ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ባለታሪኳን ለማግኘት በ+251913787581 ለማገዝ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000043000865ፀሃይ አዱኛ ፈይሳ!
ሙስሊም ክርስቲያን ፃም ነው በዱአ በርቱ ለሰዉ የደበቃችሁት ለፈጣሪ የነገራችሁት ጉዳያችሁ ሁሉ ይሳካላችሁ
አሜን
ኣሜን እማየ❤😢
አሚንንንንን ያራብ
አሜን ፈጣሪ አገራችንንም ሰላም ያድርግልን እሕቶቸ ወድሞቸ ሙስሊሞችም በዱአ ክርስቲያኖችም በፆለት እንበርታ በርቱልኝ😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሴትዮዋ ስትወራ ደስ ስትል. ❤❤ታሪኩን አልጨረስኩትም እየሰመሁ ነው አለም ሰገድ የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ በሚል ይሸለምልን. አቤት የማዳመጥ ችሎተው ታድሎ ❤❤❤❤አይቀይርህ ወንድሜ ውለድ ክበድ
እናት ለልጇ ምን አትሆንም ረጅም እድሜ ለኢትዮጵያ እናቶች የኢትዮጵያ። እናቶች ልጆቻቸው ለማሣደግ ብዙ መሠዋት ከፍለዋል ።
ሁሉም አይደሉም አሥር ከመቶው ጥሩ አይደሉም እናት በመላው ዓለም እናት እናት ናት
አለምሰገድ ያአመቱ ምርጥ ሰሚ በሚል ይሸለምልን የምትሉ
ወንድማችን ዓለምሰገድ , አንተን የወለደች እናት ክብር ይገባታል❤🙏አንተም!
አይዞሽ ይችን የመሰች ልጅ ሰጥቶሻል 90 ፐርሰንቱ የኢትዮጵያ ህዝብ ኑሮው ፈተና ነው አይዞሽ
አለምዬ አንተ ኢትዮጵያ የእርቅ አባት እድሜና ጤና የይሥጥ የኢትዮጵያ እናቶች በእውነት ክብር ይገባቸዋል
የኔ ጠንካራ እናት ❤ ዘመንሽ በሳቅ የሞላ ስስቂ ታምራለሽ❤❤
ዋው ምን አይነት ሰርአት ያላት ልጀ እንዳለችሸ ታወቂአለሸ ግን በዛላይም ቆንጁ ልጅ እግዘብሔር ያሳጀግልሽ🎉🎉❤
ሴቶችየ እኔ የሚገርመኝ ሰው የግብረ ሥጋ ግንኙነት እየፈፀመ እርግዝናን አለማሰብ ምን ማለት እንደሆነ አልገባኝም ከብዙ ሴቶች በተለያየ ሚዲያ በተደጋጋሚ ስለሰማሁት ነው
Lezawim yetemarku negn bila
Lmn tiferdalachu gn ??
አንደኛነኝ ላይክ አርጉኝ የረመዳን ሥራ ያፅናናኛል 😂😂😂
😂😂😂😂eshi
😂😂😂
❤❤❤❤ yene gobeze
ስራውን ማን እየሰራው ነው 😂😂
እሺ ስንት ወርሽ ነው😅😅😅
ልጅቷ አንጀቴን ነው የበላችኝ ስታሳዝን አሁንም ቢሆን ይህንን ማወቅ የለባትም ነበር ህፃን ናት ምናለ እራሷን ስትችል በአይምሮም ስትዳብር ብትነግሪያት ሴት ሆኖ ያልታመመ የለም የኔ እናት ወልጄ ከብጄ ያውም በብስጭት በራሴህይወት ተስፋ ስቆርጥ ነው እሷ ያለፈችበትን ነግራ የጠገነችኝ ከእግዚአብሔር በታች ጉልቤቴ እናቴ ናት እናም አይዞሽ ልጅሽን ጌጥሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ሌላውን ቀስ እያልሽ ንገሪያት አሁን ተያት ልጅ ናት
ኧረ ልጅ አይደለችም እኔ በ13 አመቷ ነው የነገርኳት ምክንያቱም 12 አመት ሙሉ ክዶ ኖሮ ልጄ አላለም ሲቃዬን አይቼ አሳድጌ በፈጣሪ ስም ያላሳለፍኩት የለም ክብር ለመድሀኒአለም ክብር ለድንግልማርያም እነሱ አብረውኝ ስለነበሩ ሁሉንም አለፍኩ ቤተሰብ በሙሉ አርየነካው እንጨት ነበር ያረጉኝ አሁን ግን በልጆቼ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔርአምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልኝ አይዟችሁ እህቶቼ ሁሉም ያልፋል እናትነት ይለያል ለናቶች ክብር ይገባቸዋል ❤❤❤❤❤❤❤
አለም ሰገድ ዉለታህን አምላክ ይክፈልህ የሰንቶች ልብ አረፈ በዚ ፕሮግራም ላኑተና ለመላ የእስቲዲዬ ሰራተኞች 🙏🙏👍
ልጂቷ ከካሜራ ጀርባ መሆን ነበረባት ራሧን ሂወት ሥጀምር ችግር ይመጣል ❤❤
ያው ኮ' ነው ከካሜራ ጀርባም ብትሆንም በዩቱብ ማየቷ መች ይቀርና?!🤷🏽♀️
@@friyeamen9579 አድ አደለም መሣለቂያ እሚያረጓት አይጠፉም ለዛ ሢባል ከጀርባመሆን ነበረባት በኔ አሥተሣሠብ
@@friyeamen9579 በዚህ እሚያሸማቅቃት አይጠፋም ለዛነው
ልክ ነው
እህቴ እግዚአብሔር ያለው ይሆናል ቆንጂዬ ልጅ ወልደሻል በሷ ትካሻለሽ
ራመዳን ነው በራመዳን አፍ ዱአ አርጉሊኝ ውዶቸ በጣም ጪንቃት ውስጥ ነኝ😢😢
አላህ ይፈርጃቹ ከጭንቀት አብሽሩ አብሽሩ
አላህ ይፈርጅሸ
አላህ ከጪቅ ያዉጣሽ
እግዝአብሄር ጪቀትሺን ይፋታልሺ አይዞሸ ❤❤❤
አይዞሽ የኔ ውድ እግዚአብሔር አለ ፅልይ
ከሴቴ መሰረት በዙ ከወንድ አለምሰገድ የምርጥ ምርጦች
የስደት እህት ወንድሞቸ በድአና በፆለት በርቱ ስራዉን አላህ ያቅልልላችሁ 🥰
