ፀጉሬን ስራኝ ብለው ተጫወተብኝ አይ አዲስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 900

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 2 ปีที่แล้ว +111

    ቃልዬ እና አድስ ማሻአላህ ፍቅራችሁን አላህ እስከ መጨረሻዉ ያዝልቅላችሁ ምርጥ ጥንዶች

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +2

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

  • @abebakassa2322
    @abebakassa2322 2 ปีที่แล้ว +77

    ቃል ነፍሰ ጡር ነች የምትሉ 👌👌

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 ปีที่แล้ว +310

    ውይ ደስ ስቱሉ በገብርኤል እንደናንተ አይነት ትዳር ለሁሉም ያድለው

    • @almazkebede7609
      @almazkebede7609 2 ปีที่แล้ว +6

      በጣም አሜን ያድለን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +2

      @@almazkebede7609 ደምሪኝውዴዋው

    • @እናቴኑሪልኚ
      @እናቴኑሪልኚ 2 ปีที่แล้ว +4

      አሜን አሜን አሜን 😍😍😂

    • @emiyeethiopia7130
      @emiyeethiopia7130 2 ปีที่แล้ว +8

      በ.Video እኮ የሁሉም ፍቅር ደሰ ይላል ግን እውነተኛ ሂወታቸውን ማንም አያውቅ Video ላይ እማ ሙልትዋል ሁሉም ጋር

    • @simegnelemma8491
      @simegnelemma8491 2 ปีที่แล้ว +2

      nagaruu

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +97

    ስወዳችሑ እኮ የኔ ማሮች ቃል እርጉዝ ነች የሚለውን መስማት የጓጓ እንደኔ

    • @ልhey
      @ልhey 2 ปีที่แล้ว +3

      እኛኮመታተሮችእናውቃዋለንእርጉዝናትእነሱባይነግሩንም

    • @ٱمويسر
      @ٱمويسر 2 ปีที่แล้ว +1

      እንደ መናገር ብለው ያውቃሉ ትፋሿ ቁርጥ ቁርጥ ይላል

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 ปีที่แล้ว

      @@ልhey ውዴ ደምሪኝ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 ปีที่แล้ว

      @@ٱمويسر ውዴ ደምሪኝ

    • @ٱمويسر
      @ٱمويسر 2 ปีที่แล้ว

      @@sinedeyoutube9974 እኔንም ደምሪኝ

  • @zebu4271
    @zebu4271 2 ปีที่แล้ว +19

    ቃልዬ ማሻአሏህ ፀጉርሽ ያምራል አላህ ከክፉ አይኖች ይጠብቅልሽ

  • @እየሩስአባተ
    @እየሩስአባተ 2 ปีที่แล้ว +36

    የኔ ውዶችችችችች ስወዳችሁሁሁሁሁሁ ማርያምን ስትናፍቁኝ ፍቅራችሁ ብዝትትትት ይበል
    ወልዳችሁ ለማዬት ያብቃን
    ቅዱስ ገብርኤል የኛንም የስደተኖች ሂይወት ልክ እንደ እናንተ ያለ ደስ የሚል ሂወት ይስጠን

  • @HHJJKKKK
    @HHJJKKKK 2 ปีที่แล้ว +97

    አላህ ልጅ ይስጣችሁ ያረብ ልናተ ለደካሞች ልጅ የሚሆን ፈጣሪን ፈሪ ለፈጣሪው ተገዢ የሆኑ የሰው ፍቅር ያላችው ልጆች ቤታችሁን ይሙሉት ወላሂ ከልቤ ነው ዱአ ያደረኩላችሁ አላህ ይስጣችሁ አሚን በሉ

    • @hirutethioshirk5869
      @hirutethioshirk5869 2 ปีที่แล้ว +3

      የኔ መልካም እህት ፈጣሪ ባለሽመት ይጠብቅሽ❤

    • @ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ
      @ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ 2 ปีที่แล้ว +2

      ሀስና ፈጣሪ አደበትሽን ይባርክልሽ❤️

    • @HHJJKKKK
      @HHJJKKKK 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ አሚን ያረብ

