የፍራሽ ዋጋ በአዲስአበባ | Mattress price in Addis Ababa

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ውድ ተመልካቾቻችን በዛሬው ፕሮግራም ስለ ፍራሽ አስፋላጊ የሚበሉትን መረጃ ጠይቀን አቅርበንላችኋል እና ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው ተመልክታቹ ቀረ ምትሉት ነገር ከለ በኮመንት ልታሰውቁን ትችላላችሁ።
    የፍራሽ ዋጋ በአዲስአበባ
    Mattress price in Addis Ababa
    #አይነታ
    ‪@Ayneta-media‬
    #ayneta_media
    #የፍራሽ_ዋጋ_በአዲስ_አበባ

ความคิดเห็น • 74

  • @Ayneta-media
    @Ayneta-media  ปีที่แล้ว +9

    ለበለጠ መረጃ 0913875265
    0933126130

    • @የሸዋዋ
      @የሸዋዋ ปีที่แล้ว

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @zaynabmohammed8038
      @zaynabmohammed8038 11 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉

    • @መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ
      @መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ 10 หลายเดือนก่อน

      ወንድሜ አብዱ እኔ እፈልጋለሁ ግን ቦታው ይርቃል

    • @Ayneta-media
      @Ayneta-media  10 หลายเดือนก่อน

      @@መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ dewlesh mazez tchyalesh

  • @mameali5612
    @mameali5612 ปีที่แล้ว +16

    እውነቱን ነግሮህ የሚሸጥ ምርጥ ሰው አላህ በረካውን ይስጥህ

  • @Samira1841Samira
    @Samira1841Samira ปีที่แล้ว +12

    በገባያ ላይ በሃቅ መሼጥ አሏህ በረካን ይጬመራል በርቱ

  • @tube6263
    @tube6263 ปีที่แล้ว +8

    ማሻአላህ ሀቀኛ ልጂ እንገዛዋለን እንደዚህ ቢዲወ ያስደሰተኝ የለም ሰብስክራይብ አረኩህ

    • @Ayneta-media
      @Ayneta-media  ปีที่แล้ว +1

      Shkurene habibe 🙏

    • @layilalayila903
      @layilalayila903 10 หลายเดือนก่อน

      Buttjjra telkalehe wendema??

  • @YezinaA
    @YezinaA 2 หลายเดือนก่อน

    እዉነት ፈጣሪይጠብቅክ በዛሬ ዘመን እዉነት መናገረክ በጣምደስይላል በርታ

  • @madinaabdullah9255
    @madinaabdullah9255 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ እውነቱን በመናገርህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @shmles-y1i
    @shmles-y1i ปีที่แล้ว +3

    አላህ ጀዛ ይክፈልህ የወልቃማ ፈላህ ያውጣህ ሀቀኛ ሁን ወንድሜ ነቢያችንን አስጠቅቀዋል ነጋዴወች

  • @انتل-ه2ل
    @انتل-ه2ل ปีที่แล้ว +3

    መሸሀለ ኢዉነት ከለሀ ዘዲነዉ❤

  • @heremelawesene
    @heremelawesene 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የሚል አገላለጽ በርታ
    🙏🙏🙏❤❤

  • @nasranasra611
    @nasranasra611 ปีที่แล้ว +3

    Masha Allah betam naw meyamraw weda kefla hager telekalachu

    • @Ayneta-media
      @Ayneta-media  ปีที่แล้ว

      ደውለህ ጠይቃቸው

  • @nitsuhtaddesse9390
    @nitsuhtaddesse9390 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክክክክክክክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Alima-e7y
    @Alima-e7y หลายเดือนก่อน

    አላህ በረካውን ይጥህ ስራህን ይክፈትልክ አተአውቀህበታል የንግዱን አለም

  • @jemalahmed2134
    @jemalahmed2134 ปีที่แล้ว +3

    አንድ አፍራሽ ሀይኳሊቲ እፈልጋለሁ እንኳን ቼኩየ አልገዛሁ

  • @እናትፍቅር
    @እናትፍቅር ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው በርታ የአልጋም ዋጋ ብታቀርብልን እናመስግናለን

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጨምርልህ አቦ ሀቀኛ ሠው ጓደኛም ገበያም ባይኖረውም ግን ሀቅ አሸናፊ ነው ወድቆ አይወድቅም
    እኔ ሁለት እገዛሀለሁ ወደ ደሴ ትልክልኛለህ ኢንሻ አላህ

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 หลายเดือนก่อน

    በርታ

  • @BettyCofee
    @BettyCofee 7 หลายเดือนก่อน

    Good job

  • @zaynabmohammed8038
    @zaynabmohammed8038 11 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህአላህይጨምርልህ።እውነትንበመናገርህ።

  • @NeimaShemsu-f2yNeimኢናሄ
    @NeimaShemsu-f2yNeimኢናሄ 6 หลายเดือนก่อน

    ቃል በተግባር ማለት ይሄ ነው Bravo

  • @chaltuethiopia3736
    @chaltuethiopia3736 ปีที่แล้ว +2

    በርቱ 😍🙏🇪🇹

  • @Makiya-p7i
    @Makiya-p7i 6 หลายเดือนก่อน

    Good joBe

  • @NaimaNaima-ss7ft
    @NaimaNaima-ss7ft 8 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጨምርልህ

  • @OusmanAbdella
    @OusmanAbdella ปีที่แล้ว

    ምርጥ ነው

  • @yosephgebregzabher4791
    @yosephgebregzabher4791 ปีที่แล้ว +1

    Thanks

  • @shechannel1980
    @shechannel1980 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ በልዩሁናታነው ያሳወከን ብዙሰው ስደት ያለሰው ዋጋቸው ማወቅይፈልጋሉ እዲያስብበት😍

  • @fatmaa523
    @fatmaa523 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ሀቀኛ ልጅ ነው አላህ ይጨምርለት

  • @MaskaramHaylo
    @MaskaramHaylo 22 วันที่ผ่านมา

    ይመች ግልፅነት

  • @rahmaahmedali6882
    @rahmaahmedali6882 11 หลายเดือนก่อน

    Allah yabertah yareb❤

  • @Abrham-gp4kr
    @Abrham-gp4kr 5 หลายเดือนก่อน

    ስልክህን አስቀምጥልን

  • @jemalahmed2134
    @jemalahmed2134 ปีที่แล้ว +3

    ወድጃሃለሁ

    • @Ayneta-media
      @Ayneta-media  ปีที่แล้ว

      THANK,U

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው ปีที่แล้ว

      እኔ ደቡብ ጎራጌ ዞን ጉመር ነው ለአባቴ ነው የት ነው ሚሽጠት

    • @Ayneta-media
      @Ayneta-media  6 หลายเดือนก่อน

      ደውለው ይዘዙ ሥልክ ዲስክሪብኛን ላይ አለ

  • @Aነኝተስፋያደከመኝ
    @Aነኝተስፋያደከመኝ 2 วันที่ผ่านมา

    እሰከ ክፍለ አገር የለነወ ባንድ ሁነን እንጫን የት ናችሁ

  • @HcjFgh
    @HcjFgh 2 หลายเดือนก่อน

    አወ አትበል

  • @SebleAmen
    @SebleAmen 2 หลายเดือนก่อน

    ግሬስ ግን ወገባችንን እያሳመመን ነው

  • @hayatkedir4449
    @hayatkedir4449 ปีที่แล้ว

    Mashallah

  • @leylaleylu5098
    @leylaleylu5098 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ 24:150 ጎልደን ሰን እፈልጋለሁ ክፍለ ሀገር ነው ያለሁት የመጨረሻ ዋጋ ስንት ነው

  • @BireBekele
    @BireBekele 5 หลายเดือนก่อน

    1👍👍👍

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 ปีที่แล้ว +2

    እውትህ ነው

  • @mkkm2231
    @mkkm2231 11 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉

  • @mise5255
    @mise5255 10 หลายเดือนก่อน +1

    Enamsseginalen wedema

  • @KemalMuhamed-tz2sd
    @KemalMuhamed-tz2sd ปีที่แล้ว +1

  • @tigist9366
    @tigist9366 7 หลายเดือนก่อน

    ወድሜ ክፍል ሀገር ታደርሳላችሁ በአላህ መልስልኝ እፈልጋለሁ

  • @chaltuethiopia3736
    @chaltuethiopia3736 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️🙏

  • @MmMm-fc3oy
    @MmMm-fc3oy ปีที่แล้ว +2

    ታማኝ ነት ለራስ ነዉ

  • @zenahyimer6684
    @zenahyimer6684 ปีที่แล้ว +2

    ቁጥር አሥቀምጥ እንፈልጋለን

    • @Ayneta-media
      @Ayneta-media  ปีที่แล้ว +2

      በኮመንት መጀመሪያ ላይ ፒን በተደረገው ስልክ መደወል ይችላሉ!

    • @layilalayila903
      @layilalayila903 10 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @sahealthtube2584
    @sahealthtube2584 ปีที่แล้ว +2

    እውነቱን ነግሮ የሚሸጥ ሰው የተባረከ ነው

  • @wolaytatube8884
    @wolaytatube8884 ปีที่แล้ว +1

    ine geziche washitiwal😢😢

  • @wolaytatube8884
    @wolaytatube8884 ปีที่แล้ว +1

    Wushetami new maryamin ati gizu

    • @Ayneta-media
      @Ayneta-media  11 หลายเดือนก่อน

      ምናልባት ከእርሶ አልተግባባቹ ይሆናል

  • @Abrham-gp4kr
    @Abrham-gp4kr 5 หลายเดือนก่อน

    ሳሪስ ሱቅ አላችሁ

    • @Ayneta-media
      @Ayneta-media  5 หลายเดือนก่อน

      ደውለው ይዘዙ ወይም ወይም ቦታው ይሂዱ

  • @RideanKedir
    @RideanKedir 8 วันที่ผ่านมา

    ቀደዳ pero max’s

  • @callrabej6882
    @callrabej6882 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንደነው ፍራሽ king boded. በአሁኑ ስንት ነው