ውይይይ ይሄ ታሪክ የኔም ነው ኢንሽአላህ እድል ገጥሞኝ እኔም እተነፍስ ይሆናል ብዙ በደል አለኝ 😢😢😢😢😢😢😢
🤗🤗🤗💪
የመጀመሪያ ኮማች ነኘእስኪ ለይኩኝ ፈልጌው ነው😂😂😂
እረ ፈጣሪሽን አመስግኚ በገጠር በጣም ነውር ማለት ሳያገቡ እቤት መውለድ ነው መድሃኒት የሚጠጡ እናቶች አሉ ይሄን ጉድ አላይም እያሉ😢😢😢
የሳለፍሽውን በከፊል አሳልፌዋለሁ ጎሽ ለልጇ ስትል ተወጋች ነው አሁን ሁሉም አልፏል እግዚአብሔር ይመስገን በወቅቱ የሚያልፍ አይመስልም ከልጅ መለየት ያማል 😢😢😢
ለምን ልጅቷን ሚዲያላይ ይዘሻት ወጣሽ ይሄ የምትይዉ ሁሉ ወጣዉረድ አብዛኛዉ ኢትዮጵያዊያን የምንኖረዉነዉ😢😢
የኔ እናት በጣም አሳዘነችኝ ዱኒያ ፈተና ናት ቀሪ ዘመንሺን በደስታ የምትኖሪ ያድርግሺ ልጂሺን አላህ ከትልቅ ደረጃ ያድርስልሺ ጋዜጠኛውን አለማድነቅ አይቻልም አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
በገጠር ያለ ጋብቻ ሴት ልጅ ከወለደች ለእናትና አባት ሞት ነው😢😢😢😢 በነሱም አትፍረጅ አንገታቸውን ነው ያስደፋሻቸው 😢ዞሮ አይዞሽ ሁሉም አላፊ ነው ከጋብቻ በፊት ጓደኛ የሚባል የትኛውም ሀይማኖት ይከለክላል
እኔ የሚገርመኝና የሚ ደቀኝ ሁሉግዜ የዚ ጋዜጠኛ ትእትናውና ትክስቱም ማዳመጡ ይለያል ማርያምን ሰውን እዴት እደሚያዳምጥ ግርም ድቅ ነው ሚለኝ ሰውን እዴት አድርጓ እደሚረዳ ዋውውውው እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥክ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ዘመንክን ሁሉ ይባርክልክ ሰላምክ ብዝትትትትት ይበልልኝ እደምድር አሽዋ እደሰሜይ ከዋክብ ይበልልኝ አድናቂክ ነኝ እኔ ራሱ ባገኝክና ያሳለፍኩትን ባወራክ እዴት ደስ ይለኝ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ደሞ ይዘጋያልእጅ ማግኜቴማ የማይቀር ነው እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ ወደሀገሬ ስገባ እስከዛው ግን በጣም ነው ምወድክ ማደቅክ ክበርልኝ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤
የፈለገ ቢሉ የቻሉትን አርገው ነው እና እናትሽን አትውቀሺ ኑሮ ከብዷቸው ይሆናል
yedresebt yaweqwal
የኔ ታሪክ ነው 😢 ያጊዜ ከባድ ጊዜ ነው እህቶቼ ወንድሞቼ ላይ አስካሁን ቂም ይዣለው
ውይ የኛ በህል እኮ ከባድ ነው እንኳን ወለድሽ ❤️
I am proud of her. I know her well but not her history. She did a great job for her daughter Beti. Good bless them.
So this not her story?
@@kukisam2528ere bedenb eyanebebin eyastewalin.
This is real most women' s story to scarf their life for kids.
በጣም የሚገርመው የኛ ሴቶች አርግዛቹ መሄጃ አጥታቹ ስትቸገሩ በወቅቱ ሰው አረዳንም ብላቹ የምትወቅሱት ነገር ይገርማልቀድማቹ እኮ ማሰብ አለባቹ ልጅ ስትወልዱ ልጁ ምናልባት ከጠቀመ ለናንተ ነው እጂ ለሌላሰው አደለም የናነተን እዳ የናንተ ነው ሰው አትውቀሱይሄ ታሪክ የአብዛኛው ስው ታሪክ ነው ምንም የተለየ ነገር የለውም ልጅቱአን ዝም ብለሽ ነው አደባባይ ያወጣሻት ለራሱአ ቤታቹ ብታስረጂያት የምትረዳ ልጅ ናት
ልጅቶ ባትቀርብ ጥሩ ነበር
ይቺን የመሰለች ቆንጅዬ ልጅ ተሰቶሽ እማ አታልቅሺ
ውይ እናትየው ንግግርሽ ደስ ሲል ሳልጨርሰው ገና ምን ታወራ ይሆን እያልኩ ጓጓሁ
አለምዬ ጨዋሰው ነህ ሰነምግባር ደስይላል ጌታ ይባርክህ
ስታወራ በጣም ደስ ትላለች
አለም ሰገድ በጣም ነው እምወድክ እግዛቤር ይጠብቅህ
የ7ተኛ ክፍል ተማሪ ጏደኛ መያዝ ድሮ አይታሰብም እንዲህ አልነበረም ዘንድሮ እትዬ ፈጠኑ በትምህርትሽ ደብል መምታትሽ ድንቅ ነበር የሚደግፍሽ ብታገኚ ኑሮ አስተዋይ ሴት ነበርሽ ተማር ልጄ ምስኪን ነሽ አሁንም አልረፈደም ተማሪ ዘመድ ጋ መኖር ጥሩ ነበረ የትምህርትን ጥቅም የሚያውቅ ከሆኑ ሴት ልጅ መማር አለባት እራሷን መቻል ግድ ነው ቆንጅዬ የመሰለች ልጅ እንኳን ወለድሻት ሰው ቢሳሳት እግዚአብሔር ይህችን ልጅ መስጠቱ አዋቂ ነው አይዞሽ አታልቅሽ ህይወት አንዳንዴ እንዲህ ነው በአብዛኛው የሃገሬ እናቶች እኮ ለልጆቻቸው ይሞታሉ አባቶች ንስሃ ግቡ ምህረት ያድርግላችሁ አባትም እናትም ሆኖ የሚያሳድግ እግዚአብሔር አለ ! ብቻሽን አይደለሽም ይችላል እግዚአብሔር ማሳደግ ምስክሮች ነን አይዞሽ ይህም ያልፋል !