    • @yebetesebchewata
      @yebetesebchewata 2 ปีที่แล้ว +2

      የቤተሰብ ጨዋታ አስቂኝ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው --> th-cam.com/video/HTJ33nDf6Og/w-d-xo.html

    • @martaamara9857
      @martaamara9857 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን 🤲

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +89

    የኔ ምርጦች የምር ሰወዳችሁ🥰 ለሁላችን እንደናንተ አይነት ፍቅር የተሞላ ትዳር ይሰጠን

    • @yebetesebchewata
      @yebetesebchewata 2 ปีที่แล้ว

      የቤተሰብ ጨዋታ አስቂኝ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው --> th-cam.com/video/HTJ33nDf6Og/w-d-xo.html

    • @fkrsisay
      @fkrsisay 2 ปีที่แล้ว

      anchi ersu gobez nesh bizu tiru tiru negrochn tiketateyalesh

  • @almazamlaku5537
    @almazamlaku5537 2 ปีที่แล้ว +47

    ሁለት ውብ ልቦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ያብዛ አድስ አብሮ ከጸጉሩጋር አንገቱው ተንቀሳቀሰ😍😍😍

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige sewedeshi

    • @yebetesebchewata
      @yebetesebchewata 2 ปีที่แล้ว

      የቤተሰብ ጨዋታ አስቂኝ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው --> th-cam.com/video/HTJ33nDf6Og/w-d-xo.html

    • @aliali3438
      @aliali3438 2 ปีที่แล้ว

      የኔውዶችስታምሩየተባረከትዳርይሁንላችሁመህልሜ💚💛❤💋💋💋💋

    • @aliali3438
      @aliali3438 2 ปีที่แล้ว

      ስደተኘዋ,mነኝተሳኡዲ

  • @adenaden3659
    @adenaden3659 2 ปีที่แล้ว +68

    የኔ ዉዶች ስወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን የዘላለም ያድርግላችሁ እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዊ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 ปีที่แล้ว

      @@fatumawase ውዴ ደምሪኝ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 ปีที่แล้ว +40

    ብር ካለው ልብ ያለው አልክ ትክክል በትዳር ውስጥ አላህን የሚፈሩ ከሆኑ ትዳሪ ዘላቂ ነው በጣም የምወዳችሁ ጥንዶች🌹❤🌹

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 ปีที่แล้ว +17

    ትልቅ መልእክት ነዉ አዲስ ሴቶች ገንዘብ ያለዉ ሳይሆን ልብ ያለዉ ባል ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለዉ ይፈልጉ አለ ትክክል

  • @rahel4637
    @rahel4637 2 ปีที่แล้ว +32

    ወይኔ ደስ ስትሉ እኛም ከስደት መልስ እንደዚ ያማረ ትዳት ይስጠን 🥰🥰🥰🥰

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว +1

      Demerige konjo❤

    • @rahel4637
      @rahel4637 2 ปีที่แล้ว

      @@yordi8453 ደመርኩሽ 🥰

    • @fahedali632
      @fahedali632 2 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንንን

  • @abbushyemilion1901
    @abbushyemilion1901 2 ปีที่แล้ว +13

    አዎ እውነት ነው 15 እና 16 እድሜ ውስጥ እያለን ፍቅር ብለው እየገቡ ብዙ ሰው ይጎዳል የጉርምስና እድሜ ነው እያልን አጉል እንታይነት ነገር አለ ያወቅን ሲመስለን ወደ መጥፎ ነገር ነው ሚጎትተው በተቻለ መጠን ከንደዚ አይነት ነገር እንቆጠብ በኛ ሴቶች ደሞ ይብሳል ቃልዬ እንዳልሽው ከወንድ ልጅ ሴት ልጅ ትፈተናለች ያንን ፈተና ደሞ በጥንካሬ ማለፍን ከዛሬ ነው መማር ያለብን እና ቀስ ብለን እንደርስበታለን ፈጣሪ ልቦና ይስጠን በጣም ነው ምወዳቹ እግዚአብሄር ይስጥልን ምርት ትምህርት ነው

