
    @GeniyYohanse-tb5oj 16 วันที่ผ่านมา +5

    ጌታ ሆይ ይቅር በለን😢😢😢😢😢