አንኮ ወልድሽ.... ይሁን ባህል አፍርት ፈንተን ያልሆነ አርምጃ ተውስዶ የ አድሜ ልክ ፀፀት....
አይዞሺ ሁሉም በሙሉ ያቺ ተመሣሣይ ታሪክነው ያለን😢ማምየ
አይ የሐገሬ ሰው እኔ ከእህታችን ታሪክ የልጅቱን ሒወት ካሁን ቦኃላ ያላትን ለወንድ ልጅ ያላትን ጥላቻ ህመም አለመፈለግ እድለቢስነቱዋን የምታስበውን ወ ዘ ተ ነበር የማየው በኛ ጥፉት ለምን ልጆችን በሚድያ እንደምናሸማቅቃቸ ይገርመኛል ለዛው ለመጀምሪያ ግዜ በሚድያ ቁጭ አድርጉን ስንነግራቸው እረ በእግዚአብሔር እናስብ ተው ግን ጥሩ ዜጋ እያፈራን አይደለም በእውነት
እናትሽ ማ ማመስገን ኣለብሽ,ካሃዲ ኣትሁኒ እንጂ
አይዞሽ እህታችን ምን የመሰለች ልጅ አለችሽ
የናትሽን ጉብዝና አይተሽ እናትሽን ትልቅ ደረጃ ማድረስ አለብሽ
አይዞሽ ልጅሽ መፅናኛሽ ናት❤❤❤
አይዞሽ እህቴ❤❤❤❤❤
ግን ለምነው መጎዳቱን ልትጎጅ ትቺያለሽ. ግንልጅቱን ሚድያላይ ለምን አወጣሻት
አይዞሽ ጀግና ነሽ አንቺ። ይችን የመሰለች ወርቅ ልጅ አደርሰሻል።
ይሄ ታሪክ የኔ ታሪክ ነው
ክፍል ሁለት መቼ ነው አለምስገድ ለአንተ የምመኘው ኡፍ ምን ብዬ ልንገርህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ምንም አይንኳህ
😢😢😢አይዞሽ እህቴ❤
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ዘመኑ ከባድነው❤❤😢😢ፍቅር ጠፋ
አለምዬ የአለም አምላክ ይጠብቅህ❤❤
ልጆች ግን በወላጆቻቸው ምርጫ ለምንድ ነው የጥፋተኝነት ስሜት እንዲሰማቸው የሚጠበቀው።
Girim yemilegn ko yihe new.
ኡፍፍፍፍ😢የሴት ልጅ መኩራ የኔ እናት
እኮን ወለድሸ ልጅሸ ኮራትሸናት አትፀአፀች እናት ለአልጀጆ ትሞታለች አይዞሸ እኮን ወለድሸሸሸሸ😢😢😢
ጠዋት በሌላ ቨድወ ሣለቅሥ አሑን ደሞ ከመተኛቴ በፌት ይሔው እያለቀሥኩነው ውይይይይይ ከባድነው
ቆንጆ ጨዋ ልጅ ወልደሻል አሁን አታልቅሽ
ይሄ ምን ያስተምራል በተለይ ልጂቱን አደባባይ አውጥተሽ መዘባረቅ ምን የሚሉት ነው ልጂቱ ቤትሽ ሆነሽ ብታስረጂያት እድሜዋ እኮ በቂ ነው ብትዳር የምትወልድ ናት ይሄ ለኔ ያለማሰብ ወይም ተከፍሎሽ ይሆን ?
ተከፍሎሽ ይሆን ማለት?????
Arhh😂😂😂
አለምሰገድዬ የጤናህ ነገር ይጨንቀኛል ስልክህን ባውቅ ደውዬ እጠይቅህ ነበር ለምን መሰለህ እንዲህ የምለው የብዙዎችን መከራ ስትሰማ ነው የምትውለው እኔ በተለይ ወደማታ ላይ የሚያስጨንቅ ነገር ከሰማሁ ሌሊቱን ተኝቼ አላድርም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ።
አረእያስ
😂😂😂😂😂
አይዞሸ የችዉቢ የሆናች ልጂ ፈጣሪ ሰቶሸል🙏🙏🙏
ወይ የሴት ልጅ መከራ😢😢
Yene konjo Des setel setawera ..