  • @ማንእንደእናት-መ5ሐ
    @ማንእንደእናት-መ5ሐ 2 ปีที่แล้ว +5

    ዛሬ ኮመንት ይፈቀድልኝ አድስ እርጉዝ መሰለኝ ቃልየ ተቀያየራቹ እንዴ አዛኝ ባል እኮ እንዴ ነዉ🙈🙈🙈🥰🥰🥰🥰

  • @እግዚአቢሔርፍቅርነዉ
    @እግዚአቢሔርፍቅርነዉ 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአቢሔር ይመስገን ሠላማችሁ ይብዛ ቃልና አዲስ እንኳን ደህና መጣችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅር ያልብሳችሁ ምክራችሁ አደኛ ነዉ እዉነት ነዉ ገዘብ ንብረት ምላክ ምንም አይሰራም የሰዉ ልጅ እራቁታችነን እደተወለድን ማሰብ አለብን ንብረት ያበቃል እግዚአቢሔርን ከያዝን ፍቅር ንፁህ ልብ ካለ ሁሉም አለ ግን ንበረትን እያየን ከሆነ የምንጓዘዉ ለግዜዉ የተደሰትን ሊመሰለን ይችላን እየቆየ ግን ህይወት ትከብድበናለች ለሁሉም ነገር እግዚአቢሔር መልካሙን መንገድ ይመራን🙏🙏

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ቃልየ ተጫወተብሽ በእውነት በጣም አስቆኛል ያዲስ አሰራር
    ሌላው ቃልየ በእውነት እድለኛ ነሽ ውዴ እዳዲስ አይነት ባል እደ እዮባ ያለ የባል ወድም መቄላቀል ለማንኛውም በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ የተባረከ ልጂ ይስጣችኩ

  • @hanna5596
    @hanna5596 2 ปีที่แล้ว +79

    እንደ እናንቴ አይነት ፍቅሬ ስደት ያላችሁ የማዳም ቅመሞች ይስጠን ስላም ጠና አንድንት ለእትዮጰያ ለህዝብው እንድሆን ሁለ ከልበ እመኛለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว +1

      Demerige konjo❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው

    • @androiduser5893
      @androiduser5893 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 ปีที่แล้ว

      @@yordi8453 ውዴ ደምሪኝ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 ปีที่แล้ว

      @@fatumawase ውዴ ደምሪኝ

  • @emebettube4963
    @emebettube4963 2 ปีที่แล้ว +3

    ሁለት መልካም ልቦች ለሰዎች ብርሀን ናችሁ መልካም ነገር የምታስተምሩ ተባረኩ ፀጉር ስራው ላይ በጣም ነዉ የሳኩት ጎበዝ ነህ

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ
    @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ 2 ปีที่แล้ว +3

    🥰🥰🥰 አዲስ እና ቃል ሁለገብ የሆናችሁ ፍቅራችሁን ለዘላለም ይሁን በክርስቶስ ፍቅር እወዳችኋለሁ

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
    @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን 2 ปีที่แล้ว +5

    ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው አዲስ እና ቃልዬ የኔ ፍልቅፍቆች እግዚአብሔር የናንተን ፍቅር ለኛም ይስጠን በጣም ነው የምታምሩት እወዳችጛለሁ መልካም ትምህርት ነው ያስላላፋችሁት እናመሰግናለን

  • @fozyaseidmohammed6288
    @fozyaseidmohammed6288 2 ปีที่แล้ว +8

    ፍቅር ናችሁ ወሏሂ ፍቅራችሁ ለዘዛለም ያድርግላችሁ ማሮችየ

  • @askelagabisa400
    @askelagabisa400 2 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ደስ የምትሉ ባልትዳሮች ናችሁ እግዚአብር በልጅ ይባርካችሁ ከናተ ብዙ ተምረናል የተናገርከው በሙሉ ትክክል ነው