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። @ እሙዬ
በጣም አስተማሪ ነው እምዬ የኔ እናት ሁሉን ቻይ
ኡፊ😢😢😢😢😢😢😢😢
አሌክስ እንዴት ነህ አመሰግናለሁ የልምዳችንን ስላቀረብክልን ታሪኩ ሲያልቅ ኮምታለሁ ቶሎ ልቀቀው።
በልጅነት ሁሉም ያጠፋል አይዞሽ አቤት ልጅቷ ስታምር ስነስረአቷ ጋ
Melkam TSOM Orthodox and Muslim Brothers and Sisters❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። ☝🏾☝🏾☝🏾@ በረከት ሀጎስ
ታሪኩ ተንዛዛ
ዛሬ አስራ ሁለተኛ ነኝ ላየክ አድርጉኝ ❤
ወንድ ጠላው😢
Enqwan beheywot norachu Chru Egziabeher Ymesgn.
ከዚህ ምን እንማር አለም የመደር ወሬ ነው ዛሬ ያመጣህልን
ዓለም አቀፍ ወሬዎች (ዜናዎች) የሚጠነሰሱት ፡ ከቤተሰብና ከመንደር ጀምረው ነው። 🤔
ኦረ ፡ ወደገደለዉ ፡
የደርግ ግዜ ታሪክ ይመስላል።
ልጅቶኮ ገና 23 አመመቶ. ነው
@@accacc5974 አዎ ከ እናትየው ወሬ የተረዳሁት ግን እንደዛ ነው። ምንአልባት ተሳስቼ ይሆናል።
ተረዳሁሽ እህቴ😭😭😭😭
እናት ለልጆ ብዙ መስዋት ታደርጋለች😭😭😭🙏🙏🙏🙏
Yene ehte lke yenetarek enegen abate rasue droy newe yagaTemege😢😢😢
እፍፍፍ አስለቀሰችኝ ወንድሞቻችን የገንዘብ መዉደዳቸዉ ይለያልኮ አራስ ቤቷ ያሳለፈችዉ ግፍ😢😢
ልጅቷን ለምንድነው ፊት ልፊት ያመጣቻት ትክክል አይደለም
የልጅቷ መቅረብ ለምን አስፈለገ ሳይገኝ አለቀ ያወራችው😢
😢😢😢😢አራስ ሆኖ መራብን ከባድ ነው
ድሮ ደብል ነበረ እኔም ደብል መትቻለሁ ምንያደርጋል 12 ላይ ቀረሁ እንጂ
ቅመሞች የረመዳን ስራ እንደት ናችሁ 😂 አይ ዞን አዳርሰናልን 👌የእረፍት እንጀራ ይስጠን አሜን 👈
ጋዜጠኛ አለምሰገድ የምችወዱ ላይክ አድረጉኝ
አደራሽ መልሸ ተገናኘሁት እንዳትይይ እህቴ አይይይወንዶች ትርፍካልጫኑኮ ወንድነታቸው አይታወቃቸውም የኔናትሁሉምሴት ውጣውረድነው
ልጅቷ ትንሽ ነዉ የምትመስለዉ እድሜዋ 23😮ነዉ ኣለች
🤔.. ይመስለኛል በሽታ ሳይኖርባት አይቀርም ለዛ ነው ደቃቃ የመሰለችው ያለምክንያት ኮ' አልቀረቡም ወደሚድያ🤷🏽♀️
Ahun yihe asasbosh new?
እኔም 23/አመቴ ነዉ 6/ዓመት ልጅ አለኝ አለሀምዱሊላህ ስታይ ግን 18/19 ነዉ የሚገምቱኝ 😂እኔ አማት ልሆን ተዘጋጅቻለሁ 😂
@@friyeamen9579 eski afachun zigu
Ewunet new ke geter ketema yegebach set liji ende balege neber yemiyayut yezaren ayargewuna
Zare 3 nag Ramadan mubarek 🕋🌙
ነገር ግን ፡ ይሁዳዉያን እና ክርስቲያኖች ስለሚፆሙ ፡ በኩረጃ የረመዳን ጾምም ስለመታዘዙ ምስክርነት ፡ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ ፥ 🤔- እናንተ ያመናችሁ ሆይ ፦ ጾም በነዚያ ከናንተ በፊት በነበሩት (ይሁዳውያንና ክርስቲያኖች) ላይ እንደተፃፈ ፡ በናንተም (በሙስሊሙን) ላይ ተፃፈ (ተደነባ) ፤ ልትጠነቀቁ ይከጅላል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፪ የላም ምዕራፍ [ሱረቱ አል በቀራህ] ቁ. ፩፻፹፫)። 📖👈🏾😲
Wendmachin alem seged ye ewunet endet yetebareki sew neh le ewunet yekomki
😢
የሴት ልጅ መከራ ብዙ ነው 😢
ቅመሞች የረመዳንን እቃ እያጠብን እናዳምጥ😂😂
ነገር ግን ፡ ይሁዳዉያን እና ክርስቲያኖች ስለሚፆሙ ፡ በኩረጃ የረመዳን ጾምም ስለመታዘዙ ምስክርነት ፡ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ ፥ 🤔- እናንተ ያመናችሁ ሆይ ፦ ጾም በነዚያ ከናንተ በፊት በነበሩት (ይሁዳውያንና ክርስቲያኖች) ላይ እንደተፃፈ ፡ በናንተም (በሙስሊሙን) ላይ ተፃፈ (ተደነባ) ፤ ልትጠነቀቁ ይከጅላል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፪ የላም ምዕራፍ [ሱረቱ አል በቀራህ] ቁ. ፩፻፹፫)። 📖👈🏾😲🫢
ግማሽ ፕርስንቱ የኔ ታሪክ ነው 😢😢😢አይዞሽ እህቴ 🙏
የዚሕ ጋዜጠኛ ትግስቱ😮
🤗🤗🤗😞😞😞🙏
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭Yena konjo yeha hulu ye wendohe sera new weyyyy
👉🏾👉🏾👉🏾ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። @ ባንችይሁን ቆንጆ
😭😭😭😭😭😭
Pls ketayun
ባለታሪኳን ለማግኘት በ+251913787581
ለማገዝ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000043000865
ፀሃይ አዱኛ ፈይሳ!
ሙስሊም ክርስቲያን ፃም ነው በዱአ በርቱ ለሰዉ የደበቃችሁት ለፈጣሪ የነገራችሁት ጉዳያችሁ ሁሉ ይሳካላችሁ
አሜን
ኣሜን እማየ❤😢
አሜን
አሚንንንንን ያራብ
አሜን ፈጣሪ አገራችንንም ሰላም ያድርግልን እሕቶቸ ወድሞቸ ሙስሊሞችም በዱአ ክርስቲያኖችም በፆለት እንበርታ በርቱልኝ😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሴትዮዋ ስትወራ ደስ ስትል. ❤❤ታሪኩን አልጨረስኩትም እየሰመሁ ነው አለም ሰገድ የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ በሚል ይሸለምልን. አቤት የማዳመጥ ችሎተው ታድሎ ❤❤❤❤አይቀይርህ ወንድሜ ውለድ ክበድ
እናት ለልጇ ምን አትሆንም ረጅም እድሜ ለኢትዮጵያ እናቶች የኢትዮጵያ።
እናቶች ልጆቻቸው ለማሣደግ ብዙ መሠዋት ከፍለዋል ።
ሁሉም አይደሉም አሥር ከመቶው ጥሩ አይደሉም እናት በመላው ዓለም እናት እናት ናት
አለምሰገድ ያአመቱ ምርጥ ሰሚ በሚል ይሸለምልን የምትሉ
ወንድማችን ዓለምሰገድ , አንተን የወለደች እናት ክብር ይገባታል❤🙏አንተም!
አይዞሽ ይችን የመሰች ልጅ ሰጥቶሻል 90 ፐርሰንቱ የኢትዮጵያ ህዝብ ኑሮው ፈተና ነው አይዞሽ
አለምዬ አንተ ኢትዮጵያ የእርቅ አባት እድሜና ጤና የይሥጥ የኢትዮጵያ እናቶች በእውነት ክብር ይገባቸዋል
የኔ ጠንካራ እናት ❤ ዘመንሽ በሳቅ የሞላ ስስቂ ታምራለሽ❤❤
ዋው ምን አይነት ሰርአት ያላት ልጀ እንዳለችሸ ታወቂአለሸ ግን በዛላይም ቆንጁ ልጅ እግዘብሔር ያሳጀግልሽ🎉🎉❤
ሴቶችየ እኔ የሚገርመኝ ሰው የግብረ ሥጋ ግንኙነት እየፈፀመ እርግዝናን አለማሰብ ምን ማለት እንደሆነ አልገባኝም ከብዙ ሴቶች በተለያየ ሚዲያ በተደጋጋሚ ስለሰማሁት ነው
Lezawim yetemarku negn bila
Lmn tiferdalachu gn ??
አንደኛነኝ ላይክ አርጉኝ የረመዳን ሥራ ያፅናናኛል 😂😂😂
😂😂😂😂eshi
😂😂😂
❤❤❤❤ yene gobeze
ስራውን ማን እየሰራው ነው 😂😂
እሺ ስንት ወርሽ ነው😅😅😅
ልጅቷ አንጀቴን ነው የበላችኝ ስታሳዝን አሁንም ቢሆን ይህንን ማወቅ የለባትም ነበር ህፃን ናት ምናለ እራሷን ስትችል በአይምሮም ስትዳብር ብትነግሪያት ሴት ሆኖ ያልታመመ የለም የኔ እናት ወልጄ ከብጄ ያውም በብስጭት በራሴህይወት ተስፋ ስቆርጥ ነው እሷ ያለፈችበትን ነግራ የጠገነችኝ ከእግዚአብሔር በታች ጉልቤቴ እናቴ ናት እናም አይዞሽ ልጅሽን ጌጥሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ሌላውን ቀስ እያልሽ ንገሪያት አሁን ተያት ልጅ ናት
ኧረ ልጅ አይደለችም እኔ በ13 አመቷ ነው የነገርኳት ምክንያቱም 12 አመት ሙሉ ክዶ ኖሮ ልጄ አላለም ሲቃዬን አይቼ አሳድጌ በፈጣሪ ስም ያላሳለፍኩት የለም ክብር ለመድሀኒአለም ክብር ለድንግልማርያም እነሱ አብረውኝ ስለነበሩ ሁሉንም አለፍኩ ቤተሰብ በሙሉ አርየነካው እንጨት ነበር ያረጉኝ አሁን ግን በልጆቼ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔርአምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልኝ አይዟችሁ እህቶቼ ሁሉም ያልፋል እናትነት ይለያል ለናቶች ክብር ይገባቸዋል ❤❤❤❤❤❤❤
አለም ሰገድ ዉለታህን አምላክ ይክፈልህ የሰንቶች ልብ አረፈ በዚ ፕሮግራም ላኑተና ለመላ የእስቲዲዬ ሰራተኞች 🙏🙏👍
ልጂቷ ከካሜራ ጀርባ መሆን ነበረባት ራሧን ሂወት ሥጀምር ችግር ይመጣል ❤❤
ያው ኮ' ነው ከካሜራ ጀርባም ብትሆንም በዩቱብ ማየቷ መች ይቀርና?!🤷🏽♀️
@@friyeamen9579 አድ አደለም መሣለቂያ እሚያረጓት አይጠፉም ለዛ ሢባል ከጀርባመሆን ነበረባት በኔ አሥተሣሠብ
@@friyeamen9579 በዚህ እሚያሸማቅቃት አይጠፋም ለዛነው
ልክ ነው
እህቴ እግዚአብሔር ያለው ይሆናል ቆንጂዬ ልጅ ወልደሻል በሷ ትካሻለሽ
ራመዳን ነው በራመዳን አፍ ዱአ አርጉሊኝ ውዶቸ በጣም ጪንቃት ውስጥ ነኝ😢😢
አላህ ይፈርጃቹ ከጭንቀት አብሽሩ አብሽሩ
አላህ ይፈርጅሸ
አላህ ከጪቅ ያዉጣሽ
እግዝአብሄር ጪቀትሺን ይፋታልሺ አይዞሸ ❤❤❤
አይዞሽ የኔ ውድ እግዚአብሔር አለ ፅልይ
ከሴቴ መሰረት በዙ ከወንድ አለምሰገድ የምርጥ ምርጦች
የስደት እህት ወንድሞቸ በድአና በፆለት በርቱ ስራዉን አላህ ያቅልልላችሁ 🥰
ውይይይ ይሄ ታሪክ የኔም ነው ኢንሽአላህ እድል ገጥሞኝ እኔም እተነፍስ ይሆናል ብዙ በደል አለኝ 😢😢😢😢😢😢😢
🤗🤗🤗💪
የመጀመሪያ ኮማች ነኘ