  • @ፍቅር-ወ2ቐ
    @ፍቅር-ወ2ቐ 2 ปีที่แล้ว +34

    ቃልዬ አድስዬ የኒ ውዶች ሰላማችሁ ይብዛ 🥰🥰🥰እባካችሁ አቤላን አምጡልን 1ቀን እንኳ 1ሰአት እረፍት የለውምእዴ?እስኪ ሰብሰብ ብላችሁ አድቀን ኑልን የምር ናፍቆኛል ተመልካቾች እናተስ ???ይቅረብልን የምትሉ በላይክ አሳዬ🥰🥰🥰🥰

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 2 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ውብቸ ሰወዳቸሁ እኮ እደናተ ደስ የሚል ትዲር ይስጠን ያረብ 🤲❤️❤️❤️👍👍❤❤

  • @destamogesdestamoges7062
    @destamogesdestamoges7062 2 ปีที่แล้ว +19

    ምርጦች እንደው እንዴት እኮ እንደምወዳችሁ ♥️♥️♥️እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ቃልዬ ግን ብዙ ጊዜ ጠይቄሽ ዝም አልሺኝ 😭😭ሃድስን ምርጡ ገበታ ላይ አስመዝግቢልን 🙏🙏🙏ስወድሽ 🙏♥️♥️

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 ปีที่แล้ว

      ደምሩይ በቀንነት

    • @zahirajemal8447
      @zahirajemal8447 2 ปีที่แล้ว +1

      ቃልዬና አዲስ ወላሂ በጣም ነው ምወዳቹ አላህ ኢጠብቃቹ ወልዳቹ ከብዳቹ ቤታቹ በልጆች ሳቅ ተሞልቶ በፍቅር በደስታ ረጅም እድሜ አላህ ያኑራቹ ሁሌም እወዳቹአለሁ የኔ ምርጦች

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አስተሪ ውይይት ነዉ ከልብ እናመሰግናለን ልዑል እግዚአብሔር መጨረሻቹ ያሳምርላቹ በርቱ ወላዲተ አምላክ ትባርካቹ አሜን አሜን

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 2 ปีที่แล้ว +5

    አዲሰ እን ቃልየ ስታምሩዉ ፍጣሪ ፀገዉን ፍቅር ያበዛላችሁ❤❤❤🙏🙏

  • @babanon9062
    @babanon9062 2 ปีที่แล้ว +6

    ስወዳችሁ ቃል & ሐዲስ እግዚአብሔር የማያልቅ ፍቅር ይስጣችሁ በልጅ ይባርካችሁ

  • @ወንድሜውስጤነው-የ9አ
    @ወንድሜውስጤነው-የ9አ 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃልዬ እና አዲስ ሰወደችሁ እናመሰግናለን ስለ መዝሙሩ በእውነት በጣም ደስለ ደግሞ ቃልዬ ስንት ወር ሆንሽ ልጅ እይመጣ ነው ሴት ልጅ ከሆንቺ ቤት አዲስ ብየታለው እሽ

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 2 ปีที่แล้ว +4

    ውይ ቃል አዲስ እኮ አልቻለም አቺ አይታይሽም ግን ስታስቀኑ እመቤቴን ደስስ ስትሉ ውልግዜዬ ፍቅርን ያድላችው ከጤና ጋር ይስጣችው አሚን

  • @tringoabe4389
    @tringoabe4389 2 ปีที่แล้ว +5

    ቃልየ እና አዲስ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ የአብርሀም እና ያሳራ ያድርግላችሁ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😍😍😍😍😍ደስስስስስስስስስስ ስትሉ እመቤቴ ያአሰባችሁትንሁ ሁሉ ታሳካላችሁ ማሮች

  • @azamerafenataw6105
    @azamerafenataw6105 2 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ አዲስየ ቃልየ የፍቅር አምላክ ቤታችሁን በፍቅር ይሙላው

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ የእኔዋ😍😍😍

  • @مريمبنتبابا-ي9ز
    @مريمبنتبابا-ي9ز 2 ปีที่แล้ว +6

    አንዴኛ ናችሁ አላህ ትዳራችሁን እስከመጨረሻው በፍቅርና በደስታ የተሞላ ያርግላችሁ ሷሊህ ሷሊህ ልጆችን ይወፍቃችሁ ወላሂ ፍቅራችሁን በፎንቃ ነው እምወድላችሁ💋👈🥰🥰🥰