እስኪ ለይኩኝ ፈልጌው ነው😂😂😂
እረ ፈጣሪሽን አመስግኚ በገጠር በጣም ነውር ማለት ሳያገቡ እቤት መውለድ ነው መድሃኒት የሚጠጡ እናቶች አሉ ይሄን ጉድ አላይም እያሉ😢😢😢
የሳለፍሽውን በከፊል አሳልፌዋለሁ ጎሽ ለልጇ ስትል ተወጋች ነው አሁን ሁሉም አልፏል እግዚአብሔር ይመስገን በወቅቱ የሚያልፍ አይመስልም ከልጅ መለየት ያማል 😢😢😢
ለምን ልጅቷን ሚዲያላይ ይዘሻት ወጣሽ ይሄ የምትይዉ ሁሉ ወጣዉረድ አብዛኛዉ ኢትዮጵያዊያን የምንኖረዉነዉ😢😢
የኔ እናት በጣም አሳዘነችኝ ዱኒያ ፈተና ናት ቀሪ ዘመንሺን በደስታ የምትኖሪ ያድርግሺ ልጂሺን አላህ ከትልቅ ደረጃ ያድርስልሺ ጋዜጠኛውን አለማድነቅ አይቻልም አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
በገጠር ያለ ጋብቻ ሴት ልጅ ከወለደች ለእናትና አባት ሞት ነው😢😢😢😢 በነሱም አትፍረጅ አንገታቸውን ነው ያስደፋሻቸው 😢ዞሮ አይዞሽ ሁሉም አላፊ ነው ከጋብቻ በፊት ጓደኛ የሚባል የትኛውም ሀይማኖት ይከለክላል
እኔ የሚገርመኝና የሚ ደቀኝ ሁሉግዜ የዚ ጋዜጠኛ ትእትናውና ትክስቱም ማዳመጡ ይለያል ማርያምን ሰውን እዴት እደሚያዳምጥ ግርም ድቅ ነው ሚለኝ ሰውን እዴት አድርጓ እደሚረዳ ዋውውውው እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥክ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ዘመንክን ሁሉ ይባርክልክ ሰላምክ ብዝትትትትት ይበልልኝ እደምድር አሽዋ እደሰሜይ ከዋክብ ይበልልኝ አድናቂክ ነኝ እኔ ራሱ ባገኝክና ያሳለፍኩትን ባወራክ እዴት ደስ ይለኝ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ደሞ ይዘጋያልእጅ ማግኜቴማ የማይቀር ነው እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ ወደሀገሬ ስገባ እስከዛው ግን በጣም ነው ምወድክ ማደቅክ ክበርልኝ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤
የፈለገ ቢሉ የቻሉትን አርገው ነው እና እናትሽን አትውቀሺ ኑሮ ከብዷቸው ይሆናል
yedresebt yaweqwal
የኔ ታሪክ ነው 😢 ያጊዜ ከባድ ጊዜ ነው እህቶቼ ወንድሞቼ ላይ አስካሁን ቂም ይዣለው
ውይ የኛ በህል እኮ ከባድ ነው እንኳን ወለድሽ ❤️
I am proud of her. I know her well but not her history. She did a great job for her daughter Beti. Good bless them.
So this not her story?
@@kukisam2528ere bedenb eyanebebin eyastewalin.
This is real most women' s story to scarf their life for kids.
በጣም የሚገርመው የኛ ሴቶች አርግዛቹ መሄጃ አጥታቹ ስትቸገሩ በወቅቱ ሰው አረዳንም ብላቹ የምትወቅሱት ነገር ይገርማል
ቀድማቹ እኮ ማሰብ አለባቹ ልጅ ስትወልዱ ልጁ ምናልባት ከጠቀመ ለናንተ ነው እጂ ለሌላሰው አደለም የናነተን እዳ የናንተ ነው ሰው አትውቀሱ
ይሄ ታሪክ የአብዛኛው ስው ታሪክ ነው ምንም የተለየ ነገር የለውም ልጅቱአን ዝም ብለሽ ነው አደባባይ ያወጣሻት ለራሱአ ቤታቹ ብታስረጂያት የምትረዳ ልጅ ናት
ልጅቶ ባትቀርብ ጥሩ ነበር
ይቺን የመሰለች ቆንጅዬ ልጅ ተሰቶሽ እማ አታልቅሺ
ውይ እናትየው ንግግርሽ ደስ ሲል ሳልጨርሰው ገና ምን ታወራ ይሆን እያልኩ ጓጓሁ
አለምዬ ጨዋሰው ነህ ሰነምግባር ደስይላል ጌታ ይባርክህ
ስታወራ በጣም ደስ ትላለች
አለም ሰገድ በጣም ነው እምወድክ እግዛቤር ይጠብቅህ
የ7ተኛ ክፍል ተማሪ ጏደኛ መያዝ ድሮ አይታሰብም እንዲህ አልነበረም ዘንድሮ እትዬ ፈጠኑ በትምህርትሽ ደብል መምታትሽ ድንቅ ነበር የሚደግፍሽ ብታገኚ ኑሮ አስተዋይ ሴት ነበርሽ ተማር ልጄ ምስኪን ነሽ አሁንም አልረፈደም ተማሪ ዘመድ ጋ መኖር ጥሩ ነበረ የትምህርትን ጥቅም የሚያውቅ ከሆኑ ሴት ልጅ መማር አለባት እራሷን መቻል ግድ ነው ቆንጅዬ የመሰለች ልጅ እንኳን ወለድሻት ሰው ቢሳሳት እግዚአብሔር ይህችን ልጅ መስጠቱ አዋቂ ነው አይዞሽ አታልቅሽ ህይወት አንዳንዴ እንዲህ ነው በአብዛኛው የሃገሬ እናቶች እኮ ለልጆቻቸው ይሞታሉ አባቶች ንስሃ ግቡ ምህረት ያድርግላችሁ አባትም እናትም ሆኖ የሚያሳድግ እግዚአብሔር አለ ! ብቻሽን አይደለሽም ይችላል እግዚአብሔር ማሳደግ ምስክሮች ነን አይዞሽ ይህም ያልፋል !