  • @አማላጀድንግልአማላጀ
    @አማላጀድንግልአማላጀ 2 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏ሽሩባ ተብሎ ዝም ነው 😄😄👌 ከአይን ያውጣህ ሀድስየ 😂 ምክራችሁ ትልቅ ነገር ነው እስኪ ደግሞ ስለ ስደተኞች የምትሉን ካላችሁ አንድ ቀን ብቅ በሉ እኛ አረብ ሀገር እየሰራን ቤተሰብ ጦርነት ልናልቅ ነው በጫካ ነው የምናድረው ይሉናን ያን ስናስብ ተስፋ የመቁረጥ ነገር አለ በእርግጥ የሰው ተስፋው እግዚአብሔር ነው ግን ደግሞ ይከብዳል ከዛ የተነሳ የምንደክመው ለምናችን ነው ቤተሰብ አልባ እያለን ትልቅ ጭንቀት ይመጣብናልና የሆነ ነገር በሉንሲ
    ስላም ለሀገራችን 💚💛❤️✝️✝️✝️

  • @ediedi542
    @ediedi542 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነው ደስ የምትሉ እግዛቢሄር ትዳራቹ ይባርኩላቹ እቅሬታ አማርነኛ ስለማይችል ነው የናንተተ ተከታታይ ነኝ

  • @ሂወትይቱብ
    @ሂወትይቱብ 2 ปีที่แล้ว +5

    ድምቀቴች እግዚአብሔር ፍቅረችሁን ብዝት ያርግልኝ ቃልዬ አደስዬ ወድድድድድ የማረጋችሁ

  • @haymanotamare6747
    @haymanotamare6747 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውዴች ፈጣሪ ያኑርልን አዲስዬ መከራህን አየህ ውይይይይ ክክክክክክክክ የኢትዮጵያን ወንዶች እንደ አዲስ አዲስ ያድርጋችሁ

  • @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
    @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ 2 ปีที่แล้ว +10

    በማርያም ሰውዳችሁ እኮ እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቃችሁ የፍቅር ተምሳሌት

  • @azebteketl7094
    @azebteketl7094 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ትላላችሁ በርቱ ፍቅራችሁን ድግል ማርያም ትባርክላችሁ ያነሳችሁትም ሀሳብ ጥሩ ነው አዲስ እና ቃልዬ ቃልዬ ለኔ ምሳሌዬ ነሽ

  • @ry8319
    @ry8319 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን ደስስስ ትላላችሀ የኔ ማሮች ፍቅራችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጨምርላችሁ አሜን😘😘❤❤

  • @የትግስትሸጋእናት
    @የትግስትሸጋእናት 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ❤ቃልየ & አዲስ እግዚአብሔር 👨‍👩‍👧 ምኞቴነው👏

  • @wawawawaye8667
    @wawawawaye8667 2 ปีที่แล้ว +4

    Masha'allah,,,des stlu tdarchihun eskemecheresha yamare yarglachihu belij yasdestachihu

  • @samirabh8469
    @samirabh8469 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ከክፍ ሁሉ ይጠብቃቹ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቹ ፈጣሪ ፍቅራቹ ያብዛው በጣም ድስ ይላል

  • @workieyeshiwas7313
    @workieyeshiwas7313 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደሰ ሰትሉ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክው በጣም ነው የምወዳችሁ ምርጦች

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይ በመቤቴ ደስ ስቱሉ እግዚአብሔር ፍቅርን ብዝት ያድርግላችሁ ልዩ ናችሁ እኮ አድስየ ልዩ አዳም ነህ ቃልዩም ልዩ ስጦታህ ህይዋንህ ናት እግዚአብሔር እደ ይስሃቅ ያለ ወድ ልጂ ይስጣችሁ 🙏 ❤ ❤ በጣም ነዉ የምወዳችሁ የማክብራችሁ ወዶችየ ከዚህ ህይወት ተማሩ 😥🙄

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ምርጦች የፍቅር ተምሳሌቶች ምን ቃል አለኝ እነንተን የሚገልጥበት ብቻ የፍቅር ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛልኝ🤲✝️❤❤

  • @yeneneshasfaw3513
    @yeneneshasfaw3513 2 ปีที่แล้ว +1

    አዲስ & ቃል በጠም ደስ የምትሉ ባል እና ሚስት ናቸው እ/ር እድሜ ና ጤና ከቤተስብህ ጋር

  • @ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ
    @ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሳህ ትክክል አድስ ልብነዉ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለዉሰዉ✅ ጸጋዉን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛላችኹ እደናተ የተባረከ የተመረቀ ልጅ ይስጣችሁ✝️

  • @lemlem7065
    @lemlem7065 2 ปีที่แล้ว +4

    ኣሰይይ እግዚአብሔር አምላክ በቃል ክዲናቹ ያፅናቹ ሓዲስ ና ቃል ኩፉ ኣይንካቹ በጣም ታምራላቹ😘😘

  • @marryreta3849
    @marryreta3849 2 ปีที่แล้ว +11

    ደስ ስትሉ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላቸሁ 🥰🥰🥰

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige yeni wud❤❤❤

  • @serkalemgoche6409
    @serkalemgoche6409 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውዶችችችችችሰሰ የኔ አሰተዋዮች አዲሰዬና ቃልዬ ሺ አመት ኑሩ ውለዱ ክበዱ በጸሎታችሁ አሰቡኝ ወለተ ሰንበት እንደ አዲሰ ያለ ፈረሀ እግዚአብሔር ያለው ባል እኔም እንደቃል መልካም ልባም ሴት እንድሆን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @rahmah7531
    @rahmah7531 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ ስታምሩ አምላክ ለሁላችንም እንደናተ ያለ ፍቅር ለሁላችንም ያድለን

  • @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
    @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 ปีที่แล้ว +3

    ውዶቼ በጣም ታምራላችሁ የፍቅር ምሳሌዎች ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ውዱች በጣም ደስ ትላላችው እግዚአብር በልጅ ይባርካችው

  • @Ameiryaነኝ
    @Ameiryaነኝ ปีที่แล้ว

    በጠምነው የምተምሩት ቃልዬ እና አዲስ እንደነቴ አይነት ትደሪ ለሁለችንም ።ይስጠን እህቶች ወንድሜቼ።አሚንንንንንንን።በሉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rasheedpathappiriyambinuar6897
    @rasheedpathappiriyambinuar6897 2 ปีที่แล้ว +4

    ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ በልጅ ተባርካችሁ ለማየት ያብቃን

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 ปีที่แล้ว

    😘😘😘የኔ ውዶች አላህ ይጠብቃችሁ ከመጥፎ ነገር ማሻአላህ ምነው ሁሉም እዳናተ በሆኑ የሠውች ተምሣሌት ናችሁ ወላሂ ፍቅራችሁን የበለጠ ያብዛላችሁ

  • @seve3476
    @seve3476 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚዓብሄር አምላክ ይጠብቃችሁ። ፍቅራችሁን የያብዛላችሁ ማሮቸ ሥወዳችሁ 😘😘

  • @ARITi01
    @ARITi01 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ደስ የምትሉ ጥንዶች ይመስለኛል ቃልየ እርጉዝ ነች ልበል

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነው የምወዳችሁ የኔ ዉቦች ተባረኩልኝ 🥰
    ቃልዬ ምርጥ ባል ነው አዲስ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ፍቅራቹን ይባርክላቹ 🥰🥰

  • @ayelechzkarige29
    @ayelechzkarige29 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ባል ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛው

  • @bazayoutube1538
    @bazayoutube1538 2 ปีที่แล้ว +15

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹ ለኛም እዳዲስ የሆነውን ባል ይስጠን እኔማ ጓደኛም የለኝም ምስጊን ነፈር ነኝ😢😢😢😢😂😂😂😂❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @yuoptuvv5584
    @yuoptuvv5584 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ውዶች በጣምነው የምታምሩት እግዚአብሔር ፍቅራቹህን ይጨምርላቹህ በጣምነው ደስየምትሉት ❤❤❤❤❤❤