አንኮ ወልድሽ.... ይሁን ባህል አፍርት ፈንተን ያልሆነ አርምጃ ተውስዶ የ አድሜ ልክ ፀፀት....
አይዞሺ ሁሉም በሙሉ ያቺ ተመሣሣይ ታሪክነው ያለን😢ማምየ
አይ የሐገሬ ሰው እኔ ከእህታችን ታሪክ የልጅቱን ሒወት ካሁን ቦኃላ ያላትን ለወንድ ልጅ ያላትን ጥላቻ ህመም አለመፈለግ እድለቢስነቱዋን የምታስበውን ወ ዘ ተ ነበር የማየው በኛ ጥፉት ለምን ልጆችን በሚድያ እንደምናሸማቅቃቸ ይገርመኛል ለዛው ለመጀምሪያ ግዜ በሚድያ ቁጭ አድርጉን ስንነግራቸው እረ በእግዚአብሔር እናስብ ተው ግን ጥሩ ዜጋ እያፈራን አይደለም በእውነት
እናትሽ ማ ማመስገን ኣለብሽ,ካሃዲ ኣትሁኒ እንጂ
አይዞሽ እህታችን ምን የመሰለች ልጅ አለችሽ
የናትሽን ጉብዝና አይተሽ እናትሽን ትልቅ ደረጃ ማድረስ አለብሽ
አይዞሽ ልጅሽ መፅናኛሽ ናት❤❤❤
አይዞሽ እህቴ❤❤❤❤❤
ግን ለምነው መጎዳቱን ልትጎጅ ትቺያለሽ. ግንልጅቱን ሚድያላይ ለምን አወጣሻት
አይዞሽ ጀግና ነሽ አንቺ። ይችን የመሰለች ወርቅ ልጅ አደርሰሻል።
ይሄ ታሪክ የኔ ታሪክ ነው
ክፍል ሁለት መቼ ነው አለምስገድ ለአንተ የምመኘው ኡፍ ምን ብዬ ልንገርህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ምንም አይንኳህ
😢😢😢አይዞሽ እህቴ❤
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ዘመኑ ከባድነው❤❤😢😢ፍቅር ጠፋ
አለምዬ የአለም አምላክ ይጠብቅህ❤❤
ልጆች ግን በወላጆቻቸው ምርጫ ለምንድ ነው የጥፋተኝነት ስሜት እንዲሰማቸው የሚጠበቀው።
Girim yemilegn ko yihe new.
ኡፍፍፍፍ😢የሴት ልጅ መኩራ የኔ እናት
እኮን ወለድሸ ልጅሸ ኮራትሸናት አትፀአፀች እናት ለአልጀጆ ትሞታለች አይዞሸ እኮን ወለድሸሸሸሸ😢😢😢
ጠዋት በሌላ ቨድወ ሣለቅሥ አሑን ደሞ ከመተኛቴ በፌት ይሔው እያለቀሥኩነው ውይይይይይ ከባድነው
ቆንጆ ጨዋ ልጅ ወልደሻል አሁን አታልቅሽ
ይሄ ምን ያስተምራል በተለይ ልጂቱን አደባባይ አውጥተሽ መዘባረቅ ምን የሚሉት ነው ልጂቱ ቤትሽ ሆነሽ ብታስረጂያት እድሜዋ እኮ በቂ ነው ብትዳር የምትወልድ ናት ይሄ ለኔ ያለማሰብ ወይም ተከፍሎሽ ይሆን ?
ተከፍሎሽ ይሆን ማለት?????
Arhh😂😂😂
አለምሰገድዬ የጤናህ ነገር ይጨንቀኛል ስልክህን ባውቅ ደውዬ እጠይቅህ ነበር ለምን መሰለህ እንዲህ የምለው የብዙዎችን መከራ ስትሰማ ነው የምትውለው እኔ በተለይ ወደማታ ላይ የሚያስጨንቅ ነገር ከሰማሁ ሌሊቱን ተኝቼ አላድርም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ።
አረእያስ
😂😂😂😂😂
አይዞሸ የችዉቢ የሆናች ልጂ ፈጣሪ ሰቶሸል🙏🙏🙏
ወይ የሴት ልጅ መከራ😢😢
Yene konjo Des setel setawera ..