  • @hebeshawit2385
    @hebeshawit2385 2 ปีที่แล้ว +4

    ስታምሩ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርካችሁ😘😘😘😘

  • @እንኮይየጎጃሟቀበጥ
    @እንኮይየጎጃሟቀበጥ 2 ปีที่แล้ว +6

    ምርጥ ናችሁ ኮ ስወዳችሁ እግዚአብሔር በፍቅር በሰላም ያኑራችሁ አዲስ እና ቃል ተው ግን ውለዱ ክበዱ 😘😘😍😘❤️❤️ልጅ በልጅነት ነው እኛም እንወልዳለን ከሰደት መልስ 😘😘👌

  • @lamlamlamlam133
    @lamlamlamlam133 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ ትላላችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ፍቅርን በህይወት የሚኖሩት የተወሰኑ ናቸው

  • @helenhelen1918
    @helenhelen1918 2 ปีที่แล้ว

    አፌ ቁርጥ ይበልልክ አዲስዬዬዬዬዬዬ እንግዲህ ቃልይ ይቅርታ እጠይቃለሁ ዬዬን ስለጨመርኩ እናማ ምን ለማለት ፈልጌ ነው አዲስ ከገንዘብ ይልቅ መልካም ልብ ስላለ ነው እዉነት ነዉ በጣም ደስ ትላላችሁ ዉድድድድ

  • @ethiomistre121
    @ethiomistre121 2 ปีที่แล้ว +3

    ዉይ ደስ ስትሉ እመቤቲ ትጠበቃት አሜን💚💛❤

  • @liligabriel
    @liligabriel 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃልየ እና አዲስ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ስወዳችሁ 😘😘😘😘

  • @AleshgnTilahun9507
    @AleshgnTilahun9507 2 ปีที่แล้ว +5

    በመጀመሪያ አዲስና ቃልዬ ማርያምን ውድድድድድ ነው ማደርጋችሁ 😘 አይይይ አዲስ ምን ልስራሽ ?ምንድነው ምትፈልጊው? 😂😘😘😘😘 እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ🙏🙏🙏

  • @faer9221
    @faer9221 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ውዶች ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛው😊💖💖💖💖💖💖

  • @nitsuhasseme1213
    @nitsuhasseme1213 2 ปีที่แล้ว +5

    Beautiful couple May God bless your marriage 🙏🙏🥰🥰

  • @yewubdaryewubdar7351
    @yewubdaryewubdar7351 2 ปีที่แล้ว

    እዳናችሁ አዲስና ቃልዬ በእውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት እማምላክ ፍቅራችሁን ታጽናላችሁ

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 2 ปีที่แล้ว +3

    እውይይ በመብርሀን ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 😍😍😍

  • @arikshabebe6722
    @arikshabebe6722 2 ปีที่แล้ว

    ውይ በጣም ነው የምወዳችሁ ኪዳነምረት ትጠብቃችሁ

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው የኔ ውዶች

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawit 2 ปีที่แล้ว +1

    ማነው እዴኔ ቃልየ. ነብሰጡር የመሰለችው. የምር. ስታምሩ

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ዉቦች ባለ ማህተቦቹ ስወዳቹ😘

  • @kdestarsma8075
    @kdestarsma8075 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ በጣም አሳከኝ ባልዬ ምንም ፀጉር መስራት ሳትችል እዴት ነው የምሰራሽ ብልህ መጠየቅህ አሳከኝ የኔ ውዶች ስወዳችሁ ውድድድድድድ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ማርያምአማላጀ
    @ማርያምአማላጀ 2 ปีที่แล้ว +3

    እምወዳችሁ 💝እግዚአብሔር ፍቅር ይጨምርላችሁ የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ አድስና ቃል💝💝

  • @teruwrkteruwerk2116
    @teruwrkteruwerk2116 2 ปีที่แล้ว +1

    በዉነት እናተን እና የመምሕር ተሥፋዬን ትምርት ካላየሑ ምሣ የበላሑ አይመሥለኝም ቅር ነዉ እሜለኝ። ወይኔ ሥወዳችሑ ።😍😍😍😍

  • @Sara-nh3zg
    @Sara-nh3zg 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ዉዶች ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @መቅደስወለተዮኋንስ
    @መቅደስወለተዮኋንስ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ቃል &አዲስ💘💘💘💘👏🤗🤗🤗👌

  • @የየተዋህዶልጅ
    @የየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +3

    ታምራላችሁ ዉዶቼ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ የእዉነት ፍቅር ሲኖሩት ደስ ይላል🌷🌺❤

  • @1ብርቴጎንደሬዋየእመብርሃ
    @1ብርቴጎንደሬዋየእመብርሃ 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጦቼ ሥታምሩ ማሮች እግዚአብሔር እስከፍጻሜዉ በፍቅር ያኑሮቹህ
    እረ #ሐዳስ ጠመለልካት

  • @genzedyimer9894
    @genzedyimer9894 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔውዳች፡ስታምሩ፡እኔ፡ሁሌም፡እምፅልየው፡እደናተ፡እይነት፡ትዳር፡ስጠኝነው፡የምለው፡ሁሌም፡ስውዳችሁ፡በቤቱ፡ያፅናችሁ፡ፍጣሪ ❤️❤️❤️

  • @cocob7788
    @cocob7788 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ትክክል ትክክል እውነት ነውወድማችን እግአብሔር ይመስገን

  • @ስደትያደከመውከርታታ
    @ስደትያደከመውከርታታ 2 ปีที่แล้ว +6

    ፍቅራችሁ ደስ ይላል እመቤቴ ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ ውዶቼ በጣም ነው የምወዳችሁ 😍

  • @yeafrimenatnegsdetegawa2567
    @yeafrimenatnegsdetegawa2567 2 ปีที่แล้ว +1

    የኒ ወዶች ስታምሩኮ ስወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ውለዱ ክበዱ 🥰🥰🥰🥰

  • @galilazeethiopia3362
    @galilazeethiopia3362 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ውዶች እግዚአብሔር ሰላምን የብዝልን ❤️

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ የእኔዋ💞💞💞💞👈

  • @tiruworkassefa9000
    @tiruworkassefa9000 2 ปีที่แล้ว

    Wowww enedezi ayet bale mesetet mebarek new egziyabher eskemechechereshawe fkrachune yasenachu kaleye seleshebetu awen des yelale leteyem techeyaleshe gen sibeza ateteyekicge

  • @ua21s24
    @ua21s24 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር በፍቅር በልጅ በጤና ይባርካች አሜን

  • @emubirhanu2519
    @emubirhanu2519 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ማሮች ስወዳችሁ ቃላት የለኝም የምገልፅበት እዉነት ከክፉ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁሁሁሁሁ

  • @mayamaya8005
    @mayamaya8005 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ውዶች እንደዴት እንደምወዳቸው ማነው ግን ቃልዬ እርጉዝ ናት ብሎ የሚጠረጥር መቼ ነው የምታበስሩን

  • @semirasefo5034
    @semirasefo5034 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ
    አይለያችሁ

  • @helinazeleke7219
    @helinazeleke7219 2 ปีที่แล้ว +3

    ምርጦችዬ እንኳን ደና መጣችሁ የኔ ተናፋቂዎች እም አምላክ ትጠብቃችሁ

  • @fasikabirhan5160
    @fasikabirhan5160 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውዶች እዴት ደስ እደምትሉ እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤

  • @ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ
    @ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ 2 ปีที่แล้ว +11

    ትለያላችሁ እኮ አዲስ ቃልዬ ወልዳችሁሳሙ😍የመዳም ቅመሞች ከስደት ሚያወጣ ምርጥ ሚከባከብ ባል እና ልጆችን ፈጣሪ ይስጣችሁ እሱ አያልቅበት❤🙏

  • @የማረያምልጅነኝ-ቀ2ሠ
    @የማረያምልጅነኝ-ቀ2ሠ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ምታቀው ነጌ እኔም እመጣለው ትሰራኝ አለህ ግን እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቸው ይባርክ ፍቅራቸው ያስቀናል በዚው ቀጠሉበት እመቤታችን ትጠብቃቹ ❤️❤️