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@ እሙዬ
በጣም አስተማሪ ነው እምዬ የኔ እናት ሁሉን ቻይ
ኡፊ😢😢😢😢😢😢😢😢
አሌክስ እንዴት ነህ አመሰግናለሁ የልምዳችንን ስላቀረብክልን ታሪኩ ሲያልቅ ኮምታለሁ ቶሎ ልቀቀው።
በልጅነት ሁሉም ያጠፋል አይዞሽ አቤት ልጅቷ ስታምር ስነስረአቷ ጋ
Melkam TSOM Orthodox and Muslim Brothers and Sisters❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
☝🏾☝🏾☝🏾
@ በረከት ሀጎስ
ታሪኩ ተንዛዛ
ዛሬ አስራ ሁለተኛ ነኝ ላየክ አድርጉኝ ❤
ወንድ ጠላው😢
Enqwan beheywot norachu Chru Egziabeher Ymesgn.
ከዚህ ምን እንማር አለም የመደር ወሬ ነው ዛሬ ያመጣህልን
ዓለም አቀፍ ወሬዎች (ዜናዎች) የሚጠነሰሱት ፡ ከቤተሰብና ከመንደር ጀምረው ነው። 🤔
ኦረ ፡ ወደገደለዉ ፡
የደርግ ግዜ ታሪክ ይመስላል።
ልጅቶኮ ገና 23 አመመቶ. ነው
@@accacc5974 አዎ ከ እናትየው ወሬ የተረዳሁት ግን እንደዛ ነው። ምንአልባት ተሳስቼ ይሆናል።
ተረዳሁሽ እህቴ😭😭😭😭
እናት ለልጆ ብዙ መስዋት ታደርጋለች😭😭😭🙏🙏🙏🙏
Yene ehte lke yenetarek enegen abate rasue droy newe yagaTemege😢😢😢
እፍፍፍ አስለቀሰችኝ ወንድሞቻችን የገንዘብ መዉደዳቸዉ ይለያልኮ አራስ ቤቷ ያሳለፈችዉ ግፍ😢😢
ልጅቷን ለምንድነው ፊት ልፊት ያመጣቻት ትክክል አይደለም
የልጅቷ መቅረብ ለምን አስፈለገ ሳይገኝ አለቀ ያወራችው😢
😢😢😢😢አራስ ሆኖ መራብን ከባድ ነው
ድሮ ደብል ነበረ እኔም ደብል መትቻለሁ ምንያደርጋል 12 ላይ ቀረሁ እንጂ
ቅመሞች የረመዳን ስራ እንደት ናችሁ 😂 አይ ዞን አዳርሰናልን 👌የእረፍት እንጀራ ይስጠን አሜን 👈
ጋዜጠኛ አለምሰገድ የምችወዱ ላይክ አድረጉኝ
አደራሽ መልሸ ተገናኘሁት እንዳትይይ እህቴ አይይይወንዶች ትርፍካልጫኑኮ ወንድነታቸው አይታወቃቸውም የኔናትሁሉምሴት ውጣውረድነው
ልጅቷ ትንሽ ነዉ የምትመስለዉ እድሜዋ 23😮ነዉ ኣለች
🤔.. ይመስለኛል በሽታ ሳይኖርባት አይቀርም ለዛ ነው ደቃቃ የመሰለችው ያለምክንያት ኮ' አልቀረቡም ወደሚድያ🤷🏽♀️
Ahun yihe asasbosh new?
እኔም 23/አመቴ ነዉ 6/ዓመት ልጅ አለኝ አለሀምዱሊላህ ስታይ ግን 18/19 ነዉ የሚገምቱኝ 😂እኔ አማት ልሆን ተዘጋጅቻለሁ 😂
@@friyeamen9579 eski afachun zigu
Ewunet new ke geter ketema yegebach set liji ende balege neber yemiyayut yezaren ayargewuna
Zare 3 nag Ramadan mubarek 🕋🌙
ነገር ግን ፡ ይሁዳዉያን እና ክርስቲያኖች ስለሚፆሙ ፡ በኩረጃ የረመዳን ጾምም ስለመታዘዙ ምስክርነት ፡ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ ፥ 🤔
- እናንተ ያመናችሁ ሆይ ፦ ጾም በነዚያ ከናንተ በፊት በነበሩት (ይሁዳውያንና ክርስቲያኖች) ላይ እንደተፃፈ ፡ በናንተም (በሙስሊሙን) ላይ ተፃፈ (ተደነባ) ፤ ልትጠነቀቁ ይከጅላል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፪ የላም ምዕራፍ [ሱረቱ አል በቀራህ] ቁ. ፩፻፹፫)።
📖👈🏾😲
Wendmachin alem seged ye ewunet endet yetebareki sew neh le ewunet yekomki
😢
የሴት ልጅ መከራ ብዙ ነው 😢
ቅመሞች የረመዳንን እቃ እያጠብን እናዳምጥ😂😂
ነገር ግን ፡ ይሁዳዉያን እና ክርስቲያኖች ስለሚፆሙ ፡ በኩረጃ የረመዳን ጾምም ስለመታዘዙ ምስክርነት ፡ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ ፥ 🤔
- እናንተ ያመናችሁ ሆይ ፦ ጾም በነዚያ ከናንተ በፊት በነበሩት (ይሁዳውያንና ክርስቲያኖች) ላይ እንደተፃፈ ፡ በናንተም (በሙስሊሙን) ላይ ተፃፈ (ተደነባ) ፤ ልትጠነቀቁ ይከጅላል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፪ የላም ምዕራፍ [ሱረቱ አል በቀራህ] ቁ. ፩፻፹፫)።
📖👈🏾😲🫢
ግማሽ ፕርስንቱ የኔ ታሪክ ነው 😢😢😢አይዞሽ እህቴ 🙏
የዚሕ ጋዜጠኛ ትግስቱ😮
🤗🤗🤗😞😞😞🙏
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭Yena konjo yeha hulu ye wendohe sera new weyyyy
👉🏾👉🏾👉🏾ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@ ባንችይሁን ቆንጆ
😭😭😭😭😭😭
Pls ketayun